🌼ፅድት ፍክት የሚያደርግ ገራሚዉ የፊት መንከባከቢያ❗

  Рет қаралды 2,444

Zgora tube ዝጎራ

Zgora tube ዝጎራ

Күн бұрын

Rice ice cubes is extremely beneficial for skin. it helps to bring natural glow on your face and is useful for skin whitening. it removes dark spots, and helps to whiten and tighten skin. #skinwhitening #ricefacemask #removedarkness #antiaging #wrinkles
#happychristmas #christmasgifts #skincare #duet #beautytips #viralvideo

Пікірлер: 29
@ETUE-wi4vw
@ETUE-wi4vw 10 сағат бұрын
ሰላም እህቴ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የፊት ማስክ ነው በርቺልን❤❤❤❤
@Haymitube21
@Haymitube21 10 сағат бұрын
እሚገርም አዘገጃጀት ከፅዳት ጋ እስኪ ይሞከራል በርቺልን ዚጎየ❤
@utube2121
@utube2121 10 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት ቆንጆ አስተማሪ የውበት ሳሎን ከቤታችን እንጠቀም ዘንድ መከርሽን እህቶ ሰምታችዋል take It And Use It Willbe Benefited
@zinatube
@zinatube 10 сағат бұрын
ቆንጆ የፊት ምስክ ነው በርቺ እህቴ ❤❤❤
@Selamawit
@Selamawit 10 сағат бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን እኔ ኮኮናት በጣም ይስማማኛል እሱን መጠቀም እችላለሁ እና ምርጥ ቀለል ያለ የፊት ሞስቸራይዝድ ነው ውዴ ሼርር
@Kalkdan278
@Kalkdan278 10 сағат бұрын
Enkuan beselam metash yemgerm yefit mask new ehte❤❤
@የቃልእናትሀ
@የቃልእናትሀ 10 сағат бұрын
ዝጎዬ የኔዋ በጣም አሪፍ የፊት ማክስ ነው ያሳየሽን ሁሌም ሼር የምታደርጊያቸው ሁላ ጠቃሚ ናቸውና በርችልኝ
@alemi2929
@alemi2929 10 сағат бұрын
ሰላም የዝጎ አድማጭ ተመልካቾች በጣም በቀላሉ የምናገፕው ሶስት አይነት ራይዝ ማርና ኮከናት በጣም ደስ ይላል ዋውውውው እናመሰግናለን እህታለሜ😊
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube Күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ዝጎራየ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራርነው እኔግን ምንም እየተሰማማኝ አይደለም ንዴትም ስላለይሁን አላውቅም
@Kalbamቃልናባምላክd6d
@Kalbamቃልናባምላክd6d Күн бұрын
ዝጎዬ በጣም አሪፍ የፊት ማክስ ነው ያሳየሽን ዋው ነው የጠቀመሽን ሁሌም ስለምታጋሪን እናመሰግናለን
@Zenugtrewa
@Zenugtrewa Күн бұрын
እሚገርም አሰራር ነው ከፅዳት ጋ ዚጎየ የኔ አበሳ ጎብዝኮነሽ በርቺልን ውዴ❤❤
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው ምርጥ ነው ከልብ እናመስግናለን
@SamiraMTube
@SamiraMTube Күн бұрын
Wow በጣም ቆንጆ የሆነ የፊት ማስክ ነው ሩዝ በጣም አሪፍ የሆነ በውስጡ ብዙ ጥቅሞች አሉት ጎበዥ❤❤❤❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 20 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@beautywithkal
@beautywithkal Күн бұрын
በጣም ይመቸኛል ስራሽ በጣም ፅድት ያለ ስራ ነው ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው ዝጎራዬ❤❤❤
@FofoAbudi
@FofoAbudi Күн бұрын
oh my God oh my goodness wow nice በቃል ብቻ አይደለም የምር ትችያለሽ የኔ ቅመም በዛላይ በቀላል በቤት ውስጥ ምስሪት ይቺላል ጎበዝ እኮ ነሽ ነገ በማስብ እንበረታ ትልቅ ቦታ ላይ አይሽ አለሁ ደሞ ይሁናል ከፈጣሪጋ 🦋👌
@Mulatyoutbe
@Mulatyoutbe Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ❤የእግዚአብሔር ሰላም ለአንቺ ይሁን ዋውውውው ምርጥ የፋት ማክስ ዉዴ በቀላሉ ፋታችን መከባከብ እቸላለን ዋው በርቺ እናመሰግናለን
@emukal
@emukal Күн бұрын
ዋውውው በጣም ልዩ የሆነ ቆዳችንን የምንከባከብበት ምርጥ መላ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔዋ
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia Күн бұрын
የዛሬው ይለያል የምር መንትያዬ ዘውትር ሼር የምታደርጊው ልዬ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ❤
@ethioonline-iv4lq
@ethioonline-iv4lq Күн бұрын
Betam konjjjo desi yemele ye face mask new yasayeshini enameseginaleni zgoraye ❣️👌
@leyuhulegebtube
@leyuhulegebtube Күн бұрын
🙏❤️❤️
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw Күн бұрын
Thank you so much for the sharing nice cream for face I am trying to use it waiting for another video good job sister
@KibiretAlemshet
@KibiretAlemshet 11 сағат бұрын
ስላም ኮኮናት የለለንስ ብምን እንጠቀም
@Hiwotesisay-r4r
@Hiwotesisay-r4r 4 сағат бұрын
እህቴ ግን ያለቅባቹ ይቻላል የለኝም❤❤❤
@Hayat-dp2pr
@Hayat-dp2pr 2 сағат бұрын
ለማዲያት ይሆናል ወይ ማሬ በአሏህ መልሽልኝ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 12 сағат бұрын
እናመረግናለን ውዷ እስኪ ልሞክረው ለጊዜው ኮኮናት የለኝም ቫዝሊን ባደርግበትስ ?
@ብሶተኛ
@ብሶተኛ Күн бұрын
እጂግ በጣም አሪው ነው ዝጎየ ኮከናቱ ግን የትኛውነው ማለቴ ለፊት ለብቻው ወይስ ለፀጉር የምናደርገውነው ከንግግርሽ ካመለጠይ ይቅርታአሪፍ ነው እናመሰግናለን
@hhhhhhhhjjjj
@hhhhhhhhjjjj Күн бұрын
እኔም መልስ እፈልጋለሁ
@Zgoratube
@Zgoratube Күн бұрын
ማንኛዉም ንፁ የኮኮናት ዘይት ይሆናል ዉዴ🙏❤
USA strikes Russia / Zelensky's statement on negotiations
15:12
NEXTA Live
Рет қаралды 839 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 910 М.
2,000 People Fight For $5,000,000
24:45
MrBeast
Рет қаралды 16 МЛН
E361 Navigating the Bible: The Pentateuch
44:18
Saddleback Church
Рет қаралды 281 М.