ድምጸ መረዋዎቹ ወሎዬዎች እና የሙዚቃ ቅኝቶች

  Рет қаралды 27,562

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ድምጸ መረዋዎቹ ወሎዬዎች እና የሙዚቃ ቅኝቶች

Пікірлер: 99
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 жыл бұрын
ትዝታሽን ውስጂ ብለህ የላክብኝ በል እዚያው ይቀመጥ እኔም ያንተ አለብኝ። ስላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ይሁን
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ እንቁዋ የአማራ ምድር ላኮመልዛ 🎼🎤🎸🎸🎹🎺🎺🎺🎤💚💛❤️
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
ወሎዎች እንዴት እንደሚወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ😘😘ከአምቦ ኢትዮጵያችን💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር 🙏ጋዜጠኛዋ የሆንሽ ምርጥ ልጅ ከዱቄት ነፃ ፊት አለሽ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 жыл бұрын
😍😍😍😍 ወሎ ቤተ አማራ አማራነቴ ኩራቴነው
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 5 жыл бұрын
አብሽር አቦ አሂቡ ወሎ የደጎች አገር የቆጆች አገር ወድድነው የማረጋችሁ😍😍😍
@menbereasserese6469
@menbereasserese6469 5 жыл бұрын
ቤቲ የኔ ማር ጎጃሜዋ አገው አማራ የምትወዷት ላይክ ግጩኝ።
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 4 жыл бұрын
ነፈዝ. ቡዳ. ጎጠኛ😷
@alemalem4124
@alemalem4124 4 жыл бұрын
@@AsdAsd-ly7bg እበት ቅማላም
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 4 жыл бұрын
@@alemalem4124 ቡዳ
@alemalem4124
@alemalem4124 4 жыл бұрын
@@AsdAsd-ly7bg ነሽ።😂😂
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 4 жыл бұрын
@@alemalem4124 ማ. እኔ. በስመአብ. ሲያልፍም አይነካኝም. አንቺ. ነሽ. እንጂ. የጎጃም ጅራታም ቡዳ. ቅጠል በጣሽ.
@yeshiengedashet9710
@yeshiengedashet9710 3 жыл бұрын
Gash Mehamed “tamerlahe “ I wish you long life and happiness. God blessed you.
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
የትም ትወለድ ወሎላይ እድግ ወሎ የፍቅረ ሀገረነች እስላም ክረስቲያኑ ትዋድዉ የሜኖሩባትወሎ ናት ሁሉም እንድወሎቢሆን ኢቲዩጹያ የትበድረሰችነበረ ሰላሙንሁሉ እንመኝላት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️💞
@zenatyuseef9038
@zenatyuseef9038 5 жыл бұрын
እነትአለም ወሎ ቤተአማራወች ዘራችሁ ይላምልም 💔💔💔💓💓💕💋💋💋💗💘
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
አሜን
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 жыл бұрын
Zenat Yuseef አሜንማሬ
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 5 жыл бұрын
አሚንንንንን
@ronnieaarav7858
@ronnieaarav7858 3 жыл бұрын
A tip : you can watch movies at Flixzone. I've been using them for watching all kinds of movies during the lockdown.
@louisismael5887
@louisismael5887 3 жыл бұрын
@Ronnie Aarav Yup, I've been watching on flixzone for since december myself :)
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 5 жыл бұрын
ወሎ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ
@meyoutube1897
@meyoutube1897 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያ አገሬ ወሎ ትውልዲ ቦታየ
@amiromar3861
@amiromar3861 5 жыл бұрын
I'm proud to be Amhara
@thestar2137
@thestar2137 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ወሎየ መሆን አለባት በጣም ቆንጆ ናት ውብ አንደኛ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር አገር የውቦች መናሀሪያ 💖💖💖❤❤❤
@ባቲነኝከለሁበት
@ባቲነኝከለሁበት 5 жыл бұрын
ወሎ የባቲ የአንባስል የትዝታና የአንች ሆየ ቅኝት የቆንጃና የገራገር መፍለቂያ ብቻ አደለችም! የሀይማኖት ሙህራንም መፈለቂያና የሀይማኖተኞች ሀገር. ወሎ የውባች ሀገር ስላምሺ ይብዛልን. የጠላሺ ይጠላ
@etheth5118
@etheth5118 5 жыл бұрын
ራያንም ጠይቋቸው ወሎ አልሀምዱሊላህ ሰላም ነን ሰላምም አለ ራያ እየተጨቆነ እየተፈናቀለ ያለውን ህዝብ ጠይቁልን ራያ ድምጻዊይ አለ እንደ ኑርራድስ ሰይድ ወያኔን የሚታገሉ አሉ እነሱን ከኛ አስቀድማችሁ ጠቁልን አደራችኩን
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ወሎ መጀን አቦ ይመቻችሁ ትዝታ ቀሰቀሳችሁ ደሴን ሰወዳት ለጉድ ነው
@የአቀስታውአይስደት
@የአቀስታውአይስደት 5 жыл бұрын
የአራቱ የሙዚቃ ቅኝት መገኛ የነአሠፋ አባተ፡የነሙላቱ አስታጥቄ፡ የነማሪቱ ለገሠ እረስንቱ ዘርዝሬ ልጨርስ አልችልም ወሎ ባጠቃላይ እንደው በጠቅላላው ፍቅር ነው አቦ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች
@ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ
@ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ 5 жыл бұрын
አመለኛው ልቤ መሄድ የለመደ ሀይቅን ሲዞር ውሎ ደሴላይ አደረ እህህህህ ትዝታህ ዘወትር ወደኔ እየመጣ እፎይ የምልበት ህይወቴ ግዜ አጣ ትዝታሽን ውሰጅ ብለህ የላክብኝ በል እዛው ይቀመጥ እኔም ያንተ አለብኝ
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 5 жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ይሁን. ሰላም ለአማራ
@መቅዲየድንግልማርያምልጂከ
@መቅዲየድንግልማርያምልጂከ 5 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር ሀገር 💚💛💓
@حسنمحمد-ن6ك1ذ
@حسنمحمد-ن6ك1ذ 5 жыл бұрын
Enkewanm.yenya.honshe
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ወግኔቸ
@ownerowner964
@ownerowner964 5 жыл бұрын
ቆንጆ ጋዘጤኛ አሪፍ ነው ቀጥይበት
@ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ
@ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ 5 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም 100/%%%%%% ወሎ 💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@lamesgin5202
@lamesgin5202 5 жыл бұрын
አማራወች እወዳችኋለሁ
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 жыл бұрын
መገን ወሎ አገሬ ክፉሽን አያሰማኝ፣
@solomonteshom8705
@solomonteshom8705 5 жыл бұрын
Waw stamru Yamahra hzboch Ana ywlon Qongowch hule amruln.
@ሰላምይቀድማል
@ሰላምይቀድማል 5 жыл бұрын
ዋው የጥበብ የፍቅር የቅኝት አገር
@ምገስነኝወለየው
@ምገስነኝወለየው 5 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ወሎ
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
ያማራ ታሪኮች መቸ ተሠብስበዉ የታሪክ በቁ ገና ጅምር ነዉ በየ ዎረዳዎች የተለያየ ባህል አሉ ጠንክራችሁ ታሪካችን ማስተዋዎቅ አለባችሁ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 жыл бұрын
አርሂቡወሎአማራዩ
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
ወይ ወሎ
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 5 жыл бұрын
አንባሰል ትዝታ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 жыл бұрын
እማማ ሀገሬወሎ ናፍቀሺኛል
@tesfayeyimam3700
@tesfayeyimam3700 5 жыл бұрын
Amhara For Ever
@zetinebaomer4452
@zetinebaomer4452 3 жыл бұрын
Betam new dese yemilew
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ በርቱ። ግን ማን እንደ ማሪቱ ለገስ።
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 жыл бұрын
እረሀገሬወሎናፈቅሽኝውይ
@hayatr5199
@hayatr5199 5 жыл бұрын
አማራ አትበሉ አገው ነን የገው ጎጃም ወሎ ራያ
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 жыл бұрын
Wow. Mehari. Le wollo. Telek sera. Endemetesera. Tesla. Allen!!!!!!!
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 жыл бұрын
WowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwEndet Endet. Yemiyasdest. New. Dmethachw des sil ye astemariw wow. Ene. Be hagere. Korau. Bertuleg. E/R. Yerdachu !!!! Betam enamesgenalen!!!!! Mehari. Berta Betam asdenaki neger new eysrahe Yalehw. Mohamed. Wow. Demeth. End ale new selayehuh. Tedschalu Betam gobez teru yezhal beret. Alemy. Wey demethsh. Endet des yelale birch yen ehet. Tewachw. Betam gobez kirarist. Neh Berta. Yehen yakerbsheln. Ehet ejeg Betam enamesgenalen. Beame yemiyasdeset new!!!!
@selamsemawe7819
@selamsemawe7819 5 жыл бұрын
ታምራለች
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 5 жыл бұрын
ወይኔ ታቡሩ አጀቴን በላው አማራኮ ወርቅ ነው
@bezabezaalemu9180
@bezabezaalemu9180 5 жыл бұрын
አችም ቆንጆ ነሽ
@bobcell7292
@bobcell7292 5 жыл бұрын
Alebabswa.ye.gojam.agew.new....Nagyru.sekota.AGAW.ena.gojam.AGAW.aned.nan.....selammm.selammm.byachoalew.wodoche..
@seidaragaw4527
@seidaragaw4527 3 жыл бұрын
አምባሰል አውራጃ ነው። በውስጡ ብዙ ወረዳዎች አሉት። ለጎ ሀይቅ ውጫሌ ማርዬ የመሳሰሉት
@mickyadane7717
@mickyadane7717 5 жыл бұрын
Siwodesh Betye
@vcr7z46
@vcr7z46 5 жыл бұрын
ወይኔ አባሩ ከየት ተገኘ
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
እህ አቦ ውበት ውበት አትበሉብኚ እህ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 жыл бұрын
የወሎን ቅኝቶች ለማወቅ ወሎ ዩንቨርስቲ ሳይሆን ማህበረሰቡ ጋር ነበር ገብተሽ ማቅረብ የነበረብሽ::
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 5 жыл бұрын
አባቴን አስተዋሳችሁኝ
@teub8775
@teub8775 5 жыл бұрын
ሙዚቃ አፍቃሪወች ምን እንዴሚሉ ተረዳችሁ እኔ ግን ከአምስተኛ ክፍል ጀምሬ እማረው ነበር ስለ አራቱ ቅኝቶች ግን ምንም አልረዳም ነበር
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 3 жыл бұрын
አርሂቡ አቦ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 3 жыл бұрын
በዩኒቨርስቲ ደረጃ የኢትዮጵያን ሙዚቃ አጥንቶአል የተባለ ሰው ለምንድነው በእንግሊዝኛና በላቲን ቃሎች ባቲን የሚገልጸው? የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዬተለየና እራሱን የቻለ ሀገር በቀል ትንታኔ የሚያስፈገው ሲሆን ሌሎች ሃገሮች ሳይቀሩ ቀድተው የሚጠቀሙበት ጥንታዊ ጥበብ ነው። የማይሆኑ የእንግሊዝኛና የግሪክ ቃል እያስገቡ መናገርና ህዝብን ማደናገር ተገቢ አይደለም!! ጋዜጠኞችም የምታቀርቡአቸው ሰዎች ሃገር በቀል ዉቀትን ከዘመኑ ጋር አዋህደው በአማርኛ መናገር የሚችሉ መሆን አለባቸው።
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ግን አማራ ማስሚዲያ ስለሰሜኑ ፓርክ ቃጠሎ ለምን አታቀርቡም አልዘገባችሁም
@selamsemawe7819
@selamsemawe7819 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@mickyadane7717
@mickyadane7717 5 жыл бұрын
Salawokew hule yeminafekegn Hager wollo
@ቃልታየጎንደር
@ቃልታየጎንደር 5 жыл бұрын
👍👍👍👍😍❤️♥️♥️🌷🌷🌹🌹♥️
@dersoambaw2652
@dersoambaw2652 5 жыл бұрын
wow des yilal
@habibakemal7260
@habibakemal7260 5 жыл бұрын
አረሂብ ወሎ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ትዝታሽን ወሰጅ ብለህ የላክብኝ ትዝታሽን ዉሰጅ በለህ የላክብኝ በል እዛው ይቀመጥ እኔም ያንተ አለብኝ
@solomontefera4604
@solomontefera4604 5 жыл бұрын
yea,mbaseln kingt sisema embaye ymetal yeambasel lij negn abo
@izidorbimana5485
@izidorbimana5485 5 жыл бұрын
Nice
@bayoocha6434
@bayoocha6434 5 жыл бұрын
😍😍😍👍
@weletmaryam6881
@weletmaryam6881 5 жыл бұрын
Wubti silka welo newu leka derbaba sati enidihi newu bahili aebegeshi
@ethioacat4641
@ethioacat4641 5 жыл бұрын
በትንሽ ድርብ ሲያምር ከነሸዋልያሽ
@zeharahussien9313
@zeharahussien9313 5 жыл бұрын
Ambar new konjo
@mame1710
@mame1710 5 жыл бұрын
Amhara miss ጥሩነው ወደ ራያ አለፍ ብላችሁ ወጣት ድምፃዊ አግኙ
@ኢማንወሎየዋ-ቐ9በ
@ኢማንወሎየዋ-ቐ9በ 5 жыл бұрын
ፍቅር. ከወሎ ልጂ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 жыл бұрын
ይህ ቀለም፣ሜዳ፣ያለው፣ይኑርስቲነው
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
አንባስል ባት ትዝታ ..ወሎኮ ትንሾ ኢትዮጵያ ናት የአማራ ቲቪ የረሳቹዋትን ወሎ መጣ እያላቹ ነው ከልማት ከእድገት አውጥታቹን ነበር
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 жыл бұрын
አማራቲቪ።እስኪ።ኑራድስሰይድጃሪጋማን።አቅርቡልን።ሰለፈጠራችሁ።እባካችሁሰምታችሀንአማራቲቪኑራድስንአቅርቡልን።የቀረእጠላችሁአለሁጀግናውኑራድስሰይድን።አቅርቡልን።እደውበፈጠራችሁአማላክ።
@Max-st3sq
@Max-st3sq 5 жыл бұрын
💜💜💜❤❤❤❤💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ወሎገራገሩበጣምደሥይለኛልወሎመወለደ
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 4 жыл бұрын
አንተን. ብሎ. የሙዚቃ. የዩንንቭርስቲ መምህር. ታሪክ. በደንብ. ማወቅ. ሳይችል. እንዴት. መምህር. ሆንክ? ወሎ. የአራቱ. ቅኝቶች. ባለቤት. ነች. የቅኝቱ. ባለቤትም. የማሲንቆ. አዝማሪ. ሙዚቀኛው. አሰፋ. አባተ. የየጁው. ወልድ. ያፈራችው ፈርጥ. ነው. እኛን. ጠይቁን. ከምትደናቆሩ. ኡራቱ. ቅኝት. የራሳችን. የግላችን. ነው።
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Tztashn wseji blehyelakbg atewgr yqemet enem yatealebg
@solomonteshom8705
@solomonteshom8705 5 жыл бұрын
💯💋💋💋💋💋💋💋💋
@hilemayimemehilemayimeme6730
@hilemayimemehilemayimeme6730 5 жыл бұрын
እርወዳ አዝማሪ ሁላ ወሎን አተበላሹብን ሀገራችን ወሎ የሽህ ሁስን ሀገር የነልጅ እያሱ ሀገርነው አፃወች ወሎየን ጨርሳዋል ወሎን አይወክሉም
@assamnew4713
@assamnew4713 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ከመፃፍህ ወይም ከመፃፍሽ በፊት ስለ ወሎ ማንነት በደንብ እወቂ ዝም ብለሽ ወይም ብለህ የሌለ ታሪክ ከመፃፍ! እንዳንቺ ወይም አንተ አይነቱ ሰዉ ነዉ በጎሳ ፣በባህልና በሃይማኖት እየገባ ሰፈርን ቀርቶ ሃገርን እየረበሸ የሚገኘዉ። ወሎ ሁሉም በራሱ ባህልና እምነት ተከባብሮ የሚኖርባት እንጂ አንቺ የጠቀሻቸዉ ሰዉዎች ሰፈር ብቻ አይደለችም።
@hilemayimemehilemayimeme6730
@hilemayimemehilemayimeme6730 5 жыл бұрын
@@assamnew4713እየመርርዋጠው ወደድክም ጠላህም ወሎ ተሪክአለው እሱም የአፃወች ወሎየወችን አማራብለው ስየመው ተርካችንን የበላሹ ነችው እደዚህ የምትይሁሉ የቆምጨዝርነሽ እኔ ወሎየነኝግን አፃወች አንወዳቸውም ጨቆኞችነቸው ተሪካችን ወሎ ወደድሽም ጠላሽም ኦሮምነው አይቶቸችን በሙሉ ተርዳዋ ስለዚህ የወሎን ህዝብ ተፍኖነውእንጅ ማንነቱ ያውቀል እኔ አማራኛ ተነጋሪነኝግን ሌላ አላውቅም ግን ማንነቴን አውቀለሁ በጥቅሉ ወሎ ተርክየቀየርውህዝብነው
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 жыл бұрын
አሊማ፣ አንቺ ጋላ ነሽ ጋላ ወሎ የመጣው በወረራ ነው የኦሮሞ ጎሳዎች በወረራ መጥተው ስም ጥለውልን ኤዱ እንጂ ወሎ በድሮ አጠራሩ ቤተ አማራ ነው የሚባለው እኛ ወሎዬ ጥርት ያልን የኮራን የፀዳን አማራዎች ነን ታሪክ አንብቢ ስለ ቤተ አማራ ወሎ ለማወቅ ከፈለግሽ ወሎ ባለታሪክ አገር ናት ታሪካችንን በአባቶቻችን እግር ስር ተቀምጠን ማንነታችንን አስተምረውናል ፣ አንቺ ቄሮ ነሽ ሁሉም ነገር ኬኛ ኬኛ ሲያምራችሁ ይቀራል። ዘረኛ እንደአንቺ ያሉ ጎጠኞችን ዘረኞችን ልቦና ይስጣችሁ፣
@assamnew4713
@assamnew4713 5 жыл бұрын
@@hilemayimemehilemayimeme6730 ድንቄም ሃሊማ ይኸንን ስም ይዠሽ የሌለ ታሪክ ከመቦትረፍ ብትደበቂ ይሻልሻል። አንቺ ወሎ ቀርቶ የቤተ አማራ ሰዉ አለመሆንሽን በተናገርሽዉ ማወቅ በቂ ነዉ። ኦሮሞሽን እዛዉ ሄደሽ እዛዉ ፈልጊዉ እኛ ሰዉን በሰዉነቱ ብቻ የምናከብር በአላህና በእግዛብሄር ቃል የምንመራ እንጂ እንዳቺ ትልቅ የእስላም ስም ይዘሽ በዘርና በጎሳ ሰዎችን ከፍለን የምናይ አይደለንም።ደግሞ አለማፈርሽ ኦሮሞ ነዉ ስትይ ቅድሚያ ታሪክ እወቂ እሽ እኛ ኢትዮጵያዉያን እንጂ ኦሮሞ አይደለንም ልንሆንም አንቺል።
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 жыл бұрын
Hilema yimeme Hilemayimeme ሳህ ማር እኛ ሰለአፄወቹና አዝማሪ አገባንም
@ባቲነኝከለሁበት
@ባቲነኝከለሁበት 5 жыл бұрын
ወሎ የባቲ የአንባስል የትዝታና የአንች ሆየ ቅኝት የቆንጃና የገራገር መፍለቂያ ብቻ አደለችም! የሀይማኖት ሙህራንም መፈለቂያና የሀይማኖተኞች ሀገር. ወሎ የውባች ሀገር ስላምሺ ይብዛልን. የጠላሺ ይጠላ
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 40 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Maritu Legesse - Bati - ማሪቱ ለገሠ - ባቲ - Ethiopian Music
5:12
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
የታች አርማጭሆ ውበቶች
30:38
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 932
ትዝታ  ቅኝት
4:34
Dawit Masinko
Рет қаралды 56 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 40 МЛН