ድምጻዊት ወይንሸት አየነው በዱባይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን አልባሳት በማሰባሰብ ተፈናቅለው በቃሉ ወረዳ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረገች።

  Рет қаралды 20,421

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

የKZbin ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
bit.ly/2RnNHCq

Пікірлер: 73
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አች ትለያለሽ እናመሰግናለን በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነን የአማራ ህዝብ እድንጠፋ ተፈርዲብናል ብቻ ይሄም ያልፋል
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 2 жыл бұрын
አሁን ጎበዝ ሁናችሁ የሚርዱትን ሁሉ ማመስገን 💚💛❤🙏🙏🙏
@kingphone7156
@kingphone7156 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abrhammedia3701
@abrhammedia3701 2 жыл бұрын
ለኛም ተምሳሌት ነሽ ከጎንሽ ነን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ
@gizubekele7746
@gizubekele7746 2 жыл бұрын
እግዚእ ብሄር ይባርካት
@desaledegu1978
@desaledegu1978 2 жыл бұрын
እንወድሻለን ከደቡብ ኢትዮጲያ
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Жыл бұрын
በርች❤❤❤❤❤❤ ጀግና
@likawuntzerihun7421
@likawuntzerihun7421 Жыл бұрын
ጎበዝ
@yohaniskassa6587
@yohaniskassa6587 2 жыл бұрын
ወይንሽት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🥰🇲🇱
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆጆ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆጀ
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርልን የተቸገሩትን በመርዳቷ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@store8674
@store8674 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@simachewmeku602
@simachewmeku602 2 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ መልካም ለዚህም ነው መላካም እደሆንሽ የምናገረው
@hiwatalmemari6154
@hiwatalmemari6154 2 жыл бұрын
እግዛቤር ይጠብቅ ሽ 🙏🙏🙏
@kumarsingh7306
@kumarsingh7306 2 жыл бұрын
እደዚህ ለውገን ደራሽ ወገገነው እደሜና ጢና ይስጥሽ 🇪🇹❤️💛💚🙇‍♂️🙇‍♂️
@serkalemtube6048
@serkalemtube6048 2 жыл бұрын
የኔጀግና
@yaniyamuhammed9371
@yaniyamuhammed9371 2 жыл бұрын
ማራኪ የኔ ጀግና
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 жыл бұрын
ማራኪዬ የኔ ልዬ ስወድሽ እኮ እማ ምርጦዋ ጎደኛዬ
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 2 жыл бұрын
ጀግኒት በረች
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 2 жыл бұрын
አሮ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@as-vs8zm
@as-vs8zm 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልዩ ፍልቅልቅ ጀግና እቴጌ ጣዪቱ ብዬሻለሁ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍💪💪💪💪
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
ማራኪዬ ተባረኪልኝ ዬኔ ቆጆ የጭቅ ቀን ባለዉለታ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@mhmh7628
@mhmh7628 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥልኝ እህቴ
@lalalala6501
@lalalala6501 2 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️
@aminahuu5729
@aminahuu5729 2 жыл бұрын
يا رب ياالله💚💛❤💔💔💔☝
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Thank you my sister we Love you God bless you amen 🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
@akakakk7167
@akakakk7167 2 жыл бұрын
የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ ደሜ
@mekeliteenatethiopa3783
@mekeliteenatethiopa3783 2 жыл бұрын
በርች እህቲ
@ashenafienyew7273
@ashenafienyew7273 2 жыл бұрын
ገእግዚአብሔር ሰላሙን ያመጣልን አችም ጤና ይሰጥሽ
@SaraSara-jy4hp
@SaraSara-jy4hp 2 жыл бұрын
የቅማት ተወላጀች ሁሉ አዋተዋል ግን የተፈናቀሉ የተቸገሩትን ቅማቶች ግን አድም ቀን ድምፅ ሆናቹህ አታቁም ታዲያ ከናተ ምን እንማር እኛ አድነትን ነበርምናስበዉ እናተግ ን ዘረኝነትን እያስተማራቹህን ነው የቅማት ህዝብ እናት ለናተም እናታቹህ ናት
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
እናተ ምን ቅማልት እያላችሁ እራሳችሁን ለምን ታገላላችሁ ያው ቋቋችሁ አማረኛ ነው አትቀባጥሩ የጁታ አሽከር ናችሁ
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 2 жыл бұрын
አሁን ጎበዝ ሆናችሁ ፡(አሚኮ) እናመሰግናለን
@maleti1238
@maleti1238 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🇪🇹
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ሳውዲም ማሰባሰብ ይቻል ነበር ወይንሸት ጎበዝ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
በሳውዲ ያላችሁስ እስቲ እንሰብስብ በሉን የመኖሪያ ፈቃድ ያላችሁ የያቅማችንን በልብስም ለመርዳት ዝግጁ ነን በገንዘብ እረድተናል።
@jamilaalikadir8069
@jamilaalikadir8069 2 жыл бұрын
ሚያሰባስብ ካለ እኔም ጅዳ ነኝ እኔም አሰባስባለሁ
@sisay78
@sisay78 2 жыл бұрын
ለደጋጎች የአማራ ተወላጆች ምስጋና ይገባቸዋል አሚኮ ግን ጊዜ ይፈርዳል የናንተን ሙያ ተጠቅማችሁ ይህን የመንግስት በደል ለዓለም ሚዲያ ማዳረስ ያቅታችሁ
@emebettiruneh2391
@emebettiruneh2391 2 жыл бұрын
💚💛❤️👌💪
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
🙏🌹⛪⛪⛪⛪🌹🌹🌹🙏🙏
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
ማራኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ
@brutkan5129
@brutkan5129 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ
@dubaidubai9389
@dubaidubai9389 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው እህታችን ግን ለሰሜን ወሎም ቢርዱ ጥሩ ነው ደቡብ ጎደር ብቻ አትዮ
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 2 жыл бұрын
ወይ ወይንየ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
ልብስ መሰብሰብ ቀላል ነው አገርቤት እንግት ቀርጥ ነፃ መሆኑ ምን ያክል እውነት ነው
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ከስራኤልም ልከናል ከኤንባሲው ጋር በመነጋገር በነፃ ማስገባት ይቻላል
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ኧረእኔም አግኝቼሽ በነበር
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💛💚♥😘😘👏👏👏
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 2 жыл бұрын
አብዝቶ ይስጥሽ❤
@hanna6593
@hanna6593 2 жыл бұрын
በራሷ ትራንስፓርት ሄደ ነው ያሰባሰባቸው
@eshetuarega7565
@eshetuarega7565 2 жыл бұрын
ማሻኣላህ ወይንሸት ተመልሰሽ ነይቶሎ ገና ያላየሽ አለ የኢትዮ እንቁ ነሽ ምስጋና ይድረስሽ
@sisay78
@sisay78 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ነጻነት ነው የሚቀድመው ለነጻነት ታገሉ
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 2 жыл бұрын
Way marakiyee siwadat
@ወሎምድርገነት
@ወሎምድርገነት 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በቃ ይበለን
@اتنتتاللب
@اتنتتاللب 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርልሽ ወይንሸት እሕት
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 2 жыл бұрын
ሰው ነህ ይላል።
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 2 жыл бұрын
ከዳቦ በፊት ነፃነት
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 жыл бұрын
ይህ ውስጡ ንፁህ ሸር ተንኮል የማያቅ ህዝብ ስው ቢከዳው የቁማር መጫወቻ ቢያደርገውም ሰሚ ተመልካች አዛኝ የሆነው አላህ ግን ሁለየም ተጎኑ ነው የተበደለ እንባ ፈሶ ይቅር እዳይመስላችሁ እደሰው የማይቸኩለው ጌታ በስቃያቸው እጁ ያለበትን ሁሉ በተለያየ መልክ የጃቸውን ውጤት ይሰጣል ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለየቲሙ
@saramohammedabdela9531
@saramohammedabdela9531 2 жыл бұрын
Please endanche yemsebseb kale selk kutr setun egym yechalnwen medrg enflgaln
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 2 жыл бұрын
መንግስት እንዴ መንግስትለምንድነው ዝምየምትላችው ትንሽ እንኳ ስቅ አይልህም
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
amhara think think you are in danger .fano must build his defence all doder of sudan
@samsungj2core919
@samsungj2core919 2 жыл бұрын
እኔጋ እመጣለሁ ብሽ ቀረሽ ሌላ ሰው ካለ እኔ በጣም ብዙ ልብስ አለኝ
@nebyatkasa5341
@nebyatkasa5341 2 жыл бұрын
Ulam etiopyan kdokt abeye gar wdfete ytshal geza ymtale
@nigejamal
@nigejamal 2 жыл бұрын
bateme gubaza nate eko Lijetua yasew mawuidade esitate fatare etabekate
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
dont bring such stupid selvage for ethiopia we need to make our self .bring tecknology that is permanent .we have all resorsese .
@ነኢማነኢማ-ገ9ሠ
@ነኢማነኢማ-ገ9ሠ 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 2 жыл бұрын
ተባረኪ
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Fana Television
Рет қаралды 244 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 59 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 63 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
ጥርስሽ ባይኔ ዋለ!!
1:47
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 83 М.
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52
ስፖርት ዜና፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
7:55
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 248
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН