አድዋ - ዘመን ተሻጋሪው ድል! - አዘጋጅ እና ተራኪ እሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 151,107

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@andeya3079
@andeya3079 10 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በጣም ነው የምናመሰግነው !የምታቀርባቸው ታሪክ ብቻ ሳይሆን እውቀት የምታሰጨብጥ!እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ!
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 10 ай бұрын
እሸቴ አንተን ማድመጥ መፅሀፍ ከማንበብ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ❤
@dawiteberhane947
@dawiteberhane947 10 ай бұрын
ማጀቢቢው
@samibelay4616
@samibelay4616 10 ай бұрын
እሸቴ ከጦርነቱ በፊት እሰከ ጦርነቱ የነበረው ሁነት በሚገርም ሁኔታ ነዉ ያሳየኽን የአጼ ምንሊክን የብልህነትና የጀግንነት ታሪክ የአመራር ጥበብ መካድ አይቻልም ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ለዛሬ እኛነታችን. እሼቴ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@eteneshhailegiorgis2120
@eteneshhailegiorgis2120 10 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በጣም ልዩ ሰው ነህ፡ ክበርልኝ እድሜ በጤና ንሩልን በጣም እወድሀለሁ ጋሽ እሸቴ።
@Binysha
@Binysha 10 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ አሠፋ እግዚሐብሄር ለአንደበትህ አድማጭ ይስጥህ ፡አሜን ።
@mekonnentadesse645
@mekonnentadesse645 10 ай бұрын
ልጅ እሸቴ ውሀልኩን የጠበቀ መረጃ ታሪክ ስለምታስጨብጠን እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናውን ከእድሜ ይቸርልን እናመሰግናለን ስለተከሸነ ጆሮ ገብ ስለሆነ አገልግሎትህ !!!❤❤❤
@esubalewmulugeta1620
@esubalewmulugeta1620 10 ай бұрын
ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው የምንለው በምክንያት ነው! በ 1990 አቶ ሳሙኤል ነጋሽ አብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የታሪክ መምህሬ ነበር በ2008 ዓ.ም አፄ ሐይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የሶሻል ተማሪ ሆኜ ስገባ እረዳት ፕሮፌሰር ሆኖ ሳገኘው ከልብ ደስ አለኝ በ2016 መቆያ ላይ ስለ ዓድዋ ትንታኔ ሲሰጥ ስስማው ኩራት ተሰምቶኛል ዶክተር ሳሙኤል ባንተ ታሪክ በመማሬ እድለኛ ነኝ አመሰግናለሁ
@temesgenyirga8465
@temesgenyirga8465 4 ай бұрын
😊😊😊😊ዠ😊የዠኔቩ 😅😊 3:5😊😊😊😊 4:34 😊 4:35 😊😅😊😅😊😊 4:42 7 ዠ😊😊😊😊😊😊😅😊😅 4:51 😊😊😊😅😊
@temesgenyirga8465
@temesgenyirga8465 4 ай бұрын
ቨ😊😊 6:41😊😊😊😊 10😊 13:36
@ሰማዕቷበረከቴናት
@ሰማዕቷበረከቴናት 10 ай бұрын
አሁንም ቢሆን ድሉ የእኛ ነው ኢትዮፕያን ለምንወደው❤🇪🇹
@Black-lioness
@Black-lioness 10 ай бұрын
The notable Gash Esheta you are the spirit of our generation of Adwa. I can think of Adwa without your breathing taking narration. Long live our unsung hero!!!
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 10 ай бұрын
እሼቴ አንተ እራሱ ሌላኛው አድዋ ነህ❤❤❤
@leulgelaye7875
@leulgelaye7875 10 ай бұрын
I can't thank you enough. It's a masterpiece.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 6 ай бұрын
You must be an evil Amhara the “ Belto mekedes” group like Debebe Eshetu”
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 10 ай бұрын
#ዓድዋ እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ ! " ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!
@Filmawi27
@Filmawi27 9 ай бұрын
Adwa victory ✌️
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 10 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ ደስ የሚል ጋዜጠኛ ድምጹ ለጀሮ ተስማሚ የሆነ አቀራረቡ የማ ይረብሽ ደስ የሚል ነው ። እኔ ምለው እሸቴ አሰፋን ለማያዳምጡ በተቻለ መጠን ሸር እናድርገው
@askme7620
@askme7620 10 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ዓድዋ 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ *ለእምዬ አፄ ምኒልክ💚💛❤ የሠላሙ ጌታ አለም ያወቀው ፤ እምዬ ምኒሊክ ትክክለኛው ። *ለራስ ተሰማ💚💛❤ እሳቱን እሳት እንዴት ወለደው ፤ የዳኛው አሽከር ተሰማ ናደው ። *ለደጃች ባልቻ አባ ነፍሶ💚💛❤ ለመድፉ ባለቤት ያልተገኘ አቻ ፤ አባተ አባ ይትረፍ አባ ነፍሶ ባልቻ ፤ ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ ፤ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ ። *ለንጉሥ ሚካኤል💚💛❤ ማን በነገረው ለጣሊያን ደርሶ ፤ ሚካኤል መጣ ረመጥ ለብሶ ። *ለራስ መኮንን💚💛❤ ካላጌ አንስቶ ምፅዋ ድረስ ፤ ቃኘው ይሉታል የዚያን ሰው ፈረስ ። *ለፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ💚💛❤ እሱ ያለበት ምንም አይላላ ፤ የረጋው ጎበዝ ሀብቴ አባ መላ ። *ለንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ💚💛❤ አጨደዉ ከመረዉ ወቃው እንደ ገብስ ለወዳጁ ማር ነው ለጠላቱ ርሳስ ፤ የሺመቤት ባል ወልደ ጊዮርጊስ ።
@GergeraTube
@GergeraTube 10 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር። ጤና እና ረጅም እድሜ እምኝልሃለሁ!!
@yonasmoges-lv4nz
@yonasmoges-lv4nz 10 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ሸገሮች ኑሩልን
@DavNho
@DavNho Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል አሁንም የኢትዩጵያ አምላክ ሰላም ፍቅር አንድነት ና የማስተዋል አእምሮ ይስጠን🙏💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jeff.t7778
@jeff.t7778 10 ай бұрын
አጥንታቸዉ ይላልም የጀግኖቹ🙏🙏🙏🙏
@mamawayalew9175
@mamawayalew9175 Ай бұрын
የማያውቅን ከማሳወቅ ባሻገር ይህን ታሪክማ እናውቀዋለን የምንል ብንሆንም እንኳን በእሸቴ አሰፋ አንደበት ሁሉ ነገር አዲስና ጣፋጭ ይሆናል። በጉጉት ይደመጣልም !! አይ መታደል......መፅሀፍን በጆሮ ማንበብ ማለት ነው !!!!!!
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 10 ай бұрын
My favorite Eshete and Sheger, I was waiting for your lovely program. Thank you all!
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 10 ай бұрын
ሁሌም በሰማሁ ጊዜ ሰውነቴን ይነዝረኛል
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 10 ай бұрын
May God bring back those days that we can celebrate Adwa as we want and where we want!😢
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 6 ай бұрын
Those days would never come back. The perfidious Amhara can’t fabricate fictional lies no more.
@ketseladesalegn792
@ketseladesalegn792 3 ай бұрын
I simply pray - May you liberate your soul from hatred, and base your thoughts on existing evidence regarding the unshakable wisdom of Menelik II, and the bravery of the war lords. As a student of the Ethiopian and the horn history, I advise you and others to refer to Italian scholars who engaged in, witnessed and narrated the role of His Majesty, Menelik II.
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 10 ай бұрын
እውነት እውነት ጋዜጠኛ እሼቴ እንደ አድዋ እድሜህን ይርዝመው
@TeddyTheEditor
@TeddyTheEditor 10 ай бұрын
ትረካ ❌ ዜና መዋዕል ✅
@tewadroseyas9698
@tewadroseyas9698 10 ай бұрын
Ehege denke astemari ena akuri tarik new yakerbkelen . Enamesegenalen.
@BelaiHabte-Jesus
@BelaiHabte-Jesus 2 ай бұрын
We love ❤❤❤ Eshete Asefa & Wongelawit ❤❤❤4 ever am amen of Dadio Sheger x Finfine x Addis Ababa. Of Adanech Habebe x Sahle Mariam and Taitu Bitul ❤❤❤❤❤
@epheramzena7280
@epheramzena7280 10 ай бұрын
አምላኬ አንተን ይጠብቅልን
@berhanu72
@berhanu72 9 ай бұрын
የምያኮራና አስተማሪ የሆነ ትረካ ነው :: እግዚአብሔር ይስጥልን ::
@a.k.2052
@a.k.2052 8 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ተራኪ❤
@DavNho
@DavNho Ай бұрын
እሩስየ ለካ ከድሮም ከእኛው ጋር ነበረች❤
@אלהייןאדנה
@אלהייןאדנה 10 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤ ❤❤ eshete
@danieltiruneh4872
@danieltiruneh4872 3 ай бұрын
Thank you Eshete
@abuwamar4310
@abuwamar4310 7 күн бұрын
"ፈሪ ይኑር ቢሻው አተላ መሸከም ይችላል ትክሻው " ደስ የሚል እንጉርጉሮ
@haimanotabera6904
@haimanotabera6904 10 ай бұрын
thanks eshete
@dtsegaye206
@dtsegaye206 10 ай бұрын
Long live Eshetie❤
@mesimesi4541
@mesimesi4541 10 ай бұрын
💚💛❤ እሸቴ ❤
@MelakuTesfaya
@MelakuTesfaya 7 күн бұрын
ዝሮ ዝሮ የዓድዋ ድል ሳይሆን የምሊልክ ስልጣን የመቆየት ድል ነዉ። ምክንያቱ ፣ሁለት ሚሌን ጥይት ብለዉ በትግራይ በኩል ኤርትራ ዓሰብ ቀይባህር ባጣቃላይ ኤርትራ ለጣልያን በዓፋር በኩል ጂቡቲን ተቆርሶ የመሸጥ ስምምነት ነዉ። ጣልያን የፈለጉት ኢትዮጵያ ኮቦ ባህርዋን ርስታዉን መቀማት ነበር ተሳክቶለታል በታርክ ለመጀመርያ ግዜ መረታችኒንም የተሸጠበት ዘመን ነበር ። ለትንታኔው ግን እናመሰግናለን🎉🎉❤🎉❤
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 3 ай бұрын
እሸቴ ድምጽህ ራሡ ክላሢካል ነዉ ሥትነብ የመሣሪያዉ ድምጽ የአነባበህን ለዛ ይሻማዎል እንደኔ ...ክላሢካሉንም አትቀይር ያንተመለያ የሆነችዉን የጥንቷን ተጠቀም
@bmesafint
@bmesafint 4 күн бұрын
Thank you sharing
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
Yes yes 🙌👏😍❤
@YohaneseAbebe
@YohaneseAbebe 3 ай бұрын
Wow nice eshati
@user-hymilex
@user-hymilex 10 ай бұрын
አድዋ!!! እሸቴ አሰፋ ትንታጉ
@teshomekarite5169
@teshomekarite5169 10 ай бұрын
EShete yetrke lesraw yetftre
@tedymaho4924
@tedymaho4924 10 ай бұрын
Long live eshe
@eyobbezwork6591
@eyobbezwork6591 Ай бұрын
ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ❤❤❤
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 2 күн бұрын
የነዛ ጀግኖች ነጭን አሳፋሪ ልጆች ባንዳንድ ቅዥት አስቀጣይ ባንዳዎች በ21ኛው ክፍለዘመን የመክፋፈል አጀንዳ ተልኮቸውን ለማስፈፀም ክሃይማኖት እስክዘር አገሪቱን ህዝቦንም እሳት ላይ ጥደዋታል አሳፋሪ ሁላ ተራኪውና በየማህሉ ባላቸው እውቀት የተነተኑልን እናመስግናለን የተኛህ ትውልድ እግዚአብሔርን ይዘህ ንቃ ::
@getudemisse8111
@getudemisse8111 11 күн бұрын
tebarek
@TeferiFekade
@TeferiFekade 29 күн бұрын
ዛሬ ታዲያ የማንም እበት ዛቂ ቤተ መንግስታት ገብቶ ሃገር ያፈርሳል።
@MekashDestaw-m2y
@MekashDestaw-m2y 20 күн бұрын
Endezih hager bekel tarikochim lay btsera letwldu betam tru menekakat yhonal. Ene bebekule be gash eshete bzu yemaymeshu, yemaynegu kenatochin alfebetalew.endet des yemil andebet new
@ሀሁhahu
@ሀሁhahu 11 күн бұрын
Atenm tarke ayersakem mitakerbachew betam elele miasebele new
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 10 ай бұрын
Amesegenalehu
@EmumariaGech
@EmumariaGech 3 ай бұрын
ብልልህ መሪ ማለት ስሜቱን ተቆጣ ጥሮ ሀላፊነት ለሰጠው ህዝብ እና አገሩ መስዋዕትነት መክፈል እንዳለበት የሚያስተምር ትልቅ አስተማሪ ጭብጥ እና እውነት ያለው ኢትዮጵያዊ ሀብት ነው ብሎ መግለፅ እፈልጋለው፣!!? አመስግናለው እሽቴ እንዲሁም መዓዛ እድሜያችሁን ያርዝምልኝ!!?
@aydasebsibe-rj3ty
@aydasebsibe-rj3ty 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@famiahmadin7500
@famiahmadin7500 Ай бұрын
shageroch wlh yemechach special eshate assefa
@Ethioplus1888
@Ethioplus1888 10 ай бұрын
አንዳንዴ በራሳችን ማፈር አለብን አይል.... ዛሬ በሚንሊክ አደባባይ ግርግር ተፈጠረ የሚለው ወሬ በሺዎች እይታ ያገኛል ...... አርቆ ማሰብ ከእውቀት ጋር ተጣልተናል .....
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 2 ай бұрын
1:08:45 where are we now??
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 10 ай бұрын
ሸገር ሬድዮ #፩
@TeferiFekade
@TeferiFekade 28 күн бұрын
የማንም ሊጥ አፍ አሁን አደዋ ለአማራ. ምኑ ነው ይላል።
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 3 ай бұрын
ሚኒሊክ ይችላል ሆደ ሰፊ ነበር ድሉ በሱ ብቃትነዉ የተገኘዉ
@MkruGatawn
@MkruGatawn 9 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እኔ በጣምነዉ እምወድህ የማደቅህእኔ ማዳመጥየጀመርኩት አልካትራዝ እስርቤት ኦሳማ ቶማስ ሳካራጋዳፋ የመስከርም አዱጥቃት
@Hana-nk5lb
@Hana-nk5lb 10 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
@bantayehuyirga1791
@bantayehuyirga1791 10 ай бұрын
Hule Demekene ena Tekebrene Yemenorebete Gedele Bihonem Ahune Yalenew Tewelede wagawe eyegebane ayemeseleneme. deregetachene Tarike Yelelew Tewelede Enemeselalen .Enqane Le 128tegna Adwa Dele Beale Aderesachehu
@mikemelesse3372
@mikemelesse3372 10 ай бұрын
ምንሊክ:ወጣሀይቱ:የምድራዊ:ንጉሥ:ብቻ:ሳይሆን:ከእግዚአብሔር:በታች:የስማይም:ንጉሥ:ነው::
@HMGREENCITY7374
@HMGREENCITY7374 8 ай бұрын
አቦእድሜይሥጥህጋሽእሸቴ
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 10 ай бұрын
Enqwan aderesachehu
@SisayGebrekidan
@SisayGebrekidan 3 ай бұрын
What's about African General Alula AbaNega???
@SisayGebrekidan
@SisayGebrekidan 3 ай бұрын
AFRICAN GENERAL ALULA ABA NEGA.
@tedamy1698
@tedamy1698 10 ай бұрын
አድዋ ዛሬ ማት አደዋ ትናንት፣ መቼ ተነሱና የወዳደቁት!
@EsubalewAraya
@EsubalewAraya 3 ай бұрын
እሸቴ፣አሰፋ፣መቆያ፣ያላንተ፣ባዶ፡ሰጋ፡ነዉ።ጤና፡ብቻ፡እመኝልሀለዉ፡
@KenfelchoKati
@KenfelchoKati 3 ай бұрын
እውቀት ከሚያምር ድምፅ ጋር
@Fale-kl5yd
@Fale-kl5yd 9 ай бұрын
Eshe kebalefew samint behuala telekual maletm sile adwa keteserawbehuala?
@liyutesfaye2882
@liyutesfaye2882 10 ай бұрын
በዱር በገደሉ ወድቃችሁ ነፃነትን ያጎናፀፋችሁን አባቶቻችን እናቶቻችን እናመሰግናለን።እናመሰግናለን
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuleAmare-v7v
@MuleAmare-v7v 2 ай бұрын
ልክ ቦታው ላይ ያለችሁ ነው የምትመስሉት
@Mekoyamedia761
@Mekoyamedia761 10 ай бұрын
ሸገር ፎረቨር!!!! ድምፅ ሱስ ይሆናል?!!!!በእሸቴ ተልከፍኩ
@Abel-g3u
@Abel-g3u Ай бұрын
አድዋ ጣልያንን ሳይሆን ኤርትራውያን ነው የገደላችሁት የቆረጣችሁት:: ከ 100 ዓመታት በሃላ የኣያቶቻችን ደም 1.5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን በመግደል በመቁረጥ በእጥፍ ተበቅለናል:: ኤርትራ ለዘላለም ትኑር💪💪💪💪
@Oromtichaxabbo1
@Oromtichaxabbo1 10 күн бұрын
እናንተ በጎች ዛሬም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የአድዋ ድል ባለቤትነት አይዋትላችሁም እንዴ?????
@abrahafitwi1910
@abrahafitwi1910 9 ай бұрын
የት ኣለ ከ'800 በልይ የኣያቶታችን የተቆረጠው የቀኘ አጅ አና የግራ አግር።ቅሪቱን ሰብስበን ለታሪክ ሃውልት ልንሰራላቸው አንፈልጋለን።ይህን ኣሳፋሪ ድርጊት ለኣፍሪቃውያን አና ለዓለም ህዝብ ልናሳውቃቸው አንፈልገዋለን።
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 9 ай бұрын
😂😂😂
@abrahafitwi1910
@abrahafitwi1910 9 ай бұрын
ወንዝ አያሳሳቀ ይወስዳል
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 9 ай бұрын
😂😂😂lij athun mejemria semaw keza lyalochnem adamtse
@AmonHumera
@AmonHumera Ай бұрын
የታሪክ ዘራፊዎች ሚኒሊክ እዚ ላይ ምን እያደረገ ነው በትግራይ ላይጭምሕባእ ሚኒሊክ ሚባል ቦታ ኣለ ትርጉም ደግሞ የሚኒሊክ መደበቅያ ማለት ነው እና ሚኒሊክ እዚ ታሪክ ላይ ምንም የለዉም ታሪኩ የኣሉላ ኣባነጋ እና የትግራይ ህዝብ ነው
@TeferiFekade
@TeferiFekade 28 күн бұрын
ምን ይላል ይሄ መሬቱን ስለማያውቁት ነው የተሸነፉት የሚለው። ሌላውን አፍሪካ ያሸነፉት መሬቱን ከሃገራቸው ነው እንዴ ያመጡት።
@aematz-youTube
@aematz-youTube 10 ай бұрын
Adwa Memorial Museum As if the Statue of Menilik in Addis Ababa is not enough insult to the Oromos, Abiy Ahmed has erected another crying Post for Amhara expansionists. Shame on you Abiy Ahmed the Poster boy for ignorant and arrogant Amhara settlers. በአዲስ አበባ የሚገኘው የሚኒሊክ ሃውልት ለኦሮሞዎች በቂ ስድብ እንዳልሆነ፣ አብይ አህመድ ለአማራ ተስፋፊዎች ሌላ የማልቀሻና የማላዘኛ አዳራሻ ሰራላቸው:: አሳፋሪውና ባንዳው አብይ አህመድ ለኦሮሞ መንፈስ የክፉዎች ሁሉ ተምሳሌት ነው:: አብይ አህመድ ኦሮሚያ ውስጥ ለሰፈሩት የምኒልክ ትርፍራፊዎች ዳግመኛ ፈር ቀዳጅ የዘመናችን ነፍጠኛ ነው:: የትምክተኞችን ስር ለመንቀልና በሰላም ለመኖር የኦሮሞ ህዝብ ይህወቱን እየገበረ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአብይ አህመድ ትንሽና ክፉ ጭንቅላት ያመነጨው ተንኮል የነፍጠኛን ሌላ ማስታወሻ ግንብ መገንባት ነው:: ዝቅ ሲል የአሽከርነት ስነልቦና አእምሮውን የሞላው አብይ አህመድ ከፍ ሲል ደግሞ ንጉስ የመሆን ቅዠት ያናወዘው ትንሽ ሰው ዛሬ አንድ ቁጥር የኦሮሞ ጠላት ሆኗል:: ይህ ሰው የታሪክ ጨለምተኛ የብሄር ብሄረሰቦች እሾህ ሆኖ የሚኮሰኩስ ባህርይን የተላበሰ እስስት ነው:: ምኒልክ ስፍራው አንኮበር እንጂ አአ አይደለም:: የአድዋ ድል ደግሞ መገንባት ያለበት ፍልሚያ የተደረገበት የገበሬዎች ደም በፈሰሰበት በአድዋ ተራሮች አካባቢ ነው:: አብይ አህመድና ነፍጠኛ ዘመዶቹ የታሪክ ሌቦች ስለሆኑ ነው አአ የተመረጠው:: ለሀገሩ ህይወቱን የሰጠው አፄ ዮሀንስ እያለ ለጣሊያን ኤርትራን ሽጦ መሳሪያ ለተቀበለው ባንዳ ምኒልክ ማሽቃበጥ የባንዳዎች ተግባር በመሆኑ ጊዜው ሲመጣ ለፍርድ ትቀርባላችሁ ታሪክም ይስተካከላል:: ጅቡቲን ለፈረንሳይ በመሳሪያ የለወጠው ምኒልክ መሆኑን ዘነጋችሁት? አሉላ አባ ነጋ ጣሊያንን ዶጋሌ ላይ ማሸነፉ ተደብቆ 3 ሰአት ተኩል ለፈጀ የአድዋ ጦርነት ማሸርገድ ታሪክን በአድር ባይነት መንፈስ ማቅለም ነው:: ግብፅን ሶስት ጊዜ ያሸነፈው ማነው? ተስፋፊውና ጉረኛው አማራ አይደለም:: የትግራይ ጀግኖች ናቸው:: ፋኖ ጀግና ከሆነ ለምን ሱዳን ቀጥቅጦ ሲያባርረው መሬቱን ጥሎ ጠፋ? አሁን አብይ አህመድ የሚያጭበረብርበትን የባህር በር ይገባናል ጥያቄ ከውጭ ወራሪዎች ጋር ሲፋለሙ የነበሩት ግን የትግራይ አርበኞች ነበሩ:: አብይ እህመድ ባንዳ በመሆኑ ባንዳውን ምኒልክን መርጦ ለፕሮፓጋንዳው መጠቀሚያ ማድረጉ አይገርምም!!
@DanielCheckol
@DanielCheckol 10 ай бұрын
ታሪክ የሌለህ ሰደተኛ ወራሪ ጋላ
@isayasyeneneh5370
@isayasyeneneh5370 2 ай бұрын
Believe me from now on Amhara will rule you the next 1000 years just wait it is a matter of time be ready for that ,by the way you are so ignorant and arrogant who knows nothing soon you will be amazed. Fesam
@isayasyeneneh5370
@isayasyeneneh5370 2 ай бұрын
Starved agame get lost you are a losser we already broke down your spinal cord,
@isayasyeneneh5370
@isayasyeneneh5370 2 ай бұрын
After 60 years struggle agame land is starved land ,shame on you
@isayasyeneneh5370
@isayasyeneneh5370 2 ай бұрын
Starved agame cry as usual, you have inferiority complex that can't be repaired.
@mikyaslove
@mikyaslove 10 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ አንተ የተለየህ ነሀ
@HappyCardinal-ee3py
@HappyCardinal-ee3py 10 ай бұрын
This is biased. Yihe tiklegna ye Adwa tarik aydelem atse minilik tilk nigus neber esun yibelt lemanges tarik mazabat ayasfelgm. Ras Alula ke manin belay tarik sertual
@thanksgod8398
@thanksgod8398 10 ай бұрын
😂😂😂 all history for Tigray Alula menilik do nothing
@nebiteame2794
@nebiteame2794 10 ай бұрын
የ ታሪኽ መዛባት ችሎታህ ከፍ ያለ ነው ፡ ዓድዋ ትግራይ ብቻ ናቸው የታዋጉ ፡ ምሊሊክ ዋሻ ተደብቆ ነው ያሳለፈው ። በዛላይ ደሞ የኣማራ የበላይነት በዛበት ዉሸቱ ላህይ ። ለትውልዱ ሃቂ ና ሃቂ ነው ማስፈልገው ።
@ኢትአአ
@ኢትአአ 10 ай бұрын
ይህንን ከመፃፍህ/ ሽ በፊት የታሪክ መፃህፍትን ማንበብ ይገባል፣ የማንኛችንም የበላይነት የለበትም የአንድነት መገለጫ ነው፣ እምዬ ምኒልክ ትዕግሥታቸው አሰተዋይነታቸው ሁሉንም አንድ የማደረግና የጠላት የጣልያንን ሸር እና ሴራ መሣሪያ እስከሚያገኙ ጠብቀው ሁሉም በአንድነት በአንድ ቀን የተጠናቀቀ ጦርነት በዓለም የሌለ በሀገራችን በእማማ ኢትዮጵያ በእምዬ ምኒልክና በሁሉም ጦረኞቻችን አባቶቻችን በድል ተጠናቅቋል። ይህንን እንኳን በደንብ ቢያዳምጡት የረዱታል። ለማንኛውም እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው💚💛❤️
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 10 ай бұрын
ሸገር ሬድዮ #፩
@Hana-nk5lb
@Hana-nk5lb 10 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
@ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
@ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ 10 ай бұрын
❤❤❤
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Ethio-Indian
@Ethio-Indian 3 ай бұрын
🎉❤❤
@Hana-nk5lb
@Hana-nk5lb 10 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
@Hana-nk5lb
@Hana-nk5lb 10 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
@merondebele4217
@merondebele4217 10 ай бұрын
❤❤❤
@Selamkiki
@Selamkiki 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Helenmengistu-d4v
@Helenmengistu-d4v Ай бұрын
❤❤❤❤
@TsehaiBerhanu
@TsehaiBerhanu 23 күн бұрын
❤❤❤❤
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН