ድምፃዊ ሀይለእየሱስ ፈይሳ (ፍቅር ተወደደ) ና ወላጅ አባቱ በርሲሳ ፈይሳ ጅልቻ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 272,274

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

ድምፃዊ ሀይለእየሱስ ፈይሳ (ፍቅር ተወደደ) ና ወላጅ አባቱ በርሲሳ ፈይሳ ጅልቻ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 472
@nazrawittsegaye6505
@nazrawittsegaye6505 3 жыл бұрын
መምህር ፈይሳ ሳይንስ አስተምረውኛል...good to see u teach
@hikesaeed4791
@hikesaeed4791 3 жыл бұрын
Yet zerey newu?
@nazrawittsegaye6505
@nazrawittsegaye6505 3 жыл бұрын
@@hikesaeed4791 awo
@sebahamar3670
@sebahamar3670 3 жыл бұрын
btame nbre emwdachwe
@hanahailu9597
@hanahailu9597 3 жыл бұрын
Biology yastemrun nbr enenm ... yimtun nbr mert astmari nbru
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ሀይልዬ አባትህን ፈጣሪ ያኑርልህ ደስ የሚሉ አባት !❤😍
@fitsumemeshaw4054
@fitsumemeshaw4054 3 жыл бұрын
Anchineme yanuresh yena merete
@sofiaduguma6362
@sofiaduguma6362 3 жыл бұрын
@@fitsumemeshaw4054 Was yWas eYsUUUUyu
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 3 жыл бұрын
የተባረከ ልጅ ሰጦታል
@kassahuntsegaye4383
@kassahuntsegaye4383 3 жыл бұрын
1nga yewonze leji##
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
ውይ አባባ ደስ ሲሉ አንደበታቸው ሲጣፍጥ እረጅም እድሜ ይስጦት
@user-gj7or8vp4t
@user-gj7or8vp4t 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድፕርግአበርታችኛ
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@kiyagosa3244
@kiyagosa3244 3 жыл бұрын
እፊ አይ ታድለክ አባትህ ደስስሉ ረጅም እድሜ ከጤና ገር እመኝላወለሁ
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qnavhpVugZmWftE
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
❤❤ይህንን የመሰለ በፍቅር በስርአት የታነፀ ልጅ ወልደው አሳድገው ለአገርም ለኛም ስላበረከቱ ክብር ይገባዋታል አባቴ። እረዠም እድሜ አባቴ ። ቤተሰብ ነው አገር የሚገነባው የሚባለው እርሷና መሰሎቹ አርአያ ናቹ። 👏👏👏
@bena3871
@bena3871 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ አባቶቻችንን ጠብቅልኝ ❤አባቴ ጀግናዬ
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 kzbin.info/www/bejne/h4TJYoKVrdR3qJo
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 жыл бұрын
አሜን
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
Amen Enem Abaten betam naw yemiwedew Fetare yitebiqachew Yewahu Abate🙏
@bena3871
@bena3871 3 жыл бұрын
@@truthteller9493 amennnnn
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qnavhpVugZmWftE
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶች ለመምህራን ልዩ ክብር አለኝ🙏
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 3 жыл бұрын
ዝም ብለህ እንቶ ፈንቱ ከምታቀርብ እንደዚህ ቁምነገረኛ እና አስተማሪ የሆኑ ሠዎችን አቅርብልን::
@user-po9gv2wy9v
@user-po9gv2wy9v 3 жыл бұрын
አስተማሪ እና ወላጅ ከሆኑ ትልቅ ሰውዬ በላይ ቁምነገር አለን?
@makdasmakdous6642
@makdasmakdous6642 3 жыл бұрын
Lik.neh bicha yachin saron endayakerbat ehe melata
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
እኮ ኮልኮሌ የሴት አርቲስቶች ይሰበስባል
@hayuwelloyewa3812
@hayuwelloyewa3812 3 жыл бұрын
ያ አላህ ጋሽ ፈይሳ በስንት አመቴ አየህዎት እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ሀይልዬ አተን ሣይ ታምራት ደስታን አሰታውሣለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ክብር ለአባቶች
@user-jo7st8os3n
@user-jo7st8os3n 3 жыл бұрын
ልክ ብላሻን እኔም ምንግዜም አስበዋለሁ ታምራትን
@user-og1uy9jq3d
@user-og1uy9jq3d 3 жыл бұрын
እኔም ከዛ በኃላም ነው በደንብ ያወኩት ያከበርኩት ምርጥ ስብእና ያለው ልጅ ነው ሃይለየሱስ ፈይሳ አባትየውም እግዚአብሔር ይድሜና ጤና ይስጥለት
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ታሜን ያስታውሰኛል 🥰🥰እድሜና ጤና ይስጣቸው አባትህን ሀይሌፓዬ🥰 🙏
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
በጣም ነው ስሜቴን የሚነካው ስለ አባት አንተ ሰማይ የሚለው ዘፈን እና በርሲሳ የሚለው ምክኒያቲም የኔም አባት የከፈለውን ዋጋ ባንተ ዘፈን ውስጥ አየሁት በነገራችን ላይ የኔም አባት አስተማሪ ነው። እስካሁን ስሰማው አለቅሳለው ያለሁት ስደት ነውና።💟 እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለአባቴና ለእናቴ ለመላው ቤተሰቤ።
@weynitesma2560
@weynitesma2560 3 жыл бұрын
ሀዬልዬ ድንቅ አርቲስት ነህ ለአባትህ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘን አንተም በርታ
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
ሀይለየሱስ ስወድህ ረጅም እድሜ ለአባትህ🙏💝
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ግለሰብ ነው ሀይልዬ እኖድሃለን በርታልን !! ሙዚቃህን በጣም ወድጄዋለሁ ለብዙ ጊዜም ደጋግሜ አድምጬዋለሁ!!
@bereket19
@bereket19 3 жыл бұрын
ምርጥ አባቶች እድሜአቸው ይርዘም
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 3 жыл бұрын
ሀይልዬ ስብናው ስራው እሚደንቅ ነበር ዛሬ ሚስጥሩ ተገለጠ አስተዳደጉ ነበር ክብር ለአባባ ፈይሳ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@wer1715
@wer1715 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ አባት ና ልጅ, ጋሼ እድሜ ይስጦት !!
@harertube4637
@harertube4637 3 жыл бұрын
ፍቅር ይብዛ ሀይለየሱስ ክብረት ይስጥልን ታወራላችሁ
@amengola3200
@amengola3200 3 жыл бұрын
ቲቸር ፈይሳ አስተምረውኛል ዘርዓይ ደረስ ት/ት። ዛሬ ስላየዎት በጣም ደስ ብሎኛል። በተለይ ሰማያዊ ዱላቸውን መቼም አረሳውም ።እንኳንም በዛ ዱላ ቀጠቀጡኝ ም/ም ዛሬ ጠቅሞኛልና። ዱላቸው እንዴት እንደጠቀመኝ ለማየት ከፈለጋቹ ዩቱብ ቻናሌ ላይ አይታቹ ፍረዱኝ እስቲ ቲቸርዬን የሚወድ በላይክ አንበሽብሹን
@hikesaeed4791
@hikesaeed4791 3 жыл бұрын
Eniam kkk
@hikesaeed4791
@hikesaeed4791 3 жыл бұрын
Dulawunem bedeneb asetawusalehu
@elyasteklu6384
@elyasteklu6384 3 жыл бұрын
አማን ደስ ሰል እረጀም እድሜ ለመምህራችን ፈይሳ 🤲❤
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
ሰነፍ ተማሪ ነበርክ🙈😂😂😂
@sebahamar3670
@sebahamar3670 3 жыл бұрын
😍🤣
@dhdhdjhdhdi7091
@dhdhdjhdhdi7091 3 жыл бұрын
አባትና ልጅ በጣም ደስ ዪላሉ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም እረጂም እድሜ ጤና ፀጋ ሰላም ፍቅር ከነሙሉ ቤተሰባቸዉ ታብዛላቸው ትጠብቃቸው አሚን አሚን አሚን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ሽበታቸው ሲያምር እድሜ ይስጦት
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 kzbin.info/www/bejne/h4TJYoKVrdR3qJo
@harertube4637
@harertube4637 3 жыл бұрын
ሻሎም ቤተሰብ እንሁን እመለሳለሁ
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ሀይለየሱስየ ስወድህ እረጅም እድሜ ላባትህ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Me to.
@abebegelaw8198
@abebegelaw8198 3 жыл бұрын
ገና ፕሮጋራሙን ሳላይ ነዉ አባቱንም ከልቤ የተቀበልኳቸዉ ምክንያቱም ሀይለየሱስ ከዘር የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዘፈኖቹ ፍቅርን ትህትናን ያስተማረንን ድንቅ ልጅን ያሳደጉት እሳቸዉም ንፁህ ቢሆኑ ነዉ። እግዚአብሔር ይጠብቆት አባባ.. ሀይልሻ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን እወድሀለዉ ወንድሜ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Malet?? Tish wusha Oromo mehon zeregnaa miyasbil kehone awo zeregnaa nachew Fara 🤮🤮😒😒😒
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Malet?? Tish wusha Oromo mehon zeregnaa miyasbil kehone awo zeregnaa nachew Fara 🤮🤮😒😒😒
@ermiastefe3188
@ermiastefe3188 3 жыл бұрын
ፍቅር ተወደደ የሚለው ዘፈኑ ደስ ሲል
@Ethiopian398
@Ethiopian398 3 жыл бұрын
መምህር ፈይሳ የተስፋነሽ አባት በጣም የምወዳት ጎደኛ ነበረች የእርሶ ልጅ አሁን የት እንዳለች አላውቅም ግን ስላየዋቹ ደስ አለኝ ብዙ አስታወሰኝ ሀይስኩል
@abrahamalemayehu3516
@abrahamalemayehu3516 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ❤🙏🔥ሀይልዬ❤🙏🔥የአባታችንን ረጅም እድሜ ያድልልን ❤🔥
@bircruz555
@bircruz555 3 жыл бұрын
First time to watch this show. I love Haile Iyesus Feyisa. I listen to his songs frequently. A great artist. A nobleman for a father!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ዋው የዘፈኞችህ ግጥሞች የሚገርሙ መልእክት አሰተላላፌ ናቸው ። ከመሰረትህ በእንደዚህ አይነት መልካም ቤተሰብ ታንፀህ ስላደክ ነው። አንድናቄህ ነኝ ሀይሊ
@mesfnekassa2058
@mesfnekassa2058 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚ አባት በተለይ ሰለ ህይወት አጋሮ ሰለትዳር የገለፁበትና የተመኑለት 🙏🙏🙏 ፈጣሪ አምላክ የሁላችንንም አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!!!
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z 2 жыл бұрын
ማንነቱን የማይርሳ ስው ደሥ ይለኛል መልካም አባት እድሜ ይሥጥወት
@getachewbekele8948
@getachewbekele8948 2 жыл бұрын
Thankyou,Mr Feyssa for your service,sir and wish you a happy long life.Haile you have an incredible father.
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላሉ "ጥሩ ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል"😘💚💛❤
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና አባታችን ደስስሲሉ ክብር ለመምሕራን ሐገር መሪውን ሁሉን ያፈሩ ናቸው ትልቅ ክብር ለመምሕራን
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ ማህሌት
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እና ሙሉ ጤንነትን ያድልልን!!
@weynitesma2560
@weynitesma2560 3 жыл бұрын
ሀይለየሱስ በጣም እናደንቅሀለን እሰካሁንድረስ ፍቅር ተወደደ የሚለውን ሙዚቃ እንኳን እኛ ልጄ ሶስት አመቱ ነው አልመስልአለኝ የሚለውን ቃል አልምሳሌ እያለ ሲዘፍን ነው የሚውለው እና የሚያስቀን እኛም በጣም ወደነዋል ሌሎቹም ስራዎችሀን እናዳምጣለን
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልክ ለ አባትክ በህይወት ለሌሉት አባቶቻችን ነፋሳቸውን ይማረው አባቢ ሁሌም ትናፋቀኛለክ አለመኖርክን እኮ አላምንም በልቤ ትኖራለክ
@misrakamare1634
@misrakamare1634 3 жыл бұрын
ከጨዋ አባት የተገኘ ጨዋ ልጅ! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ግን የሚያናድደው አስተማሪዎች የልፋታቸው ዋጋ ያህል አያገኙም ደመወዝ ወፍ የለም
@user-gm9gf3zy6i
@user-gm9gf3zy6i 3 жыл бұрын
ደመወዙ ተማሪዎቹ
@user-iu9zf6ec1v
@user-iu9zf6ec1v 3 жыл бұрын
አስተማሪና ሻማ አንድ ናቸው
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 3 жыл бұрын
አርዓያ መሆን የሚችሉ ቤተሰቦችን ማቅረብህ የሚበረታታ ነው።
@mahletsb2741
@mahletsb2741 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥዎ! ....ሀይልዬ አድናቂህ ነኝ...ስራዎችህ ደስ ይላሉ። ብዙ እንጠብቃለን።
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
beautiful soul and spirit I love your father you both absolutely great and respectful family God bless you all family 🙏♥️
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 3 жыл бұрын
ሀይልዬ በጣም የተረጋጋህና ጨዋ ለሌሎች አርአያ የምትሆን ወጣት ጎበዝ ሙዚቀኛ ነህ በርታልን አባትህንም ረጅም እድሜ ይስጥልን
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 жыл бұрын
ወይ ሀይልዬ በጣም የምወደውና የማደንቀው ዘፋኝ አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@selamteshome9303
@selamteshome9303 3 жыл бұрын
ሀይልዬ በጣም አድናቂህ ነኝ long live for all Fathers
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
ዋው ደስስ ስሉ ክብር ለመምህራን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት
@KilinikaIlkaanii
@KilinikaIlkaanii 3 жыл бұрын
Gr8 father with his son.love both of you‼️
@endashawalayu8427
@endashawalayu8427 3 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ጥሩ አማርኛ ነው እምትናገረው ሌሎች ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው። አማረኛ ይሁን እንግሊዘኛ
@alemledete2748
@alemledete2748 3 жыл бұрын
ሃይለ ኢየሱስ አንተ የእግዚአብሔር በረከት እላይህ ላይ አለ ጠብቀው እንዳትዘናጋ። በምትሰራው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን ክፊትህ አድርግ። እኔና ቤተሰቤ በጣም ነው የምንውድህ። ኢትዮጵያም ትወድሀለች አሁንም ተባረክ።
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
እንዴት እድማደንቅህ ሀይለየሱስ ደግሞ ምርጥ አባት አሉህ እረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልህ የመምህር ልጂ ሀገር ወዳድ ታሪኩን አዋቂ ነው ዘፈኖቹ ሁሉ ለዛ ያላቸው ለዚህነው
@yasminomar5800
@yasminomar5800 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አባት ውይ ሀይልዬ we love u እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ🙏❤❤
@elyasteklu6384
@elyasteklu6384 3 жыл бұрын
መምህር በረጀም ጊዜ ሰላይወት ደስ ብሎኛል ከደ/ዘመች ዙርያ ደረሰ ተማሪ ነኝ እረጀም እድሜ እመኝለው
@hayutaha993
@hayutaha993 3 жыл бұрын
ሐይልዬ እጅግ በጣም የምወደው ምርጥ የማደንቀው ድምፃዊ ነው ስራዎቹ ሁሉ የሚወደድ ነው እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ያድልልኝ😍😍🙏
@user-og1uy9jq3d
@user-og1uy9jq3d 3 жыл бұрын
ሃይለየሱስ ፈይሳ በጣም ነው ማከብርህ ላባትህ ያለህ ነገር ከቃል በላይነው አግቼክ አድናቆቴን ገልፅልካለው ብዬ ተስፉ አረጋለው ተባረክ አቦ ጋሽ ፈይሳም እድሜና ጤና ይስጥልኝ !ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 3 жыл бұрын
Hailen በጣም ነው የምወዳው።እና ዛሬ ያን ውብ አባትም ስላየሁት ደስስ ብሎኛል። ሸጋ አባት ሸጋ ልጅ! እግዜር ይባርካችሁ።
@gullilateshetu379
@gullilateshetu379 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላሉ።እድሜና ጤና ይሥጣቸው መምህር(Barsisaa Fayyisaa)።ሀይለየሡሥ የጎጃም አምባሣደር ነው።የሚገርም ለዛና ጣዕም !አናመሠግናለን!!!
@user-pr9vv6sr7j
@user-pr9vv6sr7j 3 жыл бұрын
ዋው ሀይለ እየሱስበጣም የምወደው እና የማደንቀው እረጅም እድሜ እስካባትህ♥
@addgtffgdv3805
@addgtffgdv3805 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባቶች
@nesanetdereje8050
@nesanetdereje8050 3 жыл бұрын
ሀይልዬ ስወድህ ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ ለአባትህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ ላንተም የኔ ውድ😍😍😘😘😘
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ሀይልዬ ኣድናቂህ ነኝ😍😊😊ኣባባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏
@user-nz4wv3uu6q
@user-nz4wv3uu6q 4 ай бұрын
የምወድ እና የምያክብረው ድምጸዊ ነው 🙏🏽🇪🇹💪🏽🫡
@michielyemane6983
@michielyemane6983 3 жыл бұрын
Ohh good to see you my teacher ..teacher feyissa long live 😊🙌🏽🙏🏽
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 3 жыл бұрын
"አንድ እንጀራ እራቴ ተቀመጭ በቁና ማታ እበላሻለው እራቤ ሲጠና እራቴን ከበላው ደጄን ከዘጋሁ ምን እፈልጋለው ሰላም ካገኘሁ" ሚለውን የግጥም ፓርት በጣም እወደዋለው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዋው አባት ልጅ ቲቸር ክብር አለኝ ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@onelove6356
@onelove6356 2 жыл бұрын
አንተ ሰማይ የሚለውን ዘፈን አውቀዋለሁ እጅግ በጣም ልብ ይነካል!! በርሲሳን ደሞ አየዋለሁ። በጣም ደስ ትላላችሁ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
ደስ የምሉ ኢትዮጵያዊ አባት ክብር ለእናንተ የማንነታችን መገለጫ ለሆናችሁ መልካም አባቶች ሁሉ
@habe9314
@habe9314 3 жыл бұрын
Wow ,big big respect to Haileyesus, his father and Teachers.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
🛑🛑 አትንኳት ጎጆየን እንዲሁ ዘማለች ትልቁን አዳራሸ ይዛው ትወድቃለች,,,, 🛑 አትንኳን ቤተክርስቲያንን ኢትዮጵያን ይዛ ትወድቃለች ነው መልእክቱ ። እጃቹን ሰብሰቡ
@Miko_Hanamori
@Miko_Hanamori 2 жыл бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ እግዛብሄር እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት የድሮ ሰውና የድሮቃ መከበር አለበት የኛ ቅርፆች ናቹህ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Hayleyesuse Feyesa for me from the young generation second stage he have . My number one is little Telahun second Hayleyesuse Feyesa. I know him well in Washington DC when he play Lucy restaurant. He is huge singer, I don't know how his name is not huge like his work. Good to see you Hayleyesuse dearly.
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር umrii dheeraa jaalala faana barsiisaa Fayyisaa🙏🙏🙏
@eikfissverige8658
@eikfissverige8658 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት። ሃይለየሱስ እኔም ቤተሰቦቼም በጣም የምናደንቀው ዘፋኝ።
@aynalembehaylu7699
@aynalembehaylu7699 3 жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜና ጤና ለአባትህ እና ለአንተ ይስጥልኝ
@Amy-cu5vw
@Amy-cu5vw 3 жыл бұрын
ጣፋጭ አባት እግዚአብሔር ረጃጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
አባት እና ልጅ መሽአላህ
@Fwavey
@Fwavey 3 жыл бұрын
Beautiful family be blessed from Eritrea 🇪🇷
@Emu-tube
@Emu-tube 3 жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለአባትህ የመምህረ ደመዝ ግን በጣም ያነሰ ነው የለፉበትን አያገኙም በጣም ያሳዝናሉ ስንቱን ባለ ሞያ የሚፈሩት መምህሮች ናቸው
@eldansweettuby8318
@eldansweettuby8318 3 жыл бұрын
ወይኔ ቲቸርዬ ሰላየሁት በጣም ደሰ ብሎኛል ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤና ይሰጡት 😘😘😘😘
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ... ለመምህሮች ግን ትልቅ ነገር መስራት አለብን
@blenyilma8070
@blenyilma8070 3 жыл бұрын
ክብር ለመምህራኖች
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
ሀናን ታሪክ በ ካርቱን አኒሜሽን ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 kzbin.info/www/bejne/h4TJYoKVrdR3qJo
@alfa9968
@alfa9968 3 жыл бұрын
ሀይለእየሱስ ጥሩ ዘፋኝ ነህ ለአባትህ እድሜ ይስጥልህ
@yibeltaldessie1515
@yibeltaldessie1515 3 жыл бұрын
# wowwwwwww seyefish # i was eager to hear tyhe interview with##Halisha!!!!!! Thanks!!!!!!!!
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
Thanks .beautiful family. I like Feyissa name . H/yesuss is great singer .
@rahelbezabeh8733
@rahelbezabeh8733 3 жыл бұрын
ውይ ኢሄን ልጅ ስወደው ድምፁ በጣም ያምራል
@nesanetdereje8050
@nesanetdereje8050 3 жыл бұрын
በጣም የእውነት ነው የምወደው
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 3 жыл бұрын
አባቱን ያከበረ ይከበራል። እግዚአብሔር ያክብርህ።❤❤❤❤
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@user-zn7go8nu7w
@user-zn7go8nu7w 3 жыл бұрын
ሁሌ ስለናት ይወራል አባት ትልቅ ነው ክብረ ለአባቶች በዚህ እድሜ ያንተን ስራ ማየታቸው እድለኛ ነህ።
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እረጂም እድሜ ይስጠዎት አባቴ 🙏
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
መምህር ፈይሳ ዘመንዎ ይባረክ 😍👌
@dagiadu7641
@dagiadu7641 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ለአባትህ 😍😍
@yibeyibe389
@yibeyibe389 3 жыл бұрын
ሀይለየሱስ ፈይሳ ምርጥ አርቲስት ሥራው ሁሌም የማይሰለች :ጋሽ ፈይሳ ዕድሜና ጤና ይስጧት ::
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ደስ የሚሉ አባት ናቸው
@azebabebe5822
@azebabebe5822 3 жыл бұрын
ሀይልዬ እርግት ያልክ ነህ ስወድህ ረጅም ዕድሜ ለአባትህ
@madetube4356
@madetube4356 3 жыл бұрын
Uuuuuffffff mashallah siwedachu demo dr abiyn yiwedalu yene abat abat ina lij weddd ❤🙏🇪🇹❤
@sahra4091
@sahra4091 3 жыл бұрын
Yaa Oboo Fayisaa hiradhuu, RAABII haa sijalatu.
@hananmifta2568
@hananmifta2568 3 жыл бұрын
ቲቸርዬ በጣም ደስ የሚሉ ነበሩ አስተምረውኛል
@mastena4657
@mastena4657 3 жыл бұрын
ወይኔ እዴት ደስ ይላል ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏
@menasultan1902
@menasultan1902 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና አባት ነው ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤ 🇪🇹
@NT-ww6hq
@NT-ww6hq 3 жыл бұрын
ሀይልየ ደስ የሚል አባት አለህ ታድለህ
@hailem9116
@hailem9116 3 жыл бұрын
amazing father may God bless you.
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለአባትና ልጅ ይስጣችሁ።
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
የፓሪስ ኦሊምፒክ ልዑክ ሽኝት
5:10
Fana Television
Рет қаралды 90
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 13 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,4 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 6 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31