ድምፃዊት መቅደስ ግርማ - በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ዝግጅት 2013 # ፋና ላምሮት

  Рет қаралды 491,939

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጂ ናት ማበረታታት አለብን መቅዲየ በርችልን ከዚህ በላይ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ
@kiyasolomon8764
@kiyasolomon8764 4 жыл бұрын
ዳኞች በተለይ አቤል ይህችን ልጅ ወደ ሃገር ቤት ስለመለሳችኋት አለማመስገን ንፉግነት ነው።በርቺ አሪፍ ድምፃዊ ነሽ
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ከነአለባበስሽ ዋዉዉዉዉ ልዩዩዩዩ ድምፅ ጀግኒት ደስስ ስትይ ሀገራችንን አስናፈቅሽን 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾✅✅✅✅ መቅዲዲ አንደኛ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
መድረክ አያያዝ 1ኛ ነሽ እኳን ደስ አለሽ መቅዲዬ እንኳን ደስ አላችሁ የናዝሬት ልጆች አቤልግን ገደል ግባ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 жыл бұрын
ዎው ኧረ በጣም ነው የተመቸቺኝ♥♥♥✔ግርግሩ አልገባኝም ኧረ ያገሬ ሰው ጤነኛ እንሁን በጣም ያቅለሸልሻል ሁሉንም የዘር ጦርነት?
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 4 жыл бұрын
እኔ ምንም አልከፋኝም 1ኛ በመዉጣቶ በዛሬዉ በልጠሻቸዋል በቃ በርች ማሬ 👏👏👏👏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mogostadese261
@mogostadese261 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እኔ ምንም አልልሽም እወድሻለሁ
@nasirhabeshawi9674
@nasirhabeshawi9674 3 жыл бұрын
ከመድረክ አየያዝ እስከ ድምጸ ቅላፄ አወራረድና ከፍ አደራረግ እንቅስቃሴሽ ሙሉ ለሙሉ እሚወጣለት እሚጣል እሚነሳ የያየውም በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቺ
@teddyassie6285
@teddyassie6285 4 жыл бұрын
ይች ልጅ ያለቦታዋ ስተከራተት ቆይታ አሁን ራሶን አገኝች፤ እንደዚህ አይነት ሙዚቃወች ብትቻዎት እና እንደዚህ በስርአት ብትለብስ 1ኛ ነበረች
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 жыл бұрын
የመጨረሻ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@sikosilo815
@sikosilo815 4 жыл бұрын
አንደኛ መሆኖ የታወቀው ይህን ሙዚቃ ካቀረበች ቡጛላነው
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
ዳኞችን በችሎታዋ ዋው ያሰኘች ጀግኒትና ምርጥ ዘፋኝ ናት መቅድዬ ነብስ ነገር ከአይን ያውጣሽ ። ዘረኞች በፍጹም ኢትዮጵያዊነት እመኑ ልጅቱ በአባቷም በእናቷም ፍጹም ኢትዮጵያዊት ናት ዘረኝነትን ትጸየፋለች ።
@user-wh1fh2xj7v
@user-wh1fh2xj7v 4 жыл бұрын
ዳኛ አቤሎ Thank you መቅዲን እንዲህ ዉብ አገርኛ ዘፈን ተጫዋች ሰላረካት በርቺ 👍🥇
@user-tv4sv4qy9e
@user-tv4sv4qy9e 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 жыл бұрын
♥♥♥አልሰለችህ አለኝ ቆንጆ ተጫውታዎለች በጣም ነው የወደድኩት♥♥♥
@mulizayoutube
@mulizayoutube 4 жыл бұрын
ትችላለች 😍❤
@biniyambini6806
@biniyambini6806 3 жыл бұрын
ጀግና ናት ይገባታል መድረክ አያያዟ በጣም ጎበዝ በርቺ
@user-kk2mw6ly3w
@user-kk2mw6ly3w 4 жыл бұрын
መቅዲዬ የናዙዋ ምርጤ አንደኛ ነሽ😘
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 4 жыл бұрын
ዛሬ አስመስክረሻል አቦ ድንቅ ነሽ በእውነት👉💎💎💎🇪🇹
@brightetube3157
@brightetube3157 4 жыл бұрын
Teddy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@huseenshubbaa9797
@huseenshubbaa9797 4 жыл бұрын
cimtuu namaa dhugaa rabbii jabaadhu ammas bakka deemte hundatti mirgaan gali.
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 жыл бұрын
እኔ መች ሰማሁት ዘፈኖአን እቺ ቆንጆ አንደኝነት ሲያንሳት ነው 💋💋💋💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤦‍♂️👏🏻🤦‍♂️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤷🏼‍♂️🇪🇹🤷🏼‍♂️✅✅✅✅✅✅🇪🇹✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኑሪልን ዝነኛና ታዋቂ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም 🙏✌️👍🙏✌️👍
@genetfasil
@genetfasil Жыл бұрын
በቁንጅና መወዳደሯ አልገባንም ነበር ያሌባከፋና በመባረሩ አመግነናል
@genetfasil
@genetfasil Жыл бұрын
ደሞ ይገለፍጣል
@addisken24
@addisken24 4 жыл бұрын
በጣም ደማቅና ውብ አድርጋ ነው የዘፈነችው ሽልማቱ ይገባታል
@andromedacefiues9083
@andromedacefiues9083 4 жыл бұрын
amazing wow nice 😍❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ethiopiahagerekurate1434
@ethiopiahagerekurate1434 4 жыл бұрын
Ygebatal Meqdiye Andegna waw
@MuhammadAsif-fr4rq
@MuhammadAsif-fr4rq 3 жыл бұрын
Wooow nice Thanks for all
@zedfuye5293
@zedfuye5293 4 жыл бұрын
በቃ እኛ ንዝሪቶች እዲ ነን የኛ ኩራት መቅድዬ አደኛችን ቀጢ በዚው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ናዝራዊያን
@zedfuye5293
@zedfuye5293 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አናመሰግናለን
@yanokonjo1773
@yanokonjo1773 4 жыл бұрын
ጀግኒት መቅዲዬ
@user-ms5mj6zi7v
@user-ms5mj6zi7v 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል በርቻ .በእወነትደስ ይላል
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
ደስ ያለኝ ግን ለዳኞቹ ግድ ያላትም 😄😂 ይመችሽ ነፃነትሽ ደስ ይላል
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
በጣም ገርሞኛል
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
@@user-ee8mj5xc4t ፡😁😁እኔም
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 3 жыл бұрын
@@user-ee8mj5xc4t ዋው
@meseretyohannes6257
@meseretyohannes6257 4 жыл бұрын
mekdye wow it si great performance
@amanhailu1205
@amanhailu1205 3 жыл бұрын
No word to explain..u are Amazing Ever...keep it up
@user-eu2lk3pk9l
@user-eu2lk3pk9l 4 жыл бұрын
የኔ ወብ ሰወድሽ
@mujebaabdullah9207
@mujebaabdullah9207 3 жыл бұрын
Wow
@sanasanasana5679
@sanasanasana5679 4 жыл бұрын
መድረክ አያያዝሽ በነፃነት ደስ ይላል
@bgebre
@bgebre 4 жыл бұрын
Amazing! great performance Mekdi
@darrenrussell3214
@darrenrussell3214 3 жыл бұрын
Sorry to be so off topic but does anybody know a method to get back into an instagram account?? I was dumb forgot the login password. I would love any help you can give me
@enriqueruben4891
@enriqueruben4891 3 жыл бұрын
@Darren Russell instablaster ;)
@darrenrussell3214
@darrenrussell3214 3 жыл бұрын
@Enrique Ruben thanks for your reply. I got to the site on google and Im waiting for the hacking stuff atm. I see it takes a while so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
@darrenrussell3214
@darrenrussell3214 3 жыл бұрын
@Enrique Ruben It worked and I actually got access to my account again. I'm so happy! Thanks so much you saved my ass :D
@enriqueruben4891
@enriqueruben4891 3 жыл бұрын
@Darren Russell Happy to help :)
@alquaalain1232
@alquaalain1232 4 жыл бұрын
ይመችሸ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 жыл бұрын
Outstanding performance 🙌 love you 😘
@user-sm3hw7xj4p
@user-sm3hw7xj4p 4 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ዉድ በርቺ ኢንሻአላህ ታሸንፍለሽ የናዙዬ ልጅ
@zyhessanlij1603
@zyhessanlij1603 4 жыл бұрын
ለዘፈን ኢሻ አላህ?
@estubdinkzerihun5575
@estubdinkzerihun5575 4 жыл бұрын
Wow !❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@weneeddemocracyweneeddemoc2810
@weneeddemocracyweneeddemoc2810 4 жыл бұрын
ቅሬታ አለኝ በዳኞቹ ሁሉም ጎበዝ ናቸው ድምፃዊ ዮናታን ነበር ማሸነፍ የነበረበት ትክክል ያልሆነ ፍርድ ነው የተደረገው ትልቅ ስህተት ነው የተሠራው
@betyshow2568
@betyshow2568 4 жыл бұрын
Enas yegeremgn esu aydelm
@hanahana8066
@hanahana8066 4 жыл бұрын
ዳኞቹ ደነዞች ናቸው ለዚች ሳይሆን ዮናታ ነው የሚገባው
@yordnosyesaf9358
@yordnosyesaf9358 3 жыл бұрын
ለምን እሶ በጠም ጎበዝ ናት በደንብ ነው የሚገባት
@fozitube1771
@fozitube1771 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምትችለው ገራሚ ነች
@_AloS
@_AloS 3 жыл бұрын
ምርጥ ለመሆኗ ማሳያ ነው ይሄ performance 👌🏾👏🏽👏🏽
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 3 жыл бұрын
አንደኛ ዋው ነፃነትሽ ደስ ይላል
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 жыл бұрын
በርች ነገም የተሻለ ስራ ሰርተሽ ዛሬ የሚንጫጫውን አፉን ታስይዣለሽ ብየ እጠብቃለሁ
@user-ik2sn3om4b
@user-ik2sn3om4b 4 жыл бұрын
አወ በርቺ በሏት
@melesewandargie6051
@melesewandargie6051 3 жыл бұрын
Vibrant Singer!!!
@mamushabte8678
@mamushabte8678 4 жыл бұрын
ዎው በጣም ጥሩ ቆንጆ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
wowwwwwwww
@tayetesfaye5401
@tayetesfaye5401 3 жыл бұрын
mekdi really no one is batter than you, you are the best of best
@user-eu2lk3pk9l
@user-eu2lk3pk9l 4 жыл бұрын
የኔ ወብ
@getachewmolla4151
@getachewmolla4151 4 жыл бұрын
ለኔ 1ኛ ወድጀዋለሁ
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
አረ ሰው ግን ለምንድነው በዘር የሚያወዳድረው ኦሮሞ ስለሆነች ነው ያሳለፏት የሚሉት ይሔ ድምፅ ምን ይወጣዋል ነገሮችን ሁሉ ከዘር ጋር አታያይዙ ይቅር ይበላቹ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ሲጀመር ኦሮሞ አይደለቺም እንጂ ብትሆንስ ምን ጭንቅምርጥ የሀገር ልጅናት
@tsegayemn3848
@tsegayemn3848 3 жыл бұрын
really first
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 жыл бұрын
Wawww nics 😍👌👌👌👌👍👍👍
@djrasdag9670
@djrasdag9670 4 жыл бұрын
Nice performance mekid
@brightetube3157
@brightetube3157 4 жыл бұрын
Teddy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@haimeyilma8884
@haimeyilma8884 3 жыл бұрын
Great performance
@abeeralblooshi8505
@abeeralblooshi8505 3 жыл бұрын
ዋው
@user-pw6mz9yn3n
@user-pw6mz9yn3n 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርች
@eyobedkebede6256
@eyobedkebede6256 4 жыл бұрын
በርቺ
@samriwizlove6415
@samriwizlove6415 4 жыл бұрын
Betam arif new berchi
@haymanotzinabe7177
@haymanotzinabe7177 4 жыл бұрын
Mekdi #1nesh betam tichiyalesh melkam edil
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 4 жыл бұрын
ጀግናዋ መቅዲ ዘፋኟን ራሷን በለጥሻት አንበሳ
@brightetube3157
@brightetube3157 4 жыл бұрын
Teddy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@hailekibret1013
@hailekibret1013 4 жыл бұрын
ዋው!!!!!
@webatberhune3400
@webatberhune3400 2 жыл бұрын
🌹
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 3 жыл бұрын
ስወይው ምንም ለዋጥልት አልችልም የዛች ነው ድረስ ያለው ስድብ አይ አገሬ
@SNorth-gm9ph
@SNorth-gm9ph 3 жыл бұрын
ለምን ድምፃውያንን ያወዳድራሉ ሁሉም ልዩ ችሎታ እና የድምፅ ወቀጣጥ ተሰጥኦ አላቸው፣ እንዱን ሸልሞ ሌላውን ማንኳሰስ በሚለው በጭራሽ አላምንም። ይልቁንስ ማን የእከሌን ዜማ ወይም አስቸጋሪ የሆነን ዘፈን አመሳስሎ ወይም ይበልጥ አሻሽሎ ማቀንቀን ይችላል በሚለው ቢወዳደሩ እና ቢሸለሙ ይበልጥ ትርጉም ይሰጣል። በተረፈ ሌላው ሁሉ ድርጊት አድሎነት ነው። በርቱ ኬያኒዎቻችን ሁላችሁም በርቱ! ኮከቦቻችን! እንወዳቹሀለን ከልባችን።
@standforpeace5266
@standforpeace5266 3 жыл бұрын
አንደኛ
@abhsbb8692
@abhsbb8692 4 жыл бұрын
ዋው የኔቆጆ
@abeba5164
@abeba5164 3 жыл бұрын
ግን። ይችም ብትወጣ 1ኛ አይክፍም። ጎበዝ ናት
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 3 жыл бұрын
Berechi ene temechitognal
@shfchh9262
@shfchh9262 3 жыл бұрын
Nice
@sabafantaye9210
@sabafantaye9210 3 жыл бұрын
At the end she was been afraid of the result I was wandered that sjhe was not suposed to because by far distance there was abigger & choosen come
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 4 жыл бұрын
ሺልማቱ ላች ነው የሚገባው
@abdu4725
@abdu4725 3 жыл бұрын
የሩዙ ውጤት ነው እናትም በርቱ ሸቃሊቴየ ሁለት አመት ቆይቻበታለሁ ብላለች በሩዙ ሰፈር
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@abdu4725
@abdu4725 3 жыл бұрын
@@nomore-qb1fo ክክክክክክ
@yayalemgobezie6544
@yayalemgobezie6544 4 жыл бұрын
wonderful
@brightetube3157
@brightetube3157 4 жыл бұрын
Teddy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@addissinia5127
@addissinia5127 3 жыл бұрын
She is this generation star , I am content with the rest , she deserves it , bravo gobez!!
@aynalembehaylu7699
@aynalembehaylu7699 4 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺልን አሸናፊ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 жыл бұрын
Berechi yene konjo
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s 4 жыл бұрын
መቅደስ ዋዉ
@dawitdesalegn6759
@dawitdesalegn6759 4 жыл бұрын
Belen gen eytashin please wegentegna atadrgiw please yastawkbshal eko!!! Ye-dagnint behariii ayidlem
@samsoungghalxy3347
@samsoungghalxy3347 4 жыл бұрын
♥️🌹💐
@SaraSara-eg9lr
@SaraSara-eg9lr 3 жыл бұрын
በርቺ ይገባሻል
@user-eu2lk3pk9l
@user-eu2lk3pk9l 4 жыл бұрын
♡♡♡
@alemzewud4389
@alemzewud4389 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@gashawendeshaw3463
@gashawendeshaw3463 4 жыл бұрын
ጎበዝ አሸማግሉኝ ከዚች ልጅ ጋ።
@brightetube3157
@brightetube3157 4 жыл бұрын
Teddy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@Minuye12
@Minuye12 3 жыл бұрын
Betam konjo !!!
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 4 жыл бұрын
waw, cute Mekdi
@user-sm3hw7xj4p
@user-sm3hw7xj4p 4 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘😘💓💓💓💓
@hagosabebe1230
@hagosabebe1230 3 жыл бұрын
really she is first.
@maibelgedey7458
@maibelgedey7458 3 жыл бұрын
wow wow wow
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 3 жыл бұрын
MIRT NAT ABO BETAM NEW MIWODAT!!!
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
መቅዲ ይገባሻል ጎበዝ በርቺ
@tiktokandfunnyvideos3157
@tiktokandfunnyvideos3157 4 жыл бұрын
Medre lekemekamewoch matrebu fana lamrot belachu lemen azegagachu adlo betam new yemetewedut kenante yelek aydol yeshalal esu adlo ayawekem eshi gubegawoch
@haides2521
@haides2521 3 жыл бұрын
ስማርት አካሀድ ነው ፣ቀላል ቀላል ዜማዎችን በመምረጥ በማስጨፈር።ለእኔ ይህ ለውድድር ይሆናል ብየ አላምንም።
@asefafikire151
@asefafikire151 3 жыл бұрын
She is deserve for winner
@abie74-s2d
@abie74-s2d 4 жыл бұрын
መቅዲ ትችያለሸ በርች
@Samsung-pv3re
@Samsung-pv3re 3 жыл бұрын
Abeye Ahimede Ayimeselem tikuru
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
♥♥
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 47 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 58 МЛН
በቀለበታችን ቀን ሰርፕራይዙ ተበላሸ 🥹🙆‍♀️
40:01
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН