ልድፋዉ !! ለየት ያለ አዲስ የገጠር ድራማ (ldfawu adis yegeter comedi drama)

  Рет қаралды 164,340

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@ZeynabSeid-f8m
@ZeynabSeid-f8m 6 ай бұрын
ትበይንኮ ጀግና ናት ደሞ ድራማዉ አስተማሪ ነዉ ወላሂ በገጠሩ እንደዚህ ነዉ እኔም አጋጥሞኛል
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
አይ ትበይኔ ምንም ድራማ ቢሆን ስራሽን ሁሉ አደንቀዋለሁ ትተውኝዋለሽ ሲያምርብሽ በተለይ ባለጌዎችን ልክ ስታስገቢያቸው በጣም ታረኪያለሽ በእርግጥ ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ሱስ ሆናችሁብኛል የገጠርኛ ድራማ ደጋግሜም ቢሆን ሳላይ አላድርም ከሌላው ይልቅ እናንተ ትመቹኛላችሁ በርቱ🙋‍♀️👍😁🌻
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ና አስተማሪ ድራማ እንቡር እንቡር የምትሉ እንገላለን የምትሉ መሞት እንዳለ ከዝች ድራማ ተማሩ
@hiwot8978
@hiwot8978 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ትበይን አደነቅኩሽ👏👏👏🥰🥰
@ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን
@ዙዙቲዩቲብኩንፈየኩን 9 ай бұрын
ወረረኝ ትበይን ችሎታ ብሎ ዝም ነው ያለሽ በርቺ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
ትበይኔ የኔ ንግስት ስወድሽ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ውድድድድድድ አደርጋችሆለሁ
@mulatiedemis3501
@mulatiedemis3501 Жыл бұрын
አማራ እኮ የ ኢትዮፒያ ዉበት ነው ማርያምን
@martamarta5209
@martamarta5209 Жыл бұрын
ጣይቱ👍👍👍
@YosefMola-di3eo
@YosefMola-di3eo 10 ай бұрын
በጣም፡ደስይላል
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
ጠብቀው ተው ነው እምልህ በመሳርያህ አምላክ 😂😂😂
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 Жыл бұрын
ትክክል ወድ ህግ መውሰድ ነው የምን እምቡር እምቡር ነው: አንበሳ ትበይን !
@heregderso5305
@heregderso5305 Жыл бұрын
ያምራል በጣም
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
ክክክክ ተመስገን ትበይን ልብስ ቀየረች በርቱ
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@የመርሳልጅ-ጀ8ቸ
@የመርሳልጅ-ጀ8ቸ Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደስ ይላን
@awekemuche9255
@awekemuche9255 Жыл бұрын
ታየኝ የብልፅግና አወዳደቅ እንደዚህ ነው የሚሆን
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
ወዉ መነዉ እደኒ እሚወደቸዉ ለዪክ እየረገቹሁ ለትበዪን ስወደት
@abebeseifu493
@abebeseifu493 Жыл бұрын
ትበይን ያንን ልብስ እንኳን ቀየርሽው
@aberashetube6139
@aberashetube6139 Жыл бұрын
ሰጠብቅ መጣችሁ
@MulugetaDemisis-zk4ru
@MulugetaDemisis-zk4ru Жыл бұрын
አዝናኝ ድራማ
@meklitassefa2930
@meklitassefa2930 Жыл бұрын
😘😘😍😍😍😍
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል Жыл бұрын
ዉይ ትበይን ትለያለሽ ጠብቀዉ ነፍስ ይማር
@rsrs8270
@rsrs8270 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ተማምወሎትዩብ
@ተማምወሎትዩብ Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ልክ ነው መማ
@MesfinAdmasu-cx1ip
@MesfinAdmasu-cx1ip 8 ай бұрын
ካሜራ ጥራት ይስተካከል
@yibekaltilahun9955
@yibekaltilahun9955 Жыл бұрын
የአያሌው ዋና ስሙ ማን ነው?
@princessferehiwot3588
@princessferehiwot3588 Жыл бұрын
Wow temeseci new ymayachu hul gizem
@aychakonjo1857
@aychakonjo1857 Жыл бұрын
Sayaregagtu ermija le miwesdu
@yosephdagne
@yosephdagne Жыл бұрын
ጠብቀው አልተሳካለትም😭
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Жыл бұрын
የድራመው ስም በጣም ያስጠላል ልድፈው
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ትወናነው
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 Жыл бұрын
"አቤት ስትል አንደበቷ ሲጣፍጥ?
@hadeasayed519
@hadeasayed519 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@aberashetube6139
@aberashetube6139 Жыл бұрын
ሰሰቶቼ አትዘግዩ
@kedjamaere8425
@kedjamaere8425 Жыл бұрын
እካን ደህና መጣችሁ
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ትበይን አንበሳ
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿♥️♥️
@hailemariamalemneh
@hailemariamalemneh Жыл бұрын
ACHERARSU TEMECHEGN.
@hayatsayd8019
@hayatsayd8019 Жыл бұрын
💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️❤️💐😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤣🤣😂😂😂😂😂
ጉድ ተሰራሁ !! 😂 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ።
17:16
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 3,2 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
sofi ሶፊ
Рет қаралды 26 М.
እቃዉ ይሞከት !! አዲስ ኮሜዲ የገጠር ድራማ ( Ekaw yimoket yegeter comedi drama)
28:32
አስማረ ኮብልሎ !! 😂  አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
18:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
ቆመለት!! 😂 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ።
23:12
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 12 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН