አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ ፫ቱ እደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ

  Рет қаралды 2,534

በአማን  Tube  Beaman tube

በአማን Tube Beaman tube

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@hanidani4585
@hanidani4585 5 күн бұрын
አቤት ውበት እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር።🙏💞💞💞 አባቶቼ ካህናት ወንድሞቼ ዲያቆናት የመላእክት ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@filimonamanuel7617
@filimonamanuel7617 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@filimonamanuel7617
@filimonamanuel7617 5 күн бұрын
ኣበይ ቦታ ዩ
@GediyonHadis-mc8kh
@GediyonHadis-mc8kh 3 күн бұрын
ኣስኮ ቅዱስ ገብርኤል ናይ ዲያቆናት እክብካብ እዮም እንተ ካብኦም ግና ሞር ፍሉይ እዩ ካብ ፍልጠት ናፃ ኢዮም
@GediyonHadis-mc8kh
@GediyonHadis-mc8kh 3 күн бұрын
ኣለባበስና ኣገልግሎት ልዩ ነው ነገር ግን በጣም ትዕቢትኞችና የውጪ ሊቃውንት ማያከብሩ የዲያቆናት ስብስብ ናቸው እዛ ኣድርያለው
@abielghezae5931
@abielghezae5931 5 күн бұрын
የት ቦታ ነዉ
@bamelakutegegn5375
@bamelakutegegn5375 5 күн бұрын
aseco kedus gebereal
@tamirat04
@tamirat04 4 күн бұрын
ፀሎቱ ወደ እግዚአብሔር ቢሆን ጥሩ ነበር። ሠለስቱን መልአኩን ልኮ ያዳነው እግዚአብሔር ነው። ምን ዋጋ አለው የድል ሽሚያ በሚመስል ሁኔታ። ያዳነውን እግዚአብሔር በዘነጋ ሁኔታ ለመልአኩ ይህን ያህል ማድረግ ጥሩ አይደለም። መልአኩም አይቀበለውም። እንዴ በሀዲስ ኪዳን እያለን ከናቡከደነፆር እናንሳለን። ንጉሡ እግዚአብሔርን ነው ያከበረው። ልብ ይስጠን
@tiamirkidane7715
@tiamirkidane7715 4 күн бұрын
ኣንተ ደሞ ምን እያልክ ነው መልአኩ ኮ እንደ ስሙ ተልኮ ነው ያዳናቸው ድኅነት ከእግዚአብሔር መሆኑ የማያውቁ ይመስለሃል ያ ሁሉ ሊቃውንት?
@tamirat04
@tamirat04 4 күн бұрын
@ ካወቁ በእግዚአብሔር ቤት ቆመው። ወደ እግዚአብሔር አገልጋይ መማፀን ታሪክ ማዛባት ምን ይጠቅማል?
@tiamirkidane7715
@tiamirkidane7715 4 күн бұрын
@@tamirat04 ስለዚ ኣያውቁም ማለትህ ነው አረ ድፍረት! መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ፊት ቁሞ እንድያማልዳቸው ነው እየተማጸኑ ያሉ
@tamirat04
@tamirat04 4 күн бұрын
@@tiamirkidane7715 አድነን እና አማልደን በየትኛው መዝገበ ቃላት ነው አንድ የሆኑት
@tamirat04
@tamirat04 4 күн бұрын
አድነን እና አማልደን መቼ ነው ተመሳሳይ የሆኑት። የዛን ጊዜም ሦስት ሰዎች ብቻ ናቸው ለእግዚአብሔር ያደሉት። እነዚህ ቅዱሳን ያስተማሩት የኖሩት ለእግዚአብሔር ክብርን መስጠት እንጂ አዳኙን በመቅደሱ እንደሌለ መቁጠር አይደለም።
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ንግሆ ንግሆ ዝስምዑ እኩባት መዝሙራት Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur
17:39
Medlote Amin መድሎተ ኣሚን
Рет қаралды 75 М.
ምስባክ በዲ/ን አካል በለጠ #ethiopiaorthodox #habesha #mazmur
8:50
በአማን Tube Beaman tube
Рет қаралды 361
መርገም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ እንጦንዮስ።
41:20
ምድረ ኣግኣዚ መ. ሜድያ: Mdre Agazi Media
Рет қаралды 9 М.
ተወልደ ናሁ እም ድንግል @21media27
13:05
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 155 М.
ኣደ ሩፍታይ|| ምሉእ ኣልበም. ADE RUFTAY WHOLE ALBUM.
1:19:22
KABATRANOS TV
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН