ግድ የሚለው ሰው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 15,406

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

ግድ የሚለው ሰው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church | #2024

Пікірлер: 41
@etsegenettekola2472
@etsegenettekola2472 3 ай бұрын
ገና ሳልሰማው ባረኩክ ፍፄ አምላኬ እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ + ለምልም
@mulushewa820
@mulushewa820 3 ай бұрын
ፍፄ ተባረክልኝ አንተ ምሳሌያችን ነህ
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 3 ай бұрын
እግዛብህር ይባርክህ ወንድሜ እውነት ነው ::ግድ የሚለው ሰው ስለ ጠፋ ነው ቤተክርስትያን ስፍራዋን የለቀቀች ው ስለ ትውልዱ እንጸልይ እግዛብህር አሁንም ይስማል ❤️❤️❤️
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 3 ай бұрын
Pastor ፍፄ ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም❤❤❤
@maranataamentolona2647
@maranataamentolona2647 3 ай бұрын
ነቢያቶችሽ ከንቱና ሐሰተኛ ራእይ አይተውልሻል ፤ ምርኮሽንም ይመልሱ ዘንድ በደልሽን አልገለጡም ፤ ከንቱና የማይረባ ነገርንም አይተውልሻል ፤ ሰቆ 2 : 14 የዘመናችን እውነተኛ ነብይ ትውልድን በደላችንን ገልጠህ ለምፅአት የምታዘጋጀን አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ በደላችን ተገልጦ ምርኮአችን ይመለስ ብሩክ ሁን ዘመንህ የእግዚአብሔርን እውነት በመግለጥ ይባርክህ ሀልዎቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በደላችንን ገልጠው ለእውነተኛ ንሰሃ የሚያበቁንን እውነተኛ አገልጋዮች አብዙልን መልእክቶችን አትቀናንሱብን ለእናንተ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ድምፅ ለዓለም ሁሉ ነው ሰምተን እናምልጥ እንደዚህ አይነት ካለንበት ሁኔታ አስፈንጥሮ የሚያወጣንን መልእክት አታዘግዩብን እንወዳችኋለን እውነትን በመግለጥ ተባረኩ ሽልማታችሁ ለሌላ አይሁን በዚያን ቀን ያስረክባችሁ።
@TsionTessema-ks6oo
@TsionTessema-ks6oo 3 ай бұрын
I am always blessed by your teaching Fitse. May the grace of GOD be up on you more and more.
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 ай бұрын
ፍፄ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይጠቀምብህ በእውነት ጌታ ባንተ አልፎ ከራሳችን ጎዳና ሊመልሰን ወዶአል ዘመንህ ይለምልም❤
@merawiyakob9136
@merawiyakob9136 3 ай бұрын
Amen amen ❤❤❤❤ 🙏🙏
@eshetud210
@eshetud210 3 ай бұрын
በእውነት በእንባ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን መልሰን ግድ የሚለኝ ሰው አድርገኝ🙏
@abniabni1356
@abniabni1356 3 ай бұрын
ፍፄ... ተባረክክክ 🥰
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 3 ай бұрын
This is a great message for all Christian’s, this is the Voice of God Almighty!!!! Repent!!! Repent!! Dear Preacher God bless you ❤
@TeferiHagos
@TeferiHagos 3 ай бұрын
May the Lord incline His ears towards your lamentations.
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 3 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah 🙌
@hiwottadesse1811
@hiwottadesse1811 3 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ፓስተርየ
@mesayalemayehu3762
@mesayalemayehu3762 3 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌🙌
@betofantaye2388
@betofantaye2388 3 ай бұрын
ተባረክልኝ ፓስተርዬ ..ከግዴለሽነት ወደ ግድ ወደሚለን ህይወት ያምጣን
@messikarem2989
@messikarem2989 3 ай бұрын
Ameeen ተባረክ❤❤
@Hilinakassa-sm5sx
@Hilinakassa-sm5sx 3 ай бұрын
Amen🙏
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 3 ай бұрын
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tsegayekifle3010
@tsegayekifle3010 3 ай бұрын
awo geta
@user-gm8cm6qh4t
@user-gm8cm6qh4t 3 ай бұрын
ፍፅዬ የጌታ ባሪያ ተባረክልን
@dinkineshdesalegn4627
@dinkineshdesalegn4627 3 ай бұрын
አሜን ❤️
@emebettsegaye372
@emebettsegaye372 3 ай бұрын
ጌታ እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂🎉🎉
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 3 ай бұрын
Haleluya ❤❤❤❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem 3 ай бұрын
አሜንንንን ከግድየለሽነት እንድንወጣ መንፈስ ቅድስ ያግዘን❤❤❤
@NimrodNaye
@NimrodNaye 3 ай бұрын
ፍፄዋ ❤🙏
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 3 ай бұрын
እግዚያቤርን መፍራት ይበዛልኛል ለጌታያ ባህሪ ግድ ይለኛል እግዚያቤር ሆይ ስለተናገርከን ምስጋና ይሁንልህ ፍፄንም ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 3 ай бұрын
Amen god blesse
@AbusheYonase-qz7hk
@AbusheYonase-qz7hk 3 ай бұрын
AMEN
@user-pj2ef2jt3e
@user-pj2ef2jt3e 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤😂
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 ай бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnn አባቴ እየሱስ በዘመኔ አትቅለል አባባባባባ
@redietsertso527
@redietsertso527 3 ай бұрын
tebarek bebzu
@user-di7mj8yr5j
@user-di7mj8yr5j 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 ай бұрын
😢
@rebkatesfaldet5050
@rebkatesfaldet5050 3 ай бұрын
አሜን! ጌታ ይርዳን!!!
@tollatolo
@tollatolo 2 ай бұрын
ok
@Nanikidane
@Nanikidane Ай бұрын
😭♥️
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@solomonabebe4439
@solomonabebe4439 3 ай бұрын
Ehuffffff Fitsye tebarek yemiasfelgenin negr nw yetenagerkew wedefekadu tega yargen mnachin ga nw yetebelashenew ?
@girumegelete8460
@girumegelete8460 3 ай бұрын
Laene gede ymilaw yinor yehon ?
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 3 ай бұрын
አዎ ወንድሜ እየሱስ ላንተ በእርግጥም ግድ ይለዋል ለዚህ ነው የሞተው በቀራኒዮ መስቀል እራቆቱን የተሰቀለው ለዚህ ነው ደሙ የፈሰሰው ለኛ ነው ላንተ ነው ግድ ስለሚለው ነው ።እርሱ ይወድሃል ሞቶ ፍቅሩን ያሳየን እየሱስ በርግጥም ግድ ይለዋል ላንተ ለኔ ለሰዉ ሁሉ ።።።በርታ ተስፈህ እየሱስ ብቻ ይሁን ከሁኔታው በላይ ነው
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
ፈቅዶልህ ነው | Pastor Fitsum - ፓስተር ፍጼ | Halwot E.U.C
40:30
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 88 М.
#የምላችሁን #አድርጎ
16:14
የእግዚአብሔር ደመና ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
Рет қаралды 2,5 М.
"እስቲ እስቲ አፍህን ክፈት___"_____በፓ/ር ቸሬ
30:10
Epaphras Christ church
Рет қаралды 4,8 М.
"የአዲስ አመት በረከት"፤ ቄስ ዶር ቶለሳ ጉዲና
Elshaddai Television Network Official
Рет қаралды 28
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН