ድምፅ የሚያስመስለው አስገራሚው ታዳጊ 2014

  Рет қаралды 300,212

ጎጃም አዝመራው  Gojjam Azmeraw

ጎጃም አዝመራው Gojjam Azmeraw

Күн бұрын

Пікірлер: 255
@Seleda12
@Seleda12 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ይህን ቪድዮ የምታዩ የልጁን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉለት
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 жыл бұрын
Yelju chanale aydeleme chanalene ateleme!
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
😧😎🙏👍
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
አጭበርባሪ ማን ልኮሽ ነው
@መሀመድመሀመድ-ዐ4ነ
@መሀመድመሀመድ-ዐ4ነ Жыл бұрын
@@zemetayeyegletwe2475 ደምሪኝውዴዋው
@መሀመድመሀመድ-ዐ4ነ
@መሀመድመሀመድ-ዐ4ነ Жыл бұрын
@@lamar5988 ደምሪኝ
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
የምገርም ነው ዋውው ድቅ ልጆች ላይ የቅረብ የምትሉ በጣም ጎበዝ 👍👍👍💚💛❤❤❤
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 2 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ የድምጽ አወጣጥ ያለው ታዳጊ ወጣት ነውና; በተለያዩ ትዕይንቶች ቀርቦ የሚሳተፍበት መድረክ ቢቀርብ በጣም ብዙ አጀናቆትን ሊያገኝ ይችላል ብዬ እገምታለሁ። ይደገገ ይመንደግ።
@حسبوناللهونعملوكيل
@حسبوناللهونعملوكيل 5 ай бұрын
አላህ ሀፊዝ አድርጎህ የቃሪወችን ድምፅ አስመስለህ ብትቀራ የአላህ
@qatarrayyan1402
@qatarrayyan1402 2 жыл бұрын
ዋው ወላሂ በጣም ጎበዝ ልጂ ነው ለሱስል ሁሉንም ገጨሁህ 👍👍👍👍
@desmim849
@desmim849 2 жыл бұрын
Mtts
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 жыл бұрын
ሰይፉላይ እድቀርብ አግዘው ይህ በጣም ድንቅ እሪከርድየሠበረ ተሠጦነው
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 2 жыл бұрын
ልጅ ዳኒ እጅግ ገራሚ ተሰጦ ነው ያለው:: እንደዚህ የተደበቁ ችሎታዎችን ለሕዝብ እንዲደርሱ በማድረግህ ልትመሰገን ይገባል::🙏🏾👌🏽👍🏽
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
በርታ ወንድም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😀😁😁😁😁😁ደጋግሜ ነው የሠማሑት ገራሚ ታዳጊ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 жыл бұрын
Oh, amazing!!!! God bless you more wendime gobez! Ebakih yemidegefibet bota agenagnew tilik bota yiderisal!
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
የኔ ማር 🥰🥰አላህ ያሳደግህ ወላሂ በሳቅ ምትኩኝኝ
@alminishtayacho
@alminishtayacho 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድማችን አዝመራዉ እንኳን ደህና መጣህልኝ ክክክክክክ ድመቷን ቁጭ እግዚአብሔር በክብር በፀጋ ያሳድግህ ዋዉዉዉዉ
@muhamedahmed3157
@muhamedahmed3157 2 жыл бұрын
ለልጁ ምን አለበት 1መቶ ብር እንኳ ብትሰጠው በልጁ ድምፅ ከዩቱም ብር እያገኘህበት አይደል?
@ዘማሪዲንበትረማርያም
@ዘማሪዲንበትረማርያም 2 жыл бұрын
እሰ በእዉነት በጣምይለያል ድምፃዊ ነገርም ሊወጣዉ ይችላል ስሞትልህ በቻልከዉ መጠን ከሆነ ቦታ አድርሰዉ ከማንም በላይነዉ ተሰጦዉ በእዉነት ቃላቶች አጥረዉኛል እድግ እድግ በልልኝ
@Ekram475
@Ekram475 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዋው ምርጥነው እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺-
@mikiyasyazew4306
@mikiyasyazew4306 Жыл бұрын
የሰወችን ድምፅ አስመስሎ ሲናገር አቅርብልን
@girmalegesse6545
@girmalegesse6545 2 жыл бұрын
Wow! that was spectacular.This kid might potentially have additional talents. He really needs support from his school and people on the field . Keep searching more kids with different talent and introduce them to the public .Excellent job .
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ አይዞን በርታ የእኔ አንበሳ!!
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሲያምር ❤
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ትባብሩት እና ጥሩ ጀርጃ ይደርስ
@mioanmobioe7609
@mioanmobioe7609 2 жыл бұрын
በእዉኔት የምገርም ስጦታነዉ💪💪💪💪
@abrishethio
@abrishethio 2 жыл бұрын
በርታ በርታ ፡- እስኪ እንዲህ ትልቅ ተሰጦ ይዘው በየገጠሩ ተደብቀው ያሉ ልጆችን እንዲታዩ አድርጉልን አበረታቱ
@memeaiby3177
@memeaiby3177 2 жыл бұрын
የኔውድ ያገሬ ልጅ ጎበዝ ትምህርትህን ጎብዝ!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍በደም ይችላል
@sileshikassa
@sileshikassa 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምንም በለየት አይቻልም ጎበዝ
@abunezena
@abunezena 2 жыл бұрын
በጣም ጏበዝ ያሳድግህ ❤️❤️❤️🥰🥰
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
አቤት ጎብዝና ድመቶችን እኳ እንዳን አይጩውም በርታ ውዴ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
🙆🙆🙆😅😅😅😅 በሳቅ ወላሂ ማሻአላህ እረ ይሄን ልጅ አፍሪካ ድቃድቅ አቅርብልን እዴ ችሎታ አለው
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
@@-ADDISMOVIES3508 ተወው ይደራደር በቃ እኛም እንረፍ ያረብ እፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@yeshman
@yeshman 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው በናትህ እንዳትተወው ትልቅ ቦታ መድረስ የሚችል ልጅ ነው
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እንደ ህፃን ሲያለቅስ በጣም ነው ያሳቀኝ
@getiebeza3192
@getiebeza3192 Жыл бұрын
በጣም ችሎታ አለው። ለፊልም ለሙዚቃ የጀርባ ድምጽ እና ለብዙ የሚሆን ችሎታ ነው ያለው ሰዎች ጋ ብታገናኘው መልካም ነው፣ ተፈጥሮ አድላዋለች
@nardosmeaza5251
@nardosmeaza5251 2 жыл бұрын
Bxam arif nw berta edage
@MARTIITUBE2
@MARTIITUBE2 2 жыл бұрын
Kkkkkk wowowowowowow desii silil enizamed tazamjalewu eshi atem
@helinamareya4823
@helinamareya4823 Жыл бұрын
Wow yamigareme taseto nawe
@desalegn1067
@desalegn1067 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነወ። በተለይ የህፃናት ኘሮግራም ቲቪ ላይ ብታቀርቡት እና ሁሉም ሰው የልጁን ችሎታ ቢመለከት ጥሩ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም ይችላል ወይ የሚለው በዚህ እድል ይቀጥልበት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘🏵️🏵️🏵️💙💙💙💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌷🌷🥀🥀🥀
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 2 жыл бұрын
Betam yelem. He can make movies, comedy dramas.
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 6 ай бұрын
አላህ ያሳድግህ በጣም ይገርማል ወላሂ በሳቅ ሞኩ ማመን አልቻልኩም😂😂
@joh9711
@joh9711 2 жыл бұрын
Wow ! Amazing ! big talent
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Жыл бұрын
ወይጉድ የሚገርም ተስጦነዉ
@abelbisrat205
@abelbisrat205 Жыл бұрын
Wow the best ablity
@amenamenmelise6068
@amenamenmelise6068 2 жыл бұрын
ዋው ሌሎችን እስሳ ባላቃቸውም የድመቱ ገረመኝ 😍
@abebaenyew9779
@abebaenyew9779 2 жыл бұрын
ገራሚ ነዉ😍😍
@mGebr
@mGebr Жыл бұрын
Berta goje
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@sa9060
@sa9060 2 жыл бұрын
thank you ...that was very good mimicing!!!!!!!!!!!
@alsaheralsaher3180
@alsaheralsaher3180 2 жыл бұрын
በጣም ይችላል በእውነት በርታ ችሎታህን ተጠቀምበት
@kbromasle6866
@kbromasle6866 2 жыл бұрын
Wonderful! God bless you🙏❤
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 2 жыл бұрын
ohhhhhhh ar men gud new ar
@tadessekassa6714
@tadessekassa6714 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ተሰጥኦ ያለው ልጅ ነው
@beminthaile3590
@beminthaile3590 Жыл бұрын
ልዩ ተሰጥኦ ነው
@Seleda12
@Seleda12 2 жыл бұрын
ዋው የምር በጣም የሚገርም ልጅ ነው share share share
@afeworktigabie3071
@afeworktigabie3071 2 жыл бұрын
በርታልን ምርጥ ተሰጦ ነው
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትንሺ አስል በርታ ግን ትልቅ ደርጂ እንደምደርስ አልጠራጥርም አላህ ያሳደግህ
@e.d.3556
@e.d.3556 2 жыл бұрын
Amazing skill. Wonderful kid.
@climatefascism9870
@climatefascism9870 2 жыл бұрын
Intelligent
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g Жыл бұрын
በጣም ችሎታ አለሀ
@fissehamirite181
@fissehamirite181 2 жыл бұрын
Wow it's really amazing
@ሙሄቱሉቱቤ
@ሙሄቱሉቱቤ Жыл бұрын
በጣም ነው የምያደንቅ ወላሂ
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ታዳጊ ነው የምር ደንቆኛል
@birukyilma895
@birukyilma895 2 жыл бұрын
እንደ ህፃን እንዲያስመስል እየጠየቀህ ሳትጋብዘው..! ተከታተለው አበረታታው
@behayluaddisu6969
@behayluaddisu6969 Жыл бұрын
woow what a great
@rahmetali2463
@rahmetali2463 2 жыл бұрын
ይገርማል ተሰጥኦ አለው እናበረታታው።
@fanofuns
@fanofuns 2 жыл бұрын
የሚገርም ብቃት ነው
@afamilyshow
@afamilyshow 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ይችላል ጀግና ከምር ጎበዝ
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ችሎታ አለው ልጁ
@koyachewlakachew4404
@koyachewlakachew4404 Жыл бұрын
Waw waw des siel
@zenawimehari7752
@zenawimehari7752 2 жыл бұрын
betam yemigerm chlota na tesexo naw ebakachu wede tv awxut
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 8 ай бұрын
በሳቅፈነደዉ ❤❤
@zewudukebede1565
@zewudukebede1565 Жыл бұрын
ለፊልም ለሙዚቃ የጀርባ ድምጽ እና ለብዙ የሚሆን ችሎታ ነው ያለው ሰዎች ጋ ብታገናኘው መልካም ነው፣
@صيفحر
@صيفحر 2 жыл бұрын
አርወይኔ. ልሳቅ ይግርመኝ ዋውሽሎታ
@YEDHOCHMEDIA
@YEDHOCHMEDIA 2 жыл бұрын
Yimechish bro arif sira newe berita yesefere lij
@begemidirtube6002
@begemidirtube6002 2 жыл бұрын
Backgroundን አይቸ ነው የገባሁት በዚያው like and subscribe አድርጌአለሁ በጣም የሚገርም ልጅ ነው
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወላሂ አሳቀኝ😁 የኔ ማር ችሎታ አለወ ወላሂ😁
@degumeznagna
@degumeznagna 2 жыл бұрын
በርታ አሪፍ ነው
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ ደግሞ ቆንጆ ልጅ ነው
@ሐምዜ
@ሐምዜ 2 жыл бұрын
Ewnetm gerami bilemamed yebelet yiseral
@ermiashmariam123
@ermiashmariam123 2 жыл бұрын
በጣምጎበዝነህበርታ
@ethiopianwedding2317
@ethiopianwedding2317 2 жыл бұрын
Yeshay enkuan atiseyewm
@azmachastatikew
@azmachastatikew 2 жыл бұрын
ከውስጡ ሁሉም እንስሳት አሉ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው
@meleseyeseraw2999
@meleseyeseraw2999 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም።
@እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ
@እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
የኔ ውዶቼ ወንድሞቼ ❤️😍😍😍😍😍
@tsehayneshgedefew5310
@tsehayneshgedefew5310 Жыл бұрын
endie tamir newu migerim liji
@misganawfentaye5796
@misganawfentaye5796 Жыл бұрын
ዋው ይችላል!!
@wagawbogale7610
@wagawbogale7610 2 жыл бұрын
You have to closely follow him!
@selamselam2494
@selamselam2494 Жыл бұрын
ታይለቱ ደስ ይላል
@wasihunsetegn345
@wasihunsetegn345 2 жыл бұрын
ይገርማል የዋጣቸው ነው ሚመስለው ።
@walte3994
@walte3994 2 жыл бұрын
ውጧቸው እኮ ነው
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
@@walte3994 ሴጣን ይዋጥህ አንተ ስድ ባለጌ
@walte3994
@walte3994 2 жыл бұрын
@@helensemere303 እዋ!! 🙄🙄 ምን አልኩሽ አሁን እምትሠድቢኝ ?
@walte3994
@walte3994 2 жыл бұрын
ማመን አልቻልኩም 😆😆😆😆
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 2 ай бұрын
የህፃኑ ልጅ ድምፅ ወይ አጁቴን በላኝ😂❤
@g.k.9004
@g.k.9004 2 жыл бұрын
እስኪ እንደምንም ብለህ ይህ ልጅ ወደ አዲስ አበባ ገብቶ እየተማረ exposure የሚያገኝበትን ሁኔታ አፈላልግ። በተቻለን እናግዛለን።
@tdx5d463
@tdx5d463 Жыл бұрын
ልጁ ያሳዝነኛል
@mikygfx
@mikygfx 2 жыл бұрын
Ye lij bini tube wendeme nehe ende?? Teyakiew
@mahmmadahmd8634
@mahmmadahmd8634 2 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 жыл бұрын
ሚገርም ነው
@tsegayeminyamir912
@tsegayeminyamir912 Жыл бұрын
betam yemegerm testo new ,kemusic balmoyawech gare betagenagnew lantem bego derget new
@kalabreta758
@kalabreta758 2 жыл бұрын
በርታ
@hailekassa6755
@hailekassa6755 2 жыл бұрын
ተሰጥኦ ስላለው የሰውን ድምፅ ወደማስመሰል ብሄድ ጥሩ ነው።ብደገፍ የሚል ሀሳብ አለኝ!
@-ADDISMOVIES3508
@-ADDISMOVIES3508 2 жыл бұрын
🔴አስደሳች🔴 ህወሃት ከፌዴራል መንግሥት ጋር እደራደራለሁ አለ 😱kzbin.info/www/bejne/r2XYgqmirraFns0 .
@endalkhbelete3749
@endalkhbelete3749 2 жыл бұрын
where is Saifu Fentahun?
@sisayhirpa4385
@sisayhirpa4385 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@publicmedia-08
@publicmedia-08 2 жыл бұрын
good
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
You should give him some money you make them work hard❤❤❤
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
Wey gud like yewent demet.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН
ሸዋ አንኮበር  ባሕል ጨዋታ፣አረቄ መጠጣት በኔ አልተጀመረም
5:59
Ankober media አንኮበርሚዲያ
Рет қаралды 663 М.
Ghion TV /  Amhara News - Ethiopia - ዘመቻ 100 ተራሮች
36:26
Ghion TV Multimedia
Рет қаралды 10 М.
ድጋሚ ተገናኘን።ድምፅ የሚያስመስሉ አስገራሚ ታዳጊዎች ።
17:56
ጎጃም አዝመራው Gojjam Azmeraw
Рет қаралды 10 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 254 М.
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 371 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН