ውድዬ ከጀርባዬ ሳትሆን ከጐኔ ናት። የውዳሴ ዲያግኖስቲክ ባለቤት

  Рет қаралды 317,163

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 256
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Wow Dayie and wudu what a great speech, bless you more
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Жыл бұрын
That's Blessing! You're Jenner's
@fantu9185
@fantu9185 Жыл бұрын
@@themotivationidea ji
@fantu9185
@fantu9185 Жыл бұрын
N9.Jack j.Jack Junior nni
@samihanadi-5721
@samihanadi-5721 Жыл бұрын
⁹ĺ7maljaljazira
@gedaygabramadhen
@gedaygabramadhen 11 ай бұрын
​ሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽምሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምምሽምሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽምሽሽሽሽሽሽሽምምሽሽሽሽሽሽሽሽም😂ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ😂እ ሆነ😅
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
ይሄ ስው እና ሚስቱ የተባርኩ እይምሮ ያላቸው ቡዙ ዉጣ ወርድ ያለፎ ኢትዮጵያን የሚወከሉ ቅን ስዋች ናቸው ! እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ! ❤❤❤
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ Жыл бұрын
በጣም ጀግና ናቸው
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Жыл бұрын
ተስፋዎቻችን ናችሁ በርቱ እናንተን ስሰማ ህልሜ ና ተስፋየ ይታየኛል 😍😍
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ትክክል
@eliyastesfaye8230
@eliyastesfaye8230 Жыл бұрын
ዳዬ የስንቱን ደሃ ታክሞ ለመዳን ወደህክምና ሲሄድ በምርመራ ገንዘብ በማጣት ህይወቱ እንዳያልፍ አለውላቹ ብለህ ህይወታቸውን እንዳተረፍክልን እኔ ምስክር ነኝ ላለፍት 5ዓመት አቅሀለው ኑርልን ለኔ የማከብርህ ሰው ነህ ፍጹም ቅንነት ለወገን መቆርቆር ማካፈልን የታደልክ ሰው ነህ የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ
@deboraasiyuom7163
@deboraasiyuom7163 Жыл бұрын
Er wdasa 50% demoz Korta new kisera ybarirch 😏
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
@@deboraasiyuom7163 kikik only God is good Yemlkamnet Mesale Esu Becha New
@nebiyatrihu1353
@nebiyatrihu1353 Жыл бұрын
ዳዬ እና ውድዬ የእውነት ለሁሉም ሰው ምሳሌ መሆኑን የምትችሉ በትዳርም, በመልካምነትም በ ስኬትም ብቻ ልዩ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍😍😍😍
@edmeachewayal
@edmeachewayal Жыл бұрын
እውነትም አምላክ የባረከህ ነህ ወንድማለም። የሚገርም ነው በዚህ እድሜህ የዚህን ያህል የስኬት ማማ ላይ መውጣት። ዳዊትም አመሰግንሃለሁ ወንድሜ እንደዚህ አይነት ምርጥና ስኬታማ ሰዎችን እንድናገኝ ምክንያት የሆንኸን።
@zenimamo196
@zenimamo196 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በዚህ እድሜ በመልካም ስራ መታወቅ እንዴት መታደል ነው ።ለብዙዎች ማስተዋል ሆነሀል ድንቅ ትምህርት።
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna Жыл бұрын
This is by far one of the best speeches I have ever heard. I watched it twice, thank you for being transparent and letting us pick your brain 👏 👏
@antenehmulu
@antenehmulu Жыл бұрын
መትረፍረፍ ለአፍሪካ መብቃት ነው፤ መትረፍረፍ ችግርን ይጋፈጣል፤ ድንቅ ንግግር🙏
@hiwi7548
@hiwi7548 Жыл бұрын
Wow ❤He is Confident smart intelligent elegant handsome serious strong-minded + Successed . Ethiopia ዉስጥ እንደ ዳዊት ኃይሉ አይነት ስራ ፈጣሪዎች መኖራቸዉን ሳስብ ተስፋ አደረኩ ፥፥
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 Жыл бұрын
Dawit Dream God bless you. እነደነዚህ የመሰለ ትምህርቶች ስለምታቀርብልን። ተባረኩ
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
Ethiopia will rise with these giants, May God bless you all!!!!!
@sargesarmystudio4070
@sargesarmystudio4070 Жыл бұрын
Thank you I am originally from Ethiopia Jimma zone I now live in United States Atlanta Georgia and I am single mother and small business owner I really appreciate your teaching how to become successful business person thank you I know I'm struggling right now but I'm going to keep pushing like that turtle
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። አሁንም ጨምሮ እግዛብሄር ይባርካቹ!!!
@selam-lehulum
@selam-lehulum Жыл бұрын
Wow! There is no success without knowing the power of God!!!! You are the best guest ever on Dawit Dreams.....because you acknowledge the Creator.
@kidistkemal7113
@kidistkemal7113 Жыл бұрын
Yes👏
@antenehmulu
@antenehmulu Жыл бұрын
መትረፍረፍ + የታመቀ ሀይል= ሌሊት አስነስቶ ያስሮጣል፤
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 Жыл бұрын
ኡፍ ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይባርክህ።
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 Жыл бұрын
ሰላየውክ ደስ ብሎኛል ብዙ ተማርኩኝ አመሰግናለሁ ጽናት
@mintesinot1738
@mintesinot1738 Жыл бұрын
What a great speech mr. Dawit
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ሽ አመት ኑሩልን
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
የህወት ተሞክሯችሁን ሳትሰስቱ ስለምታካፍሉን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን በድካም ያፈራችሁትን ሀፍትና ንብረት ይባርክላችሁ።
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 Жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ። ያበረታል
@nejatadem8783
@nejatadem8783 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው የጋበዛቹት pls አሰልጣኝ አርጉት
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Amazing speech 👏👏thank you for sharing Ato Dawit
@zebibendale2107
@zebibendale2107 Жыл бұрын
Oh what a useful and great message all the young generation has to Apply it in their lifes.
@abenezerdemelash3249
@abenezerdemelash3249 Жыл бұрын
wow, I'm impressed and taught a life time lesson. this is amazing. God bless you more and more and more.
@healinghands52
@healinghands52 Жыл бұрын
እንዴት መባረክ ነው፤ የእውነት መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ። Be blessed & loved Mr. Dawit with your beloved wife Mrs.Wudase. 😍
@DL12able
@DL12able Жыл бұрын
I have never heard such kind of worthy speak before, It addressed my spiritual capital with universe principle in harmonize way. God bless Brother!
@ttas5482
@ttas5482 Жыл бұрын
Thank you, Dave, for sharing your golden experience that inspires all.
@genetdangedange
@genetdangedange Жыл бұрын
ተባርኩ ❤❤❤❤
@drselammulugetaethiopianps1501
@drselammulugetaethiopianps1501 Жыл бұрын
On behalf of my patients who're financially challenged, i can't thank you enough for the free imaging services you provided. You've made significantly high contribution to the health sector. May God bless you abundantly.
@alemt1332
@alemt1332 Жыл бұрын
hello, I was wandering about the health care jobs in Ethiopia. I want to move from US to Ethiopia and want to know if I can get hire using certificate or degree right away?
@drselammulugetaethiopianps1501
@drselammulugetaethiopianps1501 Жыл бұрын
@@alemt1332 Hi, it depends on the type of profession. What did you get your degree on?
@DawitSolomonguru
@DawitSolomonguru Жыл бұрын
Thank you sir. You are amazing. I wish you long life.
@HAQTECH655
@HAQTECH655 Жыл бұрын
እኔ በ yise motivation ቀርቦ የሰጠውን ቃል መጠይቅ ሁሌም አልረሳውም በጣም ትልቅ አቅም አለው
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
WOW! Ato Dawit is an amazing person. Great Mind! Very inspiring! May God bless you and your family!
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope Жыл бұрын
By far, It is the best lesson.
@GutaBedasa-mi5dx
@GutaBedasa-mi5dx Жыл бұрын
በጣም ግሩም idea እናመሰግናቸዋለን።
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልህ ስለ ቸርነትህ እኔም እመሰክርልሀለሁ የደከምክበትን ከባለቤትህ ጋር ያብላህ ጎበዝ።
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
ዋዋ እጂግ ጣቃሚ ልምድ እናመሰግናለን
@sami25668
@sami25668 Жыл бұрын
Great Speech, Thank you Dave and your Dream family
@zedmuhamed
@zedmuhamed Жыл бұрын
ማሪያምን እናየን በሰማሁ ቁጥር ጠካራ ሴት ነኝ ብዬ አስባለው 🥺
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ Жыл бұрын
😳Real life story Thanks a lot
@emranemran1334
@emranemran1334 10 ай бұрын
እባክህን ዳዊት መሪያችንን ዶክተር አብይ አህመድነ ጋብዝልን
@mull.5506
@mull.5506 Жыл бұрын
ወድዬ ዳዬ ተባረኩ በጣም አሰተማራ ነው ።
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 Жыл бұрын
የስኬታችሁ መሰረት እና ዋናዋ ተዋናይ ትግስት ናት። እድናቆቴ ለትግስት።
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 Жыл бұрын
Thank You God blessed you and your family 🙏❤❤❤
@anterkind8516
@anterkind8516 Жыл бұрын
በኣንድ ዓመት 12ሚልዮን ትርፍ ኣገኘሁ ካለህ ወዳጀ ጠርጥር። ኣንድ ነጋዴ ከ ገበሬ እያመጣ ቡና ከሁለት ሰዎስት ዕጥፍ እሸጠ ሚልዮንና ቢልዮን ቢያተርፍ "ኣይገርመኝም" በገበያ ሌብነትና መበዝበዝ ሌላም ይገኛል
@YitbarekTerefa
@YitbarekTerefa Жыл бұрын
ተባርኩ፥እንውዳችሀለን
@beenatlaytsehay1180
@beenatlaytsehay1180 Жыл бұрын
አውነቱን ለመናገር እኛ አገር ያለብን ችግር እጃችንን ላይ ያለውን በአግባቡ መጠቀም ትተን ሩቅያለን የተመቻቸውን ስንቆፍር የጃችን ሻግቶ እንዳይጠቅም አድርገን ጥፋታችንን ወደሌላ ለመለጠፍ እንጥራለን ።
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ዋው! ብሩክ ሁን !!
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Жыл бұрын
Ke Egezyabhare gar tilk bota edersalew 🙏🙏🙏
@mahderdegene8135
@mahderdegene8135 Жыл бұрын
እባካችሁ በዚህ ዘመን ያላችሁ ወጣቶች እ/ር ባዘጋጀላችሁ ጊዜ እና እውቀት ተጠቀሙ።እኔ እድሜዬ 54 ስለሆነ የማልመውን ተግባራዊ ማድረግ እችላለሁ ወይ ? ውስጥ በቁጭት ተሞላ በቁጭት ተሞልቼ ለዘመዶቼ ለወጣቶች ብናገርም ተቀባይ የለም ተስፉ የሌላቸው ስለሚመስላቸው ትክትክ ብቻ ነው ሲያዩ የማየው በሄድኩበት እንደእኔ ህይወታቸው ስርጭት እንዳይሞላ ።
@abdusultan5849
@abdusultan5849 Жыл бұрын
wow this is what living for others rather than being selfish.
@tigistbelay8600
@tigistbelay8600 Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሠግናለሁ ።ተምሬበታለሁ
@etenuwolde8767
@etenuwolde8767 Жыл бұрын
ብዙ ሚሰጥር አሳወቀኝ ተባረክ
@CakeChef7
@CakeChef7 Жыл бұрын
it's great to be on the same line with the life partner 👌💛🙏thanks
@fevenasmamaw4694
@fevenasmamaw4694 Жыл бұрын
አንተ ከአንድ በላይ ይሄ ሁሉ ከሆንክ እና ለምን አንዱን መሆን አይቻልም እንላለን። ለሚያምን ሁሉ ይቻላል።
@frezershemelis9952
@frezershemelis9952 Жыл бұрын
Wonder full speach bro god blessed you and your family
@yomeke100
@yomeke100 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ንቃ ይህ ፕሮግራም ዳዊት ድሪምስ የጴንጤ መናህሪያና ድብቅ አጀንዳ ማራመጃ ነው
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Жыл бұрын
የድንጉጥ አትሁኑ ይሄ ከሀይማኖት ጋር አይገናኝም::
@aschalewalewuye2713
@aschalewalewuye2713 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሀሳብ ነው
@amilahiwi
@amilahiwi Жыл бұрын
የፓለቲካ ሰበካውን ብትተወው!! ባትነካው ፣ቢቻል ፖለቲከኞችንና ፖለቲካን እንደምሳሌ ባትጠቀሙ ጥሩ ነው። ስለ ፖለቲካ አላውቅም ካልክ በቃ። አድናቆቱን ምን አመጣው፣የፖለቲከኞችን በደም የጨቀየ የማታውቁትን ታሪክ አትነካካካካካካ ኩኩኩ!!!
@gomegu3557
@gomegu3557 Жыл бұрын
Because he has a positive mind and he told the truth about our brave leader D/r Abiy Ahmed, what is wrong with that???
@amilahiwi
@amilahiwi Жыл бұрын
@@gomegu3557 ባለ ጊዜ ተረኛ፣ አንተ ባለጊዜ ወይም አጨብጫቢ ነህና አይገባህም። ያንተም ዘመዶች ይለቁ አንልም እኛ። ለዚህ ተጠያቂው ሚዲያው(ዳዊት) ነው።ሀይማኖት እና ቆሻሾችን ፓለቲከኞችን በዚህ ፔጅ መነሳታቸው ያሳፍረኛል።ለግብር ቅነሳ ግም አሸርጋጅ እዚህ መቅረብ አልነበረበትም።ሌላም እናውቃለን በውዳሴ ላይ ትተነው እንጅ!!!
@hiwiamil5657
@hiwiamil5657 Жыл бұрын
እዚህ ቦታ ይህንን አይነት ነገር አልነበረም እስከዛሬ፣ ስለዚህ በሌላ ባናየዉና የግለሰቡ ችግር ብቻ አድርገን ብንረዳዉ
@amilahiwi
@amilahiwi Жыл бұрын
Ok
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Ewenet lemenager abye ahehed lendezi bota mesalenew lemalet enem endegel yekebedeghal mekenyatum esu kemexa y nuro wedenet ena yesew lij ende qexelu new yeregefew parkum sew mebelat ena beselam siyader new yemixeqemew neger gen polticaw tenesh sehetet binorm Le en ye zemenu jegena meles zenawi new Ethiopian k dehoch tereta awexeto k selexen alem tereta aseqemexot neber esti yedero Ethiopia docmenteri felm adiss Ababa enkuan 1983 mentemesel neber ye hen sel yemanem degafi salehon ya yewete lewex selasegededegh new
@bemenethunagnaw2282
@bemenethunagnaw2282 Жыл бұрын
Absolutely amazing Good manners ❤❤❤❤❤ the Hero mane, by helping Ethiopian poorest peoples ,you are the example of world promise country to be honestly it is not Enough fore you, I Wish to see you more than this, God bless you
@gechtadesse112
@gechtadesse112 Жыл бұрын
Bewunet betam tilkun timhrt kante aggnchalew kezi yebeletem endemtsera tesfa adergalew .egziabher yibark🙏🙏🙏🙏👍
@Shime19
@Shime19 Жыл бұрын
dr Dawit dream I appreciate your activities if you can give me a chance of training I have a miserable life
@dannyET
@dannyET Жыл бұрын
እጅግ በጣም ከባዱ ነገር ማሰብ ነው:: u remind me of Henry Ford, some of his works asks him about one person who get paid more than them but he do nothing, and they ask him(H.Ford) why, Henry Ford replays, i pay him to think that is why u r doing his designs. Thinking is the hardest part just like making an habit.
@mesfindeguyosha-sf7ig
@mesfindeguyosha-sf7ig Жыл бұрын
ለሁሉም አርአያ የሚሆኑ ጥንዶች ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ለዳዊት ድሪምም ረጅም ዕድሜ እኔ ሸማኔ ነበርኩ ለ20 ዐመት ለቤተሰብ ነው የሰራሁት ኑሮ ከእጅ ነው አሁን ትዳር ይዤ የአራት ልጆች አባት ነኝ ትልቅ ህልም አለኝ ። ግን ለመለወጥ እፈልጋለሁ።
@Zemenemeley
@Zemenemeley Жыл бұрын
This is the best speech ever
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
"ስራህን አሳምር በጎነት ለራስ ነው "
@AbdelaJuhar-k8j
@AbdelaJuhar-k8j Жыл бұрын
ምርጥአሥተማሪ
@NimonaTola-m8t
@NimonaTola-m8t 7 ай бұрын
I appreciated the way you express ideas🙏
@FanielEyob
@FanielEyob 10 ай бұрын
Amen kudus azgabiher ymesgene yhun Lemn??melsen lemetegber yabkane Thank you dayie
@egzyabharyimsegenegzyabhar8908
@egzyabharyimsegenegzyabhar8908 Жыл бұрын
እውነት በኔ ውስጥ ያለውን ነው የተናገርከው ፈርሀት ያልከው ነገር ገና ስሰማው ነው እባ የተናነቀኝ ግን በቃ ምንም ነገር አትችይም ነው የሚለኝ እረ እውነት ከዚህ ህይወት እንዴት እደምወጣ በጣምጨንቆኛል ሙሉ ለሙሉ ነው እስርስር ያረገኝ በጣም ከባድ ነው አንድ ቀንም ደስተኛ ሆኔ አላውቅም እና እማረገው ነው ግራ የገባኝ በጣም simple በሆነ ነገር ላይም መጨነቅ ፈርሀት
@tsenatabiye4057
@tsenatabiye4057 Жыл бұрын
ሁላችንም ጋ ያ ሰሜት አለ ምክሮቹን ተግባራዊ ማድረግ እዚህም youtube ላይ ብዙ ስልጠናዎች አሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ Жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ ትርዳህ ፀበል ካለህ ፀልየህ ጭንቅላትህ መሀል ላይ እየፀለይክ ለሶስት አፍስበት አምላክ ይርዳህ በፀበል በጣም አምናለሁ💐😁
@egzyabharyimsegenegzyabhar8908
@egzyabharyimsegenegzyabhar8908 Жыл бұрын
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ እሺ የኔ ውድ
@egzyabharyimsegenegzyabhar8908
@egzyabharyimsegenegzyabhar8908 Жыл бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" እኔ ማን ነኝ ብለህ እራስህን ጠይቅ "
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
ደስስስ የሚል ንግግር
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
Wow, amazing. Thanks so much for sharing.
@eskedardress8035
@eskedardress8035 Жыл бұрын
dawit betam enamesegnalen!
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Жыл бұрын
You're truly amazing!
@dagmawetadesse76
@dagmawetadesse76 Жыл бұрын
ዋዉ ገራሚ ሀሳብ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Жыл бұрын
Medhanealem abzito yibarkachihu
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@HaileabmulubrhanKassa
@HaileabmulubrhanKassa 10 ай бұрын
የ ሀገር እድገት በ ፓርክ እና ሪዞርት ግንባታ ላይ መሆኑን ካንተ በመስማቴ አፈርኩብህ ....
@dottube74
@dottube74 Жыл бұрын
He is so amaizing
@HAQTECH655
@HAQTECH655 Жыл бұрын
ትልቅ ሰዉን አቅርበህ ስለምታስተሞረን እናመሰግናለን ደዊት ድሪም ትልቅ ህልም አለኝ መጽሐፍ በጣም ተወዳጅ ነው ግን ዋጋውን ብታስተካክል ምክንያቱም ማንበብ እየፈለገ ያጣ አለ ።
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ Жыл бұрын
250 እኮ ነው ይሄ ቀላል ነው ጨመረ እዴ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ፀካዩን ካወከው ክፀባዩ መማር ትችላለህ "
@meseretgebrie1599
@meseretgebrie1599 Жыл бұрын
Amen geta ybarikih
@AshagreMesele
@AshagreMesele 11 ай бұрын
tenkiw enamesegnalen
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Жыл бұрын
Mashallah 👏👏👏
@THEINVISIBLEGURU1
@THEINVISIBLEGURU1 Жыл бұрын
Wow, amazing 🎯
@nigussintayehu6027
@nigussintayehu6027 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጄቫችን
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
Ato dawit Betam meret jegna sowe nowe 'sewen ymerida 'alegn belo ymayikurara btesebun akebare nehena chemro chemro yistehe.
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
በ Despline የታነፀ ለሎላውን ጥሩ አመለካከት ይኖረዋል ።
@metitaye6509
@metitaye6509 Жыл бұрын
We are a witness for your generoisity.wudase diagnostic center accepts patients who can't pay theirs bill for investigation .you need only a phone call.Thanks for your service
@haimanotyilma
@haimanotyilma Жыл бұрын
Thank you so much
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Thanks both dawts❤
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
GOOD JOB FETARY YEBAREKACHU BEZENA AKACHUALEW AHUN DEGMO BEDAWIT DREAMES SELAGEGEHOCHEW BLJOCHACHUES YEBAREKUAMEN HULEM MESETET YABEZAEL 👏
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
Wow wonderful man
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
4:14 -19 ደቂቃ የተናገርከው አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው፣ Dr, Lower, IT And Nurse.መሆን ያምረኛል ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ግን ብቻዬን ነኝ ።
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
የብልፅግና ወንጌል ሠባኪ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
እይታችን በምን ላይ የተመረኮዘ ነው ?
@adamugebisa5038
@adamugebisa5038 Жыл бұрын
Great!!!
@edmiytom4822
@edmiytom4822 Жыл бұрын
አመሰግናለው …
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" አሞራ ዝም ብሎ አይበርም አሞራ ከመብረሩ በፊት ያስባል "
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН