ዳግም ያገረሸው የቻይና እና አሜሪካ ፍጥጫ - ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ)

  Рет қаралды 216,572

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@adbe5876
@adbe5876 2 жыл бұрын
ድል ለቻይና እና ሩስያ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 жыл бұрын
ምን አገባህ ማንስ ቢያሸንፍ ።ስንዴ እንኳን ሚሰጡህ አሜሪካ ናቸው።ችይና ወይ ራሽያ ምን ሰጣህ ታውቃለች መደገፍ እንኳን ካለብህ ማለት ነው።
@guch3730
@guch3730 2 жыл бұрын
ድል ለቻይና እና ለእናት ሩሲያ ነው ኢንሻአሏህ
@behaylutusa8912
@behaylutusa8912 2 жыл бұрын
አባት ሩሲያ ነው የሚባለው
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 жыл бұрын
ምድረ ደነዝ አባት እናት በል።እነሱስ ከሌሎቹ ሚሻሉ ይመስለህል ።ችይና ገና አገሬ ምትላተን ትወስድብሃለች መግቢያም ይጠፋሃል ያኔ አባቴ ማረኝ በላት ።እኔ፡ዘላችሁ ምንም ሳታመዛዝኑ ምታወሩት ነገር ነው፡ሚገርመኝ ከዛ ማልቀስ።እናትርህ ወይ አባትህ አገርህ ብቻ ናት ።ሌላው ሊባላህ ነው ሚመጣው ምድረ ሰነፍ
@guch3730
@guch3730 2 жыл бұрын
@@Ismael-isa ፈሳም ዱቄት ምን አገባህ እከካም ብሽቅ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 жыл бұрын
@@guch3730 ለዛ እኮ ነው ሰነፍ ያልኩህ።ደነዝ
@guch3730
@guch3730 2 жыл бұрын
@@Ismael-isa እና አሜሪካን እና ምእራቢያኖችን መደገፍ ነበረብኝ ቻይናና እና እሩሲያ ለኢትዮ በጣም ባለውለታ ናቸው እሺ እንጪቅ የሞደስ ሻጭልጅ ከብት
@holmesshimelis6473
@holmesshimelis6473 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋናዎች ጥሩ ዳሰሳ ነው። ስለሀገራችንም ወቅታዊ ጉዳዬች ብታቀርቡልን ደስ ይለናል
@yohanesges8630
@yohanesges8630 2 жыл бұрын
Peace and Love on Earth!!! I stand against War and violence 👊
@kangmoabel
@kangmoabel 2 жыл бұрын
Haa
@mekonnenali9878
@mekonnenali9878 2 жыл бұрын
ሠረሸሸረ
@saved1580
@saved1580 2 жыл бұрын
አለም ተባልቶ መጨረሻው እንደሆነ የኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ነው። ስለዚህ በጌታ ፊት ያለዕፍረት ለመቆም ራሳችንን በፅድቅ እናዘጋጅ።
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
Betikikil ye alem geta jeginaw kirstos hayalu yimetal haleluya
@tibebesela
@tibebesela 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋናዎች 🙏🙏🙏
@ahmadadam8269
@ahmadadam8269 Жыл бұрын
ድል ለቻይና ድል ለሩሲያ ኢሻአላህ ውድቀት ለአሜሪካ👈
@abaabaye5830
@abaabaye5830 2 жыл бұрын
በላይ በቀለ እንኳን አያትህ ወያ ያልሆነ ይሄኔ ከንቱ ሀሽሻም ገጣሚና አክቲቪስት ባይ ነኝ ብለህ መናኛ ሆነህ ትቀር ነበር ! እኛም ይሄንን የመሰለ ጥልቅ ዳሰሳ ሰምተን አስተሳሰባችንን አናሰፋም ነበር እናመሰግናለን ለድንቅ ትንታኔህ ወስብሀት ስብሀት
@edenteferi3037
@edenteferi3037 2 жыл бұрын
ድል ለታላቋ እናት ሀገር ሀያሏ ራሽያ!!! እና ድል ለብርቱዋ ትልቋ ቻይና!!!
@mekonnegebemariam2026
@mekonnegebemariam2026 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዳሠሳ
@hassenseid6049
@hassenseid6049 2 жыл бұрын
በላይ በቀለ እናመሰግናለን
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 2 жыл бұрын
ድሉ የሩሲያ እና የቻይና ነው
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 2 жыл бұрын
Ayzoch China and Russia.🇷🇺🇨🇳
@samigemeda7296
@samigemeda7296 2 жыл бұрын
ሳውንድ ትራኩ በጣም ያምራል የቀደመውን የፋና ሬድዮ ሳምንታዊ የዳሰሳ ፕሮግራምን አስታወሰኝ!!
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 2 жыл бұрын
America wecha hager now.wedi Afom jegna.🇪🇷💪
@destaergano3121
@destaergano3121 2 жыл бұрын
ለምንድነው ድሃ አገሮች በሀብት እያደጉ ሲመጣ ለአሜሪካና ለአውሮፓውያን መንግስታት ሥጋት ምንጭ የሚሆንባቸው ?
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
የራሳቸውን የተፈጥሮ መአአድናትን አለመሸት ይመጣል። በኢኮኖሚውም እድገት ያመጣል ሲሆንም ላላገር ጉልበት እና ሃያልነትን ከፍተኛ የጦር መሳሪያ እስከ ኒውክለር እስከመታጠቅ ይመጣል። ተፅዕኖ ፈጣሪ ያደርጋል ..,.etc
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
Abesha ebakachu niku china ye alem telat nech ethiopian betesewawari eyegezachat new niku
@zfoundation2988
@zfoundation2988 2 жыл бұрын
WOW... Dasea kesint amet buhala semaw.....Tesfaye alenase????
@jemalusman8715
@jemalusman8715 2 жыл бұрын
ድል፣ለኢትዮጵያና፣ለወዳጆቿ
@ነጋበሪ
@ነጋበሪ 2 жыл бұрын
አብይ ገና ብዙ ችግር ይፈጥራል 🙄 የአማራ ሙህራን አገራቸው ጥለው 🙄 ሰለ አሜሪካ አና እስራኤል አያስቡ ለሆዳቸው አዳሪ 🙄 የ ኦሮሞማ መንግስት ገና ያጠፋሃል 🙄🙄🙄አፈር ብሉ 🙄 አርሶአደር አለቀ 😭
@Jacob-lf3lf
@Jacob-lf3lf 2 жыл бұрын
ዝሆኖቹ አብደዋል !
@husentirfu3454
@husentirfu3454 2 жыл бұрын
Victory for the Friends of Africa Humiliation and defeat for the enemies of Africa
@allinonetube5277
@allinonetube5277 2 жыл бұрын
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
@allinonetube5277
@allinonetube5277 2 жыл бұрын
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸💪💪💪💪
@gerrywelderufael2481
@gerrywelderufael2481 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇷✊👈🌍🇪🇹❣️
@kangmoabel
@kangmoabel 2 жыл бұрын
🇷🇺 🇨🇳
@abinetdaniel480
@abinetdaniel480 2 жыл бұрын
Russian ena china ka American yebalayinatun katakebalu bohala damo eris ba eris yifalamalu kaziyam alem ba digami lela kawus tasitanagidalechi
@mamoshanko11
@mamoshanko11 2 жыл бұрын
Fana TV. Job well done!!!
@abdunebyattube1703
@abdunebyattube1703 2 жыл бұрын
አላህ ፍረድ ፍረድ ብልፅግና አራጂ አሳራጂ ደም ያሰከራቼው ድርጂት አላህ የዚህን ድሀ ህዝብ ፍረድ በድሀ ሀገር ህዝብ እድህ ግፍ መስራት በጥቁርአሻራ ተመዝግቧል? አላህ የህዝብ ጠቃሚ መሪ ስጠን ሀይማኖት ክልል ኦሮሞ አማራ ትግሬ አፋር ሶማሌ የብሄር ስብጥ ያስውበናል እጂ አይጎዳንም ፍቅር ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገሩ የሚመኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፍቅር ለሀገሬ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
Junta
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
እኔ እደገባኝ ከሆነ ቻይናና ሩሲያ ሰሜን ኮሪያም የጦር ሰወች ናቸው ምዕራባዊያንን ለመግጠም ወደኋላ የማይሉ ናቸው።በምዕራቡ ዓለም ግን እነዚህን እብዶች በሆነ ዘዴ ማሰወገድ ካልሆነም የማይቀር ከሆነ ግን ሳይቀድሙን ቀድመን ከዛው ከነሱ ጋር ማደባየት!!ዓለም እዳጠፋ በማሰብ አሜሪካ በተጠና ሰልት ለመደቆሰ ጥረት እየተደረገ ይመሰለኛል።ለማንኛውም ንታጉው ሀይል ዘድሮ የነዚህ አባገነን ሀይሎች ለአለም አሰጊ ናቸው ያሏቸውን ቻይናንና ሩሲያን ሰሜን ኮሪያን ማውደም አለም መቀየር አለባት ባይናቸው አዛውንቱ ጆ ባይደን።የታጠቁትን አውዳሚ መሳሪያ ከአለም ጥፋት ሳይደርሰ በጥንቃቄ ከብዶች ማላቀቅ ጥረት እየተደረገ እደሆነ ይገመታል።አሁን አለምን የሚገዛው አሜሪካ እደሆነች እሙን ነው የዛ እውነቱ ደሞ ዶላርዋ በአለም መወደዱ ነው የግዛትዋ ምልክት።የሩሲያ ብርሰ?አንድ ዶላር በሩሲያ ብር 8000-ለአንድ የአሜሪካ ዶላር።ሰለዚህ ሩሲያም ቻይናም ሳዱች ሰለሆኑ መፈናፈኛ ሰላጡ ያላቸው አማራጭ አለምን ማደባለቅ ነው ።ይህን እደሚያደርጉት በአሜሪካ የሚመራው ሀያላን ጥምረ ሀይሉም ተረድቶት ይህን ለማክሸፍ ከብዶች ለማክሸፍ በዘዴ ካልተቻለ ለአለም ጥፋት ሳይደርሰ ከዛው ማውደም።።ሀያላን ጦርነት ሲጀምሩ የሚጉዳው አፍሪካ ነው ለምን?ለተኩሰ ለመደላደል መጀመሪያ መውረር የሚፈልጉት አፍሪካን ነው እደጣሊያኑ መሶሎኒ ጠቡ በአውሮፓ ሁኖ ሳለ ኢትዮጵያን ለምን ወረረ?ቦታ እዲመቻቸው።ሰለዚህ ከዛ ሳይደርሱ አሜሪካ ሩሲያና ቻይና ይወድሙ ይሆናል።
@allinonetube5277
@allinonetube5277 2 жыл бұрын
ቻይና , ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ , ኢራን መጥፊያቸው ደርሷል በጣም ተነፍተዋል በቅርቡ በደንብ ይተነፍሳሉ ግን ደግሞ በዚህ ምክኒያት ብዙ ሀገራት ይጎዳሉ ከአፍሪካ ጀምሮ , አውሮፓ, ኤዥያ , እሠከ እሩቅ ምሥራቅ ድረስ ሀሉም ሀገራት ነው ሚጎዱት የደጋው አይነት ቢለያይም።
@meazabaraki834
@meazabaraki834 2 жыл бұрын
belay bekele gobez gazetegna neh adinakih negne azeggageb endezih mehonun leloch gazetegnochm mawek alebachewu
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
President Joe Biden when asked about American intervention in the China 🇨🇳 Taiwan Conflict hi answer was may be we wii that implies maybe be we wont also let’s wait and see because China 🇨🇳 is determined and don’t mince her words let’s wait and see !!!!!!!!!!!!!!!
@abinetdaniel480
@abinetdaniel480 2 жыл бұрын
Fana wuste nw
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
ሞተህ ለአስከሬንህ ጥላ ዛፍ እንተክልልሃለን አሉ 🙄🙄🙄
@TG-44
@TG-44 2 жыл бұрын
NATO American hegar aferach 😡🤮🤮👎👎👎😡
@ALEMUABERA-xy8fs
@ALEMUABERA-xy8fs Жыл бұрын
ዐኀ
@tesfayea4426
@tesfayea4426 2 жыл бұрын
And tt
@sammybaheru3863
@sammybaheru3863 2 жыл бұрын
Why can't you talk about our own country, America and China will take care of each other because they are rich and beautiful country furthermore the are two countries who don't play with their country and unity. Worry about your self!!! Don't try redirect attention to the other side..talk about amhara genocide....
@redietyilma9357
@redietyilma9357 2 жыл бұрын
yerasua arobat yesew tamaselalech malet enanten new
@adilmuktar3878
@adilmuktar3878 2 жыл бұрын
Belay do u have your own KZbin channel? If you have let me know to subscribe you
@abinetdaniel480
@abinetdaniel480 2 жыл бұрын
Russian ena china ka American yebalayinatun katakebalu bohala damo eris ba eris yifalamalu kaziyam alem ba digami lela kawus tasitanagidalechi
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 15 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36