KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.16 ክፍል 16 | hulet mist part 16 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
14:13
ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.18 ክፍል 18 | hulet mist part 18 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
17:06
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.17 ክፍል 17 | hulet mist part 17 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
Рет қаралды 115,878
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 111 М.
Abeki entertainment አብኪ
Күн бұрын
Пікірлер: 533
@DhdDgd-h5f
19 күн бұрын
ሙስሊሞች ረመዳን ደርሷል አላህ ደርሠው ከሚፆሙት ያድርገን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን 🤲😍
@Zinabyoussef-e4h
19 күн бұрын
አሚንንንን
@Atotaዩቱብ
19 күн бұрын
አምን❤❤❤
@AmenhMuhamd
19 күн бұрын
አሚን ያረቢ❤
@rabiaadam7068
19 күн бұрын
አሚን ያረብ
@NejatAhmed-x9x
19 күн бұрын
አሚንንንን
@YusraHeyrat
19 күн бұрын
ያ ጀመአ ከድንገተኛ ሞት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
@AmenhMuhamd
19 күн бұрын
አሚን ያረቢ
@Zinabyoussef-e4h
19 күн бұрын
አሚንን
@አዳበኛዋ
19 күн бұрын
@YusraHeyrat አሚን
@rabiaadam7068
19 күн бұрын
አሚን ያረብ
@NejatAhmed-x9x
19 күн бұрын
አሚንንን
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط
19 күн бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱላህ ወላኢላሀኢለላህ ወአላሁ አክበር ያረብ ወቶ ከመቅረት ጠብቀን
@Mekdiayalawtesema
19 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን😢
@foziamohammad-pq8nn
19 күн бұрын
አሚን ያረብ በራህመቱ
@KadjaAhmed
18 күн бұрын
አሚንንንንንያረብብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@akeranenastaws
19 күн бұрын
እዚህ ቤት ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ቁርአንና ሃድስ ብቻ ነዉ የምለቀዉ ለ አላህ ስትሉ አበረታቱ ኝ አትለፉኝ?
@AmanAmi-n5y
19 күн бұрын
ጥያቄሽን ተቀብያለው
@RemateNURI-n6v
19 күн бұрын
እሺ አብሽር
@MakiahAman
19 күн бұрын
አብሽሪ❤🎉
@kabetube
19 күн бұрын
አብሺሪ ሀቢብቲ በርችልኝ
@Hngd-c8r
19 күн бұрын
በርችልኝ ደመርኩሽ ስንቱ ለድረማ እየበረተታን አደል
@FelahTube
19 күн бұрын
አሏህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኜን ስዴት በቃ ይበለን በዱዓ እንተዋወስ
@foziamohammad-pq8nn
19 күн бұрын
አሚን ያረብ
@hindobasheer9896
19 күн бұрын
አሚን
@Zede-zc8gq
19 күн бұрын
አሚንንንን
@Rahma-tube-t5u
18 күн бұрын
አሚን❤❤❤
@Sofia-iq9gl
18 күн бұрын
አሚን ያረብ 🎉🎉
@WaleedMahbub-kk9oq
19 күн бұрын
ዱአ አድረጉኘ አላህ ልጅ እንዲሠጠኘ ያረብ
@أول-ذ8م
19 күн бұрын
አላህይሠጠሸ
@WaleedMahbub-kk9oq
19 күн бұрын
አሚን ውዴ
@Murshida.KadirShukre
19 күн бұрын
አለህ ይስጥሽ❤❤❤❤
@Makia-z5l
19 күн бұрын
ኢሻአላህ ይሰጥሻል አላህ ይስጥሽ ሶብር አርጊ
@MadinahMadina-v9t
19 күн бұрын
አላህይወፍቅሽበአላህተስፈአትቁረጭኢሸአላህአላህኮአያልቅበትም
@RRt-gt3gg
19 күн бұрын
ትምህርታችሁ በጣም ደሥ የሚልነዉ ግን ሤቶቹ የፀጉር አያያዛችሁ የእስልምና አይደለም እንደግመልሻኛ አትቆልሉ አስተካክሉ የእህትነት ምክር ነዉ ያስተካክሉ የምትሉ 👍👍👍 አርጉ ያጀመአ
@AsSa-xp7bl
19 күн бұрын
ሳህ ወላህ አላህ ልቦናይስጠን ሴቶችየ ለዚህ ፈራሽ ገላ ለሚበላሽ ውበት ብለን
@kabetube
19 күн бұрын
ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ተጋቡ ተዋለዱ ዘራችሁን አባዙ አሉ😂 ሰሉ አለረሱል❤❤
@alialax4188
19 күн бұрын
ሷላላሁ አለይሂ ወሰላም
@FatumaFatuma-hk6pe
19 күн бұрын
😢እናምንያሥቃል ሠሉአለይ ወሰለም
@ConfusedHikingTrail-du2kx
18 күн бұрын
ና ሁለትኛ ግቤ ለትይኝነው😂😂😂😂
@LaylaNasry
18 күн бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም❤❤❤
@modinaibrahim685
19 күн бұрын
አይ ሁለት ሚስት ሁለት ሚስት ያላቹ ሰዎች በዚ ድራማ ትምርህ ውሰዱ ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ድራማም ቢሆን በጣም ትምርህ ይሰጣል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AmanAmi-n5y
19 күн бұрын
Only 2 minutes please say this: 3x SubhanAllah 3x Alhumdulillah 3x AstgfiruAllah 3x Lailaha ilallah 3x Allau Akbar Good deeds for both of us
@TamimYy-xj1xc
19 күн бұрын
አላችሁ የዚህ ድራማ አድናቂዎች እስቲ እጅ አውጡ 🎉🎉
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
19 күн бұрын
እኔ አሎህ ቀኑ የምረዝምበኝ ክክክክ
@RahmaMuhden
19 күн бұрын
አለን😂😂😂😂
@KobraAa-w8e
19 күн бұрын
አለን ቢዘገይም ክክክ
@AnnoyedDancing-ri9nu
19 күн бұрын
🎉🎉🎉
@Nefisawurgesa908
17 күн бұрын
አለን
@user-pc9gm7or7c
19 күн бұрын
የሥደት እህቶቸ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን😢
@ሱደዪስ
19 күн бұрын
አሚን ያረብ
@foziamohammad-pq8nn
19 күн бұрын
አሚን ያረብ
@TeibeJemal
19 күн бұрын
እንካን በደህና መጥቹህ እንደኔ በጉጉት የምጠቢቀቻው በለይክ ይሰይኝ😂😂😂
@kiyaye050
19 күн бұрын
ያረብ ረመዳን😢እየመጣ ነው በሰላም በጤና አድርሰን😢❤❤🙏🙏🙏🙏
@alyayasenshewmolo3632
19 күн бұрын
amin
@سعيد-ف9ط2ك
19 күн бұрын
ያረብ🤲🤲
@Rahma-tube-t5u
18 күн бұрын
አሚን❤❤❤
@abitiozil9970
17 күн бұрын
ወላሂ 25 ዐመቴ ነው ከፆምኳቸው ረመዳኖች አላህ ተጠቃሚ ያርገኝ የሚመጣውን ረመዳን ለመቀበል ወላሂ ጓጓው እንደዚህ ጓግቼ አላውቅም አላህ በሰላም ያድርሰኝ ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን
@Rimass80
19 күн бұрын
እየሰሙ መቻል ለመኖር ይመቻል እንደኔ ሀገሩና ቤተሰቡ የናፈቀውን በሙሉ አሏህ ሪዝቃችንን አስፍቶልን የተመኘነውን የምናሳካ ያድርገን ያረብብብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢
@ErukyaHussen
19 күн бұрын
አሚንንንንንንን የኔማር
@EkramTeshome-bz7cq
19 күн бұрын
አሚንንን እህትየ
@KobraAa-w8e
19 күн бұрын
አሚንንን
@Maka-m9y
19 күн бұрын
አሚንያረብ
@zainafatima7208
19 күн бұрын
አሚንንንንንንንንንንንመሮኛን
@TekeleJemale
19 күн бұрын
አሏህ በወንጀላችን ብዛት በአለም ላይ ከመጣብን በላ ኡመተ ረሱል አሰላት ወሰላም ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቅልን
@ሪችቢንትይማም
19 күн бұрын
ግቡ እንደ ቤታችሁ እዩት አላለም 😂😂😂
@ZulfaKedir-z5c
19 күн бұрын
የኔዎቹ በሠላም ሀገራችን ምገባበት አላህ ያሳካልን ጉል አሚን በሉ
@foziamohammad-pq8nn
19 күн бұрын
አሚን ያረብ በራህመቱ
@Rahma-tube-t5u
18 күн бұрын
አሚን❤❤❤
@ZulfaKedir-z5c
18 күн бұрын
@Rahma-tube-t5u አላህ ይጠብቅሽ
@Rahma-tube-t5u
18 күн бұрын
💞💞💞💋💋💋@@ZulfaKedir-z5c አሚን የሁቲ አችንም የሰብሽው ተሳክቶልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ሁቢ
@dxbdxa8468
16 күн бұрын
ስወደቹ እኮ🎉🎉😂😂😂በሳቅ አለ ኮ ነው ፈታ የምደርጉኝ😂❤❤❤
@A.F-n4j
19 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ያጀማ አላህ ረመዳንን በሰላም ያድርሰን❤❤❤🎉🎉🎉 ደምሩኛ እመልሳለው
@አዳበኛዋ
19 күн бұрын
አሳለሙ አለይኩም ❤❤❤
@FgfhghFgfhg
19 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@HshdJsehje-f5z
19 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@rabiaadam7068
19 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط
19 күн бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ
@Naima-c5p
19 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@modinaibrahim685
19 күн бұрын
እረ ይንገራት ና ይረፍ ክክክክክክ አይ መርሳት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekiyanurhasen8816
19 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
19 күн бұрын
እንደኔ የምለቀቅበት ቀኑ የምረዝምበት አለ
@Hilalislamicstor
19 күн бұрын
አረ የሰሀቦች እና ድንቅ ታሪኮችን ለቃለው እኮ አረ ኑኑኑኑኑኑ
@Zebura-r5v
19 күн бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝአቺም❤❤
@zmq7s
19 күн бұрын
አሁንአሁን ተናገረብየ የኔመሳቀቅ ጀማልአታስቀኝ
@SaidSaid-vp4kg
19 күн бұрын
😂😂😂
@mabept906
19 күн бұрын
🤣🤣🤣ካሁን ካሁን ነገራት ብዬ ስጠብቅ አይ መኑር🤣🤣🤣🤣
@asharatouyube850
19 күн бұрын
እኔስ ብትይ ተሳቀቀኩኮ እንዴነሱ ክክክክ
@SaidSaid-vp4kg
19 күн бұрын
እኔም😂
@SaidSaid-vp4kg
19 күн бұрын
@@asharatouyube850የኔ መስቀቅ ምን ይሉታል😂
@Anwarabamanako
18 күн бұрын
😅😅😂😂😂😂
@EmanyouTudeኢማንዩትብ
19 күн бұрын
አላህወቶከመቅርትአላህይጠብቀን
@wswd5859
19 күн бұрын
ከድራማው ማስታወቂያው በዛ በዛ ላይ ደቂቃው 15 ለምን አተውቱም 😂😂😂
@AykelSied
19 күн бұрын
እኮ😅
@madinayoutube391
19 күн бұрын
😂😂
@kabetube
19 күн бұрын
የሁላችን ጥያቄነው😅 ፋትህለተመልካች ሀራም ክክክክክ
@Lubaba-u2u
19 күн бұрын
Antem mayethn lemn atewewm
@Jemila-s4e
19 күн бұрын
ትክክል ቢተውት ይሻላል 🤣🤣🤣
@Sara-z2v
19 күн бұрын
ስወዳቹ😂😂😂😂😂😂አሚናዬ ቁጅናዋ እርጋታዋ ማሻላ ሁላቹም እወዳቹአለዉ😂😂😂በጣምነዉ የሣኩት😂😂😂😂
@fhggfhjj7721
18 күн бұрын
እኮ
@teyba99
19 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ መኑር አልሞታም በጣም ተጫንቄ ነበር 😂😂
@fhggfhjj7721
18 күн бұрын
😅😅😅
@MunaMuniti-q1g
14 күн бұрын
በቤታቸዉ ግቡ እደ ቤታቹ እዩት😂በዚ ኑሮ መርሳትኮ መታደል ነዉ😂😂
@AnnoyedDancing-ri9nu
19 күн бұрын
ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ
@Murshida.KadirShukre
19 күн бұрын
አሚንን ያረብ❤❤❤❤❤😂
@GmialFiop
18 күн бұрын
አሚንያርብ
@AAa-xb8gx
18 күн бұрын
መኖር 😅እንዴ ሲል የሚነግራት መስሎኝ የኔ መደገጥ የጀማል መጨነቅ😢😂😂😂
@شامبرا-ز6ل
19 күн бұрын
ወይ ጀማል አረ አታስቀኝ ተናገርና ይለይለይል😂😂
@SaidSaid-vp4kg
19 күн бұрын
እኮ😂
@MissRahmaa
19 күн бұрын
ወይ የወዶች ጉድ አያልቅባችሑ 😂😂😂😂😂😂
@TiTiSHu-z3w
19 күн бұрын
ደምሪኝዉዴ
@MemaJam-b3j
18 күн бұрын
ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ውዶች ❤❤❤❤
@FatamaFatama-e7v
19 күн бұрын
ኑ እንሳቅ😂
@Zinabyoussef-e4h
19 күн бұрын
ቱ ቀደምሽኝ
@ሙኬአሊ
19 күн бұрын
አይኔ
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
19 күн бұрын
መጣን ክክክክ
@FatamaFatama-e7v
19 күн бұрын
@@Zinabyoussef-e4h 😁😁😁
@FatamaFatama-e7v
19 күн бұрын
@@Zinabyoussef-e4h 😁😁😁
@Feridose
19 күн бұрын
ሠላም አለይኩም ❤❤❤❤❤❤
@ሙኬአሊ
19 күн бұрын
ወአለይኩም ሰለም❤
@AlfiyaKedir-ey7dj
19 күн бұрын
ወለይኩም ሰለም❤❤❤❤❤❤
@ZabibaAbdallah
19 күн бұрын
ነኢማዬ የኔ ደግ😂
@fetunure4639
19 күн бұрын
ጀማል 😂😂😂ወደ ሳሎን ስትገባ ካልሲ አውልቀህ ገብተህ ነገር ግን ቀረፃው ላይ በስህተት ሳሎን ላይ ከነካልሲህ ነበርክ ካልሲ አድርገህ ነበር 👍በተረፈ nice ስራ ነው በርቱ::::::
@EthiopiaHagere-d9q
18 күн бұрын
ወይኔ ሴቶቹ ሲመቹ የኔቆጆወች🎉❤😂
@SusoJemal
19 күн бұрын
ለ2ደቂቃ ድራማ 13ደቂቃ ማስታወቂያ ቲሽ ለምን እረዘም አታደርጉትም🙄
@ነኝኮመንትአንባቢ
19 күн бұрын
እኮ ሀሀሀሀ
@assajod5093
19 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉እየሮኩ ነው የመጣሁት ❤❤❤❤❤
@EkramBirhan
18 күн бұрын
ደቂቃው አንሷል ይጨመር ምትሉ
@tyufgy6870
18 күн бұрын
ያረቢ ከድገተኛሞትአተጠብቀን
@hayatHiwe
19 күн бұрын
ይህን ድራማ የምትከታተሉ ሁለተኛ ሚስትወች አላችሁ ?
@Zinabyoussef-e4h
19 күн бұрын
የሉም ክክክክ ጥሪያቸዉማ ካወቅሽ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
19 күн бұрын
እዚህ አይገኙም
@RehatLove
19 күн бұрын
4ኛም አለን ክክክክ
@TeayabeAbeba
19 күн бұрын
ክክክ
@balqkila-by2hz
19 күн бұрын
ለነሱ እኔ ተሳቅቄ ልምት😅😅😅
@SaidSaid-vp4kg
19 күн бұрын
😂😂😂
@KideraMifta
17 күн бұрын
ወሐኸነቀቸ❤❤😊😊😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉
@MeaadMeaad-t8f
18 күн бұрын
ባጉጉት ጣቢቄ ዳራስኩ ኣላ ሀምድልላ❤❤❤
@fatumayesuf6320
19 күн бұрын
እዳይቋረጥ እሔ ድራማ😢😢
@hhkk4666
19 күн бұрын
wellcome ስዞረ ስዞረ አገኝሁችሁ ዘወትረ ተከታታያችሁ ነኘ ከሳውዲ ሀዪ❤
@FoziaYesuf
19 күн бұрын
እህለን እንካን ደህና መጣችሁ ❤❤😂😂😂😂
@NestiyaKedir
19 күн бұрын
ኧረ ስሚው አሚና 😂😂😂
@mametomeri
19 күн бұрын
የስልኩ ማሽቃበጥስ
@NestiyaKedir
19 күн бұрын
@@mametomeri እኮ ክክክ
@SonySony-c8j
18 күн бұрын
የሳቅ ምጭ 🎉🎉🎉😂
@Fozya-wq6ow
17 күн бұрын
እኔ ኢትዮ ሲሄድ ከዚህ ልጅ ነዉ ብር የምበደረዉ እንዲረሳልኝ😅
@ajatm9208
17 күн бұрын
ጀማልን ሀቢባ ቤት ማቅረብ አለብን 😂😂😂
@IkramA-k5t
19 күн бұрын
ወገን ኑኑኑኑ ትንሺ እንሳቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂
@qemerqemer2566
18 күн бұрын
ባሁን አሁን ተናገር ብዬ መሳቀቄ😂
@SadoJemal-d6f
12 күн бұрын
ሰጪው አላህ ነው አላህ ጥሩ ልጅ ይስጥሽ
@TeayabeAbeba
19 күн бұрын
ከነካሉ ወደ ሠማይ 😂😂😂ወይ ጉድ
@MozaRrrr
19 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@FatumaMohammd-fx8lj
18 күн бұрын
አድ አይነት ናቸዉኮ ወዶቹ ሑለቱም😂😂ሀረካት
@MohammedSeid-zh3bk
19 күн бұрын
Dekika Yichemer Yemtlu👍👍👍
@HayatAbdala-wg8wx
17 күн бұрын
በአላህ ዱአ አርጉልኝ አላህ ልጅ እዲሰጠኝ
@كميلهوسين-ق6ق
17 күн бұрын
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ
@MissRahmaa
19 күн бұрын
እደ ባለሠአት ያለመደገጥ ቢቀርባችሑስ😂😂😂😂😂😂
@Yarat-e9n
19 күн бұрын
አረ ስወዳቹ በሳምንት 3 ልቀቁልን🎉🎉🎉🎉
@KideraMifta
17 күн бұрын
መዘሐበቸወነከለበሰነከከመ❤❤❤❤😅😅😅🎉🎉ፈቀ።
@toybhmohmmed2132
19 күн бұрын
😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤በርች ቀልቢ
@KsaKsa-xf7kt
18 күн бұрын
ጀማል ምን ለመትረፍ ነዉ ሁለተኛ ምስት ምተገለዉ ቢቀርባትስ ተሸመቀቀ እኮ😅😅
@NestiyaKedir
19 күн бұрын
አሚና ልንገርሽ የሄደበት 😂😂😂
@SonySony-c8j
18 күн бұрын
ማነው እዴኔ በጉጉት የሚጠብቀቻው
@saaa9448
19 күн бұрын
እባካችሁ በቀረፃ መሀል ያለውን ደስ እሚን ባርት መጨረሻላይ አስገቡልን ተውውውውው
@ZiyinyaMohammed
19 күн бұрын
እንደባል ሁነክነው የምትሰራው ወይስ እንደ ወንድ ኣገልጋይ
@WorkaMebadsw
19 күн бұрын
ማሸላዛሬማስታወቂውአልዛም❤
@MukemilKurema
11 күн бұрын
ይመቻል በጣም
@FatumaFatuma-mc6ty
19 күн бұрын
ያጀመአገናጀማሪነኝእኔንምደምሩኝቅመሞች😢❤❤
@Aliyrga
19 күн бұрын
እኔንያስጠላኝ የማስታወቂያው ብዛት ማስታወቂያውን ትታችሁ ደቂቃም ጨምሩበት
@جميلهجميله-ت1ض
19 күн бұрын
በጉግል ስጠብቅ ነበረ ግን ሳምንቱ በጣም ይርቃል 😂😂😂😂
@hawamohammed4122
19 күн бұрын
ግን በአመት አንደየ ትለቃላችሁ በዛ ላይ አጭር ነው🙄🙄🙄😂😂😂😂😂
@ኢኩየ
19 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉መሻላህ ሥወዳችሁ😂😂😂❤❤❤
@LubabaAbdi-nu7zk
19 күн бұрын
እቺ ሚስት ተብዮ መቼም አትነቃም እዴ😅😅
@FatumaGama-s3j
17 күн бұрын
18❤❤❤❤
@ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ
19 күн бұрын
😂😂😂ተሳቅቄልሞትኡፍፍ😂
@fatmahassan7616
17 күн бұрын
እረ አሁንስ አበዛችሁት ምንድነው ቶሎ አያበቃም እንዴ ዛሬም እዛው ነገም እዛው ምንም ለውጥ የለውም ሁሉም ፊልም አንዳይነት ነው
@ሀሁብየዩቱብ
19 күн бұрын
አሚናት ስሰማ ምን ታረጋችሁ ይሆን😅
@እኔጎንደሬነኝ
19 күн бұрын
አየ ጀማል 😂😂😂😂😂😂😂
@NeimajemalNeima
19 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ😂😂❤
@Hani-t4x6b
19 күн бұрын
ኧረ ጀማል😂😂😂😂😂😂😂
@Zinabyoussef-e4h
19 күн бұрын
ከነአካሉ ወደሰማይ ክክክክክ
@HashamHasham-ir7fz
19 күн бұрын
መሸሀለ ኢስሊሚነን በጠበቀ መልክ❤❤
@ዜድመሀመድ-ለ3አ
19 күн бұрын
ተናገሩና እረፉ😂😂😂😂😂
@madinashaker4471
19 күн бұрын
ንገረት።በቀ።ተጨነቀቹ😂😂
@KhadizaMohamed-rz9hf
19 күн бұрын
ዛሬ ደግሞ ደቂቃውን ቀነሱ ታድል🥺🥺🥺
@Hibetullah23
19 күн бұрын
ውይኔ ጃቢር ተጀባረርክክኮ
@DelsabaNasir
17 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@teyebaaderejee
19 күн бұрын
😂😂😂 ረዘም አረጉ ተዉ😂
@Hayat-w7g
19 күн бұрын
Are manuriye batm eyasekegn now😂😂😂😂
@MakiyaYaYouTube
19 күн бұрын
አረ ደቅቃ ጨምሩ❤😂😂
@البالبي-ظ6و
6 сағат бұрын
አሚን አሚን
@feruzkorichoYimer
19 күн бұрын
Uuuf amazing movie shukren ihit wendimoche bertu.
14:13
ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.16 ክፍል 16 | hulet mist part 16 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
Abeki entertainment አብኪ
Рет қаралды 117 М.
17:06
ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.18 ክፍል 18 | hulet mist part 18 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
Abeki entertainment አብኪ
Рет қаралды 126 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
49:07
አህት ያለችበትን ቦታ ጠቆመች!!ሰራተኛ መስላ የገባችው ሴት መጨረሻ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 91 М.
19:52
ዐቢይ የካዱት "እንጨፈልቃቸዋለን''፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ፣ በትግራይ በኮሚሽኑ ላይ ውሳኔ፣ የኮሪደሩ ጦርነት፣ "50 አመት ወደኋላ"|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 44 М.
1:16:43
የኒካችን ቀን ቀረ! አራስ ልጄን ልጥለው ወስኜ ነበር! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 225 М.
30:05
አብኪ እና ዳዳ ወደ ሌላ ውሳኔ ገቡ አይታችሁ ግቡ | Ethiopia | seifu on ebs tv | ሁለት ሚስት ድራማ hulet mist | DMC ሪል ስቴት
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 38 М.
8:19
#ድንቅ_ልጆች
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
1:48:13
ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015
Arada Movies
Рет қаралды 3,7 МЛН
17:50
እጹብ ድንቅ ልጆችን የእኔም ልጅ ተቀላቅሏል!! #ethiopia #etsubdinklijoch #news
Donkey Tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
43:38
//የቤተሰብ መቀያየር// "እንደዚህ አይነት ህይወት ያለ አይመስለኝም ነበር..." //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 587 М.
1:44:03
Surat Albagara I Sh. Afif Mohamed Taj | سورة البقرة | الشيخ عفيف محمد تاج
Naqaa Studio
Рет қаралды 6 МЛН
4:16:49
ዘውጂ | ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ @Amin_media @amin_multimedia_production #lovestory
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 91 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН