አዳዲስ 30 የሙስሊም ህፃናት ስም እስከኔ ትርጉሙ

  Рет қаралды 50,949

Darul Hijreteyn دار الهجرتين

Darul Hijreteyn دار الهجرتين

Күн бұрын

Пікірлер: 158
@muluabate7105
@muluabate7105 2 жыл бұрын
ሰላም ወድሜ እኔ የምነቱ ተከታይም ባልሄን አሪፍ ትምህርትነዉ
@ኡሙነጃትነኝየዲኔተማሪ
@ኡሙነጃትነኝየዲኔተማሪ 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን የወንዶችንም ይተርጎምልን ነጃት ።ዘምዘም
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn Жыл бұрын
መርሃባ 🙏
@rahamayasin1459
@rahamayasin1459 2 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር በቃ ልጀን ሙና እላታለሁ የ7ወር ነፍሠጡር ነኝ ፆታ ለይቻለሁ በሀኪም
@Msethionews
@Msethionews 2 жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድም ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ሽኩረን ጀዛከላሁ ኸይር
@ፈቲሃሀሙዲ
@ፈቲሃሀሙዲ Жыл бұрын
ጀዛክላክይር ኢሸአሏህ
@FaridaNaser-pg5ur
@FaridaNaser-pg5ur 7 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የፈሪዳ ትርጉም ንገረኝ እሰኪ
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 7 ай бұрын
እሺ
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 7 ай бұрын
'ፈሪዳ' (فريدة)ማለት የአረቢኛ ቃል እና ለሴት ልጅ የሚሰጥ ስያሜ ሲሆን ትርጉሙ (ልዩ) የሆነች ማለት ነው።
@web-ef3pu
@web-ef3pu 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስሜ ከድጃ ነው እስልምና ሳልቀበል በፊት የነብዮ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የከድጃ ታሪክ፣አዳምጥ ነሸር እዴት እደተጋቡ አሁ አልሀምዱሊላህ ቀጥተኛው መገድ ለመራኝ አላህ ምስጋና ይገባው ከድጃ ተባልኩኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ፆናቱ ይስጠኝ
@zainabamh6660
@zainabamh6660 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሞክሼ እንኳን አላህ ለዚህ ፀጋ መረጠሽ ጭናቱን ይስጥሽ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 2 жыл бұрын
@@zainabamh6660 አሚን
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ትልቁን ስጦታ አላህ ወፍቆሻል 🙏
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 2 күн бұрын
ኢሚን ማለት ትርጉሙ ዩስራ ማለት
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 2 күн бұрын
ኢማን
@ስላምለሃገሪ
@ስላምለሃገሪ 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር እሰቲ የሱመያን ትርጉም ነገረኝ
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 2 жыл бұрын
ስሜን ስለጠራህልኝ አመሰግናለሁ ካዉሰር
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጀዛክሏሁ ኸይረን በርታ ወንድም
@የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ
@የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ዩስራ የልጀየ ስም አመሰግናለሁ
@zainabzainab4068
@zainabzainab4068 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ የሷሊህና የሷሊሀ ትርጉም ንገረኝ ወንድሜ
@alhamdulillahalekulihal8986
@alhamdulillahalekulihal8986 2 жыл бұрын
ጀዛሙክላህ ኸይር
@Muhammedbinalitube484
@Muhammedbinalitube484 2 жыл бұрын
ወአ ወረ ወበ ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ጄዛአከ አሏህ ኸይር
@ሪችYouTube
@ሪችYouTube 2 жыл бұрын
የኔ ውዲ ልጂ ረያን ታዲየ
@rahimaidris9065
@rahimaidris9065 Жыл бұрын
Masha Allah ❤️ ❤️
@seadaali6184
@seadaali6184 2 жыл бұрын
ስሜ አለች ደስ ሲል
@sailermoon6871
@sailermoon6871 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@ፋፊቢንትሀሠን
@ፋፊቢንትሀሠን 5 ай бұрын
እኔም. ልጀን ኢንቲስር ነው እምላት ኢንሻአላህ ❤❤❤❤
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
አህለን ወንድም ማሻ አላህ ሀሪፍ በርታ
@kam1733
@kam1733 2 жыл бұрын
መሻአላህ ጀዛኩሙላኸይር
@abest4396
@abest4396 2 жыл бұрын
መሊሀ ምን ማለት ነው ተርጉምልኝ
@brtukanAsalf
@brtukanAsalf 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም የሚያማምር ስም ነው ዋው ዋው
@saidamohammed3262
@saidamohammed3262 2 жыл бұрын
መሻአላህ በርታ ወንድማችን
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
የኔዉድ እህት ደምሪኝ
@saidamohammed3262
@saidamohammed3262 2 жыл бұрын
@@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ እሽ ወዴ
@ፍቅርአዲስዩቱበር
@ፍቅርአዲስዩቱበር 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@ዙዙነኝየከላላዋ
@ዙዙነኝየከላላዋ 2 жыл бұрын
ወዲም ቢላሒ ዘርየ ትርጉሙን ንገረኝ የሙስሊም ነወይ
@hayuti7346
@hayuti7346 2 жыл бұрын
ረዋን ምንድን ነዉ ትርጉሙ መልስልኝ ጀዛከላኸይር
@رابعاندريس
@رابعاندريس 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ላክን ይህ ግማሹ የአረበኛ ቋንቋወች መግብባቢያናቸው
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 жыл бұрын
ገና አወቅኩት ይሄን ቻናል ሰብ አዲርጌ አለሁ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
የኔዉድደምሪኝ
@ዜድነኝየወረኢሉዋ
@ዜድነኝየወረኢሉዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህየእህቶቸንስምትርጉምወደድኩት👍🌷🌷
@ሰሚራቢንትሙሀመድ
@ሰሚራቢንትሙሀመድ 2 жыл бұрын
ወድም በርታ የፈውዛን ትሩጉም ንገረኝ🌺🌺
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ እቲሳር ያልከወ ከእኔ ስምጋር ይመሳሰላል ናስራ መለት ድል ለማለት ነወ
@حمدخالد-ق1ش
@حمدخالد-ق1ش 2 жыл бұрын
መሸአለ እነመሰግነለን
@shortcook-j6b
@shortcook-j6b 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታልን ወድማችን
@ኢነላህ
@ኢነላህ 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወድሜ ሩመይሳ ምንማለትነው
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 10 ай бұрын
መርሃ እሺ
@ኢነላህ
@ኢነላህ 5 ай бұрын
የሩመይሳን ትርጉም ጠይቄህነበር
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ረምይሳ እስኪ ንገረኝ ትርጉሙ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 жыл бұрын
አህለን ለዚህ ቤት አድስ ነኝ
@suryaamza9960
@suryaamza9960 Жыл бұрын
ሱርያ ማለትስ ወንድሜ ስሜ ነው ግን ትርጉሙን አላውቅም ካወቅኽው ንገረኝ በአላህ
@sadatube6206
@sadatube6206 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
@ፋጢማወግዲዋ
@ፋጢማወግዲዋ 2 жыл бұрын
ጀዛካአላህኸይር
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
አገኘሽ ??
@ፋጢማወግዲዋ
@ፋጢማወግዲዋ 2 жыл бұрын
@@darulhijreteyn አወ
@radiyaismaeal2289
@radiyaismaeal2289 2 жыл бұрын
ማሻኣላሕ💚💛❤👈🇪🇹👈
@hawamohammad1260
@hawamohammad1260 8 ай бұрын
ዉድሜ አማር እሚባል ስም ትርጉሞ ምደነዉ እምታዉቁ ነገርኝ እስኪ ❤❤
@سعيدعلي-ر3م
@سعيدعلي-ر3م 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
ዉደ ደምሪኝ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
ማሻላህ ለልጃቸን. ሰምጥሩበርታ.
@keyredinMudesir
@keyredinMudesir 4 ай бұрын
ሪም ያሚለዉን ስም ቱርጉም መወቅ ፈልጌነበር
@rahmetseidehassen9192
@rahmetseidehassen9192 2 жыл бұрын
Yeninn ssm lemn aletergomckm??
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
እንሻ አላህ ኢሺ 🙏🙏
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ በጠሚ ደስስ ይለሊሊሊሊ
@waangaarii4409
@waangaarii4409 2 жыл бұрын
What about Afrahim I want meaning pls
@ፈጢማ-ገ2በ
@ፈጢማ-ገ2በ 2 жыл бұрын
አሰለም አለዪኩም ወንድሜ መሸለህ ሁደይር የሚ ለዉን ቱሩጉሚ ን ኒገረኝ
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
በቅርቡ ትክክለኛውን ነግርሻለው ወይ በቪዲዮ እንሻአላህ
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 2 жыл бұрын
ማሻአላህበርታ
@NadyaNadya-n9u
@NadyaNadya-n9u 2 ай бұрын
ናዲያ ማለት ምን እንደሆነ ንገረኝ ወንድሜ በአላህህ
@አልሀምዱሊላህ456
@አልሀምዱሊላህ456 2 жыл бұрын
ሁመይራ መለት ምን መለት ነው እናም ፈሪሃ መለት ያምተቁ አትለፉኝ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 2 жыл бұрын
ሁመይራ ማለት ቀይ ቆንጆ ማለት ሢሆን ፈሪሃ ማለት ዴስታ እፎይታ እንዴማለት ነዉ።
@sadayasne6049
@sadayasne6049 2 жыл бұрын
Masha alaha
@እስልምናኤሂወቴነው
@እስልምናኤሂወቴነው 2 жыл бұрын
ኢፍራ ኢሸ አላህ
@eltomaredanboba7614
@eltomaredanboba7614 Жыл бұрын
ሚልጃና ማለት ምን ማለት ነዉ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ዘኪያ ምንድነው ትርጉሙ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@سعادهسعيد-ك1ز
@سعادهسعيد-ك1ز Жыл бұрын
አቲካ የሚለውን ስም ትርጉም ንገሩኚ ❤
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn Жыл бұрын
እሺ እህት
@mbintmohammed7625
@mbintmohammed7625 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ መኪያ ትርጉም ምን ማለት ነው
@RabiyaTybe
@RabiyaTybe 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ
@nuretube1155
@nuretube1155 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@እኔነኝሰሊናየራሴንጉስ
@እኔነኝሰሊናየራሴንጉስ 2 жыл бұрын
ብዙ ትክክል አይደለም
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
ከብዙዎቹ ለምሳሌ ? ይህንን ትርጉም ስሰጥ ከብዙ የቋንቋ ሰዋሰው እንድሁም የአረቢኛን ስርወ ቃል በማጥናት የተሰጠ ነው ስህተት ካለበት በመረጃ አቅርቢ
@SumiTa-t7t
@SumiTa-t7t 11 ай бұрын
ሱመያ ማለት ምን ማለት ነው
@حياةأمحياة-ك5ض
@حياةأمحياة-ك5ض 2 жыл бұрын
መሸአለህ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 2 күн бұрын
እኔ ሀዋ ነኝ ሀያት ነዉ የሚሉኝ እንደትይታያል በሁለቱም ነዉ የምጠራዉ
@chanal7973
@chanal7973 2 жыл бұрын
ማሻለህ ማሻለህ
@habibaessa3974
@habibaessa3974 2 жыл бұрын
ሀቢባ ማለት ምን ማለት እባክህ ወንድሜ ንገረን
@ferhanmuhdin7437
@ferhanmuhdin7437 2 жыл бұрын
ፈርሀን ምን ማለት ነው
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
ደስተኛ ማለት ነው እህት :
@Nነኝየሀርቡዋ
@Nነኝየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ እኔ ነጃት ነኝ ትርጉሙን ነገረኝ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
ነጁየ ደምሪኝ
@SilewaSilewasilewa
@SilewaSilewasilewa 6 ай бұрын
ሲልዋን ትርጉም
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
እስኪ መልስልኝ ወድሜ አባቱ ያወጣው ስም ነው ካሊድ ሙሀመድ ነው ልጄ ስሙ ኢሻ አላህ ለወደፊት ልጂ ሴት ከሆነት ሉባባ ማለት እፈልጋለሁ በናቴ ስም እናቴ ሙታብኛለች😭
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 2 жыл бұрын
ሉባባ ምርጥ ስም ነዉ (ጥበብ)ማለትነዉ ሲባል ሰምቻለሁ።
@nazlyozan7670
@nazlyozan7670 2 жыл бұрын
ነጃት ማለት ምን መለት ነዉ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍅🍅🍅🍅🍏🍏🍏🍏🍏🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍍🍍🍍🍍🍍🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍊🍊🍊🍊🍊🍑🍑🍑🍑🍑🍑🍑🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🎖️🏅🎖️🏅🎖️🏆🏅🎖️Shukran jzkl 🎖️🏅🎖️🏅 ዳሞ ሂባ ማለትስ?
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ
@SemrinAbdela
@SemrinAbdela 3 ай бұрын
ሰሚራ ማለትስ
@አልሃምዱሊላህ-በ4በ
@አልሃምዱሊላህ-በ4በ 2 жыл бұрын
Batsb enhun
@Fafi908
@Fafi908 2 жыл бұрын
ፈኪሀ ይተርጎምልን
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
መርሀባ 👍
@MdRana-pb6et
@MdRana-pb6et 2 жыл бұрын
ነጀቲ
@ዜድነኝየወረኢሉዋ
@ዜድነኝየወረኢሉዋ 2 жыл бұрын
ገናዛሬአየሁትይንንቻናል ስብአደረጊዋለሁ
@Saadi-k1l
@Saadi-k1l 9 ай бұрын
ዙምራ ማለት እስ ወድም❤🎉
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 9 ай бұрын
merhaba
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op 2 жыл бұрын
ሰዒዳ ስሜ ነው እስኪ ተምር መክያ የእህቶቼ ስም ነው ንገረኝ
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
በቀጣይ ቪድዮ በቅርቡ እንሻ አላህ 🙏
@ሊሊነኝየቡታጀራዋቀበጥ
@ሊሊነኝየቡታጀራዋቀበጥ 2 жыл бұрын
ሲቲ ማለት ምን ማለትነዉ
@እሙሪማስYouTubeየገርባዋ
@እሙሪማስYouTubeየገርባዋ 10 ай бұрын
የሪማሰትርጉሙን
@makahlama4875
@makahlama4875 2 жыл бұрын
ሩማይሳ እና መኪያ ትርጉም
@ሀበሻዊት-ጐ9ነ
@ሀበሻዊት-ጐ9ነ 2 жыл бұрын
ዚነት ማለት ትርጉም እስኪ ንገረኝ ወንድም
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 2 жыл бұрын
ቆንጆ :ዉብ :ማለት ነዉ ዚነት።
@ሀበሻዊት-ጐ9ነ
@ሀበሻዊት-ጐ9ነ 2 жыл бұрын
@@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ አመሰግናለሁ እናት
@hayutimoh9917
@hayutimoh9917 2 жыл бұрын
ሼይማ ማለትስ
@ኡሙነጃትነኝየዲኔተማሪ
@ኡሙነጃትነኝየዲኔተማሪ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
@سعادهسعيد-ك1ز
@سعادهسعيد-ك1ز Жыл бұрын
ንገርኚ ሆይ የአቲካን ስም ትርጉም
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn Жыл бұрын
እሺ ትርጉሙን ባጣራሁት መሰረት 'አቲካ' የምለው ስም የሚከተሉትን ትርጓሜ ያገኛሉ ፦ 1. ዓይን አፋር ሴት ልጅ ፣ ግልጽ የሆነች ፣ ብሩህ እና እንከን የለሽ ፊት ያላት ልጅ ነች። ትክክለኛ ስምሺን ለማወቅ ጥረት ማድረግሽ ትክክለኛ ውሳኔ ነው 🙏
@hadrakebede529
@hadrakebede529 2 жыл бұрын
ኢልሀም ትረጉሙን ይነገረኝ
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ 🙏
@seadayoutube7181
@seadayoutube7181 2 жыл бұрын
Seadas
@እሙካሊድAራያነኝ
@እሙካሊድAራያነኝ 2 жыл бұрын
እኔአኒሳነኝልጁካሊድየባላነ ተረገመነገረኝ
@እሙካሊድAራያነኝ
@እሙካሊድAራያነኝ 2 жыл бұрын
መልሰ
@sitrelahkedir829
@sitrelahkedir829 2 жыл бұрын
ሰብሪን ማለት ነው
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
እሺ እንሻአላህ
@አልሚየሀይቅልጅ
@አልሚየሀይቅልጅ 2 жыл бұрын
ወይኔስሜንስወደውኩብራነኝ አረቦችግንየእባብስምነውብለውኝ
@zrto4150
@zrto4150 2 жыл бұрын
😆😆😆 የባብ ዝምበያቸው ቀንተው ነው
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 2 жыл бұрын
ክክክክ ኸር ተሣስተዉ ነዉ ኩብራ ማለት ከፈ ያለቺ ትልቅ ከሁሉ በላይ ነዉ። እሯ።
@ያረብ-ፐ5አ
@ያረብ-ፐ5አ 2 жыл бұрын
ረያን የወንድ ስም ነው ወይስ የሴት
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
በቅርቡ ትክክለኛውን መልስ እሰጥሻለሁ እንሻ አላህ
@በእርግጥምከችግርበኋላምቾ
@በእርግጥምከችግርበኋላምቾ 2 жыл бұрын
ረያን የወንድ ነው
@AaAa-oc3dq
@AaAa-oc3dq Жыл бұрын
የወንድ ነው
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
የወድ ንገሩን
@khadujgatebo9678
@khadujgatebo9678 2 жыл бұрын
Hikma tirgum nigaregn
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 2 жыл бұрын
የኚ ስም ንገረኝ ራቢአ ነው??
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
የኔዉድ ደምሪኝ
@nazlyozan7670
@nazlyozan7670 2 жыл бұрын
ብዙም አይ ታይም
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 2 жыл бұрын
ስሜን ወደድኩት
@የናቴናፋቂ-ቀ3ረ
@የናቴናፋቂ-ቀ3ረ 2 жыл бұрын
ከሪማ ማለትስ ወድም
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
ቸር የሆነች ማለት ነው
@የናቴናፋቂ-ቀ3ረ
@የናቴናፋቂ-ቀ3ረ 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድም
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 159 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 97 МЛН
Best Hebrew Baby Girl Names with Meanings
3:59
Mom's Corner with Omoseke
Рет қаралды 21 М.
የሙስሊም የሴት ህፆናት ስሞች
5:04
Semu tube
Рет қаралды 10 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 159 МЛН