KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጃፓን ሔሮሺማ ሄድኩ እሳቱ አሁንም ይነዳል Abel Birhanu Travel to Japan Hiroshima
17:21
ግራ የሚያጋባው ቦታ
17:51
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Сестра обхитрила!
00:17
ደፍሬ ሰሜን ኮሪያ ድንበር ሄድኩ Abel Birhanu Korea Vlog
Рет қаралды 484,818
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 789
@musse_shakur
Жыл бұрын
የወይንዋ ልጅ ኣስተማሪ ጎበዝ ይቲዩበር ኣንደኛ ነዉ ምትሉ like
@natiman-t9r
4 ай бұрын
he is the best
@RozaKasim-q9i
Жыл бұрын
1ኛ ነህ ርስክ ወሰድክ እሄን ሁሉ ማሳየትህ i respect you ❤❤❤
@raddanitube
Жыл бұрын
ቆይ አቤሎ ስት አይነት ታይለንት አለክ ወንድሜ ኑርልን ❤❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ
@Cinematic-i8v
Жыл бұрын
🤲አሜን🤲
@nebajoker
Жыл бұрын
amen a men
@uaeead407
Жыл бұрын
አሜንን❤
@yoyosinu
Жыл бұрын
አሜን
@kunfeyekun-wr5kv
Жыл бұрын
amin🎉
@kerenkeren7806
Жыл бұрын
አቤል እንዴት ድንቅ ልጅ ነህ እግዝአብሄር ይባርክህ!
@yohansayalew2840
10 ай бұрын
ዩቲብን እንደዚህ ባግባቡ ስንጠቀምበትና ስንማርበት ደስ ይላል በርታ አቤላ
@Az-vd6kf
Жыл бұрын
እናመሰግናለ አቤሎ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@Tesfaye-i3j
Жыл бұрын
ደስ የምትለኝ ለምን እደሆነ ታቃለህ ቦታው ላይ ሆነህ ነው የምትዘግበው ይህ ደሞ ታማኝነቱንና ተቀባይነቱን ይቀጥላል በርታ ወድሜ ሰላምህ ይብዛ በዛው የኢትዮጰያ የሠማአታት ሀውልት ብታሳየን ኪምን ሰላም በልልኝ
@kefiyalewiyasu5222
9 ай бұрын
Hi abel addis betesebe ngn vlogochehen seye betam new yetemechehegn i am so happy endzh AYNT HISTORY wuseti new bety ejeg arg amsgenelaw qetilebeti...... big respect
@SisayeAnjulo
Жыл бұрын
አንተ ድንቅ ሰው አበላ ተናፋቂ የምርጦች ምርጥ አንተን የሚገልጽበት ቃላቶች የሉም እንጂ እንዲህ ነው እላቸው ነበር ግን ቃላቶች አይመጥኑም
@AlexTesguesh
Жыл бұрын
ልክ እንደ Etiopia & eritrea ሰላም ንኩሉ ዓለም ኣቤላ much love from eritrea fam!!!
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
አቤሎ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍
@SponySpony
Жыл бұрын
ጀግናዉን ሰላም በልልኝ አቤላ ይመችሽ ብሮ
@ahlu-l8o
Жыл бұрын
አቤሉ በጣም አሪፍ ትምህርት አዘል በመቀጠል እውነታኛ ነገር ነው የምታቀርበው ወላሂ ሳላደንቅህ ባልፍ ግፍ ነው በርታልን❤❤❤
@abshowdiasporatube7871
Жыл бұрын
Thanks!
@Negaasefa
Жыл бұрын
8:47 ሁለቱም አገሮች እርቅ ፈጥረዉ አለምን እደሚያስደምሙ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማን
@tzitab8961
Жыл бұрын
አንተ ባትኖር አለምንእዴት እናቃትነበር ክበርልን🔥🙏
@FAFIALUSHi
Жыл бұрын
አቤሎ ድፍረትህን በጣም ወድጄዋለሁ ዋው ❤
@hadaseabera6808
Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም በርታ የወይኗ ልጅ🖐🙏👍👍👍
@ሶልያናየሸዋልጅ
9 ай бұрын
ውይ አቤላ ውል ታስደምመናለህ አዲስ ነገር ጎበዝ ነህ የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@semirkassim3213
Жыл бұрын
አቤል ዩቱበር ከሆኑ እንደአንተ ነው ቁም ነገር ብቻ በርታ እዳትቀየር
@Yuzersif-i3b
Жыл бұрын
አቤሎ እስኪ ስለ ሕልም ፍቺዎች እና ትርጉማቸውን አቅርብልን 🙌🙌 በተረፈ በጣም ትመቸናለህ ይመችህ🙌
@jesusloveyou5996
Жыл бұрын
ከ ጉብኝትህ አገላለፅህ ምርጥ ነው
@Fna69
Жыл бұрын
እውነቱን ልነገር አነተ በቃ ለዩቱብ ተፈጠረሃለ❤❤ አቤሎ ወድሃለሁ ወንድሜ😇😇
@YohanisFeyiso
5 ай бұрын
@@Fna69 abel ante telyale wondim kchelkew inem ind hante meserat felegalewo benate agezheny
@JannatAbbew
3 ай бұрын
😂😂😂❤
@ekruhabeshawit3233
Жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አቤላ
@Jesus_is_love7777
Жыл бұрын
Thank You abela ጀግና ነህ!
@rahmet4787
10 ай бұрын
ሠላም አቤሎ አላህ ይጠብቅህ የማናቀውን አሳወከን ያለየነውን የምታሳየን አተ ብቻ ነህ ሺ አመት ኑርልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@BirukBereket-u1e
Жыл бұрын
በጣም ሁሉም ደስ የሚል አሪፉአስተማሪ video ቀጥል
@almazwoldetsadik5579
10 ай бұрын
በእውነት እጅግ ደስ ይላል መሄድ የማንችል ሁሉ እቤት ቁጭ ብለን አየን በጣም አስደናቂ ነው መልካም ስራ ይሁንልህ 🎉❤
@GirmaKebede-h3h
Ай бұрын
ጠንካራው አንበሳዬ፣ባልሄድም ባንተ ገለፃ ጎበኘሁት ።🎉
@habtamutesfahun2328
20 күн бұрын
አቤላ ክርስቶስን ሌላነገር ማየት መስማት አቃተኝ ሳይሆን አቃተን ከምር ነው እምልህ ሰላምህ ይብዛልህ
@EkramDaguu
Жыл бұрын
ዋውውውው አቦይመችህ የወይኖልጅ በጣጣጣጣም አድናቂህ ነኝ
@TemesgenED
11 ай бұрын
እረ ይመችህ ይህ video ብቻ ሁሉም ጉብኝቶች ይመቹኛል ።ቀጥልበት።
@woldiyebirhane2595
Ай бұрын
እኔ እነደማስብህ፣ አነተ በዓለም ውስጥ የመጀመሪው የዓለምን ታሪክንና የቱሪስቶች መመሪያ ለየት ባለ ሁኔታ በሚገባ የማዘጋጀት ብቃትና ተዋቂነት ያለህ ኢትዮጵያዊ ሰው ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ። ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳህ። ወልድዬ አይሙት
@ትትናኑር
10 ай бұрын
የእውነት በጣም ኈበዝና ድንቅልጅነህ❤❤❤በርታ
@TirgumHailemariam
10 ай бұрын
ዎው አቤሎ አንተ ምርጥ ልጅ ብቻ ፈጣሪ ይመስገን
@beyatube4789
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምርጥ ነገር ነው ያስቃኘከን በምናብ ይዘከኝ ነው የሄድከው ጎበዝ አቤሎ በርታ ውንድሜ
@amenasaeed495
Жыл бұрын
ወላሂ ብዙ እውቅት ተምሬለሁ ባንተ ❤❤❤
@alexandertakele7528
Жыл бұрын
Thank you , your work @Abel
@AsterHaile-pb2wt
3 ай бұрын
እያሥፈራራኸን.ነው.ተባረክ.ቀልደኛ.ልጅ
@لينامحمد-ك4ف
5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ የምታቀርበዉ ጌታ ይጠብቅሕ ❤❤❤
@hiwet6014
Жыл бұрын
አቤላየ ለሂወትህ አስጊ የሆነቦታላይ ባትሄድ ባይነኝ 😢 በተረፈግን ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግናነህ❤
@AbduBe-gw7od
10 ай бұрын
ይመችሕ
@Eyorika-s1k
Жыл бұрын
ዋው የኪም አገር ያምራል
@dktube21
4 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታ እውነት ብለሃል የሰላም ዋጋው ብዙ ነው
@melkamu010
Ай бұрын
አቤል ትለያለህ በእዉነት እያዝናናህን እያስተማርከን ነዉ በርታ
@YMn-um5bt
5 ай бұрын
እናመሰግናለንወንድማቺንተባረክ🙏🙏🙏
@EmuyKonjo
8 ай бұрын
አቤላ ምርጥ ሰው ቃል የለኝም ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
@tadelemitku1307
Жыл бұрын
you are great and lucky...thank u very much !
@world12384
4 ай бұрын
በጣም ነው የምታዝናናን thank u
@SisiWiwuw
11 күн бұрын
እውነት ጀግና ነክ ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aronbrhane374
Жыл бұрын
አቤሎ ሰሜን ኮሪያ በከፊል ስላሳየህን እናመሰግናለን 🙏❤❤❤
@KeremJemale
Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ብዙ ነገር አሳየኽን
@hana4049
3 ай бұрын
በርታ አቤልሻ አለምን አስቃኝን አይደል እንዴ ጎበዝ😃😍🙏🏾👍🏽
@alazarsolomul9448
Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነው።ያንተ የሚገርመኝ ግን ምንም ዓይነት የፖለቲካ ፕሮግራም የለህም።በጣም ጎበዝ።ኣንተ ስለገንዘብ ያሆን ስለፍልጠት ነው የምትሰራው።በርታ።ለኣንተ 1000000 ላይክ ብሰጥህ ደስ ይለኛል ግን ምን ይደረግ ኣንድ ነው የሚፈቀደው።❤❤❤❤❤❤❤❤።
@zeekoahmad3732
Жыл бұрын
Thanks dear... really really this is the best and use full information ❤ God bless you. ..peace for our country Ethiopia.🇪🇹🌷💞
@TizitaTubeትዝታ6
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቢ❤
@MohmadMoala-jt1cw
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ አስጎበኘኸነ
@AdemAdem-hv7uh
Жыл бұрын
❤ጀግና ነህ ወላሂ አምበሳሳ❤❤
@munayelegesse5018
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hailuzenebe9971
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወድም
@Aamral
2 ай бұрын
ኑርልን ይጨምርልህ
@aggtrigger2782
Жыл бұрын
አቤላ በጣም ደስ የሚል ነው አመሰግናለሁ
@Keradyon
2 ай бұрын
አቤላ ዓለምን እየዞርክ ስለምታሴጎበኘን እናመሰግናለን
@BirhanMamush
5 ай бұрын
ከምር ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን❤❤❤❤❤
@SolomonDesta-qj7nm
8 ай бұрын
ኣቤል ወንድሜ መጀመርያ ሰላም ጤና እመኝልሃለሁ ከዛ አንተ የምትሰራው ዢድዮ ሁሉም ኣድናቂህ ነኝ ወንድሜ ቀጥልበት 👏👏👏
@hayathkhan1673
Жыл бұрын
አቤሎ ያላየሁትን አገር አሳየከኚ ሰላምክ ይብዛ ልኚ 💓💓
@GetachewWoldu-n7k
Жыл бұрын
መረጃዎችህ ሁሌም አስገራሚ ነው አንተን አድ ቀን ሞሳድ እዳይጠልፍህ
@NurselamMohammed
3 ай бұрын
ይመችሽ አባቴ
@NigusuAbrham
5 ай бұрын
የምር ትለያለህ ህዳተ አይነቱን ያብዛልን
@ahmu9424
5 ай бұрын
Abelo በውነት betam አዝናንተሄኛል ይመችህ ብሮ
@seidtubee
Жыл бұрын
የምር በጣም የሚገርም አሻራነው ዋዉ አስጎበኘኸን
@DevDev-l7s
3 ай бұрын
ይመችሸ
@chombegobena4279
Жыл бұрын
አቤሎ በጣም አድናቂህ ነኝ ሁሉም ዩቱዩበር ካንተ ብዙ መማር አለባቸው በርታ
@SakeshumeTashu
4 ай бұрын
እናትና አባት መርቆሀል በትክክል
@SaraSarah-yo5nv
5 ай бұрын
ብጣም ጉብዝ ትችላለህ🎉
@ዲንአፈወርቅወርቁ
11 ай бұрын
ጀግናው እውነት እንውድህ አለን
@melakugenet2246
Жыл бұрын
አቦ ይመችህ👍🏾👍🏾🥰🥰🥰🤩💚💛❤️🇪🇹👏🏾👏🏾👏🏾🌎
@JerryAsratDesta
9 ай бұрын
የኔ ጎበዝ የወለዱክ ይባረኩ
@kemalnuru8973
Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሠው ነህ
@alemayehunigusse2400
3 ай бұрын
ደስ ይላል በርታ አቤላ
@mensurmehamedbrhan3906
Жыл бұрын
ደስ ዝብል ቪዶዮ የቐንየልና ❤
@لينامحمد-ك4ف
5 ай бұрын
በወነት አቤሎ ሽልማት ይገባሐል❤❤❤
@prophetashenfichosen8614
Жыл бұрын
ጥሩ የጠቅላላ እውቀት ሽምታ ነው እናመሰግናለን ❤
@Eyorika-s1k
Жыл бұрын
ዋው የኪም አገር ሲያምር
@KKEE-g2u
Жыл бұрын
አቤላ አቀራረብህን ስወደው ጎበዝ በርታ❤
@Sunlover__1997
Жыл бұрын
😂😂 አስቂኝ እና አዝናኝ ቪዲዮ ነበር, and thanks you ❤🙌🏽
@SamsungAs-qq8bz
9 ай бұрын
ወይ ታድለህ እኔም ኖሩኩ ሊባል ነው 😢😢😢24/7 ከመዳም ቤት ኡፉ
@alelegnyitayhe2737
3 ай бұрын
ትችላለህ እሽ በርታ.ኑሮኝ ወጨህን ብሸፍን ደስ ይለኝ ነበር
@አበር
4 ай бұрын
በዚህ አለም እድለኛነው እኳን መጣ የምለው ሰው ቢኖር አንተን ነው በጣም እድለኛ ነክ የእውነት❤
@JhonMatisy
7 ай бұрын
በርታልን ጅግናችነህ አቤሎ
@danigezaheng8836
Жыл бұрын
አቤላ ይመችህ ምርጥዬ ✌️
@mekuanintalmaw5082
5 ай бұрын
አቤሎ እግዚሐቤር ይጠብቅህ
@seidkedir6064
Жыл бұрын
ኸረ ኪም ጆንግን ውድድ ሳደርገው መልእክት ንገርልኝ አንተ ጨዋታ ቀያሪው ሁሌም የአሜሪካንን ድንጋጤ አስደምጠን እንደምትጣላት ስለምታውቅ አሜሪካን ትፈራሀለች በልልኝ
@MubarekTilahun-f9q
Ай бұрын
Excellent knowladge in History!..as well as...intersting eplanation
@admassuburkagulo2105
Жыл бұрын
Abel you are wonderful i learne a lot from your chanal thank you God bless you
@abelbirhanu1
Жыл бұрын
My pleasure!
@Dereje-z5g
3 ай бұрын
አቤላ በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ
@ዲንአፈወርቅወርቁ
11 ай бұрын
እግዚአብሔርን አንተ ጀግና የሀገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Welde-q5z
5 ай бұрын
ዋው የምትሰራው ሁሉ ማራኪና አስተማሪ ነው እስኪ ወደ ሞናኮ ሂድ ብሮ
@hayattube9044
Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ😢 ሰላማቸዉን ይመልስላቸዉ ። የኢቶ ሰወች ለነሱ አግዘዉ ነበር አሁን ዘወር ብሎ የሚያየን የለም😂
@yonatanmhr4318
4 ай бұрын
ትመቸኛለህህህህህህህህህ
17:21
ጃፓን ሔሮሺማ ሄድኩ እሳቱ አሁንም ይነዳል Abel Birhanu Travel to Japan Hiroshima
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 393 М.
17:51
ግራ የሚያጋባው ቦታ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 14 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
27:32
መሪያችሁን ንገሩኝ እና ኑሯችሁን እነግራችሀለሁ!
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 140 М.
12:00
ሰበር ሰበር:ፈነዳ የኬኒያ ጦር ወደ ኢትዮጵያ እሳት አዘነበ! ኢትዮጵያ ድንበር ተዓምር ሆነ 4000 ቦምብ . .ትራምኘ ዩክሬን ላይ መዓት አወረዱ ኢራን አገሳ!
Balageru Media
Рет қаралды 8 М.
20:36
ታንክ አዳኙ ጀት | ከ16 ዓመት በኋላ ቆንጆዋ ተገኘች | ግብፃዊው የጦር ተንታኝ ... | አየር ሀይል የታጠቃቸው የጦር ጀቶች | እየመጡ ያሉ አጓጊ ጀቶች!|
ንጋት Time's
Рет қаралды 6 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 426 М.
18:26
ትንሹ ልጅ የታገተች እናቱን ለማስለቀቅ መንግስታዊ ድርጅትን ሀክ አደርገ | Hacker 2019 Movie Review explained in Amharic
JagisoFlix ፊልሞች
Рет қаралды 453 М.
8:16
የወርቅ መጸዳጃ የወርቅ አውሮፕላን ያላት ኢትዮጵያውን የሌሉባት ብቸኛዋ ሀገር
Waza - ዋዛ
Рет қаралды 15 М.
31:45
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 449 М.
10:54
አንድ ታዳጊ ግዙፉን ያሸነፈበት አስደናቂ ታሪክ/የድፍረት እና የእምነት ታሪክ
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHTEM
Рет қаралды 72 М.
17:28
አደገኛው የአሜሪካ የባህር የጦር ሰርጓጅ ውስጥ ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 256 М.
15:10
ፋኖ "የአገዛዙ ሀይል ፈራርሷል " /ኬኒያ በኦሮሞ ነፃነት ጦር ላይ ውጊያ ከፈተች / የትግራይ ተወላጆች እስር በአዲስ አበባ|EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 17 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН