ይቅርታ እና ምስጋና በአዲሱ ዓመት 2017

  Рет қаралды 4,545

Dagmawi Assefa

Dagmawi Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@NahomDessye
@NahomDessye 4 ай бұрын
ዳጊ የአንተ ቅን ልብ በምድራችን ላሉ ሁሉ እንደ ፀሀይ ያበራልና በብርሀኑ መመላለስ ለምድራችን ሰላምን ያበዛል እና ዳጊን ከልምዱ እንድንማር እንጠይቀው!!!ቅን ነው ብርሀኑን ይሰጣል
@MejunaPep
@MejunaPep 4 ай бұрын
ሂወቱ አስተማሪ ነው እውነት በእውነተኛ ሰው ሲነገር ደስ ሲል ልብ ይሞላል አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የዘመናችን ጀግና አንተ ነህ ዳጊ ክበርልን❤
@belaystotaw-v1h
@belaystotaw-v1h 4 ай бұрын
ተወዳጁ ዳግማዊ አሰፋ እግዚአብሔር ከዚህ የተሻለ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ።
@lulatadese5445
@lulatadese5445 4 ай бұрын
ዳግምዬ የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ፡፡እንኳ ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰህ ❤🙏
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 4 ай бұрын
@@lulatadese5445 Lula Enkuan abro aderesen
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 4 ай бұрын
ውድ የምወድህ ልጄ እንክዋን አደረሰህ ቀሪውን ሕይወትህ ስላምና ጤና የበዛበት ይሁንልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ተጨማሪ ሕይወት አላህ ሰጥቶሀል ይቅርታን እንድታስተምር እድሜ ጨምሮልህል አላህ ለሁሉ ነገር ምክንያት አለው ይህ ይቅርታ በማድረግህ ነው እኔ እንድወድህ ያረገኝ ከልቤም ያልጠፋኽው ይህ ነው ምክንያቴ ኢንሽ አላህ ተሳክቶልኝ ከመጣሁ አይሀለሁ ላንተም ለኔም እድሜ ከጤና ሰጥቶን ለመገናኘት ያብቃል ስላንተ ለልጆቼ ነገርክዋቸው ምን ያህል ልብህ ደግ እንደሆነ አላህ እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለሚወዱህ ቤተሰቦችህ በሰላም ኑርላቸው ለኛም ለምንወድህ ኑርልን አሜን ።
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 4 ай бұрын
@@OmAnwar-dd9kx amen yene enat
@Alem844
@Alem844 4 ай бұрын
Temsgen 🙏Egzeabeher yimesgen🙏🥰🥰🥰
@ethiolighton9245
@ethiolighton9245 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ❤
@MedhanitTigabu
@MedhanitTigabu 4 ай бұрын
ክበሩልኝ ለካ እንደዚ አይነት ሰዎች እያሉን ነው እስከዛሬ.... እውነት ቦታዋን አግንታ በትክክለኛ ሰው ስትነገር እንዴት ትጣፍጣለች
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ያድለን
@aman7077
@aman7077 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Waraysiga Wasiirkii Hore ee Abdisaid Muse Ali | QAYBTA 1-AAD
1:07:01
Isbahaysi Media Network
Рет қаралды 19 М.
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 14 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН