Dagmawit Tsehaye - ዳግማዊት ፀሐዬ -በቃላት - Ethiopian New Music Album 2024 /Track 10

  Рет қаралды 31,771

Dagmawit Tsehaye

Dagmawit Tsehaye

Күн бұрын

Track 10 በቃላት
ግጥም /ፍሬዘር አበበ እና ዳግማዊት ፀሐዬ
ዜማ / ዳግማዊት ፀሐዬ
ሙዚቃ ቅንብር እና ሚክሲንግ/ ናትናኤል ተሾመ
album.link/s/0...
open.spotify.c...
#ethiopianmusicalbum#amharicmuisc#ethiopianmusic#newamharicmusic#latestamharicmusic#2023ethiopianmusic#dagmawittsehaye#

Пікірлер: 44
@ayaltilahun917
@ayaltilahun917 6 ай бұрын
❤❤❤ thank you.very heart touching
@tsegayeabie4356
@tsegayeabie4356 3 ай бұрын
ዳጊ ሙዚቃዎችሽ እጅግ ውብ ናቸው። ቀተለይ ለምንወደው ሰው ያለንን ቦታ ለማሳወቅ ስንፈልግ ያንችን ሙዚቃዎችን መጠቀሙ ገላጭ ነው። በርች።
@aaabbb10315
@aaabbb10315 9 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙዚቃ ሊለቀቅ ነው ብዬ የተጠባበኩት ያንቺን ነው ፌስቡክ ላይ ስለመከታተልሽ . የምር እኔ የሂወት ምሳሌሽ ማነች ብባል ወደፊት ዳጊ ነው የምለው ምክንያቱንም ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ጠክንካራ ሴት ነሽ ያለሽን ጊዜ ለልጆችሽ ለባልሽ የምትሰጭውን ጊዜ አያለሁ ብቻ መግለጽ እስከማልችለው እወድችኋለው በፍቅር አርጁ አንቺንም ቤቢንም ልጆሽንም አላህ ይጠሽቅልሽ ብዙ አመት በፍቅር ኑሩልኝ ❤ ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
… እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል ፤ እግዚአብሔርም በርሱ ይኖራል ፤ (፩ኛ ዮሐ.መል ፥ ፬ ፡ ፲፮)። 👉🏾📖
@habtemekonenn
@habtemekonenn 9 ай бұрын
ትችያለሽ
@Atnasia-z3o
@Atnasia-z3o 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ዳጊቾ
@estifanoshagosaraya8030
@estifanoshagosaraya8030 9 ай бұрын
ዘፈን ናፍቆን ነበር ከስንት አመት በሁዋላ አሁን ሰማን ትርጉም ያለው ዜማ ለውስጤ የሚስማማ thanks dagi
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 9 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሙዚቃችንበጥሩ ሁኔታ ከፍ እያለ ነው ..ደስስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሽ ዳጊሻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🙏
@lorenmekeda1594
@lorenmekeda1594 9 ай бұрын
በቃ ዛሬ ቁጭ ብዬ ማደሬ ነው 🎉🎉🎉
@getnetderese5641
@getnetderese5641 9 ай бұрын
ዳጊ የምርጦች ምርጥ
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 9 ай бұрын
ይሄ ለባለቤትሽ ለቤቢ ነው መቼም ዳጊዬ ድንቅ ነሽ ❤❤
@ציגרדהארמאייס
@ציגרדהארמאייס 5 ай бұрын
Love 🌿🕊️🌿
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 9 ай бұрын
eenakuan desss aleshe dagi🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kidustube
@kidustube 9 ай бұрын
ይሄ በጣም ውስጤን ነክቶታል ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 9 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Dagii,erigitegna balihonim yih zefen lebalebetish,bebi yimesilegnale,mesiwatinet kealibemu tinisise jimaro yesu kefitegna asitewaso alew biye asibalew,Enkuan dess alesh,gerami zefenoche nachew🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 9 ай бұрын
የሚገርም አልበም የልፋትሽን ይሥጥሽ ዳጊዬ
@dawitnigussie
@dawitnigussie 9 ай бұрын
Wow ምርጥ ነው❤🎉
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ለባለቤትሽ ፍቅርሽን የገለፅሽበት አድናቂሽና እክባሪሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@BezawitMeseret-r6i
@BezawitMeseret-r6i 9 ай бұрын
I have no words ❤❤❤😊😊
@miraftsegaye5922
@miraftsegaye5922 9 ай бұрын
ትችያለሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ዳጊ የኔ 1ኛ
@MogesPhysio-ir4pp
@MogesPhysio-ir4pp 9 ай бұрын
ዳጊየ ርረችልን
@MaskiTeka
@MaskiTeka 9 ай бұрын
Waw dageya betam konjo now ulunem Adamechalew❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
@melumelina281
@melumelina281 9 ай бұрын
😍melikema edile dagiye🥰
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾
@miraftsegaye5922
@miraftsegaye5922 9 ай бұрын
❤❤❤የኔ 1ኛ
@Danamichp
@Danamichp 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@merronabdesa6796
@merronabdesa6796 9 ай бұрын
good
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 9 ай бұрын
ሰላም!!የሙዚቃውና የዜማው ቅላፄ የሌላ እምነት ቅጂ ይመስላል።ለሁሉም፣ግጥሙና ያዘፋፈኑ ሁኔታ ሳቢና መሳጭነው፣እላለሁ።"መልካም የልደት! በዓል!!!"
@helugjoy81
@helugjoy81 9 ай бұрын
ሙኒቲ, ሁሉም ሰራሺ ክሺን ያለ ነዉ ! ብሰለትሺን እድገትሺን አሰመሰክሯል ሰራሺ !
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 9 ай бұрын
ዳጊ ወርቅ የሚለውን የት ነው መገኝው፣ይቅርታ ከዘባረኩኝ
@AstuTefe
@AstuTefe 9 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@azebkidane3509
@azebkidane3509 9 ай бұрын
😘😘😘😍😍
@MubarekMohamed-2
@MubarekMohamed-2 9 ай бұрын
ቤቢ ፌስቡክ ለይ ከፖሴተ ጀምሮ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ትለያላሽ እኮ ዳጊ
@MituT53
@MituT53 9 ай бұрын
ግጥሙ የማን ነው?
@harmoneymedia6938
@harmoneymedia6938 7 ай бұрын
😂😅😅😅😅 ይቀርሻል እናቱ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@solfaye7848
@solfaye7848 3 ай бұрын
አንቺም ጆሮሽን ማስመርመር ይቀርሻል ዘገምተኚት😂😂
@ፍቅርብቻ-ቸ5ጸ
@ፍቅርብቻ-ቸ5ጸ 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotmengistu
@haymanotmengistu 9 ай бұрын
❤❤
@abinetberhe5587
@abinetberhe5587 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp 9 ай бұрын
❤❤❤
@samrawitberhe5641
@samrawitberhe5641 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hanagetie9080
@hanagetie9080 9 ай бұрын
❤❤❤❤
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 919 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,1 МЛН
Weret
5:28
Release - Topic
Рет қаралды 18 М.
ፊዮናን አሳበድናት😂vlog
10:07
Janiy Tube
Рет қаралды 271 М.
5 best old  musics of helen berhe የሄለን በርሄ 5 ምርጥ ስራዎች
23:36
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН