Dagmawit Tsehaye-ዳግማዊት ፀሐዬ- ንዑስ- Ethiopian New Music Album 2024 /Track 1

  Рет қаралды 101,718

Dagmawit Tsehaye

Dagmawit Tsehaye

Күн бұрын

Track 1 ንዑስ
ግጥም እና ዜማ / ዳን አድማሱ
ሙዚቃ ቅንብር እና ሚክሲንግ /
አቤል ጳውሎስ
album.link/s/0...
spotify open.spotify.c...
#ethiopianmusicalbum#amharicmuisc#ethiopianmusic#newamharicmusic#latestamharicmusic#2023ethiopianmusic#dagmawittsehaye#

Пікірлер: 285
@ahmedahmida-nh1yp
@ahmedahmida-nh1yp 8 ай бұрын
ዜማግጥም ከቆንጆ ድምፅ ጋ ዋው❤❤❤❤
@SleepyLobster-uo7ms
@SleepyLobster-uo7ms 9 ай бұрын
Ethiopa🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤😢😢😢dagiye keberilgn❤❤❤❤
@silentgirl1943
@silentgirl1943 3 ай бұрын
nice music gobez berchi
@zewdiegetahun95
@zewdiegetahun95 2 ай бұрын
አርማዬ የስሜ መለያ ይነጋል አይዞሽ ኢትዮጵያ
@abby-mt8jw
@abby-mt8jw 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ዳጊዬ ❤ 💚💛❤
@Eyecaretube
@Eyecaretube 9 ай бұрын
Tiru sira new
@AbebaZewdu-rz2gf
@AbebaZewdu-rz2gf 9 ай бұрын
ዳጊዬ ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን "ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ"
@naodbaba-rd6ik
@naodbaba-rd6ik 9 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ነሽ ቀዛ ላይ አንደኛ አልበም ሰላቀረብሽልን አአመሰግንለው አንደኛ አልበም ነው በጣም ነው የምወድሽ ውይይ titok ላይ አንቺን ብቻ ነው እኮ ፎሎ ያረኩት ልጆችሽን እመብርሀን ታሳድግልሽ
@etprevails6839
@etprevails6839 9 ай бұрын
Wow! እንባ: ያስመጣል:: በጣም: ደስ: የሚል: ስራ:ነው:: 👍👍👍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 9 ай бұрын
Amazing song composed at this moment for our country.
@andimix3800
@andimix3800 9 ай бұрын
አርማዬ የስሜ መለያ ይነጋል አይዞሽ ኢትዮጵያ ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zahrah1223
@zahrah1223 9 ай бұрын
የወደድኩት ሙዚቃ ከአለበሟ❤❤❤
@طيبة-م8ط
@طيبة-م8ط 9 ай бұрын
አላህ አገራችንን ሠላም ያድርጋት ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@medanitmalko961
@medanitmalko961 9 ай бұрын
ሰላም የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ይብዛልን ክፍዉን ያርቅልን ለኢትዮጵያ ትንሳኤውን ያምጣላት በቃችሁ ይበለን የተራቡት የሚጠግበብት ጦርነቱን ያርቅልን አሜን በሉ እስኪ ዳጊዬ ምርጥ ስራ ነው 🎉❤
@ferehiwotshanka8087
@ferehiwotshanka8087 9 ай бұрын
Amazing እሱ ያስባት❤🎉
@ferehiwotshanka8087
@ferehiwotshanka8087 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 9 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 9 ай бұрын
Be dagi albem zena eyln yelnbt huneta naw yelaw.
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 9 ай бұрын
ቆጅዬ ልጅ የተርጋጋ ድምፅ ደስ የሚል ሙዚቃ በዚ ድምፅሽ ለፍኖዬ ዝፍኝልን ግጥም ከፍለግሽ እኪ ፍኖዬ አስጎምጅው ሲሮጥ ያደገ ደረቱ ፍርጣማው ክዱ የሚያፍለስስ ጎምላላው ፍኖዬ አላፊነት ወሳጅ አደቡቱ አሳማኝ ኡማርኛው የሱ ቃላት አይቸገር የሁሉን ልብ በቃሉ አስሮ በስትፍሱ ያሞቀን የአገር የመደሩ የህብ መከታ እፍፍፍፍ አልን አርፍፌፍፍ በቃ ሰው አለን ዘና የሚያሴብል ዩንጉስ ዘር ፍኖዬ የሚባል ልቤ ቀለጠ ዙርትም ቀጥ አለ መደናገርም ቀረ ሰው ማፍላለግ ሁላችንም በጋራ ፍንዬ እንሙቅ የሳት ነበልባሉ መጣልን ፍኖዬ በሰላም ለመኖር ዋስትና ሊሆነን ❤️❤️❤️❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@tirsitkebede5844
@tirsitkebede5844 9 ай бұрын
Wollahi NZR alegn e aye zm blo fesese......allah yistesh
@KedijaKedija-p7s
@KedijaKedija-p7s 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ድምፅሽ ዳግማዊት ❤❤❤❤❤
@abebechgedefaw9313
@abebechgedefaw9313 9 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ሙዚቃ ነው በርች
@selammamo8184
@selammamo8184 9 ай бұрын
ቆንጆ ነው ሀገራችንን እ/ር ይጠብቅልን አሜን
@TheInvisibleMan-e2t
@TheInvisibleMan-e2t 9 ай бұрын
አይዞሽ ሀገሬ ይነጋል
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 9 ай бұрын
ዳጊዬ❤ እውነት ነው ይነጋል አይዞሽ ኢትዮጵያ እንደጨለመ አይቀርም 💚💛❤️😘
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 9 ай бұрын
ዋዉ ድንቅ ስራ ዳጊ ጎበዝ 💚💛❤ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን😢😢
@tsegaStudio
@tsegaStudio 9 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ምርጥ ወዳጅ ይቅናሽ🙏😍
@luelhailu9157
@luelhailu9157 9 ай бұрын
አንደኛ ዘፈን
@Genetasmarefamily
@Genetasmarefamily 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን❤❤❤ ቆንጆ ስራ ነው ዳጊ❤❤
@mesilove9815
@mesilove9815 9 ай бұрын
እሰይይይይይይይይይ ወደድኩት አርማየን ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ለዘረኞች ልቦና ስጣቸው ይበቃናል ሞት ዳጊ መልካም ዕድል 😘💚💛❤️💚💛❤️
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 9 ай бұрын
❤❤❤ ቆንጆ ስራ !!!!!! ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@ErmiyasNegatu-uq7zt
@ErmiyasNegatu-uq7zt 9 ай бұрын
Ethiopia❤❤❤Ethiopia❤❤❤Ethiopia
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 9 ай бұрын
I am proud of you muna.i am really touched by the strong words you used.God bless.
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 9 ай бұрын
Dage mare yena konjo yengal enat hagera ethiopia mert sersa newe
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@Zidan5MD
@Zidan5MD 9 ай бұрын
Dagiye🙌🙌🙌
@bezaamde6952
@bezaamde6952 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️ Thank you Dagi 🙏
@ilovemom1712
@ilovemom1712 9 ай бұрын
ንዝረት ሀገሬ እማማ ኢትዮጲያ😢😢💔💔💔
@melakbiazin8094
@melakbiazin8094 9 ай бұрын
WOW ዳን አድማሱ አስገራሚ ስራ ነው እጂግ የተዋታለት እናመሰኛለን
@hageretube6062
@hageretube6062 9 ай бұрын
STANDARED MUSIC WITH STONG MESSAGE SIMPLY BEAUTIFUL RISPECT DAGI
@TensayGetaneh-u8x
@TensayGetaneh-u8x 9 ай бұрын
ለመን ዘፈነች እያልኩ ነበር ግን ስሰማው ውስጤን ነው የነካኝ አገሬ አይዞሽ ያልፋል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@TseduKebede-ug4ox
@TseduKebede-ug4ox 9 ай бұрын
የለፈሽበት እንደሆነ ያስታውቃል❤❤❤❤
@bettygetnet4209
@bettygetnet4209 9 ай бұрын
አሪፍ ሰራ ነው
@festube9044
@festube9044 9 ай бұрын
ዋው ናይስ ሙዚቃ ወቅቱን የጠበቀ ነው ዳጊ ወንዳታ ❤
@merci1093
@merci1093 9 ай бұрын
Arife sera new good luck👌👌
@wondwossentolessa9846
@wondwossentolessa9846 9 ай бұрын
You rock!
@AsterMekonen-f6k
@AsterMekonen-f6k 9 ай бұрын
wow semchie letegbewe alchalkume selam lehagerachen enamsgenalne dagy❤❤❤
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 9 ай бұрын
💯 true thank you!!!so beautiful thank again good job 👏
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 9 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያዊ 😢ዳጊዬ በጣም ጎበዝ ኮራሁብሺ❤❤❤
@azebkidane3509
@azebkidane3509 7 ай бұрын
Yinegal hahere dagiye be bikat yetesera 🎉🎉🎉🎉
@BezawitMeseret-r6i
@BezawitMeseret-r6i 9 ай бұрын
Endaleshew yeminegabet gize yadergelen❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
@melakulule9018
@melakulule9018 9 ай бұрын
ያበደ ነው ዳጊ
@maeritube21
@maeritube21 9 ай бұрын
እማማ ሃገሬ ኢትዮጵያ ከፍ በይ በሚወዱሽ ልጆችሽ ገናም ከፍ ይላል ዳጊየ አናመስግናለን የግዜውን ምልክት ነው ያወጣሽው😍❤😍❤🇪
@KirubelAdisu-vr7qm
@KirubelAdisu-vr7qm 9 ай бұрын
Abel pawlos big resepect❤❤❤❤
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 9 ай бұрын
ዳጊየ ምርጥሰራ
@fatemah3383
@fatemah3383 9 ай бұрын
አላህ ሀገርቺንን ሰላም ያድርግልን ዳግዬ ይቅናሽ🥰 🇪🇹👈❤️🥺
@alem23able
@alem23able 9 ай бұрын
ይነጋል አይዞሺ ♡ ኢትዮጵያ ♡!
@-jirutube177
@-jirutube177 9 ай бұрын
ግሩም ነው። በርች
@melat2475
@melat2475 9 ай бұрын
Woww new berchi dagy
@zuzuenana7688
@zuzuenana7688 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ። new subscriber ❤❤
@tirsitkebede5844
@tirsitkebede5844 9 ай бұрын
Demo ezaw megnita lay eyalehu new new yadametkut ....ohh alchalkum betam alekesku Ethipiaye
@ፍቅርብቻ-ቸ5ጸ
@ፍቅርብቻ-ቸ5ጸ 9 ай бұрын
"ንዑስ " ምርጥ እና ስሜት የሚነካ 3:01 ሙዚቃ ነው ዳጊዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤
@zabibaali9470
@zabibaali9470 9 ай бұрын
Betam...‼
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 9 ай бұрын
😢😢ኢትዮጵያ. አይዞሽ ይነጋል. አማራየ አይዞህ ይነጋልናል😢😢😢😢
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ 9 ай бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ ኢትዮጵያ ከፍ ትበልልን❤
@martaabrha2253
@martaabrha2253 9 ай бұрын
dagi konjo jijin new yemeseleshign ❤❤❤❤❤❤
@WudiTsega
@WudiTsega 9 ай бұрын
ይነጋል አይዞሽ
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን❤❤️
@lorenmekeda1594
@lorenmekeda1594 9 ай бұрын
የኔ ውድ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉
@fairouzqaifa1992
@fairouzqaifa1992 9 ай бұрын
We love you💚💛❤️🌹🌹🌹🌹
@yetemworkmabre9801
@yetemworkmabre9801 9 ай бұрын
ዳጊዬ አንደኛ ነው 💝💝
@מסיטאריק
@מסיטאריק 9 ай бұрын
እግዛብሄር ሀገራችን ሰላም ያድርግን ቀና በይ ሀገሬ
@HelenChane-x7s
@HelenChane-x7s 9 ай бұрын
ዋዉዋዉዋዉ አንደኛ❤❤❤❤
@desureda2749
@desureda2749 9 ай бұрын
""""ንዑስ ንዑስ ታላቅ ቅኔ""" ተባረኪ ዳጊ።
@etprevails6839
@etprevails6839 9 ай бұрын
Wonderful song! Berchi 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bewkamro877
@bewkamro877 9 ай бұрын
1ኛ ነው ምረጥ ነው የገፅሻት
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 9 ай бұрын
Congrats Dagiye 💚💛❤️
@DawitKebede-lh2iy
@DawitKebede-lh2iy 9 ай бұрын
ዳጊዬ ምርጥ ነው ከልጅ ሚካኤል ጋር የሰራሽው ደሞ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በርችልኝ ❤❤❤
@kiye143tube8
@kiye143tube8 9 ай бұрын
አዎ ይነጋል እንደመሸ አይቀርም💚💛❤🙏
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 9 ай бұрын
የዚህ አልበም መጠርያ አርማሽ ነበር መሆን የነበረት ኢትዮን የገለፅሽበት መንገድ ምርጥ ጀግኒት
@tnetube4721
@tnetube4721 9 ай бұрын
Good Luck Dagi
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 ай бұрын
Smooth and Enjoyable song.
@henokdebekulu5329
@henokdebekulu5329 9 ай бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 8 ай бұрын
Amane ETHIOPIA ❤❤❤
@BezawitMeseret-r6i
@BezawitMeseret-r6i 9 ай бұрын
Munaye betam des yelal bezu endelefashebet yasetawekal melkam edel❤kenachenen asamershew feta eyalenebet new
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@senaitnegesse1842
@senaitnegesse1842 9 ай бұрын
ሀገሬ ከፍ ከፍ በይ❤🇪🇹dagiye yimechesh
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@WibetBefikadu
@WibetBefikadu 9 ай бұрын
ዋዉ አንደኛ ዳጊዬ ❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ ኢትዮጲያ❤❤❤
@AgeraAGERE
@AgeraAGERE 9 ай бұрын
ዋዉ ምግብ ነዉ እዉነት😥👌 ዳጊ ሁሌም እወድሻለሁ❤👈
@ferehiwotshanka8087
@ferehiwotshanka8087 9 ай бұрын
Congratulations it’s amazing ❤🎉
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 9 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹👏👏👏👍👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ዳጊዬ ❤😍
@wintasolomon1937
@wintasolomon1937 9 ай бұрын
Jegnit ❤❤❤
@yitooasrat4668
@yitooasrat4668 9 ай бұрын
Ynegal💚💛❤💚💛❤
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 9 ай бұрын
❤❤❤ዳግዬ ዋውውው በጣም ደስ ይላል
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 9 ай бұрын
መልካም እድል ❤❤❤
@AlemShumu
@AlemShumu 9 ай бұрын
አሜን የትንሳኤዋን ቀን ያቅርብላት❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 ай бұрын
ዳጊ ድንቅ ስራ አሜን ይነጋል የኔ ቆንጆ መዝሙር የሚመስል ልብ ይነካል ነርቺ🙏👍👍👍
@EmebetKelkaye
@EmebetKelkaye 9 ай бұрын
Yalmknyat alkoyshim yebsle sera❤❤
@Yamed-tube
@Yamed-tube 9 ай бұрын
Wooow great music thank u ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solfaye7848
@solfaye7848 9 ай бұрын
በዚህ አልበም ቅር ያለኝ በማለቁ ብቻ ነው 👏👏👏👏
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 9 ай бұрын
❤በጣም አሪፍነው ዳጊዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ቆንጆ ነው እህታችን በርቺ❤❤❤❤❤
@helugjoy81
@helugjoy81 9 ай бұрын
Nich jobs 🙏( good luck, muniye)
@AlmasAlmas-im6gx
@AlmasAlmas-im6gx 9 ай бұрын
አርማዬ የስሜ መለያ💚💚💛💛❤❤ይነጋል አይዞሽ ኢትዬጵያ አገሬ🙏🙏🙏
@MeazaWorkneh
@MeazaWorkneh 9 ай бұрын
ጎበዝ ❤
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 48 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 29 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 48 МЛН