Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

  Рет қаралды 9,586,288

Dagne Walle

Dagne Walle

Күн бұрын

Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ (የጨነቀለት) _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video) Dagne Walle New Music Video
#Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia

Пікірлер: 31 000
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ 7 ай бұрын
ወላሂ በወኔ ብቻ ነው የምናሸንፈው ይብላኝ ለባንዳ ድል የኛው የባለአባቶቹ ነውF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Fano kings of king ❤❤❤❤❤❤ one Ethiopian Amhara Army stand ❤❤❤❤❤❤❤ fano❤❤❤
@nardiyabeshalij5412
@nardiyabeshalij5412 7 ай бұрын
እውነት ነው አማማራዬ እናሼንፋለን 💪💪💪💪
@TsiTube-j6j
@TsiTube-j6j 7 ай бұрын
ይኸን ሙዚቃ ዳውንሎድ እያደረጋችሁ አትልቀቁ ሊንኩን ሼር አድርጉ ሰው እዬገባ ይዬው ...ብዙ እይታ እንድኖረው ማድረግ የሁሉም አማራ ሀላፊነት ነው❤ ዳኜ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ እንወድሃለን ❤❤❤❤
@mekdesgeremew2371
@mekdesgeremew2371 7 ай бұрын
በትክክል ❤
@tube-roha
@tube-roha 7 ай бұрын
12 sec ከታዬ view ይቆጠራል ደጋግማቹ መክፈት ነው letsmake it 1 Million with in 24 hr😍
@ዙዙወሎደሴፍቅርነውመ-ቈ8ፐ
@ዙዙወሎደሴፍቅርነውመ-ቈ8ፐ 7 ай бұрын
ትክክክለኛ ኮማች❤❤❤
@userashu-d8l
@userashu-d8l 7 ай бұрын
እያወረዱ እለቀቁት እኔ ራሱ በስተት አዳመጥኩ የስራችሁን ምድረ 😢😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@eelluma2950
@eelluma2950 6 ай бұрын
አማራዎች ታድላችሁ ምንም የሚያምርባችሁ ሰርግ,ለቅሶ, ዘፈን,ጦርነት ምርጦች ስወዳችሁ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ይርዳችሁ ❤❤❤❤
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 6 ай бұрын
አሜን፫🤲
@Robely-v9b
@Robely-v9b 6 ай бұрын
እውነት ነው ካኛ ጋር፣ አሜሪካ የለች፣አውሮፓ የለች፣ ኤምሬትስ የለች.... ከኛ ጋር እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለው።
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 6 ай бұрын
🙏🏽
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@nabeela4979
@nabeela4979 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Thesedalmedia
@Thesedalmedia 2 ай бұрын
አሁንም እየሰማሁት ነው የምትሉ🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እኔ🎉🎉🎉 አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ኩሪባት በጀግናሽ🎉🎉🎉❤
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Ай бұрын
አውን
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 18 күн бұрын
እኔ 3/1/2017 እየሰማሁት ነው መረሳት የለበትም ብሔራዊ መዝሙራችን ነው
@zekariasmulualemzeki
@zekariasmulualemzeki 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ ስለዉ የጠራኝ በዘሬ አማራ ነኝ ስለዉ ለምን ከፋዉ ዛሬ🎉🎉🎉🎉
@HagosAklom
@HagosAklom 7 ай бұрын
ማ ን ም ያላስተዋለውን ኮመንት ነው የፃፍከው ይገርማል አወ ኢትዮጵያ ነኝ ሲባል አይ አማራ ናችሁ ካሉ አማራ ነኝ ሲባል ለምን ከፋቸው? ሙዚቃው ሙሉ ድርሰት ይዎጣዋል
@famkass4992
@famkass4992 6 ай бұрын
@@HagosAklom ያ'ባቶቼን ሱሪ በአጭሩ ታጥቄ አሳምነዋለሁ ከአምባቸው ዘልቄ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 ай бұрын
የአማራን መደራጀት ይፈራሉ። አማራ ሳይደራጅ ፈጅተው ሊጨርሱት ስለሚፈልጉ ነው።
@dmahel
@dmahel 6 ай бұрын
Ethiopiawi zer selel lew
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 6 ай бұрын
@@dmahel ማነው ኢትዮጵያዊ ዘር የሌለው? ደንቆሮ፣ ኋላቀር ጎጠኞቹ፣ ሃገር አፍራሽ ባንዶቹና አራጅ ዘራፊዎቹ፣ እናንተ ያመጣችሁብን ነቀርሳ አስተሳሰብ ነው ዛሬ በመንደርና በሠፈር ተፈርጀን ወደኋላ እንደ ግመል ሽንት እየሄድን፣ እየነጎድን የዓለም ህዝብ መሳቂያ መሳለቂያ የሆነው!
@AykelHussen-p3u
@AykelHussen-p3u 7 ай бұрын
ሙዚቃ መስማት ባልፈልግም ለተገፋው ወገኔ የአማራ ህዝብ አደለም ሙዚቃ መስማት ቢሞትም ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን ዳኘ ዎንድማችን❤❤
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 7 ай бұрын
ቢ ትስተካከል
@artaarata5846
@artaarata5846 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 7 ай бұрын
ትክክክክልልል
@AykelHussen-p3u
@AykelHussen-p3u 7 ай бұрын
​@@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰእሺ ብ
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 7 ай бұрын
ቢን ብ ብለህ ኢድት አድርገው
@tigstuhmariam8209
@tigstuhmariam8209 6 ай бұрын
እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ ህይወቴን የምሰጠው ለአማራው ነው ድል ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ድንቅ ህዝብ የኢትዮጵያ ኩራት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖ ዳኜኜኜኜ ትለያለህ 🌹🌹🌹❤❤
@meseretadugna8014
@meseretadugna8014 6 ай бұрын
💘💝💖💗
@meseretabebe-b1j
@meseretabebe-b1j 27 күн бұрын
WE KNOW AMHARA TOO GURAGE AND AFAR ON THE TOP OF OUR LIST WE WILL BE FREE DARLING, AND WE WILL REVENGE RETURN THE BLOOD OF INNOCENT ETHIOPIANS MARK MY WORD.
@SeifMoha
@SeifMoha 3 ай бұрын
እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ ግን አማራ ኩራቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@desalegnworku5270
@desalegnworku5270 16 сағат бұрын
@MdSumon-dx6xxabdrzak
@MdSumon-dx6xxabdrzak 7 ай бұрын
ከስልጤ ነኝ አማራን እወዳለዉ ክበሩልኝ እሄን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ባላቹበት ፈጣሪ ዪጠብቃቹ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 7 ай бұрын
❤❤❤
@maekel6789
@maekel6789 7 ай бұрын
እኛም እኖዳችኋለን አሚን💚
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tsedi20112
@Tsedi20112 7 ай бұрын
እኛም ውድድ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 7 ай бұрын
አሜን እኛም ውድድ ውዴዋ አማራ ሰው ወዳድ አክባሪ ነው ካልነኩት አይነካም ❤
@abesha0268
@abesha0268 6 ай бұрын
እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ:: በእናቴም በአባቴ የተለያየ የዘር ሀረግ ቢኖራቸውም አዲስ አበባዎች ዘር የላቸው:: ዘራቸው ኢትዮጵያዊ ነው ነገር ግን አሁን እኔ አማራ ፋኖ ነኝ::
@semariagetachew1826
@semariagetachew1826 6 ай бұрын
❤❤❤
@gechoalemu824
@gechoalemu824 6 ай бұрын
የ ትግራይ ልጆች ,አፋሩም , ሶማሌውም ,ደቡቡም እንዲሁም ቅን አሳቢ ውድ የ ኦሮሞ ልጆች ከወንድማችሁ ከ አማራ ጎን እንድትቆሙ እና ሀገራችሁን እንድታድኑ ይህ ታላቅ ጥሪ ነው
@bh3855
@bh3855 6 ай бұрын
🤣
@AmanualHumera
@AmanualHumera 6 ай бұрын
😂😂😂
@HannyFisseha
@HannyFisseha 6 ай бұрын
የት ታቀናለህ😂😂😂😂
@bh3855
@bh3855 6 ай бұрын
@@HannyFisseha he’s amahara
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
ከደቡብ ኢትዮጲያ =( ከሐዋሳ ነኝ ግን ደሞ ፋኖ ነኘ 💪💪💪 ድል ለፋኖዬ !!!❤❤❤🙏🙏🙏
@henosmesart5621
@henosmesart5621 6 ай бұрын
በተዋህዶ ሀይማኖቴና በሀገሬ በኢትዮጵያዊነቴ የመጣ ከሁሉ በላይ ሀገርና ሀይማኖቴን ከነሙሉ ክብሩ በደምና በአጥንቱ ያቆየልኝ የማይሰበረው የተራራው የአማራ ስነልቦና ያለኝ የእምዬ ምኒልክ የአድዋ ጀግኖች የአርበኞቹ ልጅ በሀገር በሀይማኖቱ ከማይደራደረው ወደኋላ ከማያውቀው ከባለ ብዙ ገድል ከሰማዕታቱ ከተማ ከሻሸመኔ የኦሮሞ ተወላጅ ፋኖ💪 ነኝ እኔም። ድል ኢትዮጵያን ለማዳን በአማራነቱ ለተነሳውና ሰንደቋን🇲🇱 ለብሶ ለሚዋደቀው ለአማራ ፋኖ💪 ድል ለተገፋ ለተጨቆነ ወገኔ ሁሉ ድል ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊነት💪💚💛❤ ሞትና ውርደት ለባንዳና ለዘረኞች ሁሉ!!! ማርያምን ኢትዮጵያዊው ፋኖ በዝረራ ያሸንፋል!💪 ጥቁር ጣልያኖችን።
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 6 ай бұрын
ጀግና ነህ አንዳንተ ያለውን ሺ ያደርግለን
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 6 ай бұрын
ክበርልኝ ወገኔ!🙏 ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ መሀል ነህ!🥰
@zionmequanent8190
@zionmequanent8190 6 ай бұрын
💯 ድሉ የኛነው💚💛❤️
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 6 ай бұрын
ተባረክ ወገኔ እኛም ኢትዮጵያን የሚወድን ሁሉ ሞተን ነዉ የምኖደዉ ዉድድድ እናደርጋችኋለን ንጹህ ኦሮሞዎችን እመአምላክ የአስራት ሀገሯን በቃ እዲለን ከልጇ ታማልደን መላ ኢትዮጵያን እስላም ክርስቲያኑ መቃት አለብን ኢትዮጵያን ለጥልቁ ገዥ ለመስጠት ነዉ ድሮን ታክ በአማራዉ ላይ እያዘነበብን ያለዉ አድ እንሁን ወገኖቼ ሀገራችንን እንታደግ ክርስቲያኑም ጸሎት ሙስሊሙም ዱአ እያደረግን ጀግኖቻችንን እናግዝ
@ChalachewLove
@ChalachewLove 6 ай бұрын
ሻሸመኔ ኦሮቶዶክሳዊያን ጀግኖች ናችሁ እናቃችኃለን። በርቱ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ
@activetube2174
@activetube2174 6 ай бұрын
የጅማ አማራ ነኘ በሀገሬና በአማራነቴ አልደራደርም። ዳኘ ግን ወኔዉ የኔ ግታ
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 7 ай бұрын
ዲያስፖራው እስኪ ለዚ ድንቅ ስራ thank you! እንበል። ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! ድል ለኢትዮጵያ!💚💛❤️
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
❤❤❤
@Urchristianoj
@Urchristianoj 7 ай бұрын
ጀግና
@zomababey656
@zomababey656 7 ай бұрын
በርቱ ጎበዝ💪
@tigesttakele6452
@tigesttakele6452 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@SisayDesela
@SisayDesela 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሕ
@sanamiss5234
@sanamiss5234 2 ай бұрын
አማራዬ እኔ ከኦሮሞ ከደቡብ ከሁለት ቤሄር ተወላጂ ኔኝ እወዳቹሀለው አማራዬ ❤❤❤❤❤❤
@teketelaweno8787
@teketelaweno8787 6 ай бұрын
እኔም ትውልዴ አዲስ አበባ ነው የዘር ሀረጌ ደሞ ከንባታ ነኝ ፋኖ💪 በጣም ነው የምደግፈው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ድል ለፋኖ።
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
🙏🙏🙏😘😘😘👍👍👍
@behailugebeyehu6272
@behailugebeyehu6272 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@EndrisOumer-v9w
@EndrisOumer-v9w 6 ай бұрын
ኑሪልን ማማዬ
@Yonas-z9w
@Yonas-z9w 6 ай бұрын
Yes
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 6 ай бұрын
አሜን፫
@الروادالمميز-ف3ي
@الروادالمميز-ف3ي 7 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም አማራዬ የምንሰቅበት ዘመን ቅርብነው አይዞን 💚💛❤️🎆
@Ethiopianism
@Ethiopianism 7 ай бұрын
betkkl,ayizon ehte
@TirstKonjo
@TirstKonjo 7 ай бұрын
አማኑኤል ቀኖን ያቀረበው
@ethioaso4500
@ethioaso4500 6 ай бұрын
ደቡብ ነኝ ግን ከዛሬ ጀምሮ አማራ ነኝ ለያውም ፋኖ
@giraffe.21
@giraffe.21 6 ай бұрын
Yesss 😁💪💪🙏🙏😘😘😘😍😍🌻🌷🌹🌸🌸❤❤💐💐💪💪💪💪😍
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 6 ай бұрын
💖💖💪🙏
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 6 ай бұрын
Jegnaw ye Debub Lij! Telek Tamagne Ethiopiawi neh! Love and Respect!❤️🙏
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 6 ай бұрын
Absolutely ❗️
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 6 ай бұрын
Because Amhara= Ethiopia ❤
@s-north1253
@s-north1253 Ай бұрын
አማራን ህዝብ ተዋወቁት! ከጭቆና፣ ባርነት ይልቅ ነፃነትን የሚመርጥ ጀግና ህዝብ ነው።
@melkamsewamare4
@melkamsewamare4 7 ай бұрын
ከእውነት የተወለደ ብቻውን ታሪክ የሚሆን ሙዚቃ🇪🇹💪💪💪
@عادلاليماحي-ظ3ك
@عادلاليماحي-ظ3ك 7 ай бұрын
በትክከል🎉🎉
@archisarchis6845
@archisarchis6845 7 ай бұрын
ይገርማል ለእይታ ስል በሶስት ስልኬ ባንዴ ከፍቼ ነው ያዳመጥኩለት ወንድማለም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰሊምባባ
@ሰሊምባባ 7 ай бұрын
ወላሂ እሽቴን ከነ ልጁ ስላየሁት እና ስላስገባሀው ደስ ብሎኛል አማራኮ አይረሳም
@Elham-z7x
@Elham-z7x 6 ай бұрын
አማራ እንኮን የራሱን ሰው ሌላ ቢሆን ውለታ አይረሳም የተናገሩት ከሚጠፍ የወለዱት ይጥፍ ነው የሚባለው አባታችን ታድዮስ ታንቱ ራሱ አሉ እኮ አሁንም በእስር ላይ ሁነው አማራ ባለቤታቸው ልጆቻቸውን እንረዳለን ለጠበቃ እንከፍላለን እስር ቤት አማራ እና ለአማራ ትግል የታሰሩ በሙሉ እየረዳን ነው አንረሳም በዚህ መከራ ጊዜ እስከሚያልፍ😢😢😢😢
@ZelalemTeshome-j9x
@ZelalemTeshome-j9x 3 ай бұрын
እኔ የኦሮሞ ልጂ ነኚ ነገር ግን አማራ የሚታገለው ለኢቶዮጵያ ነፃነት ነው እናም ድል ለፋኖ💪
@BijoBijo-u9x
@BijoBijo-u9x Ай бұрын
No man
@meseretabebe-b1j
@meseretabebe-b1j 13 күн бұрын
WERARE SEW BELA GALLA, YE MINABAK "OROMO" NEW GALLA NEHI, YHENINI SIMI YAMITIKEYIREW L 500 AMAET YESERACHIHUTINI WENJELI WAGA SITIKEFIL BICHA NEW ANITE BEFELEKEW GIZE AYDELEMI EGAHA SINIFEKIDILIHI NEW. AND MARK MY WORD.
@hussenad
@hussenad 7 ай бұрын
ወንድማችሁ ከደቡብ ድላችሁ ድላችን ነዉ በርቱ አማራዊያን ኢትዮፒያዊነት አማራ ዉስጥ አለ🔥
@rosarosa1646
@rosarosa1646 7 ай бұрын
Enamesginalen ❤❤❤
@zeraygebrigzabhir245
@zeraygebrigzabhir245 7 ай бұрын
እንተም ተቀላቀሉ በሰው በገዘብ በነፃ አይደለም በባዶ እግሩ እየሄደ እየተራበ በበርሀ አጥንቱን ኣየከሰከሰ ያለ ማህበረሰብ ነው ስለዚህ ድጋፋችሁን በተግባር አድርግት
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 7 ай бұрын
እናንም በተለያየ ነገር ደግፉ በገንዘብ በአይነት ትግሉን መደገፍ ይቻላል እናመሠግናለን
@welloyewaMedinaLove-xx6kx
@welloyewaMedinaLove-xx6kx 7 ай бұрын
🫶
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 7 ай бұрын
እኛም ዉድድድ😊
@YonniGett
@YonniGett 7 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ብቻውን የታሪክ መዝገብ ነው። እናመሰግናለን ዳኜ ❤
@wudinehabebe3850
@wudinehabebe3850 6 ай бұрын
ዳኘ በርታልኝ እኔም አማራ ነኝ.
@MakbibTigest-fp8tl
@MakbibTigest-fp8tl 6 ай бұрын
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝግን እናቴ አማራ ናት አማራ ደሜ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 6 ай бұрын
❤❤❤❤ፍቅረኛየ ደቡብ ነበረ የደቡብ ልጆች ፍቅር ናቸው🎉🎉❤
@MakbibTigest-fp8tl
@MakbibTigest-fp8tl 6 ай бұрын
@@gixy2024 እዉነት ነዉ❤️❤️♥️♥️♥️♥️
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@belayyimer3339
@belayyimer3339 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Fano Fano for Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biruk.fikadu
@biruk.fikadu 4 ай бұрын
እኔም ሃዳያ ልጅነኝ ግን ከሃዳያ የለቅ አማራን እወዳለዉ❤ስምም ፋኖ ነዉ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 4 ай бұрын
ሃድያዬ የኔ ምርጦች ሙህር አዋቂወች ስወዳችሁ ሞቼ ነው ውድድድድ ❤❤
@kiflegoitom687
@kiflegoitom687 6 ай бұрын
እኔ ከትግራይ ቤተሰብ ነው የተወድኩት ሲያሳድጉን ሃይማኖት ወዳድ ሀገር ወዳድ ብለው ነው ቦ አምሓራ እናንተ ባትኖሩ ይች ሀገር ተበታትና ነበር ጀግኖቹ ዘሜ 👌ጋሼ መሳፍንት 👌እስክንድር 👌የሸዋ ጀግኖች 👌የወሎ ጀግኖች ክብር ይገባችሁአል 🙏ለሞቱት ነፍስ ይማርልን 🙏 ሀገራችንን ከዚህ ሰው በላ ስርዓት ይገላግላት ዳኘ ከነዚህ ሰይጣኖች አይን ያውጣህ 🙏
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለም ❤❤🙏
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
ህዝብ ሁሉም ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚኖር ሚስኪን ነው ምን ያውቃል ፖለቲከኝው እና የስርአቱ አሽከሮች ናቸው ህዝብ የሚያጣሉት የሚያጋድሉት ህዝቡ አማኝ ስለሆነ ነው እንዲ እንደሚሰበከው ህዝብ ለህዝብ ይተላለቅ ነበር መንግስት በሀገሪቱ ቴሌቭዥን ጣቢያ እኮ ነው ጀነራል ባጫ ትግሬን የማይበቀል አማራ ዉሀ ሆኖ ይቅር ያለው አብይ በፖርላማ እዚህ ሀገር ኦሮሞ ጠልነት አለ ያለው ግደሉ ቁረጡ ነው የሁሉም ክልል አመራሮች እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ያለመጨፋጨፋችንም አማራ ተነስ ትግሬ ተነስ አብይ ደሞ ኢትዮጵያ ተነሱ ሀገር ሊፈርስ ነው ብለው አዋጉ የደሀ ልጅ ፈረሰ እነሱ ዛሬ መልሰው ተገናኙ ፖለቲካ ቆሻሻ ነው ህዝብ ከፖለቲካ አመለካከት መዉጣት አለበት ብልጥ መሆን አለበት ለስስጣናቸው የደሀ ልጅ ገበሉ እራሳቸው ለምን አይዋጉም ከፈለጉ እናም ህዝብ ጋር ችግር የለም ፖለቲከኝው እና ኢሊቱ እና የስልጣኑ ስር የተኮለኮሉ ፋርፋሪ ለቆሚዎች ናቸው ችግር አምላክ በቃችሁ ይበለን ኢትዮጵያን ህዝቦቹዋን ያስብልን ሰው ያስነሳልን ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ተሰቃየን እኮ 😢
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@nuale23
@nuale23 6 ай бұрын
አንተ ማነህ ጉራጌ አንተ ማነህ ኢትዮጲያ አንተ ማነህ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 7 ай бұрын
እስኪ በዳኜ የተደነቀ የተደመመ በላይክ ያሳየኝ በሉ❤❤❤❤❤❤❤
@Saada2023-so5hy
@Saada2023-so5hy 7 ай бұрын
💪🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zelalemtesfahun347
@zelalemtesfahun347 7 ай бұрын
👍🎤✉️
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 6 ай бұрын
❤ሠ ❤ሙ❤
@akililubarana
@akililubarana 6 ай бұрын
​❤
@EARME-f3l
@EARME-f3l 7 ай бұрын
ትግራዋይ ነኝ አማራ ጀግና ነው!በኢትዮጽያ የማይደራደር ስወዳችሁ❤
@jenberuworkie1984
@jenberuworkie1984 7 ай бұрын
አማራ=ትግራይ የተለያየ ቋንቋ እያወሩ በአንድ ቤተክርስቲያን የሚያስቀድሡ በሬ አቀናጅተው የሚያርሡ እያለ ገልጿቸዋል
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 7 ай бұрын
አማራ እና ትግሬ አንድ ነን
@SarahGashaw-bq9lk
@SarahGashaw-bq9lk 7 ай бұрын
አማራ ትግራይ ሴሜቲክ ወንድማማቾች እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣቸው 🤲❤️
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
@sasifreek6684
@sasifreek6684 7 ай бұрын
​@@jenberuworkie1984❤❤❤❤❤
@iam-amhara
@iam-amhara 2 ай бұрын
ዳኝዬ ሙዚቃህኮ ሱስ ሆነብኝ ሳልሰማ መዋል አልቻልኩም❤💪💪💪💪
@elsitube7921
@elsitube7921 7 ай бұрын
ይህ ዘፈን ሳይሆን ትልቅ ደውል ነውለአማራ💪🏾💪🏾💪🏾አንድ እንሁን አማራየ😢😢😢❤❤
@Mathew2116
@Mathew2116 6 ай бұрын
በትክክል
@betelhemhabtemeskel2181
@betelhemhabtemeskel2181 7 ай бұрын
እንባ 😭😭 ቁጭት 😠😠 ወኔ 💪🏿💪🏿 ንዝረት ,ልብ ፍንቅል የሚያደርግ ዘፈን። ኩራታችን ዳኘ መብረቁ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@SintaSinta-w8o
@SintaSinta-w8o 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonastaye8803
@yonastaye8803 7 ай бұрын
ውይ!ውይ! አስለቀሰሽ? 😢😢 ማን ናፍቆሽ ይሆን?😂
@yeabseragofa324
@yeabseragofa324 7 ай бұрын
@@yonastaye8803wusha gimatam
@betelhemhabtemeskel2181
@betelhemhabtemeskel2181 7 ай бұрын
ያ ምስኪኑ ወገኔ በ ነፃነት ሳይሳቅ የሚኖርበት ቀን ነው የናፈቀኝ🙏🏽 mood meyazih new ብሽቅ👎
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 7 ай бұрын
የምር በጣም❤❤❤❤❤
@DackeyTademe
@DackeyTademe 6 ай бұрын
ወላይታ ነኝ ድል ለተገፋው እና ለተጨቆነው ለአማራ ሕዝብ ይሁን 🔥 ይለያል ዘንድሮ 🙌
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@الببخنال
@الببخنال 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አሜን❤
@nathanahadu9929
@nathanahadu9929 6 ай бұрын
❤❤❤🙏
@dagnewale
@dagnewale Ай бұрын
ለምትሰጡኝ ክብር ብርታት ሁኖኛል እና እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@dagimamare8444
@dagimamare8444 Ай бұрын
🙌🙌🙌
@meseretabebe-b1j
@meseretabebe-b1j 13 күн бұрын
BERITA WENDIMI ALEMIYEEEEEEEE ANITE LIYU NEHI DEME
@etsehiwoteHunegnaw-lf8xr
@etsehiwoteHunegnaw-lf8xr 4 күн бұрын
በርታልን ጀግናችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HegheehJsjsjs
@HegheehJsjsjs 7 ай бұрын
እኔ. አፋሪነኝ. ድል. ለታላቁ ለአማራ ህዝብ በጣም. ነው እምወዳችሁ. ፋኖ አሸናፊነው❤❤❤❤❤❤
@betiselam
@betiselam 7 ай бұрын
We love Afar people😍
@fatumaseta4684
@fatumaseta4684 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማለም❤❤❤
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 7 ай бұрын
❤❤❤
@mullermesfin
@mullermesfin 6 ай бұрын
እኔ ጋሞ ነኝ ትውልዴ እና እድገቴ ሸገር አዲስ አበባ ነው ዘፈን ባላደምጥም ግን በቃ ይለያል ዘንድሮ አማራ የሀገር ምሰሶ ነው ድል ያለ ድል ለሚሞተው ወገኔ
@MsLucky-et7qd
@MsLucky-et7qd 6 ай бұрын
አዳምጠዉ አትሞትም ይለያል ማይ ወርቅ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 6 ай бұрын
Thank you
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 6 ай бұрын
💖💖🙏
@abiyjr5227
@abiyjr5227 6 ай бұрын
Me too gamo
@fafekonjo
@fafekonjo 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@MekidesiKasa
@MekidesiKasa 6 ай бұрын
እኔ ከጉራጌ ነኝ አማራ ባይኖር እኔም እኔም አኖርም ነበር አማራ ማለት የነፃነት ታጋይ ነው ድል ለማራ ድል ለፋኖ
@KuraGirma-k3d
@KuraGirma-k3d 6 ай бұрын
ጉራጌዎች የእውነት ሞቸ ነው የምወዳችሁ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 6 ай бұрын
የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
@KeyradinAman
@KeyradinAman 4 ай бұрын
Fuck
@jellyfish-es1tx
@jellyfish-es1tx 3 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው የጀግንነት ጥግ ይህን ታሪክ የሆነ ዘፈን ስሰማ የአያት ቅድማይቶቼ የጀግንነት መንፈስ በደም ስሬ ተዘዋዉሮ ነዉ መሰል እየሶረፈኝ ነዉ ጎበዝ❤❤❤
@Destaaa2119
@Destaaa2119 7 ай бұрын
ከዳውሮ ነኝ አማራን እወዳለዉ ክበሩልኝ እሄን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ እንኳን ለ128ኛ አመት ዓድዋ በዓል በሠላም አደረሰን፣ አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን!!
@rosarosa1646
@rosarosa1646 7 ай бұрын
Enamesginalen ❤❤❤
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 7 ай бұрын
እኛም እንወዳችሃለን በጋራ ኢትዮጵያን ይዘን እንሄዳለን ❤❤❤❤❤
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 7 ай бұрын
እኛም እንወዳችሀለን ድል ለተገፍዉ ለህልዉናዉ ለሚታገለዉ ለአማራ ህዝብ ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️
@temesgentesfaawoke4691
@temesgentesfaawoke4691 7 ай бұрын
I Like too😘
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
እኛም እንወደታለን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@milionkassa2149
@milionkassa2149 6 ай бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ አማራ የሚታገለው ትግል ፍታዊ ነዉ የሚል እምነት አለኝ ኢትዮዽያ የምትድነው በአማራ ትግል ነው።የቀነለይ
@AmanualHumera
@AmanualHumera 6 ай бұрын
ለኽባጥ
@Mequainnt
@Mequainnt 6 ай бұрын
Belematebu Tigray Hoy ke wendimih yagachehin aganint asweged Haymanotachin tedefirual!!! Tenes wegene!
@salamalomsalamalom3671
@salamalomsalamalom3671 6 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ይሄ ግን ይለያለ❤❤❤የሆነ ነገረ ሰውነቴን ወረረኝ እንባ ተናነቀኝ😍😍😍ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ኢትዮጲያዬ ትንሳዬሽ ያሳየኝ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@benana2574
@benana2574 6 ай бұрын
4 ኪሎን ሲቆጣጠሩ ለሱቅ የሚሆን መሬት ይሰጡሻል በርቺ አለቅላቂ ጉራጌ ነን አትበሉ እያሽቃበጣችሁ አታዋርዱን ስታሽቃብጡ በልኩ አድርጉት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 6 ай бұрын
​@@benana2574ከተዋረድሽ ቆየሽ እኮ አብይ አባትሽን እየኮረኮመ ሲያኖር
@southethiopia9620
@southethiopia9620 6 ай бұрын
thanks
@benana2574
@benana2574 6 ай бұрын
@@eshetubeyene9557 ከናንተ በፊት አብይን ገላምጠን ቆሌውን የገፈፍነው እኛ ነን ማነው አሸሸ ብሎ የዘፈነለት እናታችሁን ልንጭላችሁ ኢትዮጵያ የሚሏት ሀገር ካልተበታተነች ማንም ለዝች ሀገር መፍትሔ አይሆንም ሁሉም እራሱን መኮፈስ ነው ፍላጎቱ ገደል ግቡ ስትፈልጉ 🖕
@Talkik-s9k
@Talkik-s9k 6 ай бұрын
አይ የአማራ ነገር፤ ጫወታው በዝህ ቢሆን ኖሮ ዲሲን ትቆጣጠሩ ነበር! መቼ በአዝማሪነት ዙፋን ተገኝቶ ያውቃል፤… ጫወታው ሌላ አባቴ!!!
@WondimTube
@WondimTube 2 ай бұрын
ስለኢትዮጵያ ስሰማ ነዘረኝ ድል ለአማራ ፋኖ❤ ከጌዴኦ
@melat6874
@melat6874 7 ай бұрын
Sending love all the Way from Oromia !! ገላግሉን እነዚህን ዘረኞች 👏🏾Fano💚💛❤️
@KdijaYsufi-to6cx
@KdijaYsufi-to6cx 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ዘረኝነትን ከኦሮሞ ተምረናል
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 7 ай бұрын
እኛም ካንቺ በላይ እንወድሻለን።ባላችሁ ነገር ትግሉን አግዙ።
@EpA-e4v
@EpA-e4v 7 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ በጣም ነው ስሜቴን የገዘው:: እጅግ ነው የሚፈትነው... ግሩም ስራ ነው:: ተባረክ ወንድም ዳኘ! ይህ ታላቅ ህዝብ እዲህ ተዋርዶ አይኖርም የግድ ነፃ ነበር እና ነፃ ይሆን ዘንድ ግድ ነው ወቅቱም ነው::
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 7 ай бұрын
​@@SileshiAbebe-tm8bfጥርስህ ይርገፍ የአማራ ሀዘኑ ቤትህ ይግባ 🤑😤
@Welega_24
@Welega_24 6 ай бұрын
እኔ ከወለጋ አማራ አንዱ ነኝ። ነገር ግን ይህ የዳኜ ስራ "ሞት ላይቀር ታሪክ ሰርተህ ሙት" የሚለውን የወላጅ የአባቴን ቃል ያስተውሰኛል። አባቴ አልረሳህም ታሪክህ ይደገማል። ዳኜም ኑርልን
@romiooo0193
@romiooo0193 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 6 ай бұрын
Ye Wallaga Amharawoch Ayizon jegna Hunuln
@hayathhassan170
@hayathhassan170 6 ай бұрын
አይዞህ
@MsLucky-et7qd
@MsLucky-et7qd 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድም ደምበደም ይመለሳል እዛች ሀገር አማን ይኖርባት እንደሆን እናያለን ድል ለወገኖቸ❤❤❤❤❤
@MsLucky-et7qd
@MsLucky-et7qd 6 ай бұрын
@Alexman123. ሲገድሉመግደል ማልቀስ መፍትሂ አልሆነዉ ስት አመት እናልቅስ
@fanotube6056
@fanotube6056 3 ай бұрын
ወድልጅ ቆረጠዳኘነት አሁን ለ30ኛ ጌዜ አየሁት የኔኩሩ ዳኝነት ወላሂ አማራነቴ ኩርርርትአረገኝ አማራነኝ ቤተስብ ደምሩኝ በፋኖ ይሁንባችሁ እየነደደደኝ❤❤❤❤❤
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 3 ай бұрын
Enem endezaw....ayizon demewa alen😢
@wudassietewodrose130
@wudassietewodrose130 7 ай бұрын
የአዲስ አበባ (የበረራ) ልጅ ነኝ አማራነት ደሜ❤❤
@njadnjad3902
@njadnjad3902 7 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏እኔም የአዲሣባ የሠሜማዘጋጃ ልጅነኝ ይመቻቹ❤
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 7 ай бұрын
me too man, fano entebkhalen sheger menelik's fano wedefit. oromo pls go to ur ancestor kenya. 🙅no finfinne 🙅 sheger for all ethiopia
@henoktezera8903
@henoktezera8903 7 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል💪💪
@DanaytErmias-n3k
@DanaytErmias-n3k 7 ай бұрын
Proud to be amhara​@@EdisonvsTesla
@MameIluu-tl5rx
@MameIluu-tl5rx 25 күн бұрын
Be qirib qen tiwatale kè Oromiyaa mider. Adiss abeba adelm (finfinnee)nw mibalew busatii😂
@SimonWeld-bx1ef
@SimonWeld-bx1ef 7 ай бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ነገርግን አማራ የሚያደርገው ትግል ለኢትዮጵያውያን የሚበጅ መሆኑን የስሜን ያህል አምናለሁ ! አማራ ሁሌም ቢሆን ፍትሀዊ ነው ።
@Yoyoya14
@Yoyoya14 7 ай бұрын
አማራ ለአማራ ነው የሚሞተው!!!
@emebetworku8388
@emebetworku8388 7 ай бұрын
ማፈሪያ ጠላትችሁ አልነበር እንዴ አማራ ምን ተገኝቶ ነው ዛሬ ማይካድራ አይረሳም
@esmaeldawed
@esmaeldawed 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን!
@eyuelbasha1702
@eyuelbasha1702 7 ай бұрын
Ya me i love tgere Please worked together
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 7 ай бұрын
ትክክል እናመሰግናለን የትግራይ ወንድማቻችን❤🥰🙏
@AsmesayHula
@AsmesayHula 7 ай бұрын
መሀመድ ከጉራጌ ዞን ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 7 ай бұрын
አሜን ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 7 ай бұрын
ክክክክክክኬ አረ ሳቄ ናልኝ። በአራት አካውንት ገብተህ ዘርህን እየቀያየር ትቆምራለህ
@meron7534
@meron7534 7 ай бұрын
አሜን❤
@AsmesayHula
@AsmesayHula 7 ай бұрын
@@Ilma_finfinneeሰው ሁን
@charineta842
@charineta842 7 ай бұрын
We love you Gurage
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 2 ай бұрын
ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም በቅንነት ለምትሰጡት አስተያየት 🙏🙏🙏 ለምሳሌ እኔ የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ ያሳደገኝ ማህበረሰብ እንደሰው ነው ያሳደገኝ ማለት ኢትዮጵያዊ ሁን ብሎ አሁን ሳስበው እነዛ ሰዎች አማሐራ መሆን አለባቸው ምክንያቱም አሁን ከኢትዮጵያዊነት ያልወረደው እሱ ስለሆነ ። በቴሰቤን ስጠየቅ እንዳጋጣሚ ሁሉም ከአማሐራ ናቸው በጣም ደስ ከሚለኝ አማሐራ መሆኔን ሳስበው ከሰውነት ከኢትዮጵያዊነት እንድዎርድ ስለማያረገኝ እኮራለሁ ።። ድል ለተገፉ ፣ ድል ለአማሐራ ፣ ድል ለጀግናው አማሐራ ፋኖ ፣ ድል ለምንወዳት ኢትዮጵያ 💚💛❤ 🙏🙏🙏
@raya7711
@raya7711 7 ай бұрын
ጋሽ ታዲወስ ታንቱን ስላስታወስካቸው ደስ ብሎኛል🤴🏾🤴🏾🤴🏾❤❤❤
@ethiopia5038
@ethiopia5038 7 ай бұрын
እኔም በጣም 😢😢😢😍
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 7 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢በጣም
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 7 ай бұрын
አማራ እንዲህ ነው እኮ😢
@fevendemeke4997
@fevendemeke4997 7 ай бұрын
Btam enem dase blogal ye ewenat ewenataga saw nachaw❤
@እዩነኝያባቴ
@እዩነኝያባቴ 7 ай бұрын
በጣም😭💔
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 7 ай бұрын
አንተ እራስህ እኮ አንድ ብርጌድ ነህ ዳኝዬ❤❤❤❤❤❤ ዐማራማ ያሸንፋል ማርያምን🙏❤️
@ሀዩ-ቈ2ሸ
@ሀዩ-ቈ2ሸ 7 ай бұрын
💚💛❤🥰🥰🥰💪💪💪🐅🐅🐅🐅
@EtaferahKassa
@EtaferahKassa 7 ай бұрын
Bitter true ❤❤❤
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 ай бұрын
እውነት ነው እመቤቴን ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 7 ай бұрын
በጣም👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@RadetAyalew
@RadetAyalew 7 ай бұрын
እውነት ነው ይገባዋል
@yasinokaza06
@yasinokaza06 7 ай бұрын
እስኪ በዳኜ የተደነቀ የተደመመ በላይክ ያሳየኝ? ''በሀገር ማንነትህ በእምነትህ ከመጣ ፀበል ሁነውና አጋንቱ ይውጣ'' 💪👌💚💛❤
@Lionhearted777
@Lionhearted777 7 ай бұрын
Besme Ab! Yemigerm sinign.
@seidebrahim-km5mn
@seidebrahim-km5mn 7 ай бұрын
አዉ በለዉ እያለ ነዉ
@nitsuheshetu8968
@nitsuheshetu8968 6 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@AddisCornerEthiopia
@AddisCornerEthiopia 6 ай бұрын
ዳኜ ዋለ ሳይሆን ድሮን ዋለ ብለን እንጠራዋለን ከዚህ ቡሃላ
@seidebrahim-km5mn
@seidebrahim-km5mn 6 ай бұрын
@@AddisCornerEthiopia የት አባቱ ጉራና ፉከራ ከአባቶቻችን የወረስነዉ ነዉ ሜዳ ላይ ዜሮ ነን እንጂ
@Ethocanada
@Ethocanada 2 ай бұрын
እንኳንም አማራነኝ
@HusenMehamedAdem
@HusenMehamedAdem 6 ай бұрын
እኔ የወለጋ አማራ ነኝ ያውም አባቴን በሰው በላው ያጣሁ ዳኘ በርታልን
@giraffe.21
@giraffe.21 6 ай бұрын
አይዞን አማራየ 👍🙏💪🌷❤
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ❣️እንዳቃጠሉን አይቀሩም ለዘመናት በውርደት እና ለቅሶ ይኖራሉ እግዚአብሔር ቀን አለው ተስፋ አለኝ 🙏💪
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 6 ай бұрын
አይዞን😭❤
@selamtefera6597
@selamtefera6597 6 ай бұрын
አይዞን ወንድም አለም ድል ከኛ ጋር ነው:: ወገን አለህ::
@AnnaL7anna
@AnnaL7anna 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@WaasWssa
@WaasWssa 6 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ኢትዮጵያዊ ሁሉን እወዳለሁ! አማራ ግን ይለይብኛል በተለይ ሀገር ወዳድነቱና ለሀገር የከፈለው ዋጋ ሀገር ወዳድ ሀይማኖቱን ጠባቂ ብርቱ ጀግና ህዝብ የሰውን የማይነካ ከነኩት እንቢኝ!👏😍💚💛❤
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 6 ай бұрын
የጉራጌ ዘፋኝ ዘፈን ቲገፍሮ ግቤተሁ አታትብራታቶዮ ይንጎድ ሰብ ቲኸር ግን አሽቃብጦት ሜናሁ ዊ ይና ሰብ ድረድግ
@bethelteshome3015
@bethelteshome3015 6 ай бұрын
Gurage❤❤❤❤
@addisabebe9988
@addisabebe9988 6 ай бұрын
My Gurageee wustee nachuuu!!!💚💛❤️🥰
@maresketaf4308
@maresketaf4308 6 ай бұрын
Amhara hulam ygermeghal . egzihabhare hulam kenesu gar new dagm Ethiopia Kef edemiyaregat Amnalew
@hiwotabebe106
@hiwotabebe106 6 ай бұрын
Gurage ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamsete9139
@abrahamsete9139 7 ай бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ወላሂ አማራ በጣም በጣም ከፍቶታል አማራ እውነት ካልያዘ አይነሳም እየታረደ እየተፈናቀለ ሁሉን ችሎ ተነስቷል እየተገደለም ኢትዮጵያ ነው የሚለው የኛ አሉ እንጂ ህፃንና ሴት የሚገድል ድል ለፍኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@firaaab2880
@firaaab2880 7 ай бұрын
ዝም በል ከብት ኦሮሞ ነኝ ይላል እንዴ
@YohanaDessie
@YohanaDessie 7 ай бұрын
ይቺ የ like ጥማት ህዝቤን አወናበደው😂😂😂😂❤❤❤
@KOOKS276
@KOOKS276 7 ай бұрын
ሂድና ተቀላቀላቸዋ.......ወሬኛ
@Bummm-n4u
@Bummm-n4u 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አንተ ብሎ ኦሮሞ ቆሻሻ
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 3 ай бұрын
ይህሙዚቃስሰማ ወላሂ የሰርጌኳ እደዚህ ሙዚቃ ደስ አላለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirualemtube
@tirualemtube 7 ай бұрын
እኔ የኦሮሞ ልጂ ነኚ ነገር ግን አማራ የሚታገለው ለኢቶዮጵያ ነፃነት ነው እናም ድል ለፋኖ💪
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 7 ай бұрын
❤❤❤
@RozaSied-j6n
@RozaSied-j6n 7 ай бұрын
thinks
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
❤❤❤
@meronalex2219
@meronalex2219 7 ай бұрын
❤❤❤
@Ethiopianism
@Ethiopianism 7 ай бұрын
Thank you very much our sis.❤❤❤
@abdurayatube8258
@abdurayatube8258 7 ай бұрын
ከሰውነቴ የሆነገር ሲለቀኝ ተሰማኝ እንባየን መቆጣጣር አልቻልኩም😢ዳኘ ሽአመት ኑርልን የኛ መከታ ወኔው ጢቅ ያለ ሙዚቃ❤
@samritube9007
@samritube9007 7 ай бұрын
Me too😢😢😢
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 7 ай бұрын
የአማራራ ስሜቶ ነው😢💚💛❤️💪💪💪ፋኖ አሸናፊ ነው
@meron7534
@meron7534 7 ай бұрын
እኔም ምስኪን ወገኔ በማንነቱ ተመርጦ ለማገደለው አማራ ❤❤❤❤❤
@tedyeli6517
@tedyeli6517 6 ай бұрын
አረ እርዱኝ እባካችሁ መግለጫ አጣውለት ይሄንን ጀግና 💚💛❤ I am Eritrea I love funo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@bethelabebe717
@bethelabebe717 6 ай бұрын
We love eritrean people. Thanks!!
@Gjgdh-bv1le
@Gjgdh-bv1le 6 ай бұрын
እኛም ኤርትራውያን እንወዳችኃለን ❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 6 ай бұрын
Ye talian ashker get the hell out of Ethiopian's business , Specially AMHARA'S . le Facist talian wegnachu Ethiopian yewegachut ayiresammmm , eskezare ye nech agelgay baria honachu ye Ethiopian hzib ke jerbaw yemitardu nachu ertrawi tgre sitbalu . We are NOT short memory.
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 6 ай бұрын
Yihenn talian yesetachun cherk lemasayet be Ethiopuan bet ( page ) sitilkesekesu tasaznalachu , lela yemitay min alachu deha tigegna mejiger hula .
@tadelebune9162
@tadelebune9162 21 күн бұрын
ከወላይታ ነኝ አማራዎች ክበሩልን የናተ መታገል የለሀገር ነው ባለማገዛችን ይቅርታታታታታታ❤❤❤❤❤❤❤
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 21 күн бұрын
ወላይታዬ የጥበብ የፍቅር የሳቅ አገር ውድድ❤❤❤
@EyobDereje-u4r
@EyobDereje-u4r 7 ай бұрын
በአለም ይህ ሙዚቃ 26ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል Trend በመሆን።(ከአፍሪካ ብቸኛው)ካንተ በላይ የተቀመጡት እንዳለ በሚሊየን subscriber ነው ያላቸው(እነ The Weeknd, Selina Gomez,Cardi b...)ትችላለህ ዳኜ👏👏ከ1-30 ያሉትን ለማየት descriptionኑ ጋር ሂዱና #26 on trending for music የሚለውን ስትነኩ 30ዎቹንም ታገኛላችሁ scroll እያረጋችሁ😊ከTop30 እንዳይወጣ እናድርገው ደግሞ✌️
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
አንደኛ ነው ገና ነው ደሞ ያላዩ አሉ እያረፍን ሼር እናደርጋለን❤
@yonasmelese5782
@yonasmelese5782 7 ай бұрын
27tgna dersual
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
ሑላችንም #Auto_replay_mode ብናደርገው ደግሞ በሳምንት ውስጥ ከ1-7ያለውን ደረጃ ዕውቅና በእርግጠኝነት ይይዛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Therealest212
@Therealest212 7 ай бұрын
Kene The Weeknd gar semun sayew kew new yalkut yechelal yemenelew be mekniyat new 💚💛❤️🦅
@mamebekele4484
@mamebekele4484 7 ай бұрын
70 Millions Amhara ነን የበለጠ ማድረግእንችላለን
@amenymim9749
@amenymim9749 6 ай бұрын
እኔ የጋሞ ብሄር ልጅ ነኝ ትውልዴም እርገቴም ሸገር ነው አዲስ አበባ አማራ ግን ጀግና ነው ❤❤ ባአማራ ውስጥ የማየው ኢትዮጵያዊነት ነው
@abetube8757
@abetube8757 6 ай бұрын
ብዙ የጋሞ ልጆች ወንድሞቻችን አማራን አንወጋም ብለው ከፋኖ ጋር ተሠልፈዋል ወለታ የማንረሣ ህዝቦች ነን እንወዳችሆለን ደቡቦች ክበሩልን🙏🙏🙏
@masa5699
@masa5699 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 6 ай бұрын
ፍኖ የሚባል የለም ሽፍታ እንጂ በተጨማሪም ፍኖ ያለው ብአሜሪካና በአውሮፖ ሚዲያ ላይ መቀደድ እንጂ ሌላው ቱልቱላ ነው
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 6 ай бұрын
💚💛❤️ Debuboch Talak Ager Wedad Ethiopiawian nachew! Amaram Debuben betam akebero yewedal! Enwedachiuwalen le Zellealem! ❤️🙏
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 6 ай бұрын
@@abetube8757 really thank you ...5 amet bahir dar temriyalewu na Amaharan awukalewu ቅን ህዝብ ነዉ በርቱልን
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 7 ай бұрын
ጉራጌ ነኝ። እንደ ሁሌውም አማራዬ❤ከፈጣሪ በታች የሃገሬ ተስፋ። በፈተናው ወቅት እንኳን እውነትንና ሰንደቋን ይዞ በዱር በገደል የሚዋደቀው፣ የተገነባበት ስብዕና በማንም በምንም ነቅነቅ የማይለው፣ ባለረቂቅ አዕምሮ ሃገር ያቀናው፣ ኢትዮጵያን ስላለ የተገፋው፣ ሆደ ሰፊው አማራዬ እናንተን መግለጫ ቃል የለም።🙏ወንድም እህቶቻችሁ ሞተን እንወዳችኋለን። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ።💚💛❤
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 7 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ !!!
@saratesfamariam5720
@saratesfamariam5720 7 ай бұрын
እኛም እንወዳችሗለን ምርጥ ኢትዮጵያዎች ጉራጌዎች አብዝተን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@allsuperstarhighlightsandg4309
@allsuperstarhighlightsandg4309 7 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የፍቅር የጥንካሬ የሰባዊነት የስራ ተምሳሌቶች ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ❤❤ጉራጌ ❤❤ ፍፁም በንፁህ ልብ እንወዳችኋለን....😍😍😍##ፋኖ💪💪
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 አሚን አሚን አኛም እንወድሻለን ማማየ እውነት ነው ወላሂ አለ አማራ ኢትዮጵያ አትታሰብም።
@AMEN12728
@AMEN12728 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@TEMARETEMARE-ic1jn
@TEMARETEMARE-ic1jn 2 ай бұрын
እኔ ኩሩ ጉራጌ ነኝ ነገር ግን አቤት የአማራ ጀግንነት ሀገር ወዳድነት ፈጣሪ አክባሪነት, አማራነት እንዴት ያስቀናል ?እኔ አማራ መሆን አልችልም ነገር ግን ልጆቼን አማራ አደርጋቸዋለሁ።።። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለጉራጌ ዘርማ ድል ለጋሞ ናቶ ድል ለኢትዮጵያውያን ሞት ለኢትዮጵያ ጠሎችና የኩሽ አቀንቃኞች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@buuadane9597
@buuadane9597 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝነናል 70ሚሊዮን አማራ ባለበት ሀገር 1ሚሊዮን በ24 ሰዐት መሙላት ያቅታል አንድነት ይኑረን 2ሰዐት ውስጥ ሼር አርገን እንደምንም ብለን እንሙላው
@genetAyalew-v3r
@genetAyalew-v3r 7 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ሼር እናድርግ ወገን
@ChalachewyesgatehunegnawChacha
@ChalachewyesgatehunegnawChacha 7 ай бұрын
Wenden amaranth Kelly International degree mehonune endatezenga
@FikralemFikr
@FikralemFikr 7 ай бұрын
ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ነገር ግን ወኔ ቀስቃሽ የሀገር ስሜት ያለው ነው ላይክ አድርጊያለሁ።
@SamiTefera-z7c
@SamiTefera-z7c 7 ай бұрын
አማራው ኔቶርክ ተዘግቶበታል አሁን ያለው እይታው ሀሪፍ ነው
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 7 ай бұрын
ዋርያ"ወንድም ማንኛውም የሰው ልጅ በደል ሊደርስበት አልፈልግም .ነገር ግን ጭፍን ጽንፈኝነት እቃወማለሁ በየትኛው እስታስቲክ 70ሚሊዮን አማራ የተቆጠረው? ዘፍኙ ንጉሱ አባቴ ብሎ አሞግሰዋል መብቱ ነው " እንደ ኢትዮጵያዊ አብን አንድ ሀገር ነዉ ያለን" ንጉሳዊያን ቤተሰቦቻቸው ብቻ አልነበሩም አስገባሪዎች አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ጭሰኛ ገባሪ አልነበረም ወይ ? ተው ሁሉም ቤት የተፈጸመ ግፋ አለ የተዳፈነ እሳት አለ አትቆስቁሱ መዘዙ ብዙ ነዉ ( ለኔ ለመብቱ የሚታገል ጀግና ነዉ )
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
46 ጊዜ ደግሜ ሰማውት ወርርርርኝ አማራየየየየ ፍኖኖኖኖኖኖ ማሸፍብቻ💚💛❤💪💪
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 7 ай бұрын
እኔም
@Yenanafkotenatanat
@Yenanafkotenatanat 7 ай бұрын
እኔ ደሞ ከ አይምሮየ ተቀርፆ ቀረ ወላሂ ዋው አንደኛየ ነው 💝💝💝💝
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
የኔም ይሆና ል ስተየ መጣሁት 🎉🎉🎉🎉 ጀግናየ አማራ ጀሞቸ ኑሩልኝ
@Mekd87
@Mekd87 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@TutuyeAsme-nu4rh
@TutuyeAsme-nu4rh 7 ай бұрын
Thanks Brother! እንወድሃለን
@sofitube7147
@sofitube7147 7 ай бұрын
🎉❤
@user-armacheho
@user-armacheho 7 ай бұрын
❤❤
@Mastewal12893
@Mastewal12893 7 ай бұрын
በወጣ ይተካ🙏
@TsihonDese
@TsihonDese 7 ай бұрын
❤❤❤enwedewalen
@ayeledesalegn5367
@ayeledesalegn5367 7 ай бұрын
አንተ/አንቺም የተባረክህ/ሽ ሰው ናችሁ። ማበረታታት ያስፈልጋል። ይሄንን አንተ ስላደረግኸው እግዚአብሄር ይስጥህ።
@TeshemeWelday
@TeshemeWelday 21 күн бұрын
እኔ ከኤርትራ ልጅ ነይ ድል ለኣማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amharawit09
@Amharawit09 7 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ክብር ለነፍጠኞች ድንቅ ስራ ነው🔥🔥🔥💪🏾💪🏾💪🏾
@esatulayned
@esatulayned 7 ай бұрын
ዳኜ ማለት አንድ የፋኖ እዝ ነው ዳኜ ዋለ ምርጥ ጀግናችን የቁርጥ ቀን ልጂ ወኔ ያለው ቀስቃሽ ዘፈን እንወድሃለን congratulations 🎊🎉🎈🍾 1M 🍀🌼❤️
@1Top_Wordwide2692
@1Top_Wordwide2692 7 ай бұрын
❤ ❤❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 7 ай бұрын
❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 7 ай бұрын
❤ ❤❤ 🙏🙏🙏
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 7 ай бұрын
wows owl wow owwow💪💚💛💪💚💛💪💚💛💪💚❤❤❤❤❤❤❤❤
@gechgodoliyas4353
@gechgodoliyas4353 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@RadioGoodlecture68
@RadioGoodlecture68 7 ай бұрын
እኔ ብሔሬ ጉራጌ ነው አማራነት ግን ውስጤ ደሜ ነፍሴም ነው ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ውስጣቸው ላለ ሁሉ ይሁን 💚💛❤
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 የኔ ውድ እናመሰግናለን
@AddisTeke
@AddisTeke 7 ай бұрын
❤ ከጉራጌ ጎጃም ውይ ፍቅር ሲጣጣም
@getachewaknidaniga9442
@getachewaknidaniga9442 7 ай бұрын
You are liar. You are not gurage. Leave the issues of gurage aside . Anchi hamote bos gurage lebichaw teyiw . Kasheregedish rasshin chilesh achebchib . Parasite spirit
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Love 💕 you
@dawit_tube217
@dawit_tube217 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 2 ай бұрын
ደቡብ ነኝ አማራ የኢትዮጲያ 4:17 ኩራት ኩራት ነው
@edengirma3084
@edengirma3084 7 ай бұрын
አጋንንት የማያወጣ ሙዚቃ ነው አጋታቸው እስኪበቃቸው የኔ ዳኜ 💚💛❤️ 🦅🦅🦅🦅🦅
@yonasMekonn
@yonasMekonn 7 ай бұрын
እኔ ደቡብ ነኝ አማራ ግን ወስጤ ነው ድል ለፋኖ💚💛❤️
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 6 ай бұрын
እኛም ዉስጣችን ናችሁ ኢትዮጵያን የሚጠላ ብቻ ነዉ የምጠላዉ ወገኔ
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@myspace3152
@myspace3152 4 ай бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ 🟢🟡🟠
@Buomkuothdakdeng
@Buomkuothdakdeng 6 ай бұрын
Am from south sudan 🇸🇸 I love Ethiopia 🇪🇹 people I love Amhara fano forever let protect mama Ethiopia 🇪🇹 one love
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 6 ай бұрын
💖💖🙏💪💪
@Zahra11-no9ot
@Zahra11-no9ot 10 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏
@NasirArgada
@NasirArgada 6 күн бұрын
ٱختانا سودني
@damottv1
@damottv1 2 ай бұрын
በኢንተርኔት እጦት ምክንያት ከወራት በፊት የሰማሁት የአማራ ፋኖ መዝሙር!!
@HagosAklom
@HagosAklom 2 ай бұрын
አላችሁልን? ያልፋል አይዞን 😢😢😢
@Alutips
@Alutips 7 ай бұрын
እስኪ በሞቴ 24 ሰዐት ሳይሞላው 1 ሚሊዮን እይታ እንድኖረው ሸር ይደረግ❤
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 7 ай бұрын
ሼር ሼር 1ጠ ይግባ 💪💪💪
@SolomonAderaw
@SolomonAderaw 7 ай бұрын
ትክክል 1ሚሊዮን እናስገባው
@oneAmhara-fc8dp
@oneAmhara-fc8dp 7 ай бұрын
Let's all do our part. Share , like and view
@haymi410
@haymi410 7 ай бұрын
ሼር አናርግ ሁላችንም 💪🙏
@Eyasu-oq2fp
@Eyasu-oq2fp 7 ай бұрын
Atsgu enasgebawalen. Yakeberenn enakebralen dagne walle wedmachen akbronal ena enakebrewalen wegen bertu
@ጠረፍ
@ጠረፍ 7 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ። አማራ ሆኜ በተፈጠርኩ ብዬ ተመኝቼ አውቃለሁ። ምን አይነት እውነተኛና ድንቅ ህዝብ እንደሆነ ይገርመኛል። እግዚአብሔር ለአማራ ህዝብ ሰላም ያምጣለት። ከአማራ ጋር አብሬ ብሞት አይቆጨኝም። ድል ለጀግናው ፋኖ! ድል ለእውነተኛው እግዚአብሔርን ለሚፈራው የአማራ ህዝብ! 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 💚💛❤️💚💛❤️
@solomon806
@solomon806 7 ай бұрын
😂😮ኤሬ እንዳይሰሙህ ፋኒት😮😂
@AynadisChilot
@AynadisChilot 7 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤
@beetyube
@beetyube 7 ай бұрын
አመስግናለን🎉
@MulugetaGezie-fi1tq
@MulugetaGezie-fi1tq 7 ай бұрын
እኛ አማራዎችም ኤርትራውያንን በጣም ነው እምንወዳችሁ❤❤❤
@solosheger5450
@solosheger5450 7 ай бұрын
We are one
@hanna1342
@hanna1342 7 ай бұрын
እኔ ብሔሬ ጉራጌ ነው አማራነት ግን ውስጤ ደሜ ነፍሴም ነው ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ውስጣቸው ላለ ሁሉ ይሁን 💚💛❤️
@lemikonjo
@lemikonjo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ደማችን አድነው
@fathi-m6m
@fathi-m6m 7 ай бұрын
አሚንንን እኛም እንወዳችኃለን አማራዬ አይዞን😢
@muazimam3710
@muazimam3710 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ተለጣፊ ይሉሃል ፣እሯሯሯ ራስህን ቻል
@mehammedsani4391
@mehammedsani4391 7 ай бұрын
እኛም የወደደን መውደድ ባህላችን ነው❤❤❤
@Ethiopianism
@Ethiopianism 7 ай бұрын
​​@@muazimam3710enkef athun ?endh yemil sew amara adelem.galla kehonk wta atatalan?
@AbelAsefaw-j3l
@AbelAsefaw-j3l 2 ай бұрын
እኔ ከሱማሌ ጅጅጋ ነኝ ግን አማራ ለኔ አንደኛ ነው ለፋኖ💚💛❤️
@Seble1122
@Seble1122 7 ай бұрын
😢😢😢 የአባቶቻችን ጀግንነት ዛሬም ከእኛ ጋር አለ አማራዬ ያልፋል ዳኜ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@hageretiktoks2378
@hageretiktoks2378 7 ай бұрын
😂😂😂
@Tengeda1
@Tengeda1 7 ай бұрын
Jawesha fukera becha!! Mafereyawoch
@AshuNigus-u2m
@AshuNigus-u2m 7 ай бұрын
ፋከራ ብቻ ያልከው ሰው እየፎከሩ የገቡት ዘመዶችህ አሞራ እንደበላቸው ገና መርዶ አልነገሩክም እንዴ?
@ኪሩልደታ
@ኪሩልደታ 7 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ለ 25 ግዜ እየሰማሁት ነዉ ❤❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 7 ай бұрын
😍💚💛❤️💪👌
@banibani1076
@banibani1076 7 ай бұрын
21
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 7 ай бұрын
Ene alehu aydel ende 27 lol😊
@Beki_chuchu
@Beki_chuchu 7 ай бұрын
ብቻ እኔ ማታ ብቻ ከ100 ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ
@Be.......1212
@Be.......1212 7 ай бұрын
Ene alehu adele ketelekeke jemri yalakuwaretkut 🎉🎉🎉🎉❤❤
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 7 ай бұрын
ፋኖነት አማራነት ፋኖነት ኢትዮጵያዊነት✊🏽 የጉራጌ ተወላጅ ነኝ አማራ ደሞቼ ጀግንነታችሁ አስደንቆኛል የኔ የዋ ህዝብ 🫶🏼
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 7 ай бұрын
❤❤💪💪🙏
@tee-p8d
@tee-p8d 7 ай бұрын
We love Gurage🌹🌹🌹🌹🌹
@MulugetaGezie-fi1tq
@MulugetaGezie-fi1tq 7 ай бұрын
ጉራጌዎች ኩሩ ህዝብ ናችሁ እናንተም ለሀገራችን ሟች ናችሁ we love gurage
@mulukenkassahun1261
@mulukenkassahun1261 7 ай бұрын
@maresketaf4308
@maresketaf4308 7 ай бұрын
Guraga mrtocha enwedachwalen
@Lollollollivia
@Lollollollivia 2 ай бұрын
ፋኖ ንጉስ ያሸንፋል ኣዲስ ኣባባ የጠበቃቹን ነኝ ከጎናቹ ነች 🇪🇷one love✌️🫡💪❤
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 6 ай бұрын
ምርጥ የደብብ ልጅ ወላይታ ነኝ ግን ፋኖ ስለምደግፍ ከወንድሜ ከተዘጋጋን 8 ወር ሞላው ወድሞቼ መከላከያ ናቸው ብቻ በውነት እግዚአብሔር ያማራን ድል ያሳየኝ ያማራ ደም ደሜ ነው እኔጃ ቃል የለኝም ለኔ ነው ፋኖ ሚዋደቅ ብቻ ድል አለ አይዞኝ በርቱልኝ ድል ለፋኖ ድልለኢትዮጲያ ❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 ай бұрын
አይዞህ ጭንቅላትህ የፈቀደልህን መደገፍ አለብህ! በበኩሌ በዘር ተከፋፍሎ ከመጋደል የሚያድነን ፋኖ ብቻ እንደሆነ አምናለሁ።
@wendyewodaj1363
@wendyewodaj1363 6 ай бұрын
እውነትን ስለያዝክ አትፀፀትወንድምህ ሲገባው ይቅርታ እንደሚጠይቅህ እርግጠኛ ነኝ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 6 ай бұрын
@@wendyewodaj1363 አረ በስማም ለማስረዳት ሞክሬ ነበር ሁለቱም ወንድሞቼ መከላከያ ናቸው መስሚያ የላቸውም እኔ ደሞ በተቃራኒው ለፋኖ ያለኝ ፍቅር ውስጤ ጠልቆ ገባ በውነት በፍቅር ነው ምወዳቸው እኔጃ ወንድሞቼም ልብ ይስጣቸው ድል ለፋኖ ለአገር አርበኛ
@Robely-v9b
@Robely-v9b 6 ай бұрын
አልገባቸውም አስረዳቸው ይሄ የኢትዮጵያ መከላከያ ሳይሆን የኦሮሙማ ፋሽስታዊ ዘረኛ፣ሴት ደፋሪ መከላከያ ነው። የአገር ድንበር በሌሎች አገር ተወሮ መንደር ውስጥ እንደ አይጥ የሚርመጠመጠው የኢትዮጵያ መከላከያ ሳይሆን የኦሮሙማ መከላከያ ነው።
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 6 ай бұрын
የአማራ ግፍ 5ዓመት ሙሉ ሲታረድ መከላከል አልተነሱም ነበር የስራቸውን ይስጣቸው!
@birt7545
@birt7545 6 ай бұрын
እኔ ከአፋር ነኝ ወላሂ አምሀራዎችን በጣም ነው የምወዳችሁ ። ምክንያቴ ደግሞ አምሀራ በጣም ጀግና: ሀገር ወዳዶች : ታማኞች ( ሀይማኖተኞች ) ኧረ ስንቱን ላንሳ❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 6 ай бұрын
ሰልቃጩን መታገል ነው አሁን።
@daadhigd893
@daadhigd893 6 ай бұрын
እስቲ በእውነት በለኝ ከአፋር ነህ? እንቁራሪት ነፍጠኛ!!! የሚረዳችሁ አጣችሁ አይደል? ምኞታችሁን ነው እዚህ እየተበጠረቃችሁ ያላችሁት
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 6 ай бұрын
​​@@daadhigd893በእውነት ከአፋር ነው። አንች ጋለሞታ ኦሮሞ ነኝ ብለሽ እንዳታስቢ......ሀጠራው
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
​@daadhigd893 ቆይ አንች ምን አቃጠለሺ ውሃ ጠጭ😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘
@ኦምቼሽኮር
@ኦምቼሽኮር 6 ай бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I love this song ❤Fano❤❤💪💪💪💪💪
@adeym3481
@adeym3481 Ай бұрын
Me too I’m Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷I love this song viva Fano 💚💛❤️🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 25 күн бұрын
Eritreans are our families
@tersitabiye4600
@tersitabiye4600 20 күн бұрын
@@adeym3481yhhuyyhuhhhhbnjjhjjuuhhyyhhhgggggggggiuuhhhhhhhhg😮
@tersitabiye4600
@tersitabiye4600 20 күн бұрын
Cvccccfuiiuuu
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 ай бұрын
እኔ የኢትዮጵያ 💚💛❤️ሃገር ወዳድ ኦሮሞነኝ ያውም የጀግኖቹ ሃገር ወዳዶቹ💚💛❤️💪💪የሚከፋ ካለ ጦበል!!!ፈንዳ!!!አማራው እውነትም ተራራ ልበሙሉ አማራ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር💚💛❤️🥰🥰ኩሩ ታሪክ አዋቂ ህዝብ አሁንም ተገዶነው አማራነኝ የሚለው እንጂ እሱ 💚💛❤️ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲልነው ክብሩ😍ድል ለጀግናው ጨዋው ሃገር ወዳዱ አ💚ማ💛ራ❤
@getachewkebede282
@getachewkebede282 2 ай бұрын
Respcet Mix mal ❤
@kirubelkirubel1984
@kirubelkirubel1984 6 ай бұрын
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ አማራ የተገፋ ህዝቡ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ እኔም ፋኖ ነኝ ከ ጨርቆስ
@tajudinibrahim3065
@tajudinibrahim3065 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ እና አማራ ነኝ ማለት እንደ ወንጀል ሲሆን፣ ፋኖ ከመሆን ሌላ ምን አማራጭ አለ? ፋኖ ❤❤ ኢትዮጵያ!!
@berhana2488
@berhana2488 3 ай бұрын
ጨርቆስ የፍቅር ሰፈር ድል ለፋኖ
@alayudamite5955
@alayudamite5955 7 ай бұрын
120,000 ሰው ብቻ ነው የቀረው ያየነው ደጋግመን እንመልከተው 1 ሚሊዮን ሊገባ ነው አማራ አማራ የአማራ ወዳጆች Go
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 7 ай бұрын
አወ ትንሺ ነዉ ቀረዉ
@selamlalem2062
@selamlalem2062 7 ай бұрын
It’s already over a million views, from different channels
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ 7 ай бұрын
እኔ ደጋግሜ እያይሁት ነው በርቱ እዮት
@Marta-xb5kk
@Marta-xb5kk 7 ай бұрын
ማርያምን እኔ 30ኛየ ደጋግሜ ሳይ 😊
@tee-p8d
@tee-p8d 7 ай бұрын
በርቱ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@يارسيارس-ض2خ
@يارسيارس-ض2خ 7 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማውት የእውነት ትችላለህ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 💚💛❤
@astewayseyfu2701
@astewayseyfu2701 7 ай бұрын
Enm eyalekesku semahut eyanebu eskista
@abrishfiker
@abrishfiker 7 ай бұрын
waw
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 7 ай бұрын
ወንድማለም 💪💪💚💛❤️
@rozenamd2084
@rozenamd2084 7 ай бұрын
Malkes ayesflgem ken al absheru ❤❤❤❤
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤​@@rozenamd2084
@yeshiwasgebeyehu-js2lb
@yeshiwasgebeyehu-js2lb 9 күн бұрын
አማራ ነኝ የት ናችሁ አማራዎች ላይክ ያሳል
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 7 ай бұрын
አማራ ነኝ💪❤ የት ናችሁ አማራዎች ላይክ ያሳል✅️
@salitf994
@salitf994 7 ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው 💚💛❤️
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 7 ай бұрын
yes,my,amhara💚💛❤💪💪💪💪
@Sami-z2l2j
@Sami-z2l2j 7 ай бұрын
Alen ❤❤❤
@niguseatilahun4893
@niguseatilahun4893 7 ай бұрын
Please subscribe
@aynalemmoges699
@aynalemmoges699 7 ай бұрын
Of course አማራ ነኝ
@alemu2361
@alemu2361 7 ай бұрын
ባንድ ቀን 1m viewግደታችን ነው. ግፋ በለው ❤❤❤ፋኖ ያሼንፋን ብልግና ይወድማል. አማራው. ወደፊት
@tomasbelay9016
@tomasbelay9016 7 ай бұрын
10m
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 7 ай бұрын
እሺ ደሜዋ❤❤❤
@Abdul-yc5ho
@Abdul-yc5ho 7 ай бұрын
ቀን ከሌት ይሄንን ዘፈን ማቆም አልቻልሁም ቢያንስ ሳላጋንን 150 ጊዜ ሰምቸዋለሁ💚🧡❤
@hayathhassan170
@hayathhassan170 6 ай бұрын
እኔ 2 ጊዜ 148 ጥበልጭኛለሽ😂
@bethelteshome3015
@bethelteshome3015 6 ай бұрын
220 times🎉❤
@AlehegnIegeri
@AlehegnIegeri 2 ай бұрын
ዋዉ የፋኖ ልጅ ጎጃሜዉ የዳሞቶች ልጅ ነኝ