🔴የባቡጂ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያትና ቲክቶከሮቹ በሽብር ወንጀል ተከሰሱ | Dallol Entertainment

  Рет қаралды 301,071

Dallol Entertainment

Dallol Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 991
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 2 ай бұрын
ተባረክ የኔ ልጅ መ ማረ እደ አንተ ነው አንተን የወለደች እናት የተመረቀች ናት
@addisman5642
@addisman5642 2 ай бұрын
Ashikabach
@EmaHusu
@EmaHusu 2 ай бұрын
Betkkl ykberln kberln
@entisar1314
@entisar1314 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ comment አልሰጥም ግን ሁሌም እከታተላለሁ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግህ ነው አስተዋይ ስነምግባርህ የሚያምር አርቆ አሳቢ አላህ ባለህበት ይጠብቀን አንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ዮናስ ሙሉነህ 😡 ወላሂ በጣም ነው እመጣለሁ እንደሰስት መገለባበጥ
@asoomasma3611
@asoomasma3611 2 ай бұрын
በጣም
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx 2 ай бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ በጣም ነዉ ምወድክ ተባረክ ኑርልን❤❤❤❤
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of 2 ай бұрын
አተ ልጅ አተን የወለደች እናት መሀፀኖ ህየወቶ ምችት ይበላት ቃላት የለኝም ሠወኛነትህ ሥረአትህ እዉቀተህ እዝነትህ አሟልቶ ሁሉንም ሠቶሀል እዳትቀየር አደራ
@MayanGone-c9y
@MayanGone-c9y 2 ай бұрын
አንተ የልጅ አዋቂና አስተዋይ ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ ጌታ ከክፏ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@liyatras965
@liyatras965 2 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ወድም ተባረአክ!!!ባቡጂን ነብሱን ይማረው
@AMHARA24
@AMHARA24 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አመሟቱ ብቻም ሳይሆን ስለመሞቱም በሚዲያው እንኳን ነፍስ ይማር አለማለታችን አሳዝናኛል😢 ባቡጂ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@altubeti7567
@altubeti7567 2 ай бұрын
እንደ ልመንህ ማገገሚያ ቢገባ ኖሮ🥺 ምን ነበረበት አይ ባቡጂ ነብስ ይማር ሱስ እግዚአብሔር ይገስፅህ🙌ወጣት የምትጨርስ እርኩስ መንፈስ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 2 ай бұрын
😭😭😭💔 በጣም አዝናለሁ ጌታን ስያገኝ ማሞቱ ነው ሰው ጌታ ከሌለ ፈምስ ማሆን ዋጋ የለውም ሰው ዓለምን ሁሉ ብያታርፍ ናብሱን ግን ብያጎድል ምን ዋጋ አለው
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 ай бұрын
በማሪያም ልጅ በክርስቶስ ነበር እሚያምነው ሌላ ጌታ የለም እኮ
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 2 ай бұрын
የድምፅህ ቶን ተለውጧል አይዞን ትመቸኛለህ ክፉ አይንካህ ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን
@sofiyagugsaalisofimar8381
@sofiyagugsaalisofimar8381 2 ай бұрын
ስክነትህና ሰውኛነትህን አደንቃለሁ በርታ ወንድሜ❤❤
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 2 ай бұрын
ምርጥ አገላለፅ ነዉ። በእዉነት እመቤቴ ፀባይህንና አመለካከትህን አትለዉጥብሀ። ወንድማለም ይመችህ።
@yegindaworktamiru5018
@yegindaworktamiru5018 2 ай бұрын
እኔን የገረመኝ ያንተ ስብእና አስተዋይነት ቤተስብህን የምታስመሰግን እንደሆንክ እያሰብኩ ኮመንት ለመስጠት ስገባ ልክ እንደኔ ተሰምቷቸው የፃፉትን ሳይ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስተዋይ ወጣት ልጅ ማየት በጣም ነው የሚደንቀኝ በአሁን ሰአት ትልልቅ ሰው ሁሉ ያበደበት ዘመን እያየሁ ስለሆነ ነው ለማንኛውም ነብስ ይማር የቀረነውንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@Hableelias
@Hableelias 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው። ምስኪን
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
ነብስ ይማር
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 2 ай бұрын
ነብስ ይማር 😢😢😭
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 2 ай бұрын
nefese yemare
@kiya-k2b
@kiya-k2b 2 ай бұрын
እኔ በአርቲስቶች ተስፍ የቆረጥኩት በነ አልማዝ ሀይሌ ነው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ)ፀበል እየተጠመቀ ሲቀርፁ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን 😭😭😭እደ ሐሳብ ብትጠያየቁ አሪፍ ነው
@AxmawitEthiopia
@AxmawitEthiopia 2 ай бұрын
ከአነጋገርህ ለዛ የማስተዋል ችሎታህ በጣም ምርጥ ሰዎች ከምላቸው አንዱ ነህ ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ ያብዛልን 👌🏻👌🏻👌🏻
@AlemBayush
@AlemBayush 2 ай бұрын
ንግግር ማስተዋል የበዛበት ነዉ እዳንተ ያለ ይብዛልን ተባረክ
@elsabetLema-i7c
@elsabetLema-i7c 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ አንተ ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ አነጋገርህ የምታቀርበው ነገር ልክ ነህ ብዙ ቆሻሻ ሰዎች እንዳታቀርባቸው ተባረክ
@habtamunigatu8812
@habtamunigatu8812 2 ай бұрын
ጎበዝ አስተዋይ ማለት እንዳንተ ነው በርታ ብሮ 👌🏼
@bettisolyana628
@bettisolyana628 2 ай бұрын
ልክነሕ እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ነንፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አሜን
@mahikassahun2778
@mahikassahun2778 2 ай бұрын
ባቡጂን ያሰታወሰ የመጀመሪያው ሰው ፈጣሪ ይባርክህ💕👏
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 2 ай бұрын
በጣም ነዉ ያሳዘነኝ 😭😭😭😭ማሪያምን ምን አለ እረዳታ ቢጠየቅለት ምስኪን ድሀ መሆን 😥😭😭💔ነፊስህን ይማረዉ
@Almas-ic9kq
@Almas-ic9kq 2 ай бұрын
ወላ በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 2 ай бұрын
@@Almas-ic9kq 😭😭😭😭😭💔
@maryaMmaryaM-lw4if
@maryaMmaryaM-lw4if 2 ай бұрын
ነብስ ይማር ወንድማችንን ደሀን ማን ይወደዋል😢😢
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 2 ай бұрын
@@maryaMmaryaM-lw4if በጣም😭😭😭🖤💔
@rozasintayehu
@rozasintayehu 2 ай бұрын
ማንም አያወራም ብዬ ሳዝን ነበር አመሰግናለው
@ፍቅርን
@ፍቅርን 2 ай бұрын
ነብሰህ በገነት ያኖረው ወንድማችን በጣም ያሳዝናል ችግሩ የኛ ሰው ሲሞት ብቻ ነው ከንፈር የሚሳመለስት የኢትዮጵያ አርቲስቶች ብዙ ጊዜ ያለው አርቲስት ሀብታም ከሆነ እንጂ ችግሩ መረዳት አይችሉም😭😭😭😭😭
@birder5052
@birder5052 2 ай бұрын
በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው እ/ር ያክብርህ እንደእናተ አይነቱን ያብዛልን። ይህ ትውልድ በጣም የሚያሳዝን ሆኗል ምንአልባትም ስልጣኔ እየመሰላቸውም ይሆን አላውቅም። ብቻ ፈጣሪ ይታረቀን በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን!
@romanjordan1909
@romanjordan1909 2 ай бұрын
ምነው እህቴ/ወንድሜ ያንሁሉ ስትፅፍ ያለደከመህ የእግዚአብሔር ስም ኣሳጠርከው ኣሳጠርሺው 😢
@hailemariam-z3q
@hailemariam-z3q 2 ай бұрын
You understand the essence of KZbin and show immense respect for your audience, as well as for yourself.
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ተባረክ🎉ባቡጂ አሟሟቱ በጣም ያሳዝናል ባይረዱት እንኳን ለሚረዳው ሰው ቢነግሩለት እኔ እስካሁን ውሸት ነው የመሰለኝ አሁን ነው ያመንኩት ነፍሱን ይማረው
@wubitteda9201
@wubitteda9201 2 ай бұрын
በጣም ቁም ነገረኛ ነህ ተባረክ ወጣትነት ከብስለት ጋር ሲሆን ደስ ይላል ዉበትህ አስተዋይነት ነዉ ቀጥልበት አሳዳጊህን ይባርክ
@TsionNigusse-t6z
@TsionNigusse-t6z 2 ай бұрын
አቤት እናትህ ታድላ ተባረክ እናመሠግናለን
@hlemaNgest
@hlemaNgest 2 ай бұрын
ጥሩ ንግግር ነው ወድማችን እግዚአብሔር ይሰጥህ እደዚህ መናገርህ ነፍሰ ይማር
@MollaA-yg4li
@MollaA-yg4li 2 ай бұрын
የሆነ ነገር ተፈጠረ ሲባል ለማረጋገጥ አንተ ቲዩብ ላይ ነው የምገባው ስለዚህ ይህ እውነተኛነትህ አይቀየር እና በርታ፣ ወንድማችንም እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 2 ай бұрын
አንተ በጣም ልዩ ነህ ወንድሜ የምትናገረው ሁሉ 💯 ትክክል ነው
@SintayehuAwash
@SintayehuAwash 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ባቡጂ ፈጣሪ ነፍሱን ይማር ሲቀጥል jon ትንሽ ይቸኩላል ፈጣሪ ይርዳው
@Papa-wh3mm
@Papa-wh3mm 2 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት የተባረከች የኔ ልበ ቀና ልብህን አይቀይረው❤❤❤
@sanamiss5234
@sanamiss5234 2 ай бұрын
ሰላም ወድሜ የተናገርከው ኡነትክነው አተ የልጅአዋቅ ነክ ተባረክ ❤❤❤❤❤
@ninaashenafi4486
@ninaashenafi4486 2 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ቅን አስተሳሰብና ፈጣሪውን የሚፈራ ዪቱዪበር ያብዛልን እውነቴን ነው የሆነነገር ሲለቁ ያንተን ከሆነ ብቻ ነው የማምነው ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድሜ
@Yegeta
@Yegeta 2 ай бұрын
Really you are different I always respect your opinion or comments Tanks a lot 🙏
@zerthuniehassen3536
@zerthuniehassen3536 2 ай бұрын
ትልቁ የዓመቱ መልዕከት ነዉ ለእኔ :: በተለይም ዉጭ ሆነዉ በለዉ በለዉ ለሚሉ ማስተዋልን ላጡ አስተያየት ሰጭዎች የኔ ልጅ ተባረክ እንዳንተ ያሉ አስተዋይ ዩቲቨሮችን ያብዛልን በማያገባንና ባላወቅነዉ ጉዳይ ላይ አስተያት ባንሰጥ እና ከዚህ ልጅ ብዙ ብንማር
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 ай бұрын
የበረራ ደህንነት ሰራተኞችና ፖሊሶች ያሳዩት ትዕግሥትና ተማፅኖ የሚያስመሰግን ነው 💯🙏
@rahelyirga3828
@rahelyirga3828 2 ай бұрын
አንተ የልጅ አስተዋይ ተባረክልኝ አውነትነው ባቡጂ ያሳዝናል
@Maryamsaed-m7i
@Maryamsaed-m7i 2 ай бұрын
ሢያሣዝን ሢኖርህ ነዉ ሁሉም የሚወድህ ሌላዉ አርቲሥት ሢታመምናሢመትማሢያሽቃብጡ እያየናቸዉ ነዉ የኛ ሀገርአርቲሥቶች
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ምክሮችህ ጠቃሚ ናቸው ጨዋ ከሚባሉ ዩቱዮበሮች አንተ አንዱ ነህ ጌታ ህመሙን ያቅልልህ
@betty-2121
@betty-2121 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሱን በገነት ያኑረው 👍😢
@yonasgeremewgebre7417
@yonasgeremewgebre7417 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ትክክለኛ ሃሳብ ነው የሰጠህ እናመሰግናለን።
@takilaadgeh9410
@takilaadgeh9410 2 ай бұрын
ለወድማችን ነፍስ ይማር እላለሁ ሲቀጥል ሁሌም ቢሆን የሄቨነ ጉዳይ መነሳት አለበት ጀምረህ አስክትቸርስ ስለሄቨን አላነሳህም እዲህ ሲሆን ነው ጉዳዩ የሳምት ብቻ ሆኖ ሚቀረው ብትችል ....
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ 2 ай бұрын
በጣም ፡አስተዋይ፡ልጅ፡ነህ፡አእምሮህ፡ይባረክ፡
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 2 ай бұрын
ሰው የሚወድህ ሲኖርህ ነው አይ ባቡጅ ነፍሰህ በሰላም ትርፍ
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 2 ай бұрын
ኑቲዬ ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው🙏 ብዙ የምወዳቸውና ፎሎው ያረኳቸው ዩቲዩበሮች አሉ ግን እንዳንተ ፕሮግራሙን በሙሉ ቁምነገር የሚያወራ የለም የምር የልጅ አዋቂ ደግሞም የተማርክ ነህና ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይርብህ ሁሌም እንደምለው ዛሬም እላለሁ አንተ "ትለያለህ"👍👏👏👏
@MillionTekele-wy1yw
@MillionTekele-wy1yw 2 ай бұрын
ትክክል ዶክተር
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ልጂ ነህ መማርም ማስተዋልም እንዳንተ ነዉ :: ልጁ ጥሩ ልጂ ነበር ግን ያሳዝናል ጌታ ያግዘዉ በጣም አጥፍትዎል 😭
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 2 ай бұрын
I believe this is my 3rd time, I am watching you, and you are a wonderful analyzer. I really admire you. Keep doing what you are doing, my brother .
@purpleheart3575
@purpleheart3575 2 ай бұрын
በአጠቃላይ ምርጥ ልጅ ነው። አንደበትህ መልካም እንደሆነ ሁሉ የምትሠጠው ህክምናም ከአምላክ እርዳታ ጋር ፈዋሽ ያድርግልን። ተባረክ ከፍ ያድርግ🤲💜🤲💜🤲💜
@mahikassahun2778
@mahikassahun2778 2 ай бұрын
ባቡጀ ነፋሰህ በአፀደ ገነት ትርፍ😢😢😢
@ZewduKifle
@ZewduKifle 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ነብሱን በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን አመኛለው ስቀጥል እኔ በአርቲስቶች ተስፋ የቆረጡኩት በነ ታሪኩ ባባ እና አልማዝ በተለያዩ አርቲስቶች የተለመደ ነው የሙያ ባልደረቦቹ የት ሄዱ ከሞተ ቡሀላ ማለቀሱ ተገቢ አይደለም እባካቹ አርቲስቶች የሙያ ባልደረባችሁን አስቀድማቹ ለማዳን ሞክሪ ከሞተ ቡተላ ማለቀስ ምንም አይጠቅምም ❤
@hometube8205
@hometube8205 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለሰራበት ስራ ክብር ሳያገኝ ነብስ ይማር 😢
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ነው ቡጉጂ በጣም ያማል አይዞህ በቄለ አኝክና አድርግበት
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
አንዳንድ ሰው እራሱን ባለመጠበቁና ባለመጠንቀቁ ሲሞት ቀሪን ምን ያህል እንደሚያስለቅስና እንደሚጎዳ ኣያውቅም!😢😢😢
@Grandas7358
@Grandas7358 2 ай бұрын
Hewot Yale Eyesus bado nat! የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው። ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
@tirunnehmekonnen7773
@tirunnehmekonnen7773 2 ай бұрын
በዚሁ መንገድ ጃሉድን እንዳናጣው እሰጋለሁ
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
😂😂 ጃሉድ ደሞ ማነው
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 2 ай бұрын
ግን ጃሉድ አይሁንና ቢሞት ፀጉሩን ላጭተው ነው የሚቀብሩት ወይስ እስከነፀጉሩ አሳሰበኝኮ ፊቱራሱአይታይም
@makimaki4545
@makimaki4545 2 ай бұрын
​@@ktube8920 ግራ ገባኝ እኮ ጃሎድ😂😂😂😂
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
አይቀርም ዝም ተብሎ እየተሳቀለት ውስጡ ግን በጣም ተጎድቷል😢
@حياة-و8ش
@حياة-و8ش 2 ай бұрын
ከከከከከ
@solomonnuri8379
@solomonnuri8379 2 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ለቀና አመለካከትህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@vcli1507
@vcli1507 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በሰው መከበብ ሰው ያለን ይመስለናል ችግሩስጥ ስንገባ አንድም ሰው ከጎናችን አይሆንም
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ መማር ማለት እ አስተዋይ አርቆ አሳብ ሰዉ አክባር ለህግ ተገዥ ማለት ነዉ
@sarahseid356
@sarahseid356 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በቃ ሰዉ ሲሞት ማዉራትጅ በቁም መጠየቅ ቀረ
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅአስተዋይ ሁሌትገርመኛለህ
@HaimanotMola
@HaimanotMola 2 ай бұрын
ያሳዝናን
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 2 ай бұрын
እሜሪካ ብኖርም እዩእዩኝ ብዬ እላውቅም ተደብቄ ነው የምኖረው ጌታ ለሁላችንም ማሰተዋል ይሰጠን ተባረክ ወንድሜ ማሰተዋል ያለህ ነህ❤
@mesur5022
@mesur5022 2 ай бұрын
It’s amazing that one man can have so many talents, and mostly based on invested knowledge . keep it up, young man we are a fan.
@SameeraKebede
@SameeraKebede 2 ай бұрын
Mota moutimata naw kesu lala mane ala
@ManeWo
@ManeWo 2 ай бұрын
አስተሳሰብህ በሳል ነው ። ተባረክ !!!
@SeidMengstu
@SeidMengstu 2 ай бұрын
አርቲስት ወንዶቹ ብር ሲያገኙ ላላ ስራ አይሰሩም ያገኙት ጋር ተሰብስቦ መጠጣት መጨፈር ያገኙት ጋር መጋደም ነው ስራቸው ጠንካራዎቹ ሴቶቹ ናቸው በእውቅናቸው ይጠቀሙበታል ይሰራሉ ይለወጣሉ ወዶቹ ግን እስታረጁ ድረስ ሌላ ስራ አይሰሩም ከትወና በስተቀር ሀበሻ በሂወት ሲኖር ርካሽ ሲሞት ውድ ነው
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ እይታ ነው 🙏🙏🙏
@SmartPhone-zd3yf
@SmartPhone-zd3yf 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም ነብሱን ይማረው
@tsnatgetahun8438
@tsnatgetahun8438 2 ай бұрын
በጣም የምትሰጣቸው ምላሾች በሳል ናቸው በርታ ከዚ በተጨማሪ የህክምና ባለሙያ ነው /ዶክተር/ነው በሙያውም ትሁት ታዛዥ ነው እናቴታማ እረድቶኛል አመሰግናለሁ። በዚሁ ቀጥል በርታ ወንድማችን
@gechkt4079
@gechkt4079 2 ай бұрын
የእውቀት ድሆች በላቸው
@LinaSameson
@LinaSameson 2 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ጠንቃቃ ስርአትህን ሳላደንቅ አላልፍም
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
የአየር መንገዱ እጅግ ይከብዳል ይገርማል 🤔ከጠለፋም አይተናሳስም ያስገብዋቸው ከብሄር ጋር ጉዳይ የለንም በብሄር ማሰብ ማነስ ነው ::--🤔የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ አንጋፋ ትልቅ ተቃም ነው ድፍረት ነው ስለ ድፍረታቸው የዋጋቸው ይሰጣቸው 100%አገር እኮ በብሔር መዳሸቅ ገብታ ስንት ትንንሽ ሰዎች አፈራን 🤔😨😨😨 በጣም ብዙ ግዜ ይሰማል በረራ ተሰርዘዋል ውረዱ አንበርም የሚል በየትኛው አገር ::---ካወቅክ ሙሉ እውቀት አለዝያ ምንም ያለማወቅ ይሻላል ትንሽ እውቀት ጭንቀት ነው 😨😨😨😨
@aya-qd3wd
@aya-qd3wd 2 ай бұрын
ሰላም የኔ ወንድም ትክክል ነክ በጣም ያሳዝናል 😭😭💔💔🙏🙏ተባረኪ
@btheend3130
@btheend3130 2 ай бұрын
ታሞ ሳትጠይቀው ሲሞት ልትዘግብለት መጣህ በጣም ያሳዝናል ብቻውን ታሞ ብቻውን ሞተ አፈርንባችሁል የኢትዮጵያ አረትስቶች
@meserettadesse2907
@meserettadesse2907 2 ай бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክህ የሚገርምህ አንድ አርቲስት ጉርድ ሾላ አይቼው በጣም ነው ያዘንኩት ሞተ ሲባል እሱ መስሎኝ ነበር በጣም ታዋቂ አርቲስትነው እባካችሁ እሱን እንታደገው ሀይለኛ ሱስ ውስጥ ነው
@Elamine2013
@Elamine2013 2 ай бұрын
አርቲስቶቹ እርስ በእርሳቸው አይዋደዱም ይልቁንም መጠላለፍ ይቀናችዋል ሲታመሙም እርዳታ ለመጠየቅ ቡድንተኝነት አለባቸው ከዛ ሲሞቱ ጥቁር ለብሰው በካሜራ ፊት እዬዬ!!
@klovemys7062
@klovemys7062 2 ай бұрын
ያሳዝናል😢
@FikrMulugeta
@FikrMulugeta 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሁርጥ ያለች አነጋገር ይላችሁል ይሄው እዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤😂
@HaimanotMola
@HaimanotMola 2 ай бұрын
ንፋስ ይማር
@AynalemKebede-uc5sg
@AynalemKebede-uc5sg 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@astertegegne5777
@astertegegne5777 2 ай бұрын
ከኢትዩጲያ ውጭ የሚኖሮ ዪቲበሮች ባይኖሮ ኢትዩጲያ ሰላም ትሆናለች ብየ አስባለሁ።
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 ай бұрын
ልክ ብለሀል አባቴ
@እቢ
@እቢ 2 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ዉጭ ያሉ ዩቱበር ባለጌዎች ናቸዉ ኑሮ ሲያጨልላቸዉ ፈረጅ ጋር መስራት ከባድ ነዉ ዉጭ ቁጭብለዉ ምላሳቸዉ ኢትዮጵያ አፈር ይብሉና
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ክብሪት ናቸዉ አፋቸዉን ዪዝጋዉ
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
ትክክል መሳይ እኳ ልሰራ ቢል ዕወቀቱ የሚፈቅደለት ታክሲ መንዳት ብቻ ነዉ ደረጀ ሀብታሙ በሙሉ እንግሊዘኛ ጆራቸዉን ቢቆርጧቹ አይሰሙም የአየር መንገዱንም ሸብርተኛ መኪና ነበር የማሻሸጠወ አለ ዕወቀት የለዉም 12 ክፍል ማትሪክ አልመጣ ሲለኝ ትቼዋለሁ ብሏል ወንድሜ አሜሪካን ሐገር በላብህ ጠብ አርገህ ትኖራለህ ዘንጠህ ወይ በእወቀትህ ተዝናንተህ ትኖራለህ አለቀ ሰለዚህ እንደ ታማኝ ለምኝ መኖር የሚችሉት በምላሳቸዉ ብቻ ነዉ ታማኝ ለማኝ ለንግግር ሲጠራ ያሰከፍላል የአይሮፕላኑ ሸብርተኘዉ በዚሁ ምላሱ ቱርክ ሄዶ ፀጉሩን አሰተክሎ መጣ ዘንጦ ይኖራል ይህንን ቡዳ በአንድ ቀን ማሰቆም ይቻላል ከተፈለገ ቤተሰብነታችንን መሰረዝና ለዩቲብ ሪፖርት ማረግ ነዉ ሸብርተኛ መሆኑን ቪድዬዉን ሪፖርት ብናረግ ሁላችን ዩቱቡ ይዘጋል እየተከታተልን ዩቱብን ብናዘጋበት ማንም እንግዳ አይረገዉም ነበረ ግን ብዙዎች አሜሪካ የሚኖሩ መዝናት ይፈልጋሉ እነሱ ሰቃይ ዉሰጥ ሰላሉ ከማበዳቸዉ በፊት ከነሱ የከፉ ሰዎቸን ማየት ይፈልጋሉ ተመሰገን እኔ ደህና ቦታ ነኝ ለማለት ያለበለዝያ የአዉሮፕላን ወንብዴዎች እነሱ አይሮፕላን ይከሰከሰ እንዳሉ እኛም የነሱን ዩቱብ ከአየር ላይ እንከስሰላቸዉ የዛን ግዜ ዋጋቸዉን ያገኛሉ
@DekuseMekuanint
@DekuseMekuanint 2 ай бұрын
ልክ ብለሀል የልቤን ነው ያገኝህልኝ እነስው ያባካሉ እኝላይ ይጋግራሉ
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው❤
@FatiFat-r9q
@FatiFat-r9q 2 ай бұрын
Justice ⚖️ for heaven ፍትህ ለህፃን ሄቨን እና ለኢትዮጵያ ሴቶች 😢እሄ ሄቨን ፍትህ እዳታገኝ የተነሳ አጀዳ ነው ጥጋበኛ 😡
@emabet578
@emabet578 2 ай бұрын
I am 100% agree with you about our people who is living outside Ethiopia. They just poure feuls on fire, then they just watch burning. God bless you for your honest and courteous comments
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 2 ай бұрын
የዛሬ አመት የወንድልጅ አባት ትሆናለህ ብጉንጅ አፍህ ላይ ከወጣ አይዞህ
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 2 ай бұрын
😂 yargilet
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@EmawayishShimelis
@EmawayishShimelis 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 2 ай бұрын
ሞቱን ራሱ ማመን አልቻልኩም ነበር
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 ай бұрын
ውይይይ ነፍስ ይማር እውነት ነው ወንድም አንተ ጎበዝ ሰው ነህ የልጅ አዋቂ ❤❤❤❤
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 2 ай бұрын
ኦህህህህ ልቤ ተሰበረ😢 አየ ግዜ😭ለመዝናናት ብለው እስርስር አድርጎ ያስቀምጥቾዋል አየ ሱስ😭😭😭ነፍሱን ይማረው😢
@yoditgirma3704
@yoditgirma3704 2 ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ እኮ የትምህርት ውጤት የአስተዳደግ ውጤት የሚታይብህ ልጅ ነህ
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 2 ай бұрын
ሠው ሢሞት ሁሌም ውድ ነው ምናለ በቁም መረዳዳት ቢኖር ሚሥኪን ለአማራ ድምፅ የሆነ አርሥቲሥ ነበር
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 ай бұрын
ምን ለአማራ ትላለህ ለፅንፈኛው፣ ለሽፍታው ብትል አይሻልም እረ ማፈር የሚባል ነገር አለ እኮ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 2 ай бұрын
ቆሻሻሻ ፅፈኛ አተና መሰሎችህ ናችሁ​@@genetyilma7717
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 2 ай бұрын
አንተ ልጂ በጣም ጎበዝ ነህ ሁለየ ነዉ የማይህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
አሁን ለቀብር ሽር ጉድ ይላሉ ያሳዝናል የምበላህ የምጠጣ እክያጣ ይገርማል
@tekalignejigu6545
@tekalignejigu6545 2 ай бұрын
Thanku bro.Amazing explanation
@TinaBiruk
@TinaBiruk 2 ай бұрын
አባክቹ ፍትህ ለ ሄቨን
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 2 ай бұрын
ቆይ ለሰው ፍትህ ለመጠየቅ የሚሆን ስብዕና አለሽ ራስሽን መርምሪ የሰው ባል የልጆች አባት ጠብሰሽ የምትኖሪ🤣🤣
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ሰው መሆንህን ተረድቻለሁ ስለ ዮኒ ማኛ ስትናገር 🙏 አለማወቅና የቲክቶክ ጭብጨባ ገደል ይከታል 💯
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 2 ай бұрын
ሀበሻ እኮ ካለህ ነው የሚያሽቃብጥ ሀበሻ በመሆኔ በጣም ነው የሚያናድድኝ ማርያምን ኦፍፍፍፍፍፍፍ ያማል😢በጣም ነው ያዘኩት ነብሶን ይማርልን😢😢😢 ፍትህ ለልጀ ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@biniyamalamerew2899
@biniyamalamerew2899 2 ай бұрын
ሀበሻ ብቻ አይደለም የሰዉ ሁሉ ፀባይ ነው። ፍትህ ለሄቨን
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 ай бұрын
ሐገሪቷን ጥሎ መውጣት ነው ዜግነትሽን መቀየር የማንም እንጭጭ ሐገሪቷ ላይ ተወዝፎ ሲያማርር መስማት ነው ያስጠላኝ የሰዎችን ያልተገራ ፀባይ ከሐበሻነት ወይ ከአሜሪካዊነት ጋር ማዛመድ ድንቁርና ነው
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 2 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ታሞል እንኳ ተብሎ ሳይወራለት እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሱ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
@chombechombe8423
@chombechombe8423 2 ай бұрын
አረቄ መጠጣትን እንደጀብድ ያወራ ነበር ነፍስ ይማር
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
ግማታም ፊሽካ
@chombechombe8423
@chombechombe8423 2 ай бұрын
@@Emna-nv1li የሚገማ አረቄ ጠጪ ነው ታጣጭው ነበር? አረቄያም😂😂😂😂😂😂
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
@@chombechombe8423 አሳ አሳ ሸታታ
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
አረቄ ይሻላል ከመደከል
@chombechombe8423
@chombechombe8423 2 ай бұрын
@@Emna-nv1li አይሻልም
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 38 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 64 МЛН
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 19 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:41
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,7 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17