ደም በደም ክፍል 22

  Рет қаралды 2,507

Radio Abyssinia

Radio Abyssinia

Күн бұрын

ደም በደም ክፍል 22

Пікірлер: 23
@likukebede8440
@likukebede8440 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አያልቅበት ተሾመ በጣም ታታሪ እና ምርጥ የጥበብ ሰው መሆንህን ስራህ ይመሰክራል ለገንዘብ ሳይሆን ለእውቀት የምትኖር ትልቅ ባለውለታ ነህ በርታ በርታ ደም በደ ምን ነፍስ ዘርተኸበታል!!!!!
@ሰላምነኝኢትዮጵያዊቷ
@ሰላምነኝኢትዮጵያዊቷ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ስትዘገዩ የተቋረጠ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር በጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን የአየለ መጨረሻ ናፍቆኛል ይሄ ሲያልቅ ደሞ ከይቅርታ ጋር ዴርቶጋዳ የሚለውን ትረካ ተርክልን ሌላው ላይ ጀምረው አቁመዋል
@shewiteg4203
@shewiteg4203 4 жыл бұрын
Enkon beden Methe Betam new yetbkut yemyagogo tarke new beza lay demo ye atrarek bekateh weder yelewm betam adenakiki nene ebakachu more hours thank you so much!!!!!!!!!
@ሰላሚናየቄሴልጅነኝ
@ሰላሚናየቄሴልጅነኝ 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀራችን 🙏🙏🙏ፈጣሪ ለተቸገሩ ወገኖቼ አቤቱ እዘንላቸው የሀገሬ የትግራይ ህዝብ እመቤቴ ተመልከቺ አቤቱ ይቅር ይበለን አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ተመልከተን 🙏🙏🙏
@محمدشاهين-ه4ك
@محمدشاهين-ه4ك 4 жыл бұрын
የብሄር ሰላም ፍፁም ቀና ነበር ሆነው ትማትም አባ ግርማ ወንድሙ ቁጥር ተባረኪልኝ ያላቸውና ደውሎልኝ እጅግ በጣም ትንተና ጨዋታ አምባቸው እና ስለ ቅድስት ማሪያም
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 4 жыл бұрын
መምህር የት ቤተክረስትያን እደሜያገለግሉ የምታውቁ የመምህረ ግረማን የአገልግሎት ቦታ እረድኝ
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 жыл бұрын
ሰላም አያልቅበት እንዴት ነህ? ይህ ትረካ ሲያልቅ ቀጣይ ያሰብከው ምን ለመተረክ ነው? ሰበዝ ደግሞ ቢተረክልን እጅግ በጣም ደስ ይለናል። በርታልን! ምላሽህን እጠብቃለሁ።
@ephremkidane7693
@ephremkidane7693 4 жыл бұрын
ትረካው ደስ ይላል ግን በጣም ይቆያል
@ሰላሚናየቄሴልጅነኝ
@ሰላሚናየቄሴልጅነኝ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምነው በጣም ቆያችሁ ።በጣም አብዝቼ አድናቂህ ነኝ
@hanazeleke6651
@hanazeleke6651 4 жыл бұрын
ያለቀ መስሎኝ ነበር እንኳን በደሰላም መጣህልን 🤩😘😘😘😘😘ድምፅህ 1ኛ ነው
@wondesenhabthabte6700
@wondesenhabthabte6700 4 жыл бұрын
እረ አያልቅበት ብዙ አታስጠብቀን
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 жыл бұрын
አቤት ስንት ጠብቄነው ዛሬ የተለቀቀው ኧረ ወንድማችን አያልቅበት ምነው ይሄን ያክል ቆይታ ቢያንስ በሳምንትኳን ልቀቅልንጅ እንዴ በመጠበቅኮ ሞትኩኝ በጣም ያስጠላል እውነት መጠበቁ
@ሰላምነኝኢትዮጵያዊቷ
@ሰላምነኝኢትዮጵያዊቷ 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እረ ዘገያችሁ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን እናንተም እንደ ዴርቶ ጋዳ እንዳታቊርጡት አደራ መፅሐፉን ማግኘት የማንችል በስደት ያለን በዚህ ነው የምንሰማው
@meskimesk6055
@meskimesk6055 3 жыл бұрын
Selam yebeza lachu yehigzabehr bitesbochu ebakachu yememhir girma silke betstugn
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣክልን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 4 жыл бұрын
አንኳን ደና መጠህ ውንድማችን አድንቅክ ንኝ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
@በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 жыл бұрын
የምንዋጋው ፍርሀት ጠቦት አሳረደው ክክክክ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
የጠፋ ሰው ምነው ጠፋክብን በሠላም ነው ሠላምክ ይብዛልን
@alexhailu2561
@alexhailu2561 4 жыл бұрын
አረ ምንድነው 23 የለም ወይ?
@محمدشاهين-ه4ك
@محمدشاهين-ه4ك 4 жыл бұрын
ከአገና ወንድ መካከል ባካችሁ ቅድስት ጌታቸው
@life_hope-21
@life_hope-21 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ጠፋህብን ይይ...
@محمدشاهين-ه4ك
@محمدشاهين-ه4ك 4 жыл бұрын
51239334
ደም በደም ክፍል 21
32:59
Radio Abyssinia
Рет қаралды 1,7 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
ደም በደም ክፍል 30
32:51
Radio Abyssinia
Рет қаралды 1,1 М.
ደም በደም ክፍል 19
30:51
Radio Abyssinia
Рет қаралды 4,3 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН