ደምረው ወደ ኦርቶዶክስ ሊመጣ ይሆን? ልደተቃል በቤታቸው ገብቶ አስተማራቸው እነሙለታን እነዮሐንስን እነ ዳኒን

  Рет қаралды 14,470

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj Ай бұрын
ሶስት ነገሮች ይደንቁኛል ከአባቱ የማያንስ ልጅ እናቱን የፈጠረ ልጅ ፈጣሪዋን የወለደች ድንግል
@titukedu2456
@titukedu2456 Ай бұрын
ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለክብሯ ለአምላክ እናትነቷ ለንፅህናዋ መስገድ ችግሩ ምንድነዉ ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች መሆኗን አታምኑም ከሠዉም ከመላእክትም አምላክን ልጄ ማለት የቻለች እሷ ብቻ ናት በስጋም በነብስም በህሊናም ንፁህ እሷ ብቻ ናት ሠዉ ሁሉ ሀጥያት ሠርቶ እሷ ግን በንፅህና አምላክን ያስደሠተች የባህሪያችን መመኪያ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች ።ቅናት ነዉ ተንኮል ነዉ ፉክክር ነዉ ምንድነዉ ።አባቶቻችን የመቤታችን ምልጃ ለአለም አስፈላጊ እንደሆነ ስለተረዱ እንጂ እናንተ ማርያም አታማልድም ስትሉ ምልጃዋ ፀሎቷ አይድረሳችሁ ማለት ይችላሉ ለሠዉ ልጅ ምህረት ከሚለምኑ ቅዱሣን ዋንኛዋ እናታችን ማርያም ናት ።
@Pitanc
@Pitanc Ай бұрын
@@titukedu2456 ke fituran belay kefetari betach bilo neger yelem ,kidust Mariam ye Egziabher baria ,Agelgay,sithon endegnaw fitur nuch yaltetsafe atanbibu.
@Ssssss-c1i
@Ssssss-c1i Ай бұрын
ምን አይነት አለመታደል ነው ድግል ማሪያምንን አለመውደድ ብቻ ሰው ሆና አምላኳን የወለድ እናት እማምላክ ድግል ማሪያም ናት የሷን ፍቅር ያብዛልን
@Blessedkingdom-m1o
@Blessedkingdom-m1o Ай бұрын
ልጁ ተአምረ ማርያም ላይ የተጠቀሰውን ነገር አንስቷል። በጣም ጥሩ። በመሰረቱ ጥያቄው የሚጀምረው ለእመቤታችን መስገድ ይገባል ወይስ አይገባም በሚል ነው? ቤተክርስቲያን አትደራደርበትም ይገባል ነው የምትለው። አስተውሉ ማምለክ(latria) አላልኩም veneration ወይም dulia (አክብሮ መስገድ) ነው ያልኩት። ትክክል አይደለም መስገድ አይገባም ካለ ይህ መሰረታዊ ስህተት ነው። ለቅዱሳን መስገድ ክብር መስጠት እግዚአብሔርን ማክበር ነውና በደምብ ነው የሚገባው። አይ አላከብርም ቢል አንድ ሰው እግዚአብሄር ያከበረውን አቃሏልና ይጠየቅበታል። መስገድ ደግሞ የማክበር አንዱ መገለጫ ነው። መስገድ ማምለክ ብቻ ነው ብሎ ካሰበ ይህ ለቃላት አውዳዊ ፍቺ መስጠትን ያላወቀ መሰረታዊ የትምህርት ችግር ስለሆነ መማር አለበት። ክብር ያለውን ነገር አክብሮ መስገድ መጽሐፋዊ ነው (ዘፍ 23:7፣ ዘፍ43:26፣ ዘጸ 18:7፣ 1ኛ ሳሙ 25:23፣ 2ኛ ሳሙ 14:4፣ ማቴ 18:2፣ ራእ 3:9 ብቻ ብዙ ነው ) እንጅ የሰገዱት አምላክ ናቸው እናምልካቸው ብለው እንዳልሆነ ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው አይስተውም። በእውነት ይህ ነገር ከእመቤታችን በላይ የሚገባው ማን አለ? የዳንበትን መድሃኒት የሰጠችን ( እንደውም አቀለልኩት መድሃኒታችንን የወለደችልንማ ምን ያክል ይገባት ይሆን:: በነገራችሁ ላይ ለእመቤታችን ብላቹ እንዳይመስላቹ እሷንማ እግዚአብሔር አንዴ አክብሯታል:: ብታከብር የምትከብረው አንተ ነህ):: መናፍቅ ግን የበላበትን ወጭት ሰባሪ ስለሆነ አላከብርም ይላል:: ወደ ነገራችን ልመልሳችሁ እና አክብሮ መስገድ መጽሃፋዊ (እግዚአብሔራዊ) ከሆነ አንድ ሰው ተነስቶ አይ እኔ አላደርግም ቢል ከ እግዚአብሔር ፈቃድ እየወጣ አይደለም ወይ? ከእግዚአብሔር ፈቃድ የወጣስ ቢወገዝ ስህተቱ የት ጋር ነው? አሁን ለምሳሌ የፕሮቴስታንት ቤቶች የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን ፈቅደዋል (Episcopal Church (USA), United Church of Christ (UCC), Evangelical Lutheran Church in America, Presbyterian Church (USA), Quakers (Friends General Conference), Unitarian Universalist Association, Anglican Church of Canada, Metropolitan Community Church (MCC)) አሁን አንድ ሁሉ ነገሩ ኦርቶዶክስ የሆነ አይ ይሄ ነገር ልክ ነው ብሎ ቢያስተምር እኛም መቀበል አለብን ቢል ቤተክርስቲያንም ብታወግዘው ስህተት ናት ልትሉን ነው? ይሄ የአምስቱ አእማደ ምስጢራት ጉዳይ ስላልሆነ አያስወግዝም ልትሉን ነው? መሳሳት ያለው የስላሴ ወይም የነገረ ክርስቶስ ወይም የምስጢረ ቁርባንና ጥምቀት ትምህርት ላይ ብቻ ነው እንዴ? አንድ ሰው ክርስቲያን ለመባም ቢያንስ እነዚህን መሰረታዊ ነገሮች ማመን አለበት ለማለት አምስቱ አእማደ ምስጢራት ላይ ትኩረት አደረግን እንጅ ሌሎቹ ላይ የፈለገህን ብትል ችግር የለውም አልተባለም:: ቤተ ክርስቲያን የምታስተምረው ትምህርት የሚቃረን ማን ነው? ሰይጣን አይደለም ወይ? የሰይጣንን ትምህርት የያዘስ መነወሩ ምኑ ላይ ነው ስህተቱ? አትሳቱ! ከፍጡራን ወገን በሙሉው መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ትውልድ ሁሉ (every Generation) እንደሚያመሰግናት በስልጣን የተናገረ ከእመቤታችን ውጭ ማንም የለም:: ያደረገችልንን የሰጠችንን ስለምታውቀው ነው:: አይ ይህ አምልኮ ጣኦት ነው አላመሰግንም ብትል ግን ትውልድ አይደለህም ማለት ነው::
@Land-Of-Kidan
@Land-Of-Kidan Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@freGabur
@freGabur Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@etu819
@etu819 Ай бұрын
የእውነት ምንኛ መታደል ነው ሠው ሁሉ የተሠጠው ጥበብ ይገርማል ብቻ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@LilyJimma
@LilyJimma Ай бұрын
ልደትዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ:: እነዚህ ስዎች ማለት በልተው አልበላንም ጠጥተው አልጠጣንም አይተው አላየንም የሚሉ ካህዲያን ናቸው:: የጨለማ ንጉስ ልጆች ናቸው:: መንፈሳቸው ከባድ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳቸው::
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho Ай бұрын
ኑብርሃኑ ተመላለሱ ወንድማችን ልደት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን
@KonjitFenta
@KonjitFenta Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤
@FYIBella
@FYIBella Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ*2 የጽድቅን ሕይወት እንድትለብሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ*2
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 Ай бұрын
በመሠረቱ ለክርስቶስ የመለኮት፣ለቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ የፀጋ ስግደት ሊሰገድ እንደሚገባና ስህተት እንዳልሆነም በግልፅ ማሳየት ያስፈልጋል።
@tesfayegebre8701
@tesfayegebre8701 Ай бұрын
ሰገድክ አልሰገድክ ለእመቤታችን የሚጎልባትነግ የለም። እንኳን አንተ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰቷታል። የክህደት ትምህርት በውስጥህ ካለ መቸም ከጨለማነት አትወጡም።
@btbt4487
@btbt4487 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sirgut-c9t
@Sirgut-c9t Ай бұрын
እናትህ ቤ/ክ እና የስጋ እናትህ ይኮሩብሃል!!!! እንዲሁም እኛ ምእመናን ደግሞ ሁል ጊዜ አንደበትህን ከዚህ የበለጠ ርቱዕ እንዲያደርግልህ እንጸልያለን!!!
@yordyekidusuraellji871
@yordyekidusuraellji871 Ай бұрын
ኑ በብርሐኑ ተ,መላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TerefeKonta
@TerefeKonta 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ልክ አስገብተሃል አመሰግናለሁ
@abutube6506
@abutube6506 Ай бұрын
ኑ በብርሀን ተመላለሱ❤❤❤❤
@TemuMan-h5c
@TemuMan-h5c Ай бұрын
ኤረ ልደት ዛሬ ተመችተሄኛል በእውነት ተባረክ
@EdenAhmed-n4s
@EdenAhmed-n4s 8 күн бұрын
ልደት ተባረክ
@ImadZhair
@ImadZhair Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@baroksolomon7249
@baroksolomon7249 Ай бұрын
ኑ በብርሀን ተመላለሱ
@girmateshome1296
@girmateshome1296 Ай бұрын
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ።
@baroksolomon7249
@baroksolomon7249 Ай бұрын
ኑ ወደ ብርሀኑ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ❤❤❤❤
@belayneshwalle3152
@belayneshwalle3152 16 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላላሱ
@MessiMekonen
@MessiMekonen Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@abelalemayehu7139
@abelalemayehu7139 Ай бұрын
ጥላሁን እባክህ ወደ እውነት ተመለስ. ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@SSs-l7e
@SSs-l7e Ай бұрын
ልደትዬ በጣም ተመጨሀን መንፈስ ቅዱስ ይላክልህ
@MaSho-e9i
@MaSho-e9i Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🥰🥰🥰
@sdgs6877
@sdgs6877 Ай бұрын
አቢቱ አንዱ ሰው ከሶስት ሰውገረኖ ተዊያዴ ለዘለለም ተኑረ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😭
@AseAsres
@AseAsres Ай бұрын
ኑ ብርሐኑ ተመላለሱ
@AmareDesalew-d9l
@AmareDesalew-d9l Ай бұрын
Orthodox orthodox orthodx❤❤❤
@TsionKibreab-c4l
@TsionKibreab-c4l Ай бұрын
ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤
@Blessedkingdom-m1o
@Blessedkingdom-m1o Ай бұрын
almost እርግጠኛ ሆኜ የምነግራቹ የአሁኖቹ መናፍቃን በሃዋርያት ዘመን ቢኖሩ እንዲህ ይሉ ነበር "ለምንድን ነው የኢየሱስን ወንጌል የማቴወስ ወንጌል የምትሉት፣ የማርቆስ ወንጌል፣ የሉቃስ ወንጌል፣ የዮሃንስ ወንጌል የምትሉት? የኢየሱስ ወንጌል ነው" በጣም promax አሽቃባጭ ምቀኛም ጭምር ናቸው በእውነት:: የይሁዳ ባህርይ አለባቸው:: ያኛው ለድሃ አዛኝ መስሎ እንዴት ተሽጦ ለድሃ የሚከፋፈለውን ገንዘብ እንዲሁ ታፈሰዋለች ብሎ ከሰሰ እነኝህ ደግሞ ለክርስቶስ የቀኑ መስለው ክርስቶስ ያከበራቸውን ቅዱሳን ክብሩን ወሰዱበት ይላሉ:: ልክ ይሁዳን ሌባ ስለነበር እንጅ ለድሆች አዝኖ አይደለም እንዳለ አሁን ወንጌል ቢጻፍ እነሱን ምቀኛ ስለነበሩ እንጅ ለእግዚአብሔር ክብር ተቆርቁረው አይደለም እንደሚላቸው ምንም አልጠራጠርም:: ይህንን ስግብግብ የስጋ ፍላጎታቹን ወደዚያ ጥላችሁ ኑ
@SSs-l7e
@SSs-l7e Ай бұрын
ትክክል ነህ
@bitaniyazenaye4709
@bitaniyazenaye4709 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ.... ለደትዬ አግዚአብሔር የባርክህ የመበቴ መልጃዋ ካንተጋራ የሁን.
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Ай бұрын
ልደትየ አንበሳየ በርታልን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@alexestifanos2071
@alexestifanos2071 Ай бұрын
Nu berhanu temlalesu
@abebakergo6011
@abebakergo6011 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetmolla6262
@genetmolla6262 Ай бұрын
ኑ በቤርሀኑ ተመላለሡ
@ferealemhailu950
@ferealemhailu950 Ай бұрын
አዋን እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል
@nebulule
@nebulule Ай бұрын
መልሰሃል እነሱ ግን ስለደነቆሩ አይሰሙም።
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Ай бұрын
Ledete tebareklijn wendme, enesu gn yemadametem hone yememar flahotem yelachwm , hule teyaki er beskeab
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc Ай бұрын
Lidetyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 Ай бұрын
Kesochuu..TEWOLOJIII.. YEMARUU...EYESUS KERESTOSEN MASTEMAR ALEBACHEEW
@nebulule
@nebulule Ай бұрын
ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ በርታልን ወንድማችን ልደት።
@bethelhemfikre8757
@bethelhemfikre8757 Ай бұрын
💜💜💜💜💜💜💜
@ኑኑበቀለበቀለ
@ኑኑበቀለበቀለ 16 күн бұрын
እግዚኦ መናፍቅ እኮ ያወራል እንጂ አይሰማም ስንት ሆነው ነው ሚያወሩት
@yohannesmeshesha3731
@yohannesmeshesha3731 Ай бұрын
ግዴታ ነው ለኔ ። ማመን ገድላት የቅዱሳን ተጋድሎ ለኔ አርአያ ስለሆነ ። ሳምን ከነሙሉ ምግባር ጭምር ነው። ገድላት ስለተሳሳቱ ለመዳን ምክንያት አይሆኑም ። መነሻ ይሆን እደሆነ እንጂ በስራ ካልተገኘህ መዳን የሚባል ነገር የለም። መጨረሻው በግራ መቆም ነው።
@ermuka2000
@ermuka2000 7 күн бұрын
❤❤❤ ORTHODOX ❤❤❤
@mekesh905
@mekesh905 Ай бұрын
Melesekal bedeneb egazbher yeberekeh
@behaylhualemayhu9468
@behaylhualemayhu9468 Ай бұрын
ልደት ምን አይነት እውቀት ነው ያለክ እግዚአብሔር ይባርክእክ
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 Ай бұрын
Lek New....Tamera Mariyamen....Yaladamete Yegelel ENBALALEN BETEKERESTYAN SENHEED..LMN
@amsalezeleke7955
@amsalezeleke7955 Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Ай бұрын
ልደት ተመሳሳይ ጥያቄ ብትጠይቃቸዉ መልሳቸዉ የተለያየ ነዉ አንድ አይነት አስተምህሮ ስለሌላቸዉ።
@MebratuTsegaye-i8y
@MebratuTsegaye-i8y Ай бұрын
ደምረው፣ጥሩ፣ሰው፣ነው
@addisdemsash5386
@addisdemsash5386 Ай бұрын
በግድላት እና በድርሳናት የምንገደድ የኦርቶዶክስ አማኝ የለም!!!
@Mesfin5
@Mesfin5 Ай бұрын
Yes you said he didn’t back, lying is a sin
@gule1606
@gule1606 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!
@abocherz1454
@abocherz1454 16 күн бұрын
አሰልቺ
@alemzewedabera7037
@alemzewedabera7037 Ай бұрын
ሙለታ ሁል ግዜ ትረብሻለህ። በልሳን ጉዳይ ስትጠየቅ ትንተባተባለህ። ወንድሞቻችንን አታድክምብን። አዋቂ ለመምሰልም አትጣር። አንብብ፣ለማወቅ ጣር፣ ብዙ አትተብት፣አታክት። እግዚአብሔር ይርዳህ!
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Ай бұрын
ሙለታ ቆንጆ ደንቆሮ ነህ።
@abiotredahegne7070
@abiotredahegne7070 Ай бұрын
ዶግማቸው የተዋህዶ ጥላቻ ከሆነ መናፍቃን ውይይት መግባት መቁሰል በመሆኑ መንጫጫቱ ትርፉ መቋሰል ነው።
@AbebawSisay-iv8pq
@AbebawSisay-iv8pq Ай бұрын
የጠየካቸው አልመለሱም ማለት ቤተ ክርስቲያን መልስ የላትም ማለት አይደለም
@EjegayehuAbera
@EjegayehuAbera Ай бұрын
ስለ ትንሣኤ ሙታን ግን። እኔ የአብርሃም አምላክ፥ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ የሚል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ እናንተ የተባለውን አላነበባችሁምን? የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም። የማቴዎስ ወንጌል 22 : 31-32 ከሞት በሗላ ተሉን ማየት እንደምንችል ማወቃችንም እንደሚጨምር እንዲህ ይላል ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13 : 12
@RichoDegaga
@RichoDegaga Ай бұрын
nu bebirehanu temelalesu
@MamiHaymi
@MamiHaymi Ай бұрын
እ/ር መረጋጋቱን ይስጣችሁ ለማወቅ አጥኖ እንጅ ለመከራከር ውይም ለማወናበድ አታድርጉ እባካችው በሉ ተራ መጽኃፍ ላይ አያደለም የምትወሩት በቅድስ መጽሀፍ ላይ ነው።
@centralcoding
@centralcoding Ай бұрын
Muleta malet washiche new misebkew yalew new adel?
@TerefeKonta
@TerefeKonta 22 күн бұрын
ሙሉ ተዉ አትከራከር ና ተጠመቅ
@Beka-j6w
@Beka-j6w Ай бұрын
Yimechih ldu
@elenialamerew7627
@elenialamerew7627 16 күн бұрын
Lalemamen new ende yegebut
@RealflowersRealflowers
@RealflowersRealflowers Ай бұрын
Nu beberehanu temelalesu
@Blessedkingdom-m1o
@Blessedkingdom-m1o Ай бұрын
ጥያቄ ! አንድ አርሶ አደር በክረምት ወቅት ሰብሉን በመትከልና በመንከባከብ በትጋት ይሠራል። የመኽር ወቅት ሲመጣ የተትረፈረፈ ምርት ይሰበስባል:: ሁለተኛው ገበሬ ደግሞ ሰነፍ ስለነበር የዘራውን ሳያርም ሳይኮተኩት ሳይንከባከብ ቀረ ምርትም ሳያገኝ ቀረ:: የመጀመሪያው ገበሬ ይህን ያህል ፍሬ የሰበሰበው በስራው ነው ወይንስ በእግዚአብሔር ቸርነት? ሁለተኛውስ ያልሰበሰበው?
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 Ай бұрын
በስራ😊
@amlesethibtizgi2021
@amlesethibtizgi2021 Ай бұрын
Abet ye orthodox tewahdo tgst/regat des sil Tmesgen fetari
@ayelemunye8361
@ayelemunye8361 22 күн бұрын
መንጫጫት ብቻ ልደትዬ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም
@ferealemhailu950
@ferealemhailu950 Ай бұрын
መወሰንና ማወቅ ልዩነቱን ድምሩ አያውቅም ማለት ነው
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Ай бұрын
ዉይይይ ዮሐንስ የሚባል ሰዉ ከድንግልና ዶግማ ጋር ችግሩ ምንድነዉ
@Nix._.mm2
@Nix._.mm2 Күн бұрын
ልደትዮ በፈጣሪ አትከራከራችው በጨወት ኖ እባክህ አትከራከር ከሰገጤጋ
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 Ай бұрын
Mariyam ..ke KERSTOS BELAY 40 GIZEE TEWDESALECH TETRALECH ..LMN
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 Ай бұрын
በማስረጃ 😂
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Ай бұрын
Ledet kenazhe denkorowoch gar mawerat aymetnhem selazhe medre sekaram atawerachew
@MessiMekonen
@MessiMekonen Ай бұрын
😂😂😂ወይኔ ልደት
@DibekuluAlemu
@DibekuluAlemu Ай бұрын
Babylonian protestantism
@adisesfa9848
@adisesfa9848 Ай бұрын
Nu bebrhanu temlalesu
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 Ай бұрын
ORTODOXS..Lejochuwan Yatachew... BEGEZA SERA2A NEEW
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 Ай бұрын
Manem... Wedee Orthodox AUMELESEM..LMN... ASTEMROWACHUN...KEKERESTOS.... YLK...TABOT EYLU SHEFAN MESTET MEDREKUN....YEWESDEWALL...EBKACHU YEBELTUN KESOCHU GETAN YASTEMERUU
@LilyJimma
@LilyJimma Ай бұрын
እኔ ግን ግራ የሚገባኝ መናፍቃን ማለት ከእውቀትም ሆነ ከስነ ምግባር የራቃችሁ ናችሁ:: እይይይይ...!!! ሌላው ሙለታ ደግሞ የባስበት ጨለማ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳችሁ:: አይ አለመታደላችሁ:: ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ....!!!
@belaygemeda935
@belaygemeda935 Ай бұрын
adamto adamto xeyake altemelesem yelal ende,,,,,,,,,ledete kal kelal melesehal yegna jegena neh
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Ай бұрын
Ene lk ende ledet nw emamnw gedlat dersanat ende major aydlum wanaw dogma nw lelochun teamani nw emlachwn ekblalew lelawen alfewalw weym abatochn tykalw
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 Ай бұрын
ውይይት ቴዲ አዋሳ ቤት ሀሄዳቹ ተማሩ።
@mogesaman6323
@mogesaman6323 Ай бұрын
Ato yoni yemussie betr wede ebaba yetekeyerew mn tlaleh
@HiraMani-i5n
@HiraMani-i5n Ай бұрын
Aye.panta
@MebratuTsegaye-i8y
@MebratuTsegaye-i8y Ай бұрын
አይ፣ጴንጤ፣የማታውቁትን፣መጽሐፍ፣ቅዱስን፣ስትዘባርቁ፣ስታስጠሉ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Ай бұрын
ሙለታ እዮብና አብርሐም አንተ እንዳልከው በቀጥታ ተበዳይ ስለሆኑ ነው ስለበዳዮቻቸው የጸለዩት ያልከው ሙሴስ ስለእስራኤላዊያን ወደ እግዚሐብሄር የጸለየው የእስራኤል ህዝብ በቀጥታ ሙሴን ስለበደሉ ነው!?
@ferealemhailu950
@ferealemhailu950 Ай бұрын
ጋሽ ደምረው ተረጋጋ
@mogesaman6323
@mogesaman6323 Ай бұрын
Yhuda kidal eko mn tlaleh ato yoni
@Sirgut-c9t
@Sirgut-c9t Ай бұрын
ሙለታን ሰማችሁት? ኧረ በመድሃኒ አለም አለኮ!!!
@Pitanc
@Pitanc Ай бұрын
Ye metiqora yetebale Seytan taboot teqertso sitisegdu yigermal?demo yezih teketay mehon ye chelema lij mehon nuw Ortofake
@robinabate2206
@robinabate2206 6 күн бұрын
ዉይ ተጨንቃችሁ ሞታችሁ እኮ
@Nix._.mm2
@Nix._.mm2 Күн бұрын
ትልልቆች አይደላችውም በህል እምነት አይገነባም ኦርቶዶክሰ አሰተውለህ አዳምጥ ።
@WorknshAreda
@WorknshAreda Ай бұрын
አንተ ቅዠታም ሰው ነህ እኛም ኦርቶዶክስ ነን ግን በግድ ካልሠገዳችው ኦርቶዶክስ አይደላችሁም አልተባልም በጴንጤ ውሸትም ነዉ እነሆድ አምላኩ ስለሆነች ነው እንጂ በድርሣን አታስቡ
@DegnetAmbachew
@DegnetAmbachew Ай бұрын
አጫጫቸዉ አይ መናፍቃን
@adisesfa9848
@adisesfa9848 Ай бұрын
Ay menafk
@belaygemeda935
@belaygemeda935 Ай бұрын
aye pente ....esu weta kemaletu bucheka ...penten yemifera orthodox yelem mechem
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
ባቢሎን በአካል | apostolic answers | Yohad | Yeabzer | Antsh | Teme | gadisa | eyob | enat betekrstiyan
1:40:15
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 9 М.
አኬ የጴንጤ ምሁሮችን ቁጭ አርጎ አስተማራቸው! Apostolic Answers, Daniel Ewnetlehulu
2:31:31
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 9 М.
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 168 М.