Damtew Ayele - Endew Tinbualel

  Рет қаралды 186,483

Ethiopian Oldies

Ethiopian Oldies

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
የፍቅር, የአድነት, ውብ ኢትዮጵያውያዊነት የተሞላበት ዘመን🥰👏🏾የዚህ ትውልድ ብሆን ብየ ተመኝው👏🏾
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 6 жыл бұрын
ወይ የወርቅ ዘመን ይሄ ሁሉ አንደልነበረ በትዝታ ብቻ ቀረ ነብስህ ይማረው
@GROOM49
@GROOM49 3 жыл бұрын
ያንግዜ በመኖሬ እግዚአብሔር ን አመስግንዋለሆ
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 5 жыл бұрын
እውነት የድሮ ሙዚቃ ስሰማ በዛ ዘመን የነበርኩ እስከመስለኝ ነው
@berihuhadish2729
@berihuhadish2729 2 жыл бұрын
ንቑሕ ተባዕ መራሒ ዝሳኣነ ለዋህ ህዝቢ ኢ/ያ።
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 ай бұрын
Ydirowa Kibirt Ethiopia.❤❤
@YeshiAsefa-s4b
@YeshiAsefa-s4b 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዘመን በጣም አድናቂህ ነኝ
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 жыл бұрын
ዳምጠዉ አድናቂዉ ነኝ ።
@abatnehtsehaw7949
@abatnehtsehaw7949 6 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ትዝታ!
@መቅደስየማርያምልጂ
@መቅደስየማርያምልጂ 7 жыл бұрын
የድሮ ሙዚቃወቺ ውስጤ ናቸው ምን አለነበት እደድሮወቺ ብንሆን ተልባቺን ብንፈቃቀር
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 5 жыл бұрын
ምን አልባት ይህ ዘመን አንደማመጣ አስቀድሞ መፃሀፉ አዉቆ ይሆናል "ዘመኑን ዋጁት" ያሐዉ። አንደ ጊዜዉ በጥብና ማስተዋል መኖር ነዉ።
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 2 жыл бұрын
My real favourite cultural music God bless Damitew!
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 ай бұрын
One Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
@kasukasu6916
@kasukasu6916 4 жыл бұрын
ነፍስህ ይማረው ዳምጠው
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 ай бұрын
Ethiopian wibet Animut rest in peace Yekiburt Ethioia Artist ❤❤.
@mahletasfaw1058
@mahletasfaw1058 7 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ተወልጄ ቢሆን ምናለ አይ ግዜ
@sadehussen5435
@sadehussen5435 7 жыл бұрын
Mahlet Asfaw እኔም እዳችው እህት ፍቅር በነሱ ዘመን ቀረ ከምር
@fsy1999
@fsy1999 7 жыл бұрын
Mahlet Asfaw የኮመት እድል አታገኝም ነበር😊😉
@henokgirmaye6442
@henokgirmaye6442 6 жыл бұрын
True love
@hanam3589
@hanam3589 6 жыл бұрын
@Mahlet Asfaw . I believe that. Lol i grow up in canada from age 6 lol and I remember this song
@mewokeltube975
@mewokeltube975 6 жыл бұрын
የድሮ ስርአት ናፋቂ! ባላገሯ
@tsegayetefera
@tsegayetefera Ай бұрын
ዳምጠው አየለ ❤❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 жыл бұрын
Thank you Betiful Ethiopian.
@Dani-g5h
@Dani-g5h 7 ай бұрын
ታይቶ የማይጠገብ አገሬ ከነወዝሽ ስልጣኔ አስጠላኝ*
@elsaworku8034
@elsaworku8034 7 жыл бұрын
ሙዚቃ ድሮ ቀረ ብናል የኛ ዘመን አሁንማ ጭራሽ ክሊፕ ላይ ያሉ ናቸው የተጃጃሉ
@dawitdadi1285
@dawitdadi1285 3 жыл бұрын
ዳምጥሻ ነፍስ ይማር
@gabermichaelgudeta6439
@gabermichaelgudeta6439 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር፡የመፋቃቀር፡ጠዕም፡በንድህ፡መልኩ፡የምር፡ነበር
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 жыл бұрын
Beautiful, how simple it was making an amazing clips then.
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 7 ай бұрын
ታምሩ፡የኛ፡ግዜ፡አርትስቶች፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@ayeletarekegn7956
@ayeletarekegn7956 Жыл бұрын
I have always thought that Damtew Ayele was from Gojjam. A friend informed me that Artist Damtew immigrated to Norway, where they met, after the 2005 post-election violence.
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
ፍቅር በናተ ግዜ ነበር
@eleninegash310
@eleninegash310 5 жыл бұрын
I love this amazing song of Damitew
@aishabayehu3374
@aishabayehu3374 5 жыл бұрын
😢😢😢😢ትዝታ ምን ዋጋ አለው
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 жыл бұрын
RIP damtew Ayele 😭😭
@tube7230
@tube7230 2 жыл бұрын
አመተምህረቱን የሚነግረኝ አለ ውዶችየ
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 2 жыл бұрын
It was in the beginning of 1970s of Our calander.
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 3 жыл бұрын
Hiii Ababee koo kk
@sadehussen5435
@sadehussen5435 7 жыл бұрын
ፍቅር በነሱ ዘመን ቀረ
@የአቀስታውአይስደት
@የአቀስታውአይስደት 6 жыл бұрын
እኔም በዛግዜ ተወልጀቢሆን
@geleta1610
@geleta1610 10 ай бұрын
ነብስ ይማር ዳምጠው አየለ። ልጆች ሆነን መሬ ሲመጣ 499 ነበር የሚያርፈዌ። ታዲያ ማለዳ ፉጨቱን ሲለቀው ያስለቅስ ነበር። ሁሉም ቀረ በጊዜው
@mabratnibrate9179
@mabratnibrate9179 Жыл бұрын
የኔ አባት ስወደው
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 5 жыл бұрын
ልጅቱም የማስመሰሉን ጣዕም ችላበት ነበር።
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 ай бұрын
One Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤❤❤.
@onedrop33
@onedrop33 6 жыл бұрын
Reflection of the time. Beauty, class, innocence and true love.
@NileValleyMade
@NileValleyMade 2 жыл бұрын
Real African beauty very nice culture love is undefeated
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 5 жыл бұрын
አይ ዘመን ተመልሶ አይመጣ
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 5 жыл бұрын
ከስኒሽ ቡና አጠጭኝና እስኪ ይመጣ እንደሆ እንየዉ!
@אטלאיאמביאלה
@אטלאיאמביאלה 5 жыл бұрын
ዋው
@endeshawmaru3849
@endeshawmaru3849 8 ай бұрын
All Times Rememmberable
@getchamede2094
@getchamede2094 5 жыл бұрын
Zemenen telahut.....yeleba ena yezeregna trikim......minew duro tewolije beneber....!
@billy6166
@billy6166 8 жыл бұрын
very disciplined
@nazomikiass4042
@nazomikiass4042 7 жыл бұрын
ነፍስህንይማረው
@wubayehubelsti-te5db
@wubayehubelsti-te5db Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@hanam3589
@hanam3589 7 жыл бұрын
My friend. My heart and mind know shift.
@hhhhh-qe1zw
@hhhhh-qe1zw 6 жыл бұрын
በጣም
@hanam3589
@hanam3589 4 жыл бұрын
@@hhhhh-qe1zw means I miss everything about the old Ethiopia. Omg
@hanam3589
@hanam3589 2 жыл бұрын
@@hhhhh-qe1zw ❤❤❤❤😢
@ashenafibabsa5824
@ashenafibabsa5824 5 жыл бұрын
beteseboche diro sichefirubet astawusalehu inem betam yemiwedew zefagn new. nebsihin yimarew
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ደጉ ዘመን
@fsy1999
@fsy1999 7 жыл бұрын
ግን አለ ዳምጠዉ አየ?ትቧለል😍
@esmaelsalih2045
@esmaelsalih2045 4 жыл бұрын
Ì dono agzg
@sadehussen5435
@sadehussen5435 7 жыл бұрын
ወይኔ
@Dani-g5h
@Dani-g5h 7 ай бұрын
ውበትሽ የት ትኖሪ ይሆን ፈልገው ቢያቀርቡሽ?
@checheho1732
@checheho1732 3 жыл бұрын
ዓላማቸው ገንዘብ መብላት ብቻ ስለሆነ ሎጎውን ሰወቹ ላይ አድርገውታል፡፡ ተመልካቹ በነጻነት መመልከት እንዳይችል አደረጉት፡፡ ጅቦች
@thxsdffjxbfj1352
@thxsdffjxbfj1352 2 жыл бұрын
አጠገቡ ቁጭ ብላ ነይ አካል ኪልፕ ድሮ ቀረ
@haymanotedejane4413
@haymanotedejane4413 2 жыл бұрын
ትቧለል
@Hawa-k6e
@Hawa-k6e Жыл бұрын
5:30 5:31
@ss-jm8se
@ss-jm8se 6 жыл бұрын
ማራቶን ሯጭ ይመስላል
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 6 жыл бұрын
እንደው አማራኮ ፍቅር ያውቅል አይ ትግሬ ቢሆን ስድብ ነበር እንኳ ን ወልዳለት ባትወልድም መለስ ያስተማራቸው ስድብ ብቻ ነው ያ አህያ እግዜር ቶሎ ባይወስደው ብዙ ጦስ ያመጣ ነበር እነ መንግስቱማ የዋሆች ስለሆኑ እስካሁል አሉ
@samsunggalaxyj5samsunggala143
@samsunggalaxyj5samsunggala143 5 жыл бұрын
ኣንቺ ውሻ ዘረኛ ቆሻሻ ነሽ
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 5 жыл бұрын
ሰይጣንም እኮ እስካሁን አለ የጊዜ ጉዳይ ነዉ።
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 5 жыл бұрын
@@samsunggalaxyj5samsunggala143 ጥፋቷ ምንድን ነዉ? ያለችዉ ስላለዉ ባሀላዊ ልዮነት ነወ። ጥያቄዉ እዉነት ነዉ ወይንስ አይደለም። የዘር ነገር ሳይሆን የባህሪ ልዩነት ነዉ።
@esmaelsalih2045
@esmaelsalih2045 4 жыл бұрын
Yal ymaslgal nubs ymer zhafo tkortl amtwo shgmt1962 yalo ymslgal
@Dani-g5h
@Dani-g5h 7 ай бұрын
ውበትሽ የት ትኖሪ ይሆን ፈልገው ቢያቀርቡሽ?
Damtew Ayele   Ye Abay Dar Konjo
5:15
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 46 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
የአለቃ ገብረሀና ቀልዶች ሙሉ መፅሃፍ Aleka Gebrehana Jokes full Audio Book
2:11:44
Tsegaye Mergia - Aibaba Hode (Ethiopian oldies)
6:13
Telafinos
Рет қаралды 30 М.
"ታምሜ ተኝቼ" - ታምራት ሞላ Tamirat Molla
5:19
Jofe Amoraw
Рет қаралды 615 М.
Zinnet Muhabaw - Kembel Defa
6:27
cybraddis
Рет қаралды 696 М.
Marta Ashagari & Wishinfir Argaw - Erew Maneh Enkoy
5:28
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 95 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.