KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Dana Drama Episode 44
27:19
Dana part 42 youtube
34:29
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
1:05:24
Twin Telepathy Challenge!
00:23
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
Dana drama Episode 40 youtube
Рет қаралды 224,372
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 120 М.
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Күн бұрын
Пікірлер: 343
@aklapp8928
8 жыл бұрын
አቤት ቅድሚይል ኮመንት። ነው እደ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ዳናወች ፋናየ ጉድሽ ነው
@msraklove3006
8 жыл бұрын
ካሌብ በጣም ታስጠላለክ አንድ ግዜ እንኳን ደና ገፀበሀሪ ስራና ሙት
@sarahalhk4216
8 жыл бұрын
ኣቤት ፍጥነት ዋውውውው ይበል ነው።ግን ለምንድነው ሌሎቹም እንደዚ የማታፍጥኑት
@ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ
8 жыл бұрын
ካሌብየምትባል ሾካካ ካሌብ ከሚሉህ ምን አለ ከልብ ቢሉህነገሩያዉነዉ ሀሀሀ እደዉ አድቀንኳን ደህና ነገርስራ በየቦታዉ ደባሪ ነህ
@basheerbash1796
8 жыл бұрын
hahahaha እውነትም ከልብ
@tigiestgedamu2313
8 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ደባሪ በየ ቦታው ሜስራው
@Tube-zh9dt
8 жыл бұрын
+tigiest Gedamu ከልብ ሁለት ትርጉም አለው አጥብቀሽ ሥታነቢው እና ሲላላ
@ሂክማመሀመድ-መ1ቘ
8 жыл бұрын
በጣም ደባሪ ነው
@haneefte8732
8 жыл бұрын
አድስ
@messirobit6968
8 жыл бұрын
ከ ገመና ድራማ ጀምሬ በጣም የምወደው ድራማ ነው ዳናን ግን አሁን አሁን ካሌብ አስጠላኝ ኤጭ ጡሊ ፍጣሮትም ነው መሰል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
የወናስ ምርጡ ደስስስ ትለኛለክ ቅል ልብ
@mekdsetesgaye8548
8 жыл бұрын
ውይ ካሌብ ጆተኒ ነህ ያለሳቲም አትቀሳቀስም መቀበርያችሁ ደርስዋል ያንተና ያለቃወችህ
@emann841
8 жыл бұрын
kkkk ፋናዬ ወገብሽ ላይ ጨርቅ መጠቅለልሽ ያሥታውቃል ህህህ
@onelovelove9130
8 жыл бұрын
enamesegnalen danawoch wuyy kalib ye lb kawya
@bxxbnnxn781
8 жыл бұрын
አቶ ማዕረጉ አሁን ጉዳችሁ ፈላ እስከ የስራ ባልደረባዎችህ የት እንደምትገቡ እናያለን ፋናየ ምን እየፈለገች ይሆን ትያዣለሽ በጣም ደንግጠሻል የምታመልጭ አይመስለኝም ቆንጆ ነው ቀጥሉበት።
@BitiAlhmr
8 жыл бұрын
ካሌብ ልክ እንደ ወያኔ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለህም
@fekirderesefekir6254
8 жыл бұрын
tekikilll
@makeyamakeya4250
8 жыл бұрын
hhhhhhhhhh ere betam
@ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ
8 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ
8 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማር ለገዘብ የሞተ ነዉ ሲደብር
@rahelmawchamacha1375
8 жыл бұрын
tesasteshal
@አፀደማሪያምየማሪያምልጂነ
8 жыл бұрын
አቶ ዳኛ ውይ ሲያሳዝኑ የሊያስ ጥሎብኝ ስወድህ ሁሉም ደስ ይላል
@geneteshetu9991
8 жыл бұрын
እኔምለው ድራማ ሚታየው እኛ እንድንማርበት እንጂ እንድንሳደብ አይደለም። በመካከላችን እንዲህ አይነት ሰዎች ቢኖሩ እኛ ምን እናደርጋለን እንደ ካራክተር ካሌብ ወይስ እውነት የሆኑትን ካራክተር ያንን ነው ማስተዋል ያለብን አንሳደብ እንማርበት ።
@senihabeshawitgel9394
8 жыл бұрын
ውይ እሄ ማረጉ እሚሉት ሠውዬ ካሌብ ufffffff መታሠሬያ ቀናቸው እንደናፈቀኝ
@takbaarefenawbaretw5085
8 жыл бұрын
saw atsidebu coment yametsatu sawech drama mahonun atezanegu batrefi wow harefnaw baretu danawech
@marysultan6080
8 жыл бұрын
please meron Getinet when she back to Dana?can same one tell me? I really miss her
@mekersemagn4937
8 жыл бұрын
Really u missed her? Why don't you go to America she will be there.
@marysultan6080
8 жыл бұрын
yes I really miss her.she is not in America she is in ethiopia.
@aydakonjo523
8 жыл бұрын
ውይ ፍናዬ ማን ይሆን የመጣብሽ እእእእ ለማንኛውም አርፍ ነው ካሌብ ግን አሁንስ በጣም በዛ ሞዛዛ እናመስግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
@muslimtube5038
8 жыл бұрын
wow betam arif new
@meriemmimi6735
8 жыл бұрын
ውይ አቶዳኚ በእውነት አሳዘኑኝ ካሌብ ደሞ መአይም ነክ ከፓሊሱቹ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን
@እማትንሽታገሽአንድቀንአኮ
8 жыл бұрын
መሀይም ለማለት ነው
@ጥሌጥሌ
8 жыл бұрын
+ሄለን የድንግል ልጅ kkkkkkkkkkkkkkk 😘
@samrawitabera9029
8 жыл бұрын
ጨርቅ ያርግህ አንተ ካሌብ የምትባል ስው ነገሩስ ጨርቅ ነህ
@alainnalain
8 жыл бұрын
ወይይይኔ ፍናዬ በድንጋጤ ጨርቁ እንዳይሾልክ ክክክክክክክክክክክክክል የአቶ ማረጉ እና የካሌብን አሳየኝ ነው የምለው
@ሄለንየኡመርእጮኛነኝከቱር
8 жыл бұрын
ኮሌብ ውስጤ ነው 😄
@bezawitmoges4950
8 жыл бұрын
Esihe ye owmer meset owmer zegentune keyer enda😏
@fatyahussen6974
8 жыл бұрын
ካሊብ ውስጤ ነው
@tarikwahailu7851
8 жыл бұрын
arif naw yesamint saw yibeln.
@razanalsenan6801
8 жыл бұрын
fanaye tey lijshn weldesh asadgi abo ato dagne betam yasazinalu enegna arata abedari sewoch ahun meyazhachewu eykerebe yehonal
@zedgeremew9266
8 жыл бұрын
#ሊያን ካላየሁ ድራማው ድራማም አይመስለኝ።ለማንኛውም እናመሰግናለን!
@ዘሀራዜድነኝ
8 жыл бұрын
ename leyane kalalce yedabrgale
@የኖህእህትሳሮነኝከባህዳር
8 жыл бұрын
jeroshe laye new eneda yaregeshewe 😂😂😂😂😂wey kalab yemitibal duket
@sarayimer9495
8 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፓሊሶች ከወንጀለኞች ኃላ እንጂ ፊት ሆናችሁ አታውቁም ለማንኛውም አሪፍ ነው ሰዓቱን ግን አሳጠራችሁት ሳምንት ሙሉ ጠብቀን 24 ደቂቃ እረ ምንሼ ነው በተረፈ ህሊና እና ሀርገወይን የምትጫወተው ገፀባህሪ ጠፉ 2 አመት ነው እንዴ የሚያረግዙት እነሱም ያሉበትን ሁኔታ ብታሳዩን ጥሩ ነው በተረፈ አሪፍ ነው እወዳቸዋለሁ ዳናዎች ሳምንት ደቂቃውን ረዘም አድርጉት።
@sarahalali1715
8 жыл бұрын
good comment lol
@ሄለንየኡመርእጮኛነኝከቱር
8 жыл бұрын
pa ቦርቀቅ ያለ ኮመንት ተመቸኝ
@EthioMust
8 жыл бұрын
commentsh betam siletemechegn letbesesh eski ende commentsh endemtamri tesfa aregalew
@sarahahmed4851
8 жыл бұрын
Woye kaleb mechareshahe ??????
@sarayimer9495
8 жыл бұрын
+Ethio must hahahahaha comment ketmchi beki new yemchachu hulachum
@ብርሽየአባቴ
8 жыл бұрын
አረ ካሌብ በሳቅ ፍርፍር አበላኝ ከመቼ ጀምሮ ነው ወረኝነት እና ዶክተር የተመሳሰለው ፈናዬ ግን ተረጋግ
@ሀዩሀበሻ
8 жыл бұрын
እኛን ምን አገባን አደኛ ሆናችሁ አልሆናችሁ
@selmafs4695
8 жыл бұрын
ay fanay adega alewe
@ፍጡማየሞጣዋልጅ
8 жыл бұрын
ወይ ካሊም እልም ያረግህ አቶ ዳኘ አይዞህ እንደው ወንጅለኞች ግን በዚህ ሳምንት የ እጃችውን ማግኘት አለባቸው
@ambayeabebe6199
8 жыл бұрын
wiye Kaleb min yihon mecereshak uuuff
@danahussne6615
8 жыл бұрын
አይ ካሊብ እየወደድኩህ መጣሁ መሰል Hahaha የሆንክ....
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
8 жыл бұрын
ዛሬ.እኮ.41.ኛው.ክፍል.ነበር.የሚታይ.እዴት.ነው.ነገሩ ካሌብ.እዳተ.አይነቶቹ.ናቸው.ለኢትዮጵያ. ህዝብ.ጠላቶች.የሆንህ.አጋስስ.!!
@hussein5043
8 жыл бұрын
41 degnaw tesrko new lik enede deshegn terara lol
@ሀይማኖትሀይማኖት-ፐ1ዠ
8 жыл бұрын
Uuuuuuuffffffff yawusten tangarshw afe kurut yebale
@emerwabelete941
6 жыл бұрын
Ethiopian drama in dana dram season 5 part 40
@ኪዳነምህረትእናቴኪዳ-ጀ7መ
8 жыл бұрын
ውይ ይኸ ካሌብ የሚሉት አለቅላቂ አይገባበት የለም ፋናዬ ደሞ በማርያም እጅ ተይዘሽ ስርቆቻው ምድነው ክክክክክክ በተረፈ ሰአት ጨምሩበት በጣም አጨር ነው
@ንግስቲየድንግልማርያምልጅ
8 жыл бұрын
Aጭ ምድረ ፋራ ስለ ፊልሙ ያለቹ አስተያየት አትስጡም እንዴ 1ኛ 2ኛ አትበሉ አያገባንም
@Susu-hp4ie
8 жыл бұрын
lol, I know. mdre korkoro ras
@n.ahabshawit1555
8 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እህት እኔንም የሰለቸኝ ነገር ቢኖር1ሁለተኛ እሚባል ነገር ኡፍ
@kiyafkeir574
8 жыл бұрын
kkkkkkkkkk yebelw men asechenkesh
@ፍቅርህነውየጉዳኝ
8 жыл бұрын
አንች እራሱ እኮ ሰለ ፊልሙ አልፃፍሽም!!
@እናቴእሙዬየደስታዬምንጭነ
8 жыл бұрын
kkk anchi men agbash
@tigistaa8168
8 жыл бұрын
Ufffffff hato Dage Egzabeher stenatun yestek
@ሀናጉሌ
8 жыл бұрын
ufff dagne betam asazenkegni
@የልጁየእየሱስደምከሃጥያት
8 жыл бұрын
አቤት ፍጥነታችሁ ለኮመንት እስቲ እኔም ልየው
@semirabenitesilam4853
8 жыл бұрын
ውይ የዳኝን ሚስት አስሶገዷት ግዴለም የቤት ስራ ላይ ከነህየወትሽ እናገኝሻለን
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@ethiotiktok325
8 жыл бұрын
ውይ ካሌብ የምትባል ጉቶ ነገር የአንተ መጨረሻ ነው የናፈቀኝ
@minageorgo5855
8 жыл бұрын
ዳናዎች እናመሰግናለን፡፡
@yodityemariyamlijnegn3838
8 жыл бұрын
wowww
@hawraaabdulrahim7638
8 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ እናመሠግናል ግን አሣጨራችሁት
@ነፃነትግርማይህምያልፋል
8 жыл бұрын
ሳጅን የነ የውነትክን ነው ግን ምንም አላመርከኝም እምዬ ሁመር ይንን ግዜ መቼ ወንበር ላይ ይገመጣ !
@hayatshubaili872
8 жыл бұрын
ዘውዱ እና ሰራተኛው miss አቶ ዳኜ አይዞህ ሄወቴ ነብሷን ይማረው ለስራው የምትከፍለው መእስዋት እንደሆነ ገባኝ
@amoyehassen29
8 жыл бұрын
በጣም አበዛችሁት በሳምት 1 ቀን ለምናየው በጣም ትንሽ ደቂቃ ነው የምትለቁት ለማንኛውም አሻሽለት
@ሥለሁሉምነገርእግዚአብሄር
8 жыл бұрын
ወይ ፋናየ ሥንት እናቶች ልጅ ሥጠን እያሉ እግዚአብሄርን እየለመኖ አቺ ለማሥወጣት ትለፊያለሽ
@snyawerko5474
8 жыл бұрын
ፖሊስ ማየት እንዴት እንዳስጠላኝ እነዚህ የህዝብ ደም ጥጪዎች
@የናንተወዳጅ
8 жыл бұрын
enem betam new yastelugn
@iamethiopia3442
8 жыл бұрын
betam yasazinal😌
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጆሮሽ ላይ ነው እዴ ያርገዝሽው
@ቀየርኩትላችስል
8 жыл бұрын
አዳሜ ስራየለሺም ይሄሁሉኮሜት
@tsigeworklissan7847
8 жыл бұрын
minm ayilm gin betam atere
@medinamuhamediloveyouislam6104
8 жыл бұрын
ድራማ ነው ለቅሶ የውነት የሞተች አስመሰላችሁት እኮ
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
8 жыл бұрын
እኔ ግን ልቅሶ ያለበት ድራማ ጠልቼ ልምት ነው እፍፍ
@fevenayalew6560
8 жыл бұрын
Adel hule tenkole na lekso uffffffff
@ሪችየናቷ
8 жыл бұрын
lik endene ...
@fraolworku922
7 жыл бұрын
enatish tebeda anchi tigre, why didn't you say that when Oromos were dying?
@zaynabamohamad7237
8 жыл бұрын
ወይኔ ካሌብ ዮኒንም እኔንም አሳረረከን.........ቆይ ላግኝህ
@fatumandxb6452
8 жыл бұрын
ካሌብ ስጠላህ ሳይህም አታምር ስትሰራም ስታስጠላ
@gnvegf688
8 жыл бұрын
ካሌብ አጎቴ ታየር ዶዳርን ይላክብህ
@lemlire1815
8 жыл бұрын
kkkkk
@zaynabamohamad7237
8 жыл бұрын
እኔ ደስ የሚለኝ ከድራማው ይልቅ የሰዉ አስቂኝ ኮሜንት
@emamuasfawu6500
8 жыл бұрын
ካሌብን የማላይበት ወዴት ልሂድ የሆነ ሆዳም ነገር ተንኮለኛ አስመሳይ ስግብግብ ለገንዘብ ብሎ ይገርማል
@tarikwowwwdisyemelberegera4595
8 жыл бұрын
kalebe aer uuuuuuuu aneten yemaleyebet yete leaede
@hiwothabe3233
8 жыл бұрын
arif nber
@mamilove5040
8 жыл бұрын
Kalibin yemalaybet bota film hulu tenkul uuuffff liya mar yet hidish hulachihume wedddd
@rabiaseid7041
8 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው, ግን የካሌብን ክፈት ላለማየት ምን ላድርግ
@lolptigisthfshj7941
8 жыл бұрын
emamesegenalen dagn senatun yesetehi fanaye gudesh
@amxesgeb4053
8 жыл бұрын
አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ
@rozakedinatube4572
8 жыл бұрын
እባካቹው ማሮቼ ይህ ሀዘን ላይ ስሆን ያለው የእንጉርጉረው የት ላግኘው የማነው ወይስ ዘፈን ነው please
@mesyazu
8 жыл бұрын
Ye shewan kochew zefen new felgizw endeza belshe
@ነፃነትግርማይህምያልፋል
8 жыл бұрын
እኔም ማሬ ከዳና እና ከወላፈን የምስማው ክላሲካ ውስጤን ይረብሸዋል
@rozakedinatube4572
8 жыл бұрын
+Azu Hem አልገባኝም ማር
@rozakedinatube4572
8 жыл бұрын
+ነፃነት ግርማ ይህም ያልፋል በጣም ኡፍፍፍፍፍ
@kalikidaneyihayes3595
8 жыл бұрын
ቆይ ግን ድራማው ከድራማነት አልፎ ወደ ደባሪነት ተቀየረ እንዴ ጥሎ ማለፍ ሆነ ሀሳቡ በጣም ተቆራርጣል ፡፡ሂሊና አይዳ ዘውዱ ፡ቢኒ ፡የሚኪና ቤቱ ነገር በጅምር የቀረ ነው ስትጀምሩ ሁሉንም ለማሳየት ትሽቀዳደማላችሁ እየቆየ ሲሄድ ትተውታላችሁ ፡፡
@kallove7468
8 жыл бұрын
eko ufffffff
@sarahalali1715
8 жыл бұрын
gn mnew sehatun ateresa ke hukum film shama bcha new 48 dekika dana 24 dekika endezama meche yalkal
@hjjsjjss2625
8 жыл бұрын
ከሌብ ወረኘ ከወሬ ሌለ ስረ ጠፍቶነው ስራ ወሬ ያሆነው????
@onelove-jw1ih
8 жыл бұрын
ybet seratengoch maseb ayechilum yalek manew ato Kaleb? ???
@0939-b4e
8 жыл бұрын
ካሌብ እንደዚህ እንደዛ የምትሉ ሠዎች የድራማው ድምቀት ካሌብ እንደሆነ ያልገባችሁ ሠዎች ናችሁ ድራማ ሠለሆነ አጋነናችሁት በየመንደራችን በየመስራቤታችን በጎደኞቻችን አማካኝነት አንደነ ካሌብ አይነት ከንቱ እራስወዳዶች በጣም ብዙ አሉ ሠለዚህ እኔ ማነኝ እያለሽ ሁልሽም እራስሽን ፈትሺ(ሽ)
@ዘሀራዜድነኝ
8 жыл бұрын
arife naw mnawe leyane satasayone leyayane (baza) kalayhue ezhe derama lay aymsetagme
@alemtsehaywoldamedehen3456
8 жыл бұрын
ena zawedu ena seratgnaw bine betam nafkwegnal yat gebu
@tgsweet6864
8 жыл бұрын
እረ በጣም አጠረ ምንድነው ዳኜ አንጀቴን በላኸው
@genigeni412
8 жыл бұрын
ካሌብ ይድፋህ kkk በጆሮሸ ነው ያረገዝሸው ትላታለህ አይዞኝ ፋናዬ
@nesanettesfaye1365
8 жыл бұрын
😄😄😄😄😄ካለብ የገንዘቦ ሠው
@ziziali2927
8 жыл бұрын
አቦ ዳናዎች ኑሩልኝ
@freweyniadino9969
8 жыл бұрын
kaleb kemir zinjibil new yemtmeslew agases
@welelafentawe7975
8 жыл бұрын
ዘሩቀለጠ ፋናየ ጨርቅ እንዴሆን ለየ እኮ እርግዝናው
@hayatahmed699
8 жыл бұрын
eree fanaye ebakish lijsh nw eko atsasachi
@jamilamohammad16
8 жыл бұрын
thanks
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጸ9ሸ
8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን አታቆዩት ቶቶሎ ልቀቁልን
@ሀይሚየኢየሱስደቀመዝሙር
8 жыл бұрын
ካሌብ ተብዬው ውይይይይይይ ሁለት አምላክ አምላኪ ድራማ ነውጅ
@ethiotiktok325
8 жыл бұрын
ካሌብ የምትባል ጉቶ ነገር ...
@sselamkebede1450
8 жыл бұрын
ክክክክክክ ere besak ክክክክክክክ...........
@hawamohamed6185
8 жыл бұрын
ወይ ካሊቢ ካራክተሩን ሳይሆን እራሱንም።እየጠላሁት ነው አመዳም።ዝተት
@jcjcj3271
8 жыл бұрын
እናመሰግናለንበርቱ
@webitemelka2283
8 жыл бұрын
ዳናዎች ስትመቹ ፍጥነታችውበሉ እነ ሳጅን ከገቡበት ጉድጉዋድ አውጡአቸው እነ ካሌብን ውይይይ ፋናዬ ደሞ ያንቀዠቅዥሻል በተያሽ ያውም ሚኪ ዮናስ ከሆነ ማንም አያምነውም
@Haregwa_
8 жыл бұрын
አንዳንደየ የዚህ ድብልብል አሽሟጣጭ አክት ያስቀኛል
@abebayeuhayelmareyam-li9og
8 жыл бұрын
Thanks
@romancell7602
8 жыл бұрын
des yelal gin betam seatu atere
@betelhemgirmachew8241
8 жыл бұрын
Harife new
@ሜሪነኝኡመርውስጤነው
8 жыл бұрын
የኛ ፖሊሶች በናታችሁ ከኦመር ተማሩ ምንድን ነው ቅዝቅዝ ማለት
@zaynabamohamad7237
8 жыл бұрын
kkkkkkk
@amirkaral3504
8 жыл бұрын
Ju rta meni amir karal ethiopianoka
@መድናይመር-ረ3ኘ
8 жыл бұрын
አቶ ዳኘ ሲያሳዝኑ 😭😭😭😭
@MrsanNamber
8 жыл бұрын
😍😍😍
@tigestshemlash9709
8 жыл бұрын
እንዴው ይሄን ሥርቆት ዐልወደው እባካችሁ አከላቴን አትጨርሱብኝ
@እመቤትጎደሬነኝ
8 жыл бұрын
አቶ ዳኜ በጣም አሳዘነኝ
@tizumar1756
8 жыл бұрын
👍👍
@tsinatsiyum8726
8 жыл бұрын
Wey ye police zacha...
@seniyemareyamlijisung4962
8 жыл бұрын
minew 20 dekika becha lemangnawm enamsgenalen Kaleb yemebal Kelebe bagegnew
@Habesha
8 жыл бұрын
thanks tilahun
27:19
Dana Drama Episode 44
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 232 М.
34:29
Dana part 42 youtube
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 331 М.
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 735 М.
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
00:25
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН
1:42:28
Nardong Toothpick FULL MOVIE HD | Herbert Bautista, Ilonah Jean, Sheila Ysrael
VIVA Films
Рет қаралды 855
38:12
Gabi ni Dolphy Episode 1 (Part 1 of 2)
Radio Philippines Network
Рет қаралды 121
21:39
new Eyoha Media ፍትህ ለህፃናት!! ቤተሰቦቹ ተጠያቂ ናቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! “ልጇን ለማግኘት 1 ሚሊዮን ብር !” Eyoha
ዱርዬው duryew
Рет қаралды 817
1:47:31
Sta. Niña | FULL MOVIE | Coco Martin, Alessandra de Rossi | CineMo
CineMo
Рет қаралды 1 М.
9:48
Lavender Fields | Episode 54 (1/2) | November 14, 2024 (w/ English Subs)
ABS-CBN Entertainment
Рет қаралды 337 М.
29:45
DANA Episode 39 youtube
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 241 М.
1:47:03
Marahas (1998) - Full Movie | Raymart Santiago, Raymond Bagatsing
GMA Pictures
Рет қаралды 250 М.
34:00
DANA Episode 43 Mesekerm 29 2009
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 263 М.
34:56
DANA Episode 48
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 101 М.
35:04
DANA Episode 41 youtube
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 124 М.
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 735 М.