Dana Drama Season 4 Episode 60

  Рет қаралды 223,625

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 207
@meliyeabi570
@meliyeabi570 7 жыл бұрын
እኔኮ ግራ ግብት ሚለኝ ቢሮ ውስጥ ተቀምጠው መረጃ ሚጠብቁት ነገር ነው እንዴ አሁንስ ፖሊሶቹ እየሰሩት ያለው ስራ ምንም አይታየኝም ካሌብዬ በርታልኝ የኔ ሽንታም ሊያ ደሞ ስታሳዝን እኔ ገዋደኝነታቸው በዚ ሚሰናከል አልመሰለኝም እስኪ እንየው ዝም ብለን........
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 7 жыл бұрын
ፓሊሶች ዝንጥ ብላችሁ በሚሽከረከር ወንበር እየተሽከረከራችሁ ቁጭ ብላች የተቻለልን እናደርጋለን ማለት ብቻ ሆነ እኮ ስራችሁ ....እንደተረዳሁት ግን ተበደልሁ ብሎ ለፓሊስ መናገር ትርፋ ሌላ መዘዝ ማምጣት ነው🤕🤕
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 7 жыл бұрын
Samrawit abera
@aticho7216
@aticho7216 7 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው åonøkklmmzx
@farhanulakbar959
@farhanulakbar959 7 жыл бұрын
Samrawit abera .
@farhanulakbar959
@farhanulakbar959 7 жыл бұрын
Samrawit abera
@HananMohamed-ge5wm
@HananMohamed-ge5wm 7 жыл бұрын
Samrawit abera abo selameshi yibezaaaaaa konjo
@lidyaabrhaeritrawit1160
@lidyaabrhaeritrawit1160 7 жыл бұрын
Wayne DANAWOCH min biye litsafilachu policu ina Elias yaregut nigigir angeten arasawwww bless you lula from Eritrea
@እሙየድንግልማርያምል-ቸ8ገ
@እሙየድንግልማርያምል-ቸ8ገ 7 жыл бұрын
Ay danawoche menwe zeGyachu lmangnawem enase beliala sefer sihade Aychwalhu lalayute enkuan metiachu
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 7 жыл бұрын
ሰላም ዳናዎች ምነው እንዲህ ይደረጋልን? ? ዳና ምርጥ የድራማ ነበር ግን ግን በሳቱና በአግባቡ ስለማታቀርቡልን ተመልካቹ እንዲሰለቸው አደረጋቹት እኔ ምለውሽበየ በሳምንት በሳቱለምን አያቀርብም??ለተመልካችአስቡለት እንጂ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ የኔ ምርጥ ድራማዎች 1ሰው ለሰው 2 ዳና 3 ዘመኖች 4 በቀናት መካከል ሽልማትይገባቹሀል በኔ በኩል 1 2 3 የወጣቹት ምርጥ ሽልማቴ እናንተ ላይክ ኮሜንት .....።.።።።።።።።።።።።
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 7 жыл бұрын
MAMA Ethiopia። አይደል አብሽር በቃ አስቀድምሻለሁ ሀያቲ
@mamaethiopia3773
@mamaethiopia3773 7 жыл бұрын
+አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ Ashe yenye kongo Aemesegnalew mar
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 7 жыл бұрын
ምንም አይደል ሀያቲ ባለሽበት ፈጣሪይጠብቅሽ ማርዋ
@mamaethiopia3773
@mamaethiopia3773 7 жыл бұрын
Amen lanchm mar
@mohammedjimmaisilamkivideo4711
@mohammedjimmaisilamkivideo4711 7 жыл бұрын
macharashahu yamirala hikafati hulemi hikafati 😃😄😄😄😄😄😅😅
@saraabebet1750
@saraabebet1750 7 жыл бұрын
ልክ ነሽ ምስክር ምስክር ሲሉ ሰንት ህይወት ማስረጃ በመከላከል ብዙ ስው ይጎዳል
@haymihaymi3801
@haymihaymi3801 7 жыл бұрын
danako arefe dera ma new gen besatu atgegu Lecho eleyasin min letelew yhon ysamt sew yebelen
@asteraster8237
@asteraster8237 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች ውድድድድድድድ
@metaferiaassefa8511
@metaferiaassefa8511 7 жыл бұрын
Wooooow Betley Mechershalay Zena Alkugne
@sisay7
@sisay7 7 жыл бұрын
please hold your viewers engaged by posting every week at least if you can't do it twice like Zemen drama
@نوافالرويلي-ظ8ش
@نوافالرويلي-ظ8ش 7 жыл бұрын
ምነው ጠፋችሁ ዳናዎች ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ።
@ፀጊየእናቷልጅ
@ፀጊየእናቷልጅ 7 жыл бұрын
ዳናዎች ውስጤ ነበራችሁ አሁን ግን ላስወጣችሁ ነው ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቁልንም እ...............
@dme7371
@dme7371 7 жыл бұрын
wellcom
@yoniyoni8346
@yoniyoni8346 7 жыл бұрын
ውይ አቶ ማረጎ አቶ ማረጉ ሰለቸኝ ሙዝዝ አለ ድራማውም ኤጭ።
@magilove4382
@magilove4382 7 жыл бұрын
thanks
@mawymawyy6856
@mawymawyy6856 7 жыл бұрын
wowww betam konjo
@ዘሀራዜድነኝ
@ዘሀራዜድነኝ 7 жыл бұрын
ዳናወች ምነው ጠፍችሁ ትናትና ስጠብቃችሁ እኛ ግን ሌላ ቦታ አየነው ካሌም አንተ ሽንታም አቶ ማርጉን እምፍራውን ያክል ፍጣሪህን ብፍራ ፅዳት እምሰራው ልጅ ያስራምስት ቀን ደሞዜን ብለው ቢጠይቁልኝ ሚስኪን ክክክክክክክክ
@ethiopiatekdem1513
@ethiopiatekdem1513 7 жыл бұрын
ዘሀራ ዜድ ነኝ ብቸኘዋ. enenm yasakegn tsedat mitserawa lij 15 ken demozen kkkkkkkkk teykulign bila arfechew
@mathssena3047
@mathssena3047 7 жыл бұрын
I like the last one
@piclovelove3478
@piclovelove3478 7 жыл бұрын
Abet getenat uffff yeserawale iko yederamaw webet
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ካሊብ ወይ ቤት የለህ ወይ ሚስት ልጂ መኪና ብቻ ገንዘብ ማጋበስ
@almasgapre1717
@almasgapre1717 6 жыл бұрын
እስቲ ይህን ድራማ እኮን አይታችሁ እኮን ለፍት ስሩ
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 7 жыл бұрын
ያሥራምሥት ቀን ደመወዝ😀😀😀😀
@kalealex3926
@kalealex3926 7 жыл бұрын
ካሌብ ግን ጎቤዝ ምርጥ ሾካካ ነው
@loveandlove776
@loveandlove776 7 жыл бұрын
Kale Alex hahahah በጣም
@ፋፊየሀይቅልጅ
@ፋፊየሀይቅልጅ 7 жыл бұрын
Kale Alex kkkkk
@hiyotethopia6738
@hiyotethopia6738 7 жыл бұрын
Kale Alex ክክክክክ
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 жыл бұрын
Kale Alex kkkkkkk
@weyeneshetiweyenshetiyemar5551
@weyeneshetiweyenshetiyemar5551 7 жыл бұрын
weyene kalebi kkkkkkkkkkkkkk meskin 😅😅😅😅
@foziyaabdurohman9650
@foziyaabdurohman9650 7 жыл бұрын
ድራማ ማየት አልወድም ኮሜንት ሱሴ ነው ከስራመልስ ምችት ይበላችሁውድ የሀገሬልጆች
@alemkassa4916
@alemkassa4916 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኮመንታችው ያስቃል ልክ እንደ ካሌብ አሁን ነው ዳናን ማየት ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ካሌብ ከሁለቱም ሳይሆን እስር ቤት ሲወረወር ታየኝ
@zeinaworku7332
@zeinaworku7332 7 жыл бұрын
Ato maragu mach now la hegi miqaribo?
@sintayehuhabte3617
@sintayehuhabte3617 7 жыл бұрын
አንጀቴን ነው የበላሽው ሊያዬ ውይይይይ
@emannuru4026
@emannuru4026 7 жыл бұрын
የኢትዩጵያ ፖሊሶችና የዳና ፖሊሶች አንድናቸው
@HananMohamed-ge5wm
@HananMohamed-ge5wm 7 жыл бұрын
Eman Nuru yalzerute aybekel aydel ymibalew be ewntaw yelalnen bederama anefetrachew sis
@silasiqnshseba5350
@silasiqnshseba5350 7 жыл бұрын
Eman Nuru sla
@asetrtayemegr5324
@asetrtayemegr5324 7 жыл бұрын
ufff yetehallnen enargalbe era weywe !!
@tubanuredin1103
@tubanuredin1103 7 жыл бұрын
ዳና ሁል ጊዜ በሣአታቹ አትገኙም አቦ የእሁዱን ልቀቁልን
@fetiyajemalft8671
@fetiyajemalft8671 7 жыл бұрын
enamsegenalen ahun demo arif eyehone metual
@ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ
@ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ 7 жыл бұрын
በሂወቴ ስቄ አላቅም የኔቢጤ ሠራተኛዋ የ15 ደመወዜን ጠይቅልኝ አለች አቶ ዳኜ መላው ጠፍቶት በሳቅቅቅቅ አቶ ዳኜ ውስጤነው ምረጥ ሠው
@ዜድፍቅር-ቸ9ፐ
@ዜድፍቅር-ቸ9ፐ 7 жыл бұрын
ዳናወች የት ናችሁ ዛሬኮ እሁድ ነበር ምድነው አንድ አንድ ሳምንት እምታሳልፍት የኔጀግኖች አታሳፍሩኝጅ
@ameralove7487
@ameralove7487 7 жыл бұрын
😂😂ቁጭ ብለውኮ የተቻላቸውንእያደረጉ ነው እኔ ግን ሲመሥለኝ ከእውቀቴ አፃር ሥገምት ፖሊሶችም ያቶ ማረጉ አገልጋይ ናቸው መሠለኝ ያው መጠርጠር አይከፋም የጠረጠረ ተመነጠረ አይደል የሚባለው
@magilove4382
@magilove4382 7 жыл бұрын
amera love kkkkkkkkkkkk
@ameralove7487
@ameralove7487 7 жыл бұрын
magi love ቦጋለ ይሙት አያሥቅም😠
@SamsungSamsung-bg7ge
@SamsungSamsung-bg7ge 7 жыл бұрын
Amera LOVE ክክክክክ ካልዳነ ይሙት ትክክክል ብለሻልክክክክክክክ
@eskedaryohannes6893
@eskedaryohannes6893 7 жыл бұрын
Amera LOVE 😄
@user-sg3ps1bb6b
@user-sg3ps1bb6b 7 жыл бұрын
Amera LOVE እኔ።እራሱ ከውቀቴ አፃር ፓሊሶች የናቶ ማረጉ ተባበሪ መሰሉኝ መሰሉኝ አሉ ነው
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንሥ ጨጎራየን ሊልጡት ነው እነዚህ ፖሊሶች ምሥክር ምሥክር ኡፍፍፍፍ ምሥክር እያለ ወንጀለኛ ወንጀል ይስራል እንዴ በጌታ
@ethiolove5354
@ethiolove5354 7 жыл бұрын
ካሌብ ዉይ አንተን ገንዘብ እያሳዩህ ነበር መግረፍ ካሌብ አንዳንዴ ሳስበዉ ድራማላይ ብቻ ሳይሆን እዉነተኛ ህይወትህም እንደድራማዉ ይመሰለኛል
@faizafaiza3826
@faizafaiza3826 7 жыл бұрын
Fetya Love sah Yene mare 😃😃😃😃
@KaliKali-cr4nf
@KaliKali-cr4nf 7 жыл бұрын
Is this show once a week or everyother weekend thing
@allahaqbr7123
@allahaqbr7123 7 жыл бұрын
wellcem
@asteraster8237
@asteraster8237 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ካሊብ እረበሳቅ ሞትኩኝ
@محمدرسولالله-ق1م
@محمدرسولالله-ق1م 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔማረጉ እስር ቤት የሚገቡበት ቀን ናፈቀኝ
@tgayalew2967
@tgayalew2967 7 жыл бұрын
kaleb yamire ewnatgna tarkum lay fare new
@mulunesheyegetalijimulunes3846
@mulunesheyegetalijimulunes3846 7 жыл бұрын
wawww eliyasi gobeze berta eshi
@ሰላምየሀበሻልጅ
@ሰላምየሀበሻልጅ 7 жыл бұрын
ደናወች ይመቻችው
@chanelchanel6657
@chanelchanel6657 7 жыл бұрын
ፌበን የሀበሻ ልጅ። ፎቶ ላይ ያለሽ ኣንቺ ከሆንሽ 2 ላይክ ሰጥቸሻለው
@chanelchanel6657
@chanelchanel6657 7 жыл бұрын
ፌበን የሀበሻ ልጅ። ፎቶ ላይ ያለሽ ኣንቺ ከሆንሽ 2 ላይክ ሰጥቸሻለው
@fiqrfirye9540
@fiqrfirye9540 7 жыл бұрын
ክክክክክ ውይነ በመጨረሻ አስቃቹኝ
@erdbeersahne9102
@erdbeersahne9102 7 жыл бұрын
ምንድነው ድራማው በስነስርአቱ የማይተላለፈዉ ? ከነሞጋቾችተማሩ።አዝግ
@loveyoumom1573
@loveyoumom1573 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@halanbiruk2393
@halanbiruk2393 7 жыл бұрын
ግን እረግጠኛ ናቹ ካሌብ ሸንቱን አለመልቀቁ
@susumohammde9609
@susumohammde9609 7 жыл бұрын
lekotale enje kkkkkkkkkkk
@destawetg2860
@destawetg2860 7 жыл бұрын
halan biruk ክክክክክክክክክክ
@halanbiruk2393
@halanbiruk2393 7 жыл бұрын
አያሰቅም ልክ አይደለው
@sarayemrrnamedgnaln2921
@sarayemrrnamedgnaln2921 7 жыл бұрын
halan biruk ልክ ነሽ አሁንስ ደበረኝ
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ 7 жыл бұрын
halan biruk ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክንን ትክክል
@azifikere1840
@azifikere1840 7 жыл бұрын
ልያዬ የኔ ፍቅር አይዞሽ እሺ ዒሄ ውዥንብር alias
@bestmuniraawel2291
@bestmuniraawel2291 7 жыл бұрын
kalib weda wadi ware atamalalise timotaleh mehal layi
@sarahana4759
@sarahana4759 7 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ የኤልያስ ዱላ አየያዝ ክክክክ
@troyward9997
@troyward9997 7 жыл бұрын
ወይ ፖሊሶች ሲገሉ ምስክር ካለ ሲሰርቁ ምስክር ካሌብ እንዲህ ሁነህ የበላኸው ይቅርብህ
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ 7 жыл бұрын
3ተኝክክክክክክደረጃ በኮመት ማለት ነው በትምህት አይምሰላችሁ ክክክክክክክክክክ
@ፈቲመቼነውከጅዳምትወጪውአ
@ፈቲመቼነውከጅዳምትወጪውአ 7 жыл бұрын
Nagah omar ክክክክክክክክ ሰነፎ
@mitotesfaye3412
@mitotesfaye3412 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@yeshiharegtayni6187
@yeshiharegtayni6187 7 жыл бұрын
arif new
@loveandlove776
@loveandlove776 7 жыл бұрын
ሊያና መፀየት ተፋጠጡጡጡጡ
@هدمح
@هدمح 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ እኔ ደግሞ ገና እያየሁትኝ ነው ወይይይይ ኢልያስ ጨካኝ ነክ መጨረሻ ላይ ሊያ ከፍታ ሥትገባ እንደት ደነገጥኩኝ
@mehammedty8875
@mehammedty8875 7 жыл бұрын
hahaha ayi agatami
@saraabebet1750
@saraabebet1750 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመጣለን
@yoniyoni8346
@yoniyoni8346 7 жыл бұрын
ያገራችን ፖሊስ ሬሳ ለማሳት ብቻ አደኛ ሰው ከሞተ ቡሀላ ብቻ።
@hima406
@hima406 7 жыл бұрын
danawach gene besatu yilkakelin
@ሪታማርሌ
@ሪታማርሌ 7 жыл бұрын
ውይ እኔ ጠቃጠልኩ በፖሊሶቹ
@ኡሚኡሚሽታአችየአላህሥጦታ
@ኡሚኡሚሽታአችየአላህሥጦታ 7 жыл бұрын
ሪታ ማርሌ እረ ምን በወጣሽ ማሬ ስት የሚቃጣል ሞልቶ
@arisamdejen5931
@arisamdejen5931 7 жыл бұрын
እንደው እናተ ፓሊሶች እስኪ ክ omar ተማሩ እንደው ዝፍጥ አላችሁ እኮ እር ተኛችሁ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
arisam dejen kkkkk ye ithio police iko biro kuchi bilo new mareja yemitebikut
@omermohammed959
@omermohammed959 7 жыл бұрын
arisam dejen hi
@አልሀበሺየአላህባሪያነኝአ
@አልሀበሺየአላህባሪያነኝአ 7 жыл бұрын
arisam dejen የethiopian ፖሊሶች እንደ ኡመር ይሆናሉ ብይ መቸም አልጏጏምኪኩ ተረጋጉ ማለት ብቻ ነዉ የሚያዉቁት
@semiraghebreyesus31
@semiraghebreyesus31 7 жыл бұрын
Omer I Mol the way I do it is to be hammed 8iijkkjnkkl
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
arisam dejen
@sosenamaronsosenmaron2740
@sosenamaronsosenmaron2740 7 жыл бұрын
ወይ ሊያየ ሁሌ መንቀልቀል ስራሽ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥንትነሽ 7 жыл бұрын
የኢልያሥን ቀለጥራ ተባበሩኘ
@እራህማእራህማ-ጐ7ጸ
@እራህማእራህማ-ጐ7ጸ 7 жыл бұрын
ዋውደስ ይላል
@መብሪመብሪ
@መብሪመብሪ 7 жыл бұрын
ስንቴ እንየው ቀርፋፋዎች ብታቋርጡት ይሻላል
@ሚጡየጡርዬልጅ
@ሚጡየጡርዬልጅ 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ eko እህእ
@ሄናክአያሌው
@ሄናክአያሌው 7 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ መጼት & ሊያ ኦኦኦ ዳና በጣም ምርጥ ነው እኔምለው ግን ፖሊሶቹ ከጣቢያ ዉጪ ኣወጡም ኣይሰሩም እንዲ ቢያንስ ወተው እንኳን ኣይከታተሉም ከሳሽ እና ተከሳሽ ሲሄድ ብቻ ነው ሚያስተናግዱት ሱቅ፡ነው ፖሊስ ጣቢያ ዉይ ኣዝግ መያዙ ይቅር በቂ ማስረጃ ለመፈለግ ቢሮ ተቀምጠው ነው እንዴ
@shashemene8115
@shashemene8115 7 жыл бұрын
ፖሊሶች ግን ዝፍጥ ነገር ናቸው አዝግ ... ወንበር ማሞቅ ብቻ ቁጭ ብሉ ...
@የአሏህባሪያነኝሱመያህቢን
@የአሏህባሪያነኝሱመያህቢን 7 жыл бұрын
welcome danawoch
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 7 жыл бұрын
ወይ ፓሊስ የቻልነውን እያደረግን ነው በማለት ጊዜው ቸርሱት
@rahmakuwat8247
@rahmakuwat8247 7 жыл бұрын
ketayun likekulin
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 жыл бұрын
Danoch ere bekenu ena beseatu aydersegnm chgru kemanew beterf Arif new gen mnew hagere police hoge beserahugn endene Sajin ho!!!
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 жыл бұрын
Ere Kalab kes kes abate ymut ena police bhon be 1 ken Ato Maregun eje asgebachw neber kkkkk
@መሲቆንጆየራያዋመሲ
@መሲቆንጆየራያዋመሲ 7 жыл бұрын
እረ የዳና ፖሊሶች ድፍትትትትትትትትት በሉልኝ
@tsigemoges4261
@tsigemoges4261 7 жыл бұрын
ato mareg yasekal
@mylovefc380
@mylovefc380 7 жыл бұрын
weyi polsoch min ayinatochi nachew ke miri gin ye ethpi polis endazi nachew
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዘ8ጘ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዘ8ጘ 7 жыл бұрын
ኡፎ የኢቶጲያ ፖሊስ!!
@husainahmad2479
@husainahmad2479 7 жыл бұрын
woooo
@seadawale9441
@seadawale9441 7 жыл бұрын
Yhe komander tebyew des alalwgnm sraw hulu
@bentbaba4317
@bentbaba4317 7 жыл бұрын
እባካቺሁ አቶ ማረጉን በቁጥጥር ሠ ር አውሏቸው መቼ
@khaleltaha5224
@khaleltaha5224 7 жыл бұрын
ውይ ውይ አቃጠሉኝ ፖላሶቹ ዋጋም የላችሁ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ኤሊያስ ዛሬ ዱላ አነሳ
@halanbiruk2393
@halanbiruk2393 7 жыл бұрын
እረ ኮሜኔታተሮች ቀሰ በሉ እኔ መቼ ነው 1 የምሆነው
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 жыл бұрын
halan biruk sistu enena anch simerek 1 enwetalen kkk
@ኡሚኡሚሽታአችየአላህሥጦታ
@ኡሚኡሚሽታአችየአላህሥጦታ 7 жыл бұрын
halan birukዉይ እናቱ አድ ቀን ትሆኛለሽ እሽ
@tigme4212
@tigme4212 7 жыл бұрын
👍👌
@tigstalamuumuzcalamuu6265
@tigstalamuumuzcalamuu6265 7 жыл бұрын
welcome
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 7 жыл бұрын
kkkkkk ወይኔ ካሌብ እዳንተ ያለ ወንድ እውነት አለ ለገንዘብ ብሎ ወንድ ልጅ ወንድን እደዚ መፍራት ቱ ሞት ይሻላል
@user-sg3ps1bb6b
@user-sg3ps1bb6b 7 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ መፅሄትና ።ስሞ ጠፍኝ ወይ ተጫረሱ
@hghggf6671
@hghggf6671 7 жыл бұрын
ካሌብ ቅዘናም ክክክክክ
@semirasemira5027
@semirasemira5027 7 жыл бұрын
ሠርታችሁታል የኢትዪ ፍትህ
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 7 жыл бұрын
አናመሰግናለን፡ቶሎቶሎ፡ልቀቁልን
@soonaaa8895
@soonaaa8895 7 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ፓሊሶች ድትገርሙ.
@samrihabesha1040
@samrihabesha1040 7 жыл бұрын
61 altlkekm endye please negrugn
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 7 жыл бұрын
ወይ ካሌቤ ጥናት ይሰጥህ አቶ ማእረጉን እዳው እድሁ ሳየው እኔ ፍራውት አነተማ እኔ እጃ ለማናኛውም የደራማው ዋናው አደነጋጨ ሁናችዋል 😃
@ውደብለህጥራኝ
@ውደብለህጥራኝ 7 жыл бұрын
እንደ ምነው ዘገያችሁ
@dengeleenata7258
@dengeleenata7258 7 жыл бұрын
ኤልያስ እና አቶ ዳኜ እናንተ ነበራችሁ ኮማንደር መሆን ያለባችሁ ኤልያስ ያንተን የልፍት ዋጋ ማየት እፈልጋለው ዳናዎች ምርጦች አትጥፍ
@kozetaleyii300
@kozetaleyii300 7 жыл бұрын
woyinee liya argzalechi adl?lemn temlsa mexachi uuuuu mabdenwo enebansubota aboselamchuyibazaaa
@lovetg7837
@lovetg7837 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk achararsu dase yelal medra patrak
@زهرادیس
@زهرادیس 5 жыл бұрын
ዳናወች. ስራቸውአልገባኝም. ለምንይቀያየራሉ
@firezeradem4368
@firezeradem4368 7 жыл бұрын
ምነው ዳናዎች 61 የለም እንዴ ዛሬ ነው በየ2 ሳምንቱ ሆነ
Dana Drama Season 4 Episode 61
33:55
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 236 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 1 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 1
34:13
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 148 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Dana Drama Season 4 Episode 64
38:32
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 194 М.
Dana Drama Season 4 Episode 63
41:24
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 179 М.
DANA Drama Part 77
35:35
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 428 М.
Dana Drama Season 4  Episode 59
28:18
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 312 М.
BAKIT BA IKAW - EPISODE 4
22:37
Gratienza Entertainment
Рет қаралды 10 М.
DANA Episode 50 youtube
40:09
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 156 М.
DANA Episode 7
33:55
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 372 М.
Dana drama season 4 part 66
39:03
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 174 М.
DANA Season 4 Episode 51
41:41
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 60 М.