Dana Drama Season 5 Episode 46 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 46

  Рет қаралды 242,300

East Africa Film Production

East Africa Film Production

Күн бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 46 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 46
www.youtube.co...
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 357
@user-ro9ph9xx9d
@user-ro9ph9xx9d 6 жыл бұрын
ኪሮስ አለማዬሁን እጅግ በጣም ነዉ የማከብረዉ ግን አንድቀን አስቀዬምኩት እሱ መልካም እና ሰዉን ሁሉ እኩል የሚያይ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ እድሜ ይስጣቸዉ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 6 жыл бұрын
አቶ ኪሮስ አይንክን ተሻለክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@hadraa6567
@hadraa6567 6 жыл бұрын
እውነት ሁልጊዜም እውነት ነው የህሊና እረፍት የሚገኘው በእውነት ውስጥ ብቻ ነው
@hanilove3706
@hanilove3706 6 жыл бұрын
ምርጦች ውይይይ የፋናዬ ልጅ አደራ እንዳትሞት በተረፈ ይመቻቹ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 6 жыл бұрын
ደናዎች እናመሰግናለን ያገር ልጆች ሰላማቹ ይብዛ አሜን
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 6 жыл бұрын
ሃረግ አንች ስለተናገርሽ እኔን ቀለለኝ መዋሸት ምን ያህል አስፀያፊ ነገር እደሆነ።
@makiyamakiya3556
@makiyamakiya3556 6 жыл бұрын
jhh
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 6 жыл бұрын
Yashi Abay ewunet new
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ሚኪ ጋሽ አያልቅበት ናፈቀኝ ምን ልታዘዝ ጠፋቹ
@sake7577
@sake7577 6 жыл бұрын
ተንኮል አስተማሪ ፊልም ነው። የኢትዮጵይ ፊልም ተንኮል ብቻ ምን ያስተምራል ለአዲሱ ጄኔሬሽን። ፍቅርና ግልፅነት መተሳሰብ ያለው አትሰሩም። ከውጭ ፊልም ጋር አስተያዩት የኛ ፊልም ግን አንድ ቤተሰብ ውስጥ ያለውን አለመግባባት ያሳያል። ትምህርቱ ምንድነው ወይስ ምታገኙትን ገንዘብ ብቻ አትዩት። አንዳንድ ክፍሉን እስቲ እዩት።
@user-vl9wy4je2m
@user-vl9wy4je2m 6 жыл бұрын
ውይ የፋናየ እህት ክፋትሽ
@renatolugiii121
@renatolugiii121 6 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ከሃሙስ ጀምሮ የማስበው ዳና ድራማ እንኳን ደህና መጣቹ
@user-kg3lj1tm5d
@user-kg3lj1tm5d 6 жыл бұрын
ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው
@ayisha6208
@ayisha6208 6 жыл бұрын
አቶ ክሮስ አይነቾ ታሻለቸ አንዴ እግዚአብሔር ይማርቾው
@user-tn1hm9sq8o
@user-tn1hm9sq8o 6 жыл бұрын
ወል
@lilisasbaw6116
@lilisasbaw6116 6 жыл бұрын
amenn
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
የኢጂነር ነገር የማይረሳ ነው ፍትህ ለስመኘው በቀለ የሱ ገዳይ ካልታሰረ አልደመርም በቃ አከተመ እዴ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች በናንተ እኮ ነው ቀኑ እሁድ መሆኑን የማውቀው ክክክክ ሳሳዝን
@merryfanidshaa2326
@merryfanidshaa2326 6 жыл бұрын
Wowo ደነወች እንኳን ባሰለም መጣችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን ደሰ አለችሁ ሙስልም በልሆንም የነቴ ደስታ የኔም ደሰታ ነውና
@user-bv4lp9yq9b
@user-bv4lp9yq9b 6 жыл бұрын
Merry Fanidshaa እንኳን አብሮ ደሳለን የኔ አስተዋይ ሰላምሽ ብዝትየበልልን ማር
@user-fz1jc3lv9p
@user-fz1jc3lv9p 6 жыл бұрын
Merry Fanidshaa 😘😘😘😗
@AaaBbb-ro4zq
@AaaBbb-ro4zq 6 жыл бұрын
Merry Fanidshaa እነመስግናልንበጣም
@moeminashifaw9389
@moeminashifaw9389 6 жыл бұрын
Merry Fanidshaa አልገባኝም ለምኑ
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 жыл бұрын
Merry Fanidshaa ውድድድድድ እዳች ያሉ እህቶች ያብዙልን
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ውይ ታዴ እኮ ምርጥ ሰው
@user-ez9ut5ys5q
@user-ez9ut5ys5q 6 жыл бұрын
የፋናዬ እህት ልክ እንደ ማዳም ነዉ ሁኔታው አልማራኝም
@noryaomer3941
@noryaomer3941 6 жыл бұрын
አባይ ዶ/ር አብይ አፍቃሪ 👍
@addistaye9127
@addistaye9127 6 жыл бұрын
አባይ ዶ/ር አብይ አፍቃሪ ክክክክክክክ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 6 жыл бұрын
አባይ ዶ/ር አብይ አፍቃሪ ክክክክክ
@mariellesaade6804
@mariellesaade6804 6 жыл бұрын
አባይ ዶ/ር አብይ አፍቃሪ እውነት ነው ማር
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
የፋነዬ ልጅ ግን የማናት
@መኖርደጉመኖርደጉ
@መኖርደጉመኖርደጉ 6 жыл бұрын
ፍትህ ለኢጂነር ስመኘው
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ሃረግ የእውነት በውብሸት ግፍ ሰርተሻል እኔም ተናድጄብሽ ነበር እንደገና ትዳርሽንም ለማዳን ብለሽ ልጅሽንም አሳልፈሽ ሰጠሽ ብልህ ሴት አይደለሽም የራስን ኑሮ ለማዳን የሚወድትን ላለማጣት ሲባል ሰውን የሚያክል ክቡር ፉጡር አሳልፎ መስጠት ነውር ነው ። አሁንም ፍጠኝ ከታዴጋ ተመካክረሽ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለሽ አስደስችን ካለበለዚያ እኔ በበኩሌ ይቅርታ አላደርግልሽም ። ሌላው የፋናዬ ነገር እልህ አስጨራሽ ነው ከእህቷ አንስቶ በተንኮለኛ የተከበበች ነች የዋሁ ሚኪ እንኳ መሰሪ ሲሆንባት በጣም ነው የተናደድኩት ኧረ ለፋናዬ የሚሆን መልካም ሰው አምጡላት ይህ ድራማ እስኪያልቅ ፍትህ ለፋናዬ እያልኩ እጮሃለሁ ።
@deverob2869
@deverob2869 6 жыл бұрын
I miss you All Dana Drama people
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 6 жыл бұрын
ኡፍ የፋናዬን እህት ሳያት ደሜነው ተክ የሚለው!
@fkerthailu8313
@fkerthailu8313 6 жыл бұрын
ፅኑ ቃል ነብዩ enm
@samirasamira1000
@samirasamira1000 6 жыл бұрын
ፅኑ ቃል ነብዩ ለምን የሥራው ባህሪ ነው ክክክክክክክ
@merryyetielamistemerryyeti7426
@merryyetielamistemerryyeti7426 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ😘😘
@user-pn9pc3zt4p
@user-pn9pc3zt4p 6 жыл бұрын
መጀመራ እዩት እስኪ ኦኦኦ
@tizufikertizufiker3502
@tizufikertizufiker3502 6 жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ስንት ሰው ነው አንደኛ የሚሆነው
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 6 жыл бұрын
Tizu fiker Tizu fiker ክክክክክክክክክክክክክ እንጃ
@tizufikertizufiker3502
@tizufikertizufiker3502 6 жыл бұрын
የኡስታዞቼ አድናቂ ያረቢ ጠብቃቼው ክክክክክክክክክ ሽልማት አለው እንዴ
@emaneshtu4427
@emaneshtu4427 6 жыл бұрын
አቶ ዳኘ እባክህ የኢንጅነር ስመኘውን የገደለውን አጣራልን ትችል የለ በሙያህ
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
Eman Eshtu ዳኜ ካራክተሩ ነው እኮ ሰውዬው ግትነት ነው
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
ታደ ውስጤ ነው
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
meklite habshawite እኔም
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba 😍💋💋💋
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
meklite habshawite 💘💘💗
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 6 жыл бұрын
ውይ ዬናስ እሚሉህ ነቀርሳ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ።
@rehimahassen2778
@rehimahassen2778 6 жыл бұрын
*welcome ዳናወች 👋*
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
የፍናየ እህት አታምር አታፍር ስታስጠላ
@mesi5687
@mesi5687 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@ابوفهاد-ج4ه
@ابوفهاد-ج4ه 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እደዚህ ካሌብ የሚሉት ልጅ ስው የሚያሥጠላኝ ስው የለም
@msratmsrat6660
@msratmsrat6660 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች ሀረግ ተገላገልሽ
@kieakiea9056
@kieakiea9056 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ኡፍ ታዴ ሁሌም እንደከፍው
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 6 жыл бұрын
ክላሲካው ደስ ሲል ቲሪን ቲሪሪን
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 жыл бұрын
feti konjo ሀሀሀ ቲርን ቲርን
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ታዴ ሲያሳዝን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 6 жыл бұрын
ውይ ዪናስ ክፋትህ ፤ ሃረግ ከዚህ ቦሃላ ክፋት አቁሚ፤ በተረፈ በርቱ
@saraibro9679
@saraibro9679 6 жыл бұрын
ዋው ዳናወች እንኮን ደህና መጣችሁ
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ እፍፍፍፍ ለምድን ነው ግን ትግስቴ ሁሉ አለቀ እህቶቸ እእ
@ath3427
@ath3427 6 жыл бұрын
Alam Mehader አይዞሽ ለሁሉም ትግስት ያዣት የሁሉም ቁልፍ ናትና
@sarayemrrnamedgnaln2921
@sarayemrrnamedgnaln2921 6 жыл бұрын
Alam Mehader ኸር እህቴ የኔስ ትህግስት ብትይ እልቅ ነው ያለው
@amuamu7098
@amuamu7098 6 жыл бұрын
Alam Mehader አይዟችሁ እህቶቸ ታገሱ ትግስት ከፈጣሪ ነው ባልሆነ ነገር እየተጨነቅን ትግስታችንን የምናባርረው እኛው ነን ግን የግድ መታገስ አለባችሁ ውጤቱ ታላቅ ነውና ታገሱ
@SaraSara-wq4vb
@SaraSara-wq4vb 6 жыл бұрын
Enkani basalami matachuuu wubochi 😍😍😍
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 6 жыл бұрын
በርቱ እናመሰግናለን
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
ተናፋቂወች የኔ 1ኛ ናቹ ረረግየ ምርጥ ፋናየ አይዞሽ
@SaraSara-fn7xz
@SaraSara-fn7xz 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ዱቅ አላቹልን ዳናዎች እስቲ እንሹፈው ♥♥♥
@meazatesfaye6636
@meazatesfaye6636 6 жыл бұрын
ሃረግየ እንካን ተገላገልሽ ከህልና ክስ
@almazgoa5380
@almazgoa5380 6 жыл бұрын
Welcome to back dana movie!!!
@abelreta582
@abelreta582 6 жыл бұрын
የፋናዬ እህት እህት ሳትሆን ሰይጣን ነች የተጠለፈችው ጋዜጠኛም ስታናድ ሰው ምላትን ማትሰማ ትዙ መልካም ነገር መስራትዋን እንጅ ከኋላ ያለውን ችግር አላስተዋለችም ታደ በውነት ሆደሰፍ ነው የወንድሙ ጉዳይ እያስጨነቀውም ለሐረ ልጅ መፍትሔ በማፈላለጉ ተመስጧል አቶ ይርጋ ደፍረው ብየወያዩዋት ጥሩ ዶክተሩ ልጃቸው ሰራው ይሳካለት ይሆን ባጠቃላይ ህደቱ ደስ ይላል ልያልቅ ነውንደ ግን እንዳው ሳየው ወደፍፃሜ በሁሉም መስመር እየተጠጋ ያለ ይመስለኛል ለሁሉም ይመቻችሁ
@imissumam5464
@imissumam5464 6 жыл бұрын
Welcome
@enatedagimegnabatimachimew2401
@enatedagimegnabatimachimew2401 6 жыл бұрын
Well come danawoche 😘😘
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
ውይ ታዴ ደስ ሲል አምላኬ ሆይ የታዴ አይነት ባል ስጠኝ
@user-ur6ng3lv7i
@user-ur6ng3lv7i 6 жыл бұрын
ምርጦች
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ዛሬስ ኮመት በሪኮርድ በሆነ መጨረሻውን ማየት ስጓጓ አቊረያችሁት
@ath3427
@ath3427 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ሰላምሰላም-ተ5ቐ
@ሰላምሰላም-ተ5ቐ 6 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር ሰኣት ኣክባሪ ናቹ ስወዳቹ ዳናዎች
@jameelakader3933
@jameelakader3933 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😍😍
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመስግናለን
@emuemu3086
@emuemu3086 6 жыл бұрын
ሀራግ ገና ዛሬ ትክክላኛ ወሳኔ ወሰሽ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ተድላ አፈ እኔም እውነት የምነግርበት ቀን ናፈቀኝ
@najatmaatouk8699
@najatmaatouk8699 6 жыл бұрын
ፍትህ ለኤጅነር ስመኝሁ
@solianaafrata
@solianaafrata 6 жыл бұрын
አሞኝ ልሞት ነዉ ላይክ አድርጉኝ እንድድን።እእ
@hhhggu1666
@hhhggu1666 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ
@rahmahaseen650
@rahmahaseen650 6 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይማርሽማሬ
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
ላይክ ገጨሁሽ ከዳንሽ
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
ማርያም አማላጄ አማላጄ sara1234 ፈጣሪ ይማርሽ
@seadaeshtu9779
@seadaeshtu9779 6 жыл бұрын
ማርያም አማላጄ አማላጄ sara1234 እድህ አይነት ቀለድ ጥሩ አይደለም
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ብትቋጡት፡አሪፍነው፡ተዛዛእኮ
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@iloveyoumama7701
@iloveyoumama7701 6 жыл бұрын
Inamsginalen
@raheelderbe4760
@raheelderbe4760 6 жыл бұрын
Thanks east Africa Film production
@rewssfredsw3442
@rewssfredsw3442 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ
@kasikasi9605
@kasikasi9605 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ!
@alshdeykonjokonjojfvj2000
@alshdeykonjokonjojfvj2000 6 жыл бұрын
Welcome yeney maroche
@Roro-wn3nc
@Roro-wn3nc 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችህ ዳናወች
@awelrobe1496
@awelrobe1496 6 жыл бұрын
Well come Dana
@saralove7453
@saralove7453 6 жыл бұрын
well come danaoche
@wadelwad690
@wadelwad690 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ
@emuamare3544
@emuamare3544 6 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች
@Ali-jy9xy
@Ali-jy9xy 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-pp2qk5zq6t
@user-pp2qk5zq6t 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ልጆች
@raheelderbe4760
@raheelderbe4760 6 жыл бұрын
አረ ውውውውውውው ለመቼ ሳምንት ደርሶ ነው!!!! Thanks danawoch♥♥♥
@abotorabalzen4373
@abotorabalzen4373 6 жыл бұрын
Raheel Derbe ባአል እደታዴ
@ragadalinzie3146
@ragadalinzie3146 6 жыл бұрын
ሠላም ዳናወች
@workineshdemise5233
@workineshdemise5233 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ህህ
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ሰአቷን ጠብቃ ነፃ ትወጣለች ሀረግ ተገላገልሽ እኳንም ነገርሽው መጨረሻው እያመረ ይመስለኛል
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዳናዎች ተስፉአለምዬ እረ ቦርጭህ እየገፉ ነው ሞክር ኤክሰርሳይስ ቢራ ከተጠቀምክ ቀንስ ቀንስ በተረፈ በርቱ.
@loloahemd5377
@loloahemd5377 6 жыл бұрын
ዳናወች እንካን ደህና መጣችሁ
@hayat7705
@hayat7705 6 жыл бұрын
ወይኔዛሬ እረፈደብኝ እኳንሰላምመጣቹ
@elfuayniguslij2152
@elfuayniguslij2152 6 жыл бұрын
well come
@natisimachew7737
@natisimachew7737 6 жыл бұрын
Fanaye. Aelekeshegn
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 6 жыл бұрын
እሺ ዳናዎች እንኳን ደህና መጣች
@kassayegebremariam5945
@kassayegebremariam5945 3 жыл бұрын
Dana Drama Season 5 Episode 46 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 46
@kassayegebremariam5945
@kassayegebremariam5945 3 жыл бұрын
ዳና ምእራፍ 46
@kassayegebremariam5945
@kassayegebremariam5945 3 жыл бұрын
መጣ ዘማሪት ነውር ነው ይህንን ዳና ድራማ ነው ቆይታ ብላለች።
@user-yw6ii4kf8o
@user-yw6ii4kf8o 6 жыл бұрын
ታዴ ጥሩ ስው
@user-zz1tp8rg2e
@user-zz1tp8rg2e 6 жыл бұрын
እንኳ.ደህና.መጠቹ
@hnegnyewolowa7062
@hnegnyewolowa7062 6 жыл бұрын
መጣችሁ የኔ ውዶቼ
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
well come to
@bintislam9116
@bintislam9116 6 жыл бұрын
Well com 😍😍😍
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ውይ ፋናዬ ስታሣዝን እህትዋ ጠበሰቻት ሀረግ ጥሩ ሰራሽ እውነት ተናገርሽ ታዴ ይቅር በላት እናመሰግናለን ዳናዎች
@samsungprime1906
@samsungprime1906 6 жыл бұрын
wowowo
@user-uq1px9qm5n
@user-uq1px9qm5n 6 жыл бұрын
ዌል ዳናዊች ስወዳችሁ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እነምን ልታዘዝ የትገቡ እናመሰግናለን ዳናወች
@tizuamde9840
@tizuamde9840 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ huntishn new yet tfu Eneme eyasbkoachwe nbre
@aneeye6032
@aneeye6032 6 жыл бұрын
Ereft lay nachew break season 1
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
Well come dana 🖒
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
ተኮል ተኮል ተኮል ያለው ማነው በትንሽ ትልቁ መጨቃጨቅ ብቻ ነው
@sunnightgetahun5527
@sunnightgetahun5527 6 жыл бұрын
ebaki.kalib fitin lee fanayee
@Love-rh1by
@Love-rh1by 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹልን ማሮቼ
@abaydagg6265
@abaydagg6265 6 жыл бұрын
WELL COME DNA
@user-ln3bz9mf8f
@user-ln3bz9mf8f 6 жыл бұрын
ወይ የወናስ ክፋትህ የልጅቱ እድትድን አትፈልግም አይዞሽ ፋናየ እናትመሆን ውይይ ሀረግ አሁን ገና ጡሰራሽ ለባሽ መናገርሽ ግን እሱባልሽ ሰለሆነ የቅርብ ሊልሽይችላል እኛ እማማ ምንይሉሽይሆን እሱን ፍሪልኝ እናመሰግናለን ስውዳችሁ እኮ
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@mimi5772
@mimi5772 6 жыл бұрын
መቼ ነው የምርመራው ውጤት ስታስጠሉ የተዛዛ ድራማ ምን
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 56 МЛН
ትዝታታት ገድሊ
1:52
ፅላል ሚድያ (Tsilal medea)
Рет қаралды 3 М.
Dana - Part 41
38:03
ethio oldies
Рет қаралды 36 М.
Dana Drama Season 5 Episode 43 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 43
36:25
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН