DANA Episode 32

  Рет қаралды 91,822

East Africa Film Production

East Africa Film Production

Күн бұрын

This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 73
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 8 жыл бұрын
Thanks #tela zara yetyewn (part 33) bezi sament entbkal yeha yearata guday astelalkun eskay gaguchalhu negroche betam eytwsasebu nw dana harif derama nw ketelubat hulachehunem ❤❤❤❤❤❤❤
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
ድጋሚ ነው የምትሉ ልጆች ድጋሚ አይደለም በዚህ አልተለቀቀም ነበር በሌላ ቦታ አይታችሁት ይሆናል እኔ ግን በዚህ ሳይ ነው ደስ የሚለኝ አይቆራረጥ ፅድት ያለ ስለሆነ።ሌላው የኪሩቤል ቤት የተነጠፈው ምንጣፍ ልብ ካላችሁ #መስቀል አለበት ይታሰብበት።ተመስገን ዮናስ ፍቅር ገባለት ከዚህ በኃላ ይረጋጋል ሁሉም አሪፍ ነው እናመሰግናለን!
@ይመናሽካሳይመናሽካሳ
@ይመናሽካሳይመናሽካሳ 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን ወይኔ ኤሊያስ ትወና በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ባንደዬ ከዳኜ ጋራ ስትናደድ እግዚ አብሄርን እንባዬ እንቅ ነው ያረገኝ ግን አጠረ በናታችሁ ጥሌ እና ቅዱሳን ደቂቃ ጨምሩልን በተረፈ አሪፍ ነው የሳምንት ሰው ይበለን
@hawahawa4968
@hawahawa4968 6 жыл бұрын
ዳና
@ናፍቆትነኝተመስገኝ
@ናፍቆትነኝተመስገኝ 8 жыл бұрын
አቶ ይርጋሀ ስወዶት ምርጥ ተዋናይ
@semusemi794
@semusemi794 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ዳናዎች በጣም እወዳችኃለው !!! ወይዘሮ አይናለም ተናገሪ እና አቶ ማዕረጉ ይያዙልን ፡፡ ዶክተር ዮናስ ከዶክተር ዮርዲ ፎንቃ ገባልህ 😄😃 ኤሊያስ አሳዘንከኝ ህሊና ባለመኖሯ ብቸኝነት ተሠማህ😭 ታዴ እና የሀረግ ጏደኛ በለው በጉጉት እጠብቃችኃለው ፡፡ እናመሠግናለን #ጥሌ!!!
@samitv6159
@samitv6159 8 жыл бұрын
ዳና = የህወሃት እድሚ ማራዘሚያ።
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 8 жыл бұрын
tnx danawach
@LoveLove-gi6pp
@LoveLove-gi6pp 8 жыл бұрын
ምነው ግን ዳና እንደዚህ ትጫወቱብናላችው እየደገማችው
@lulitgeze6586
@lulitgeze6586 8 жыл бұрын
uffffff danawoch tenzazachubin mndinew medegagemmmmmm
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
የወናስ ይቺን ዶክተሯን አፍቅራት እውነት ደስ የምትል ልጂ ናት
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 8 жыл бұрын
ያቺ.ቅዱሳን.የምትባል.ደራሲት.ከመጣች.ዳና.ደስ.ኣላለኝም።ደራሲት.ትቀየር.ተንዛዛቹ።ደግሞ.የት.ነበራቹ.በጣም.ዘገያቹ.ህሊና.ከገባች.ዳና.ያምራል።እባካቹ.ህሊና.ኣምጡባት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የወኒ ገባልህ እዴ ፎንቃ ዶክተ አበዛህ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሳሚን አምጡት እፍፍፍፍፍ ይህንንም አልወደውም
@hiwibekele6861
@hiwibekele6861 8 жыл бұрын
Tnx
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 8 жыл бұрын
yaychewalehu teserko mehon alebet hahahahah
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ወይ ተስፍሽ ና ባል ክክክክክክ
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ 8 жыл бұрын
Thanks
@mehammedty8875
@mehammedty8875 8 жыл бұрын
beshtet new tlahun dgamia eko new 33 eyetebekn 32
@betelihemtassew8430
@betelihemtassew8430 8 жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ ቁጥሩ ተለያየ እንጂህ ድራማው ያው ነው
@onelove-jw1ih
@onelove-jw1ih 8 жыл бұрын
samint yet teftachu Neber. zarem anidenga
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ዋና ሳጂን ክክክክክክክ
@ኤፍሱንመህመድአታይን
@ኤፍሱንመህመድአታይን 8 жыл бұрын
ይመቻችው
@seblegetachew1692
@seblegetachew1692 8 жыл бұрын
ere 33 lekekulen
@haregewoyinregasa883
@haregewoyinregasa883 8 жыл бұрын
እናመስግናለን !!!
@mesim5494
@mesim5494 8 жыл бұрын
እርሜን ዛሬ ሳላየው ባመሰግናችሁም እናተ ለካ ያለፈውን ሳምንት ነው ኣሁን ምትለቁት እባካችሁ እንደበፊቱ ፈጥናችሁ በግዜው ልቀቁልን
@samitv6159
@samitv6159 8 жыл бұрын
ከድሮም ህወሃት ህዝቡን አስሮታል።
@lemlemyemareyamlij6629
@lemlemyemareyamlij6629 8 жыл бұрын
33 lekakulen
@hanakebede2525
@hanakebede2525 8 жыл бұрын
effff yetaye aydel enda.
@brendalewis991
@brendalewis991 8 жыл бұрын
yes it is a mix
@helentadess895
@helentadess895 8 жыл бұрын
በድጋሚ ግን እናመሰግናለን
@esraaelwerku6843
@esraaelwerku6843 8 жыл бұрын
ende balefew samint ayitenewal min nekachihu
@one-kx8dp
@one-kx8dp 8 жыл бұрын
betam zegeye
@eastsoldierson
@eastsoldierson 3 жыл бұрын
👌🏽
@sofitesfaye1632
@sofitesfaye1632 8 жыл бұрын
achi sinte new yemitdegagimubin selechen eko
@merimulugeta7456
@merimulugeta7456 8 жыл бұрын
ere medenew danahoche 32 33adayenete
@madhbbkjg3330
@madhbbkjg3330 8 жыл бұрын
digame minawu tile
@tgsweet6864
@tgsweet6864 8 жыл бұрын
እረ ዳናዎች በጣም አስጠላችሁ ያየነውን ድጋሚ
@mengestibergen9855
@mengestibergen9855 8 жыл бұрын
33'tineshe'sira'aliben'matawu
@edumal2292
@edumal2292 8 жыл бұрын
ድራናው አሪፍ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ኪሩቤል ቤት የተነጠፈው ምንጣፍ ይታሰብበት የመስቀል ምልክት አለው እንዴት እንደዚህ ይደረጋል ፕሊስ ይታሰብበት
@soliyanasoli4972
@soliyanasoli4972 8 жыл бұрын
please 33
@kokoderbe8282
@kokoderbe8282 8 жыл бұрын
enameseginalen
@memoaboody5474
@memoaboody5474 8 жыл бұрын
😊
@wollotube8970
@wollotube8970 8 жыл бұрын
ስሚ አንቺ አይጥ እዚህም የነ ኦመርን የነ ኤሊፍን ልቀቁልን በይ ኪኪኪኪ ሳቄ እንደማያምር አወቃለው ኳኳኳኳኳኳከ
@memoaboody5474
@memoaboody5474 8 жыл бұрын
Osman Ayalew አረ ሳቄ ቁምልኝ የት አባቴ ሄጅ ብትን ብዬ ልሳቅ
@amimohammed2555
@amimohammed2555 8 жыл бұрын
+Osman Ayalew hi
@wollotube8970
@wollotube8970 8 жыл бұрын
aminat mohamed Hi
@wollotube8970
@wollotube8970 8 жыл бұрын
Memo Aboody ነይ ከእኔ ጋር ብትን እንበል
@ቤቲየማሪያምልጅማሪያምእና
@ቤቲየማሪያምልጅማሪያምእና 8 жыл бұрын
እሄ የባለፈው ሳምንት ነው
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 8 жыл бұрын
ende yehe Yebalefew samnt new eko
@elsaethio9503
@elsaethio9503 8 жыл бұрын
enes meneum algebagne zeberarekut enje😏
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 6 жыл бұрын
ያሁኑ 32 የታል
@rozekifle6248
@rozekifle6248 8 жыл бұрын
eccccccc 33 partin liqequt yilqeqibachuna
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እናተ ሁለት ስዋች ያወይሌ ኩም ምን ይመስላሉ ቅዥታም ሁላ ሲያስጠሉ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ጋዜጠኝነት በህሊና ቀር ኤሊያስና ህሊና ነበር እፍ ኤሊያስ ተናገር
@فاطمة-ك3ط
@فاطمة-ك3ط 8 жыл бұрын
መቼ አይተቹት ነዉ ኮመንቱን የሞለቹት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እር ካሊብ ይድፍህ
@mesim5494
@mesim5494 8 жыл бұрын
enamsegnaln
@justforyou3986
@justforyou3986 8 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@bxxbnnxn781
@bxxbnnxn781 8 жыл бұрын
የእነ አቶ ማዕረጉ ጉድ ሊፈላ ነው ለጊዜው እፍኝ እፍኙን ሳቁ
@NoName-bx2kt
@NoName-bx2kt 8 жыл бұрын
አቶ አዲስ አጎቴ ታየርን አስታወሰኝ
@ናፍቆትነኝተመስገኝ
@ናፍቆትነኝተመስገኝ 8 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@alembetameenameseginalin5081
@alembetameenameseginalin5081 8 жыл бұрын
Ach bedegame
@yonilutube1620
@yonilutube1620 8 жыл бұрын
ኤጭ mndenew metamtatun wey begize atleku wey aketatlachihu atleku
@nardosnardiyeabatalij785
@nardosnardiyeabatalij785 8 жыл бұрын
wuy maregu. ydfah
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 6 жыл бұрын
ያሁኑ 32 የታል
DANA Episode 33 Youtube
34:14
East Africa Film Production
Рет қаралды 126 М.
DANA Episode 43 Mesekerm 29 2009
34:00
East Africa Film Production
Рет қаралды 263 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН
Dana Drama Part 45
29:32
Ethiocinema.com
Рет қаралды 59 М.
7 September 2024
3:31
Abush shimalis
Рет қаралды 16 М.
DANA Episode 37 Nehase 15 youtube
31:35
East Africa Film Production
Рет қаралды 179 М.
DANA DRAMA PART 73
31:46
East Africa Film Production
Рет қаралды 179 М.
DANA Episode 29 youtube
33:50
East Africa Film Production
Рет қаралды 94 М.
Dana - Part 41
38:03
ethio oldies
Рет қаралды 36 М.