Current infos in Germany

  Рет қаралды 5,788

Dani Abay

Dani Abay

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@daniabay1697
@daniabay1697 12 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ 🙌🏻 ስለ ጉዳይዎት ለማማከር ወይንም ቋንቋ ለመማር 👉በዋትሳፕ ቁጥር +4915217479203 የድምፅ መልዕክት ያስቀምጡ። ስለ አገልግሎቶቹ ሙሉ መረጃ እልክልዎታለሁ። መልካም ግዜ ባሉበት ቦታ !🙏
@hannawale6263
@hannawale6263 12 күн бұрын
በእውነት እንደዳኒ አይነት መልአክ የሆነ ወንድም ስለሰጣችሁ የኢትዮጵያ ስደተኞች አምላካችሁን አመስግኑ እንደዚህ አይነት ወንድም በሌለበት ሰአት ስንቱ ጀርመን ሲኦል ሆኖበት ነበር ብዙ ነገር እናውቃለን እንደዚህ በቅዋንቅዋችሁ መንገዳችሁን የምያቀል ሰው ህልም ነበር ተጠቀሙበት አመስግኑት አግዙት ትጠቀማላችሁ ያለፍንበት ብዙ ነገር እናውቃለን ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@daniabay1697
@daniabay1697 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@akberetgergis9893
@akberetgergis9893 12 күн бұрын
Dani, du bist ein besonderer U- tuber, weil du immer die wichtigsten Informationen lieferst. Ich wünsche dir mit deine Familie gesund bleiben.
@HanaRinmao
@HanaRinmao 12 күн бұрын
ዳኒየ እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤እኔ ከነ ባለቤቴ ልጆቸ ብሪፍ መቶልናል በ 01. 01 . 2025 አዲስ ካርድ እንደሚመጣል AOK
@letaygebrmedihen
@letaygebrmedihen 12 күн бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለ🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 12 күн бұрын
ዳኒ በጣም እናመሰግናለን
@tnebebnegash4806
@tnebebnegash4806 12 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 11 күн бұрын
ዳንዬ ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@daniabay1697
@daniabay1697 11 күн бұрын
🙏 Amen
@beletefasika7997
@beletefasika7997 12 күн бұрын
ዳኒ ቅን ሰው ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤
@daniabay1697
@daniabay1697 12 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@abushnegesse6
@abushnegesse6 12 күн бұрын
Vielen Dank für Info 🎉🎉❤
@SamiraTolasa
@SamiraTolasa 11 күн бұрын
Vielen dank
@ሩትኢትዮ
@ሩትኢትዮ 12 күн бұрын
Dankeschön für alle Infos
@batelihemabebe8777
@batelihemabebe8777 12 күн бұрын
❤❤danke dani bro
@AlemuAyelign
@AlemuAyelign 12 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዳኒ የምትሰጠዉ መረጃ እከታተል አለሁ እንደኔ ጠቅሞኛል ምንአልባት ከአነበብከዉ የምልህ ቢኖረኝ አዲስ በስደት የሚገባ ሰዉ በስራ የመኖሪያ ፍቃድ መጠየቅ ይችላልን ? እንዴት ይጠይቃል ? የትነዉ የሚጠይቀዉ ? አጭር መልስ በዪቲብ እንደምትሰጥ እጠብቅ አለሁ አመሰግን አለሁ!
@bisratm198
@bisratm198 12 күн бұрын
Danke Dani
@genetyohannes8922
@genetyohannes8922 12 күн бұрын
Tebarek bro dani
@agerzelalem8074
@agerzelalem8074 12 күн бұрын
Danke für die info🙏
@werkwerk3418
@werkwerk3418 12 күн бұрын
Danke ❤ ❤ ❤ Dani👍👍👍👍👍👍👍👍
@Mekde.2126
@Mekde.2126 12 күн бұрын
Hi,Dani your message is interesting
@daniabay1697
@daniabay1697 12 күн бұрын
Hey, thanks
@SerawetAweke
@SerawetAweke 12 күн бұрын
ይሰማል
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 10 күн бұрын
Vielen Dank lieber Bruder .
@ayakum180
@ayakum180 12 күн бұрын
ሀይ ዳኒ ፕሮግራምህ በጣም ቆንጆ ነው። ጥያቄ ጀርመን ነበርኩ ለ 5 አመታት ወረቀት ነበረኝ በአጋጣሚ ሀገሩን ለቅቄ ሄድኩ ለ4 አመት አልነበርኩም ፣ አሁን የመመለስ ፍላጎት አለኝ እናም ምን ሊገጥመኝ ይችላል? Thank you.
@ttigisthhailu717
@ttigisthhailu717 11 күн бұрын
ይስማል ወኅድማችን
@Music-tube16
@Music-tube16 5 күн бұрын
አውን ይስማል
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 12 күн бұрын
thank you
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 12 күн бұрын
Danke dani
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 12 күн бұрын
Danke bro🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sofiablay5846
@sofiablay5846 12 күн бұрын
Plotika even be tiktok tinsh ngern poltika ytekemnal❤
@sarateklou1249
@sarateklou1249 12 күн бұрын
Thanks bro gen endew manenet lelenen mela bisetouen
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 12 күн бұрын
🎉🎉
@AyanAbdullahi-l3f
@AyanAbdullahi-l3f 12 күн бұрын
Amsgnalwe daniya ❤
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 8 күн бұрын
ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር እኔ ወደ ቢ 25 አስደርጌለሁ ስለዚህ አይን በርገሩን መጠየቅ እችላለሁ ማለት ነው ወይስ አምስት አመት መጠበቅ አለብኝ
@daniabay1697
@daniabay1697 8 күн бұрын
ያማክሩ
@sonneafrika
@sonneafrika 11 күн бұрын
በበኩሌ ጥሩም ጎን ያለው ቢመስልም አልተስማማሁም ምክንያቱም የመኪና አደጋ ደርሶብኝ 2 ጊዜ ተመርምሬ MRT ነው በሁለተኛው ምርመራ ነው ችግሩ የታወቀው ሁለቱም ምርመራዎች ሰፊ ልዩነት ነበራቸው ሁለተኛውን ምርመራ በግድ ነው ያስደረኩት
@yalega277
@yalega277 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DawitMann
@DawitMann 12 күн бұрын
danke
@Mekdi98
@Mekdi98 Күн бұрын
የ አውካ ኢንሹራንስ አለኝ እና ደብዳቤ ተልኮልኛል
@beletefasika7997
@beletefasika7997 12 күн бұрын
አዎ እኔ ከተላከልኝ ቆይቷል ግንአእምሮዬ አልፈቀደልኝም ብዙ ተቃዋሚ አለው
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 11 күн бұрын
ዳኒ አይራዘምም ያልከው አልገባኝም ለብዙዎች ድጋሜ የ 6 ወር ተራዝሟል ስለዚህ ምን ትላለክ?
@eyasuatalieandargie54
@eyasuatalieandargie54 11 күн бұрын
ምን ማድረግ አለብን አናውቅም።
@KidAlemayehu-l8o
@KidAlemayehu-l8o 12 күн бұрын
1
@yalega277
@yalega277 11 күн бұрын
Dani Egzbhre Kante Gare yihune
@daniabay1697
@daniabay1697 11 күн бұрын
አሜን
@mekuaninteyayu6267
@mekuaninteyayu6267 12 күн бұрын
A1 endet lijemir dani yalehut Asia nw.
@AdaneAlebachew
@AdaneAlebachew 12 күн бұрын
ማንነታችሁን አስታውቁ ማለት አልገባኝም ምን ማለት ነው ዳኒ
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 11 күн бұрын
አይደንቲቴት አምጡ ማለት ነው ፓስፖርት
@KidAlemayehu-l8o
@KidAlemayehu-l8o 12 күн бұрын
ተልኮልኛ ነበረ ። አንተ ያልከኛን ሲያሰረዱኛ አይሰፈልገኛም ብዬ ተናገርኩ 😮
@shalom5131
@shalom5131 12 күн бұрын
b2 ቢጀመር አሪፍ ነዉ ዳኒ
@daniabay1697
@daniabay1697 12 күн бұрын
እቅድ ላይ ነው
@sofiablay5846
@sofiablay5846 12 күн бұрын
Talagram ymantekms?
@belynesh7317
@belynesh7317 4 күн бұрын
DANKHIN
@daniabay1697
@daniabay1697 3 күн бұрын
Gerne
@abel6883
@abel6883 12 күн бұрын
ምንድነው ዳን ለአዳድሶች ያለቀዉ አልገባኚም
@rekikteso2075
@rekikteso2075 8 күн бұрын
ዋጋው ስንት ነው a1
@daniabay1697
@daniabay1697 8 күн бұрын
በወር መቶ ብር
@AdaneAlebachew
@AdaneAlebachew 12 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነህ
@aberademissie5084
@aberademissie5084 12 күн бұрын
Deutschland leben und ጥያቄ ሊንኩን ከየት ይገኛል?
@daniabay1697
@daniabay1697 12 күн бұрын
Check migrando.com
@et4590
@et4590 12 күн бұрын
አዎ ተልኮልኝ ግራ ገብቶኛል እሺ ልበል እይስ እምቢ
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 12 күн бұрын
ሲዊዘርላንድ በአንደ ዉር ብቻ መቅረብ ያለበት ለዚያዉም A2 ዉይም B1
@eyasuatalieandargie54
@eyasuatalieandargie54 11 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኢምባሲ እኮ ፓስፖርት አልሰጠን አለ ብር ከፍለን ነበር።
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 10 күн бұрын
ኦላይን አርጉ የሚል ነው የላኩልን
@BermieAb
@BermieAb 12 күн бұрын
Cambrige
@TigestMekonnen-g4p
@TigestMekonnen-g4p 12 күн бұрын
እኔ መጥቶልኛል
@et4590
@et4590 12 күн бұрын
ልጆቼም ጭምር እሺ ወይም እምቢ ልበል
@SamiKinfu
@SamiKinfu 12 күн бұрын
AsQ un
@sonneafrika
@sonneafrika 11 күн бұрын
ለኔ የደረሰኝ ለአላስፈላጊ ተደጋጋሚ ምርመራን ለማስቀረት ነው ይላል እናም በፈቃደኝነት ነው ይላል ግዴታ አይደለም
Current news in Germany and Europe | Important infos
29:13
Dani Abay
Рет қаралды 4,3 М.
What is new in October 2024  in Germany?
34:35
Dani Abay
Рет қаралды 8 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 42 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 24 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 183 М.
What is new in Germany ?
28:23
Dani Abay
Рет қаралды 2,4 М.
Nationalrat: Herbert Kickl - "Es hat sich viel geändert"
12:05
Необычные правила в Самолете ✈️ #сериал #фильм
0:20
Топ по Ивановым
Рет қаралды 2,5 МЛН
Самая добрая мать на свете❤️😁
0:20
FilmBytes
Рет қаралды 2 МЛН
У этого котика невероятный талант!
0:23
The Train Song | Blippi Songs 🎶| Educational Songs For Kids
0:22
Blippi - Kids Songs
Рет қаралды 38 МЛН
Ну даа #юмор #прикол #funny #смех #shorts
0:18