DANIEL AMDEMICHAEL VOL. 8 FULL ALBUM (Official Lyrics Video)

  Рет қаралды 64,668

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 2 күн бұрын
በጌታ የየሱስሰም ዘመንህ ዘር ትወልድህ ይባረክ በዚህ ዘመን ነፍሰን እንዲህ የሚያረሰርስ መዝሙር መግኛት መታደልነው ሰምቼው ሰምቼው መጠገብ አልቻልሁም ወንድሜ በዘመንህ ሙሉ ተከናወን ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 күн бұрын
አሜን አሜን ❤ መታደል ነው ለጌታ መዘመር ተባረክ የምንወድህ ዘማሪ እና ፓስተር ዳኒ ፀጋ ይጨመርልህ 🙏🙏
@tsega990
@tsega990 6 күн бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን እየሰማው ነው ያደኩት ዘመንክ ይባረክ ያልተለወጠብክ ጌታ ጉያው ስር ሽሽግ አድርጎህ እዚ ያደረሰክ ጌታ ስሙ ይባረክ አሁንም ለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zekariyasmuluneh6026
@zekariyasmuluneh6026 2 күн бұрын
Me too wow Dani you are so amazing. I do remember you when i was a kid and you came and sang a song in jijiga full gospel church, even told us about your testimony ....i was really touched about your belief in Christ ......keep it up Dani .....i am blessed in your songs.....GOD blesss you more and more
@mesfingelan6432
@mesfingelan6432 Күн бұрын
እግዚአብሔር በርኮካል ከዚህ በላይ መበረክ የለም በመዝሙሩችህ በጣም ተበርኬሃለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@alemadisassefa
@alemadisassefa 4 күн бұрын
ለብዙዎች ምሳሌ ስለሆነው ህይወት እና አገልግሎትህ ጌታን አመስግናለሁ ተባረክ!
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 5 күн бұрын
ዳኒ አሁን ደግሞ በሌላ በማይጠገቡ መዝሙሮች መጣህ ተባረክ ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉እልልታ 🎉🎉🎉🎉🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎼🎼🎼🎼🎼🎸🎸🎸🎸🏆🎹🎹🎹🎹🎹🎵🎵🎵🎵🎵
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n 6 күн бұрын
ወንድሜ የአንተ ዝማሬዎች ይለያሉ ከትክክለኛው ምንጭ የተገኙ ✝️✝️ የሚያፅናኑ የሚያበረቱ የሚባርኩ ና ቸው እግዚአብሄር ለቤተክርስትያን በረከት አደርጎ ስለሰጠ ክብሩን ይ ዉሰድ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@DegsewAlemu-rz2hp
@DegsewAlemu-rz2hp 6 күн бұрын
❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አንተን የሰጠን ስሙ ይከበር አሁንም አሁንም!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes 6 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ፍፃሜህም ያማረ ይሁን
@AffectionateChocolateStr-fu9il
@AffectionateChocolateStr-fu9il 4 күн бұрын
ዳኒ አንተን የሠጠን እግዘአቤርሄረ ስሙ ይክበር
@igu122
@igu122 5 күн бұрын
Yhe album siwexa ena ya entrance wexet sango yelakekal ya tebalbt seat tamesasay nbr gn amlak ayasafrngm bye sango deresa geta yebark wexet alemexam mn enda mareg wedet enda mezor alkm gn bka sikefang yhen mezmur semalw geta yafakdew honual anbebialw tsalyalw gn geta yalw hona Daniye geta berk yargeh ka anta gena bezu bereket enagangaln❤❤
@MunikaTade
@MunikaTade 6 күн бұрын
አግዚአብሔር ይባረክህ እደሜ ሰቶህ ብዙ ያዘምርህ
@BemnetTilahum
@BemnetTilahum 6 күн бұрын
እንዴት መታደልነው እግዝአብሔርን መዘመር ❤❤
@mamush9189
@mamush9189 6 күн бұрын
ደሞ ሌላ ማመስገኛ የሚሆን ጀባ ልትለን ነው ዳኒ ወንድሜ .......እድሜ ይስጥልን ማርያም ትጠብቅህ ያገር ሰው ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 күн бұрын
ጌታችን እና መድሀኒታችን የሚቀበለዉ የሚያሸተዉ ይሁን በመንፈስ እና በእዉነት እንድናመልክበት መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ጌታ የምንወደዉን ወንድማችንን ዳኒንና ቤተሰቡን ቤተክርስቲያኑን ይባርክልን ቀሪዉ ዘመንህ የተባረክበትን ለበረከት የምትሆንበት ዘመን ይሁንልህ
@Senaitkidane-z8j
@Senaitkidane-z8j 5 күн бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን እልልልልልልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏 ተባረክ
@deksiyosdesta4724
@deksiyosdesta4724 4 күн бұрын
አግዚአብሔር ይባረክህ እደሜ ሰቶህ ብዙ ያዘምርህ ተባረክ
@MulataSalli
@MulataSalli 5 күн бұрын
tebarekilin betam new miwedih geta besexeh zimarewch hule istinanalew geta iyesus ahunim yemayaliqibetin tsega yichemirilih
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 5 күн бұрын
GOD BLESS MORE AND MORE THE HOUSE OF PASTOR DANIEL . THANKS PASTOR DANIEL AND KEEP UP THE GOOD WORK .
@SolomonSeyum-ju1sq
@SolomonSeyum-ju1sq 6 күн бұрын
ባንተ ስስለአስቀመጠውየዝማሬ ጸጋ እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ እወድሃለሁ ብሩክ ነህ ይጨምርልህ አሜን
@estifanosyohannes8327
@estifanosyohannes8327 5 күн бұрын
የእውነት በረከታችን ነክ እግዚአብሔር ቀረ ዘመንክን ይባረክ !! እንወዳለን 💔❤❤
@dawitbekele6999
@dawitbekele6999 6 күн бұрын
በረከታችን ነህ ዳኒ ፣ መዝሙሮችህን ስናደምጥ ነዉ ያደግነዉ
@azebmulugeta1501
@azebmulugeta1501 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በአንተ ስላለው ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤
@tatekegermewe4881
@tatekegermewe4881 5 күн бұрын
ደንኤል ጌታ አባዝቶ ይባረክ 🎉🎉🎉😍😍😍😍
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 6 күн бұрын
Daniye የኛ በረከት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@mekonnenberhane6578
@mekonnenberhane6578 6 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርኽህ ፡ እየጨመርኽ ተገለጥ ፡ ድንቅ ዝማሬ
@GreatFuLLL
@GreatFuLLL 6 күн бұрын
እስከዛሬ የዘመርካቸውን መዝሙሮች organized አድርገህ እንደዚህ KZbin ላይ live በየቀኑ stream ብታደርግ በጣም ደስ ይለኛል
@kiyyatubeofficial5032
@kiyyatubeofficial5032 2 күн бұрын
Mihretu....kzbin.info/www/bejne/oqvXq3SteLhnnLs
@ZenebechGirima
@ZenebechGirima 6 күн бұрын
Bereketachin neh 🙌🙌🙌🙌 Enwedahalen Pastor ❤️🥰🥰🥰🥰
@shibeshibehailu1619
@shibeshibehailu1619 5 күн бұрын
ዳንኤል ተባረክ የነፍስ ስንቅ የሆነ መዝሙሮች ስላቀበልከን።
@davidsardella9389
@davidsardella9389 6 күн бұрын
honoured to be here... 3.. 2.. 1.. GOOOOO
@serekalmsolomon2771
@serekalmsolomon2771 6 күн бұрын
ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@genettakele5633
@genettakele5633 6 күн бұрын
ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 6 күн бұрын
ብዙ አልበሞች ይወጣሉ የጆሲ አያሌውን እና የዳኒን በጉጉት ነው የምጠብቀው 🥰🙏
@desalegngaga4991
@desalegngaga4991 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🎉 እግዚአብሔርን እንደ ማመስገን ደስታ ዬት አለ ያውም እልል እያሉ የተነሳንበት እያስታወስን 👏🙏 ዳኒዬ ተባረክ❤🙏
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 6 күн бұрын
አሜንንንንንን ለአምላኬ ይገባዋል እንዴት ዝም ትላለች በየሱስ ያረፈች
@bisratgetachew7770
@bisratgetachew7770 6 күн бұрын
ዳንዬ(መጋቢ) ከመሰዋያ ስር ተቀብለክ እንደዚህ እንድንባረክ ስላደረክ ጌታ ዘመነህ ይባረክ። እፎይይይይይይይይይይይይይ ነብሴ ረሰረሰች
@derartubayissa6493
@derartubayissa6493 Күн бұрын
Egzabeyher Zemenikin yibark Daniye 🙏🙏🙏
@nahumwoldesemait6893
@nahumwoldesemait6893 4 күн бұрын
🎉❤ praise God. I am glad to hear this worship songs. God bless you more and more dear pastor Daniel.
@blessing468
@blessing468 6 күн бұрын
Wow amazing album, Dani Tebarek be bizu sele ante kalat yatregnal!
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 4 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤
@MesayTube-ux4dm
@MesayTube-ux4dm 5 күн бұрын
Dani geta zamnhen ybarke zarhe yebarke zemarewoche leben yemarekalu
@JesusisLord4722
@JesusisLord4722 6 күн бұрын
The Lord blessing you! Thank for blessing the church with this Album!!
@yordanosteklu505
@yordanosteklu505 4 күн бұрын
Amennnnn…. Elllllellllllll blessed you brother 💞💖💞🙏🌟🌹🙏
@MesfinGessesse-s9o
@MesfinGessesse-s9o 6 күн бұрын
Daniye geta yebarkh kemalt beqar men yebalal!!
@tesfayemeshesha3248
@tesfayemeshesha3248 4 күн бұрын
Ante Kebadi Mizan Geta Yibarkih Big Love.
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 4 күн бұрын
እሰይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ዘመንህ ይባረክ
@myflavor228
@myflavor228 5 күн бұрын
background እልልልል የሚሉ ሰዎች በኖሩ ያስብላል! ዳኒዬ ተባረክ!🙏
@Abi-s8g
@Abi-s8g 6 күн бұрын
zemeni yibarek daniye ❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙌🙌🙌💞💞
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 күн бұрын
እግዚአብሔር❤እድሜ ይስጥክ የእኛ በረከት ፓስተር ዳኒዬ ከእነ ቤተስቦችክ❤ በአንተ እያለፈ ያፀናናን መንፍስ ቅዱስ ይባረክ❤
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 6 күн бұрын
God bleas you my brother thank you for the new wonderful songs God bless you
@AlmazTerefe-cp9xn
@AlmazTerefe-cp9xn 5 күн бұрын
ተባረክ ዳኒ እልልልታ
@lidiamelack4922
@lidiamelack4922 6 күн бұрын
Geta eyesuse yebarikeh!!
@rahelabebe2058
@rahelabebe2058 6 күн бұрын
በደከምኩበት በዝህ ሰአት ብርታት ነው የሆነልኝ መዝሙሮቹ በሙሉ ዳኒ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ወንድሜ አንተንም ጌታ ይባርክህ
@rollnati
@rollnati 2 күн бұрын
God bless you dear Dani for these amazing songs & you are really a true constant reminder of what a real gospel singer life should be (ዝግ ያለ ህይወት). Blessings.🙏🙏🙏
@ebenezerbarakat
@ebenezerbarakat 6 күн бұрын
ዳኒዬ ተባረክ
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 6 күн бұрын
Thank you so very much pastor. I have “Yeterabew Lebe” on repeat. Now I can listen to the whole album non stop.
@Teyakiw
@Teyakiw 6 күн бұрын
This is 37th comment! ወረፋ ልያዝና ተመልሼ አስተያየቴን አሰፍራለሁ!
@adissdej2717
@adissdej2717 7 күн бұрын
God bless you brother🙏🙏💞💞💝💝
@mogosz3620
@mogosz3620 6 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@ShD-cz3lu
@ShD-cz3lu 6 күн бұрын
ጌታይባርክ❤❤❤❤❤❤❤
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 күн бұрын
May God blessed our Brother
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 4 күн бұрын
Tebarek Wendemachen Dani👏👏👏
@EvanjelistSanta
@EvanjelistSanta 5 күн бұрын
ዳኒ በብዙ ክብር ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@Yemotalijgna
@Yemotalijgna 4 күн бұрын
Amennnn tabarakilign ❤
@melkamusonko
@melkamusonko 2 күн бұрын
ሰማያዊ ቅነ ያሰማ
@amanenoro1567
@amanenoro1567 6 күн бұрын
Dani girum album nw betam enameseginalen🙏
@mecha236
@mecha236 4 күн бұрын
Blessings man of God
@AlmazKebede-r5g
@AlmazKebede-r5g 6 күн бұрын
ዳኒ beloved brother bless you
@Azt189
@Azt189 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ውድ የጌታ ባሪያ 🔥🙏
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 6 күн бұрын
ተባረክ
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 6 күн бұрын
Tebarek paster danye tesga yebzalih Lene zemarewochi lyeu nachew wedegeta yametagn 1997 yezemerkew bante birtat yemelew vol 2 new zarem yehe bizuowchun menfes kidus wedegeta yemsebibet yehun❤❤❤❤Amen!!
@mulugetakeleta9642
@mulugetakeleta9642 4 күн бұрын
Xegahn memelso yichemir. Yegeta sew.
@mimisemmi6883
@mimisemmi6883 4 күн бұрын
God bless you, brother
@LamortAlbechwiu
@LamortAlbechwiu 6 күн бұрын
Tabarek wademealem❤❤❤
@emtube9580
@emtube9580 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ !!!!!! እልልታ እልልታ እልልታ እልልታ ለአምላኬ እልልታ !!!!
@eheteyerga5806
@eheteyerga5806 6 күн бұрын
ፓስተር ዳኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህ ከእርሱ የተቀበልኸውን ሁሉ ይባረክልህ ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርልህ በጣም እንወድሃለን
@DejuBaysa
@DejuBaysa 5 күн бұрын
ዳኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እህት ሠብለ።
@MazkanTordd
@MazkanTordd 5 күн бұрын
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS
@MazkanTordd
@MazkanTordd 5 күн бұрын
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@amanuelabera9653
@amanuelabera9653 2 күн бұрын
Tebareklign
@gezahegngetachew434
@gezahegngetachew434 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ዘመንህ ይባረክ ባንተ በብዙ ተባርከናል አምላኬ በሰፊው እጁ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክ
@gemenegasa6160
@gemenegasa6160 7 күн бұрын
Our blessing ♥️🙏
@asghedeshtekle2304
@asghedeshtekle2304 5 күн бұрын
Wow you are always blessing I love the song 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mercynati1531
@mercynati1531 6 күн бұрын
Bless you more and more
@TemenechSiga
@TemenechSiga 5 күн бұрын
ተባርክልን 🥰
@MazkanTordd
@MazkanTordd 5 күн бұрын
Thanku you JESUS
@eyuelw
@eyuelw 3 күн бұрын
ዳንዬ ፀጋ ይብዛልህ
@GoAsd-nu9xb
@GoAsd-nu9xb 6 күн бұрын
አልልል❤❤❤
@dagentmarkos-h9x
@dagentmarkos-h9x 6 күн бұрын
ዳንዬ አሜን ዘመን ይባረክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤
@MazkanTordd
@MazkanTordd 5 күн бұрын
Thanku JESUS Love you so mu ch JESUS
@empirestoneart8848
@empirestoneart8848 6 күн бұрын
Thank you Dani….may you be blessed abundantly.
@aleazarmanalegn7627
@aleazarmanalegn7627 6 күн бұрын
Stay blessed, Pastor 🎉
@alemayeh
@alemayeh 6 күн бұрын
Esye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 Күн бұрын
Tebarek Bebezu
@mekonnenbeyene1339
@mekonnenbeyene1339 6 күн бұрын
Amen GBU Dani!!!!
@HaileyesusAlemu
@HaileyesusAlemu 5 күн бұрын
Our blessing 🙏
@damymedia737
@damymedia737 6 күн бұрын
Tebarekkkkk....!
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 2 күн бұрын
Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 979 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 83 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН