Daniel's Briefs 028 - ያልጠራው አሰላለፍ፡- የጌታቸው ካምፕ፣ የህወሓት ተቃዋሚዎች፣ የለውጥ ፈላጊው ሀይል

  Рет қаралды 5,040

HornAffairs

HornAffairs

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 15 сағат бұрын
ወንድም ዳንኤል፤ነገሮችን ገለልተኛ ሆነህ (Objectively) ለመተንተን የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ፡፡ለትግራይ ህዝብም ሀነ ለኢትዮጲያ የሚጠቅመውም ይህ አይነቱ ምልከታ እንጂ፤አንዱን ወግኖ መንጫጫት ብዙም ጥቅም የለውም; በርታ (ጃባDhu):: (“ነባሩን ተቃዋሚ” እና “ለውጥ ፈላጊ” ባልካቸው ሃይሎች መሃል ያለችው መስመር በጣም ቀጭን ናት (ለመቃወም ብቻ ብሎ የሚቃወም (ሊቆጠር የሚችል) ሰው አለ ብዬ አላስብምና፡፡)
@Fikru1948
@Fikru1948 8 сағат бұрын
Keep up your good job 👍
@GB-ly7rt2
@GB-ly7rt2 15 сағат бұрын
😅😅 tplf has expired!? u r right danny 👏
@MebrahtuHailu-sm1or
@MebrahtuHailu-sm1or 15 сағат бұрын
Right
@yeshewaskebede2784
@yeshewaskebede2784 14 сағат бұрын
Carry on Daniboy
@truthfor27
@truthfor27 13 сағат бұрын
Dani, I observed on you luck of history on tplf.
@Fikru1948
@Fikru1948 8 сағат бұрын
History ❓️😁😁🤣
@biniamGere6502
@biniamGere6502 Сағат бұрын
You are member of getachew camp.
@truthfor27
@truthfor27 13 сағат бұрын
Tplf is Democratic from the beginning, not relatively.
@TewodrosGebreyohans
@TewodrosGebreyohans 2 минут бұрын
ANTE HODAM ZIM BILEH ATIKEDED MINEW LITENTIN ALIK YHE KELAL HISAB NEW ANTEN CHEMIRO GETACHEW KEDA IS SUPER BANDA ENAM ZIM BILEH KALAT LEMASAMER ATIMOKIR VIVA TPLF#VIVA TDF #
@AberaAtaklti-tf7hn
@AberaAtaklti-tf7hn 10 сағат бұрын
ለምን ፋና አትገባም?
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 16 сағат бұрын
Danny have you ever said anything about Getachew’s camp?
@seifegi9987
@seifegi9987 12 сағат бұрын
ዳንኢል ብርሀኔ ጦርነቱን ተደብቆ ያሳለፈ የምእራባውያን ሰላይ ነው::
@granakegn
@granakegn 4 сағат бұрын
እጅግ በሳል እና ነፃ ገለልተኛ ትንተና ነው ሌሎችም ከዳኒ ትምህርት ውሰዱ
@junefirst500
@junefirst500 14 сағат бұрын
ዳኒ፤ ሰምተሃል ከውጭ የሚገባ ዘይት ጅውስ ከፍተኛ የጤና እክል እያመጣ መሆኑን! ወንዶች በኪዲኒ ሕመም እየተጠቁ ነውና ተጠንቀቅ በምግብ!
@afeweld5291
@afeweld5291 10 сағат бұрын
★በአጭር አነጋገር " ለውጥ ፈላጊ የለም ወይም ደካማ ነው" ከተባለ የትግራይ ችግር አይፈታም ለዚህም ነጮቹ ምንም አዲስ ሀሳብ ስላላዩ ምን ያጣላችኋል ሁላችሁም አንድ ናችሁ፣ ዝም ብላችሁ ቀጥሉ" ቢሉ ትክክል ነው። * ለውጥ ፈላጊው መውጣት ያለበት የቀድሞውን ህወሓት ግትር አቋም አለዝቦ፣ አዲስ ተራማጅ ሀሳብ ያላቸውን ወስዶ፣ ከጌታቸው ቡድንም አስኮብልሎ ምሁራንን ያካተተ ፣ ከተለያየ ፓርቲም ወጣትና በዘመናዊ ርእዮተ ዓለም መንግስት መመሥረት እንዴት አይቻልም? * ህዝቡ የአንድ ሀሳብ፣ የአንድ ቡድን፣ የረጅም ዓመት ተጠርናፊ ኮሚኒስት የሆነበት ነገር ምንድነው?! * እንደታዛቢ ህዝቡ የወረደበትን መከራና ያለበትን ጉስቁልና ያለመረዳት ጭካኔ ግን በጣም ልብ ይሰብራል። 😮
@TekesteMulugeta-x6s
@TekesteMulugeta-x6s 13 сағат бұрын
ዳኒ እውነቱን ስነግርህ ዛሬም የትግራይ ፓለቲካ ታጋይ:ተሰዋ:ፅናት:መስመር በሚል ኇላቀር የፓለቲካ ገጸምድር/landscape/ ላይ ቆሞ ሊቀጥል? የውነት አሮጌውን ሕወሐት ሳስብ ወደ እንደዚህ ዓይነት ሀሳብ መሳተፍ ስለሚመጣብኝ ሾክ አደርጋለሁ!ይህን ስልህ አሁን ያለው ሁኔታ ቱመችቶኝ አይደለም!ትግራይ ውስጥ የተሻለ ሀሳብ ያለው ዘመናዊ ፓለቲካ ሀሳብ የሚያፈልቅ ጠፋ?ጌታቸው እኮ ሀሳብ ያለው:ዘመናዊና ተራማጅ:ነገሮችን አጣጥሞ ለመሄድ ሁኔታውና ወቅቱ ፈትኖት እንጂ ከሞላ ጎደል ህሊና ያለው ነው!የተማረ ሰው ከህሊናው ርቆ አይርቅም!የነደብረጺዮን ኇላቀር ቡድን ሀሳብ ስለሌለው ታጋይ:መሰዋት:ጽናት:መስመር በሚል ኇላቀር የ1967መንገድ ላይ ተቸንክሮ የሚገኝ ኇላቀር ቡድን ነው!አንዳንዱ ኇላቀር ተግባሩማ ለሚዲያ እንኳን መዋል የማይችል ነው
@endalemohammed4789
@endalemohammed4789 7 сағат бұрын
Des blongal des des elaleng new be akal slemak
@GirmayAbrham
@GirmayAbrham 15 сағат бұрын
Genzeb yetesewu akalachewen yatu taglew kemot yaterefuhen askadeh?????
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 46 минут бұрын
አዬ ዳኒ ዘመዶችህ ኢትዮጵያን ሲገዙ መጓተት ትግራይን ሲገዙ መጓተት ከእዚህ ቀጥለው አድዋም ቢገቡም ያው ናቸው ችግሩ አስተሳሰብ እንጂ የቦታ ቅየራ አይደለም የትግራይ ህዝብ አንድ ቀን ሲሰለቸው ጠራርጎ ያባርራቸዋል አንተም ግራ ቀኝ ማልቀስህ ትቀጥላለህ ::
@TamerateKebede
@TamerateKebede 13 сағат бұрын
ለማንኛውም በከበባ በእርስ በረስ አጠፋቸዋለሁ ብሎ ያልተሳካለት ህውሃት ከፋኖ ጋር ሊመጣብኝ ነው ብሎ አንድ ቢልዮን ብር መድቦ የፖለቲካ ፓራቲዎች ሙሁራን አገር ሽማግሌዎች ብር በመክፈል ህወሃት ላይ እዲዘምቱ ዶክመንተሪ እዲሰራ ትዛዝ ተሰታል ለዚህ ሁሉ ጭንቀት የTdf ሰራዊት የጅቡቲን መንገድ በመዝጋት አአ የመጣልነው
@TekesteMulugeta-x6s
@TekesteMulugeta-x6s 14 сағат бұрын
ኧረ በዚህ ዘመንም እጅግ ኇላቀር የሆነው ሕወሐት በሚባለው ቡድን ዛሬም የትግራይ ህዝብ እንዲመራና መከራውን እንዲያይ?
@asgedaraba
@asgedaraba 11 сағат бұрын
ur no of viewers say a lot Mr. former cadre 😀ur busted
@maiykadera3445
@maiykadera3445 14 сағат бұрын
ዶ/ር ደብረፂይን ብገምጋም ካብ ኣቦወንበር ህወሐት ክወርድ ተወሲኑ ድሕሪ 2 መኣልቲ ብሽምግልና ተመለሰሉ ዝነበረ ኩነታት እስኪ ትፈልጡ ሰባት ኣፀቢኩም ንገሩና ? ሽምግልና ንስልጣን ክኾን ጥራሕ ድዮ ዝሰርሕ!!?
@maiykadera3445
@maiykadera3445 14 сағат бұрын
ዶ/ር ደብረፂዮን ካብ ስልጣን ኣውሪዶም ዝመለስዎ Gang of 4 ንደብረፂዮን ኣደንጊፆም ዘለዎም ሓይሊ ምሰረኣየ Blackmail ጌሮም በዘይድሌቱ ምስኦም ክስለፍ ጊሮምዎ ክኸውን ይኽእል !! ናይ ውስናት Gang of 4 ፋፁም ድሌት ተዘይከውን ኔሩ ህወሐት መሪሕነት ምስቲ ዘለዎ ነዊሕ ልምዲ ኣብዚ ዘለዎ ደረጃ ክበፅሕ ኣይኽልን ኢለ የኣምን !
@TekesteMulugeta-x6s
@TekesteMulugeta-x6s 14 сағат бұрын
ዛሬም ዘመኑን የማይመጥን መንግስትና ፓርቲን ለይቶ የማያውቅ የትግራይን ህዝብ ከአንድ ፓርቲ/ሕወሐት /ጋር ብቻ ሚያዬይዝ የፓለቲካ ፓርቲ😅😅😅
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 15 сағат бұрын
No 666
@TamerateKebede
@TamerateKebede 13 сағат бұрын
ለማንኛውም በከበባ በእርስ በረስ አጠፋቸዋለሁ ብሎ ያልተሳካለት ህውሃት ከፋኖ ጋር ሊመጣብኝ ነው ብሎ አንድ ቢልዮን ብር መድቦ የፖለቲካ ፓራቲዎች ሙሁራን አገር ሽማግሌዎች ብር በመክፈል ህወሃት ላይ እዲዘምቱ ዶክመንተሪ እዲሰራ ትዛዝ ተሰታል ለዚህ ሁሉ ጭንቀት የTdf ሰራዊት የጅቡቲን መንገድ በመዝጋት አአ የመጣልነው
ጌታቸው ይውረድ ?
1:56:38
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
"አዲስአበቤ እንደ ጌታቸው ረዳና ኮረኔል ደመቀ መሆን አለበት"
42:50
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ በኢቢሲ  #etv #EBC #ebcdotstream
5:03:25
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН