KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
ዳኒን prank ጀመርኩት
20:14
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
How to treat Acne💉
00:31
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
To Brawl AND BEYOND!
00:51
ዳኔ መኪና ተሸለመ
Рет қаралды 239,764
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 323 М.
D Tv
Күн бұрын
Пікірлер: 521
@Beba873
Жыл бұрын
አባት ኩራት ❤እንኳን ደስ አለክ ዳኒ🎉እረጅም እድሜ ይኑርልክ አባትህ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@rehmaemam571
Жыл бұрын
ዳኒየ እኳን ደስ አለህ ፅጌን ብታገባልን ደሞ ይበልጥ እንወድሀል ❤😂
@tigist3498
Жыл бұрын
እየተንቀለቀለች ምኑን አገባት ዛሬ ደግሞ ራቁት😂
@መኪነኝመኪነኝ
Жыл бұрын
እህት እሱዋ እኮ ነው ለዚ ያባቃቹ 🤨🤨🤨
@mesajordan3439
Жыл бұрын
Yes
@yeshworkadsu8860
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@samrisamri1217
Жыл бұрын
በግድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@maeritube21
Жыл бұрын
ምርጥ አባት መልካም ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ ዳኒ 😍😍😍 ጎደኝነት የናንተ ይለያል ፍቅራችሁን ያብዛው❤
@jojofine6241
Жыл бұрын
joka
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
Жыл бұрын
መረ ደምሪኝ❤
@ዘቢባቢንትሙሀመድ
Жыл бұрын
በስዴት ያላቹህ አላህ ወቶተመቅረት ይጠብቃቹህ
@EkramEkram-zo2tv
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
አሚንንን
@gdhdg3660
Жыл бұрын
አሜን
@medihussne
Жыл бұрын
አሚን
@sobrnaberhan2649
Жыл бұрын
Amen yareb
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
ዳጊየ እንኳን ደስ አለህ ከዚህም በላይ ከፍ በል ማነው የሰውደስታ የሚያስደስተው ለአባትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው👌👌👌👌👍👍👍❤❤
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
Жыл бұрын
አባት ኩራት ነዉ ማነዉ እደኔ አባቱን በጣም የሚበድ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👍👍👍👍❤❤❤
@emabet-yi4ub
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Zahrah-u4u
Жыл бұрын
እኔምበጣምነውየምወደው
@genetasefa8364
Жыл бұрын
Love my dad very much 😢
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
እኔም ❤❤❤❤
@HfhJhu-q4i
Ай бұрын
Ena batm nw mewadw
@doniaA-nc9gw
Жыл бұрын
ምርጥ አባት መልካም ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ ዳኒ ጓደኝነት የናተ ይለያል እግዚአቢሄር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤🎉🎉🎉
@seadiethiopiawit1782
Жыл бұрын
ምርጥ አባት ነዎት አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባት ምንጊዜም የልጁ መከታ ከለላ ደጋፊ ነው እድሜና ጤና ለአባቶቻችን❤
@semiraabdo7080
Жыл бұрын
አባቱ ፊት ግን እንብርታችሁን የሚያሳይ ልብስ ባትለብሱ ጥሩ ነበር እድሜያቸውን እንኳን ብታከብሩት
@nefisa70
Жыл бұрын
እኔ አፈርኩኝ መጀመሪያ ሣያት አባቱ ጋር ከተ ቆም አቤት ድፍረት ይሠቀጥጣል
@alexcroch4534
Жыл бұрын
በጣም ልቅ የሆኑ መቼ ለሰው ክብር አላቸው የት ምን እንደሚለበስ የማያቁ እኮ ናቸው
@Tigist-t6r
Жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ደስ አለህ ለአባትህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ ለመላ ቤተሰብህ ጽጌ ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ ስትይ ነበር በተግባር አድርጊው አለባበስሽን አስተካክይ!!
@aynalemgadesha
Жыл бұрын
ዳኒሻ እንኳን ደስስ አለህ በጣም ይገባሀል ወንድሜ ፅጌ ማርቲ እና ቤዚ የሮያል ድምቀቶች ወዳቹሀለው
@roserose5889
Жыл бұрын
ደስ የሚለው አባት ዳኒ እድለኛ ናህ አባትህ እናትህ እንዴት ደስ ይላሉ
@s0lomon150
Жыл бұрын
ዳኒዬ ምርጥ አባት አለህ ኩራት ሊሠማህ ይገባል ❤❤❤
@EnEnu21
Жыл бұрын
ዳኒ ena ጽጉ ekun des alachu ❤❤❤❤❤❤❤❤ዳኒ በጣም እድለኛ ነክ ምርጥ አባት አለክ 🥰
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
Жыл бұрын
ፅግሽ አንቺ ተለያለሽ ከአባቱ በመቀጠን ዳኒ መልካም እድል ቀስ ብለህ ንዳ እንዳትጋጪ😂😂😂❤❤❤
@renaabe3255
Жыл бұрын
እደዝህ ያሉ አባትን ያብዛልን ዋውውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዳኒ እንኳን ደስ አለክ
@fideltube-2109
Жыл бұрын
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመሙትን እግዚአብሔር ይማርልን🙏🏽🙏🏽
@alemtsehaykibertalem
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
እንኳንደስ አለህ ዳኒሻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜና ጤና ለአባትህ ይስጣቸው
@abelb5604
Жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ለዳኒ አባት ፅጌና ዳኒ ብትጋብ ደስ ይላል❤
@ameleworkhaileyesus3476
Жыл бұрын
I am so happy for Dani God bless him! He is so humble person! Congratulation🎉🎉🎉
@سلاممحمد-ع9ت
Жыл бұрын
አባ ሺ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤
@Ethio9180
Жыл бұрын
አባት ኩራት ጋሻ መከታ ነው ዳኒ እንኳን ደስ አለክ❤❤ አባትክን1000አመት ያኑርልክ❤❤
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አለህ ዳኒዬ ምርጥ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለአባትህ🥰ፅጌ ቤዝ ማርቲ ምርጥ ጉዋደኛሞች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ 🙏🥰
@tareshak4793
Жыл бұрын
ዋው ዳኒዬ አባትህ እርጋታቸው እንዴደስ ይላል congra🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@seadaahmed8359
Жыл бұрын
ብበሩክ ዳንየ በጣም ደስ ይላል አባትህንም እረዢም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ቀጥልበት 🌹🌹🌹🌹
@tayoutube2969
Жыл бұрын
እኔ አያቴፊት ትሸርት ለብሻ እንዳጋጣሚ እብርቴ ከታዬ ልጄ ሴትልጅ እብርታን ካሳየች ብልታን እዳሳየችነዉ ትለኝነበር የኡነት አሁላይ እንድ ሳያቸዉ ቅፍፍነዉ እሚለኝ 😢እረጅም እድሜ የኔዉድ አያት እራሴን እዳከበር ስላረግሽኝ
@emmaemma1250
Жыл бұрын
መልካም አባት እድሜ ጤና ይስጦት ዳኒ እንኳን ደስ ያለህ🎉🎉🎉
@samiragenber9749
Жыл бұрын
መልካም አባት እድሜ ጤናይስጦት ዳኒ እንኳንደስአለህ🎉🎉🎉
@Werke-oi6hj
Жыл бұрын
አቤት ድፍረት ህሌናችሁ አወቅሳችሁም ትልቅሰውፊት እኔራሱ ሸም ያዘኝ ማርያምን ፍየል ሁላ ሰምታችሀን ዳኒ እኳን ደስ አለክ አባባ ደስ ሲሉ ግርማሞገሳቸው❤❤❤
@nanu144
Жыл бұрын
እ ምን አደረጉ 🙄በስራአት እደቤተሰብ ነው የሆነ ነገር
@Werke-oi6hj
Жыл бұрын
@@nanu144 አለባበሳቸው ይደብራል
@zahraeshetu7182
Жыл бұрын
ዳኒ እኳን ደሥ አለህ ለአባትህ እረጅም እድመ ይሥጥልህ የሁላችንንም ቤተሠቦች እረጅም እድሜ ይሥጥልን ያረብ
@egziabherfkirnew
Жыл бұрын
እኔ ግን ለፅጌ በጣም ነው ማዝነው ዳኒ ሲያገባ በጣም ነው ምትጎዳው❤❤❤❤❤
@Mahigrace-r1l
Жыл бұрын
ማለት ሌላ ፍቅረኛ አለው እዲ😳
@samiraadnan2757
Жыл бұрын
ሰው መኪና ተሰቶት እንዴት አይፈነጥዝም አይ ይሄማ እራሱ ነው የገዛው 😂😂😂
@asnkechgadisa
Жыл бұрын
Wowww Congratulations Dani 🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aminaJamal-w5m
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ አላህ ይድሜና ጢና ይስጥቸው አባት ማለት መከታ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አባትህ እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@hiwot8978
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዳኒ ምርጥ አባት መልካም ቤተሰብ ፅጌን የኔ ቆንጆ ❤❤❤👏👏👏
@SaraSara-lu8pm
Жыл бұрын
ዋዋዋው እግዚአብሔር ይባርካቺው አባትቺን አባት ኩርታ ነው 😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉ዳን እንኳን ደስ አለህ ወድም እድሜና ጤና ይስጣቺው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤congr ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tarkibalayn-hd3gn
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ አባትክን እድሜና ጤና ይስጣቸሁ🎉
@MissuMom-pg7uz
Жыл бұрын
Congratulations dani am happy for you 🎉🎉🎉🎉love you guys
@ATayetub
Жыл бұрын
ፕራንክ ቢሆንስ እንዴት እንመን😂😂😂
@MuluGisme-fo3ct
Жыл бұрын
ዎው እንኳን ደስ አለክ ወንዴሜ ፀጊየ የኔ ቀበጥ ስወድሽ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asizaza9722
Жыл бұрын
ምርጥአባትነውማሪምንሽአመትይኑራልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ይኛምአባትጀገናንባለወንገር
@FentayFentay
Жыл бұрын
ዳንየ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉 በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤
@fivk7858
Жыл бұрын
Congrtiulations🎉🎉🎉🎉ስዎዳችሁ አይለያችሁ 😭🥰🥰
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለክ ዳኒ ፅጌ ደግሞ አለባበስሽን አስተካክይ እንብርትን እያሳዩ መሄድ እመነታችንም ባህላችንም አይፈቅድም 😢😢
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
የእዉነት ድንግል ማሪያም ከወደድሻት አለባበስሽን አስተካክይ
@BanchiYetewahidoLiji
Жыл бұрын
ከስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች እሷም ፅግዬ ነች በርቱልን ብዙ ነገር እንጠብእንኳን ደስ አላችሁ😍
@fateiyahamza6072
Жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ ሚኑኩም ማቴፊሩ ለዛሬ እንኳን ግማሽ ስዉነታቹን ባታስዩስ 😢
@ጎሳልበየቃለሰናየ
Жыл бұрын
አወ በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ኧረ ተው ሴቶች አለባበሳችንን እናስተካክል ወዴት እየሄድን ነው ?
@zaharamuhammad2691
Жыл бұрын
በጣም
@እማቀሪሃብቴ
Жыл бұрын
እውቅና እንደሚያሳብድ እያየን ነው ያው ሁሉ ታዋቂ ባይባሉም almost 80 percent.
@nefisa70
Жыл бұрын
እኔ የሚወረኝ ነገርሥ አጠገቤ እየመሠሉኝ ድፍረታቸው
@nefisa70
Жыл бұрын
የተዛዛ ሡሪ እና እንብር ማሣያ ጡት ማያዣ
@AhmedMohammedNur-l6p
Жыл бұрын
ዳኒዬ እባክህ ፅጌን አግባትና ደስ ይበለን በጣም ትወድሀለች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
Жыл бұрын
ኧረ ትልቅ አባት ጋር እንኳን ሆናችሁ ደና ልብስ አትለብሱም
@almazadisu
Жыл бұрын
ዳኑ እንካን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሰ አለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@roserose5889
Жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ደስ አለ ከጽግሻ ጋር ተጋቡ
@user-bintmamailoveyou
Жыл бұрын
መብሩክ እኳን ደስ አለህ ረጅም እድሜ ለልጁ የሚያስብ ወላጅ ደስ ይላል የኔ ቢጤ እኳን ከራሱ ሊሰጥ የስደት ድካሜን ቀማኝ በስ አልሀምዱሊላህ
@SenaitWubeye-oh6ks
Жыл бұрын
ፈጣሪየልባችንን ሠሻት ይፈፅምልን አሜን ❤🙏🙏🙏🤲🤲
@SofiaMohammed-nj1xc
Жыл бұрын
ፅጌሥወድሽማረምንዳኒዬእኳንደሥአለህ❤❤❤❤❤❤
@aselefgeletaw4829
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉እንኳን ደሥ አለሕ ዳኒ ፅግየ አባክሺ አብረትሺን ሸፋኒ
@haregadinokatar8035
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ዳኒ ምን ጉድ ነሽ እርቃንሽን ከዳኒ አባት ፊት ትቆሚያለሽ ምን ይሉትል ይኽን አምላኬ ሆይ
@mahitube3690
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዳኒዬ🎊🎉🎉🎆🎆🎆🎉🎊🎊🎊🎊
@tigistdinbru2249
Жыл бұрын
Kabto Fet Ankwin Alebabshein btastkakey.Btrfe Congra 🎉🎉🎉
@አድናወለተአማኑኤል
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ ይስጥልን እናተ ሴቶች ግን አለባብሳችሁን አስተካክሉ ለአባታችን እንኳን አታፍሩም !
@Jane-wj9kb
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዳኒዬ🎉🎉🎉🎉
@sdetegewa3080
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ
@meretechhassni305
Жыл бұрын
አባተ ችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ❤
@rahmaasayyif
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@AynalemTeshome-ck2lm
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@aynalemtube1455
Жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ደስ አለክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
9 ай бұрын
❤❤😂😂😂ማሻአላህ
@iui44i22
Жыл бұрын
ከትላልቅ ሰውሆዳቹሁን አታሳዩ😢😢❤❤❤❤❤❤
@dasutomso6651
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዳን እንኳን ደሰአልክ
@FasikaAtanew
Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቹህ ዳኒ ከዚህ በላይ ይገባሀል🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡሚ
Жыл бұрын
የኔ የዋህ አባት አድቀን ይሰጠኛል ለኔም አባቴዋ እወድሀለሁ የኔ የድሀወች አባት የችግር ደራሺ ነው የኔአባት ወላሂ
@የወሎጭስነኝ
Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉ዳኒ
@yaniye-royal
Жыл бұрын
Congra danisha tsge let's go to 1million
@ZamuHussein-nk9cx
Жыл бұрын
የምርፅጌን ካላገባሀት ተከታዮችህእጠላሀለን ❤❤❤ ፅጌንአግባ
@KidestEjigu
Жыл бұрын
Daniye congratulations🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 rejim edime ena tena labte❤
@MahiFker
Жыл бұрын
ደህና ልብሥ ብትለብሡ እደው ጉድ ቤተክርሥቲያን ይሄ አይደለም አሥተምሮዋ ሥርአትን ፈሪሀ እግዚአብሔርን ነው የምታሥተምረው ካልሆነ እነኛኛዎቹን ተቀላቀሉ ባዳራሽ ሢሆን ጉባኤ ተሠብሠቡ ተማሩ ኦርቶዶክሥነትን እወቁ በመቤቴ አለባበሣችሁን አሥተካክሉ ሤት ልጅ ለዛ ሢኖራት ነው
@denglmaryamenati2953
Жыл бұрын
የያዝሽው ቦርሳ ሐፅም ነው ምን ማለትሽ ነው? በጣም ያስጠላል
@ወለየዋyoutube
Жыл бұрын
ግንኮ አባቴ የፋሲጋ ጊዜ ሞቷን ብሎ ነበር ለዛም በፋሲጋ ዶሮ በሚበላበት ሰአት ሀዘን ስለገባ ከቤታችን በሽሮ ዋልን ከዛ ወድህ ዶሮ አልበላም ብሎ ነበር
@Zabeba1AZ23
3 ай бұрын
አባት ኩራት ነው ማነው እደኔ አበቱን ወላሂ በጠም ነው የምውድህ😢🎉❤
@H2AMAM
Жыл бұрын
ፅጌና ዳኒ ብትጋቡ ደሥ ይላል❤
@warkanshwarkanash6060
Жыл бұрын
ዋው እኳን ደስ አክ ደኒ በሪታ
@muluneshkebda2426
Жыл бұрын
Dani congratulations 🎉🎉🎉🎉
@AbiLegese
Жыл бұрын
Wawww bexam des yilal ❤❤❤❤
@merongm5989
Жыл бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነው ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ዳኒ አይለያችሁ
@maritudejen9951
Жыл бұрын
Ere tsegy boreswa lay yalew mesel mindnew?
@HelimaSirajy-ky1uj
Жыл бұрын
ምርጥ አባት ❤
@serien6170
Жыл бұрын
Ufffffff araaa desss siliii❤❤❤danii and eryliii inkunnn❤❤❤❤❤❤❤
@nasibamuzmal4711
Жыл бұрын
ምርጥ አባት ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ አላህ ይስጦት
@alewyaTaju-ul8ys
Жыл бұрын
danisha congera👌👌👌👌👌👌👌
@haymihany-zc1iw
Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ወድማችን ዳኒ❤❤🎉🎉🎉
@newcyberia3330
Жыл бұрын
wuyiiiii egziabher chemro chemro yistachu yetebarek abate dani mirt lij nw enwedikalen🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@NmN-by1ez
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዳኒየ እኛም ደስብሎናል
@HayatHaayat-g4p
3 ай бұрын
ዳኒየበፈጠርፅጌጋተጋቡ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@firehiwotamare4847
Жыл бұрын
Congratulations 🎈🎊🎉
@SirajShamsu
5 ай бұрын
ዋው አበት እድሜዎትን የርዝምልን
@TgTg-n1v
Жыл бұрын
እንኳን ደሳለህዳኒ❤❤❤❤
@MmJmm-c3e
Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
Жыл бұрын
አማት ለዘላለም ይኑር❤❤❤❤😢
@GeniFeyisa-s8j
Жыл бұрын
በነገራቺን ላይ ፅጌ ያንቺ አስታዋፆም እኩል ነው ከዳን ጋር ሲሰር ነበር አንቺም እንኳን ደስ አለሽ
@marianamaria-fm5gb
Жыл бұрын
congra dani
@SantaBaby-f1b
Жыл бұрын
Abatek edmeyachew erezim yehun❤❤🎉🎉🎉
@mulumulu6088
Жыл бұрын
ወይ ዳኔና ፅጌ የእናንተ ጎደኝነት ግራ አጋባን
@taricakne1
Жыл бұрын
እንኳን ደስአለህ ዳኒሻ👍👍👍
27:22
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 107 М.
20:14
ዳኒን prank ጀመርኩት
D Tv
Рет қаралды 308 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
18:12
🔴ዳኒ ለፅጌ ቀለበት አደረገ💍❤ ደስ የሚል ቀን🥰@tsge royal@DtvEntertainment16 😍
@ jon & janiy fame
Рет қаралды 79 М.
17:54
ዳኒ ከንፈሬን ሳመኝ - @DtvEntertainment16
Tsge Royal Official - ፅጌ ሮያል ፋሚሊ
Рет қаралды 173 М.
27:03
አዲሱ ቤታችን ገባን ኑ እናስጐበኛቹ 🙌🙌🙌
Fani Samri
Рет қаралды 163 М.
18:26
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 522 М.
22:51
ፅጌ እና ዲጄ ሊ ክለብ ላይ 💪🏼🥊ተገናኙ🥊😳
Teddy Studio
Рет қаралды 125 М.
54:26
የተገናኙበት ልዩ አጋጣሚ!ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠይቅ!! #home#lifestyle#fanisamri#gizachewashagrie#germany
Maraki Weg
Рет қаралды 415 М.
25:45
በሱ ጥፋት እኔ ተለማምጨ ብታረቀው. . . ሰለ አነጋገሪ ግንኙንታቸው ሮዚ እና ረሙ
Fegegita React
Рет қаралды 793 М.
22:46
ማርታ 3ሺ ብር በላቺን😭😭
Basleal
Рет қаралды 74 М.
16:54
በአዲስ አመት ምን ገጠመን ??
D Tv
Рет қаралды 162 М.
24:15
ቹቻ ማጂክ Yazeww Family አሳበዳቸው | MYG | CHOCHA MAGIC @jahnnyVLOGS
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 71 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН