ዳኛው ለጴጥሮስ ቆሞ አጨበጨበ - ከዕድሜህ በላይ የበሰልክ ነህ

  Рет қаралды 22,715

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 3 ай бұрын
ውይ ጉድ እንደአንተ ይለዘፋኝ ከተወዳዳሪ አላየሁም : ሙዙቃ እንደገና እንድስማ ነው ያደረገኝ ድምጽህ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 3 ай бұрын
የዚህ ልጅ የሙዚቃ ምርጫ ይደንቃል❤
@birukmoges2325
@birukmoges2325 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ትለያለህ በቃ ተፈጥረሃል
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Ай бұрын
ጴጥሮስ እንተ በጣም ትችላለህ እግዚአብሔር መላ ዘመንህን ይባርከው ራስህን ጠብቅ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ጥርጣሬ የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ጴጥርስ ምርጫ ላይ ካልተሸወድክ ያለጥርጥር ዋንጫው ያንተ ነው ጀግና ዘፋኝ ነህ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@alemayehugebru8939
@alemayehugebru8939 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ኮንፊደደንስ የሚገርም ብቃት ከእድሜክ በላይ የሆኑ ስራዋች ናቸው ወደፊት አሪፍ ሙዚቀኛ እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፍ ነክ
@Getyaho
@Getyaho Ай бұрын
ፋና ላምሮት በጣም እናመሰግናለን ይህንን ልጅ አናየዉም ነበር አቦ ከፍ በል
@tsegazeab-fv2iq
@tsegazeab-fv2iq 3 ай бұрын
the new king is coming...
@Somebody.5972
@Somebody.5972 3 ай бұрын
Selam le enante yhun le Petros endet new dmts mihonew achir melkt lay mtawuku sewech glts adrgachw ngerugn, Petros ante tleyaleh keep it up!!!
@tadessealebachew3211
@tadessealebachew3211 2 ай бұрын
Thank you petros. Your commitment, passion brings you at this fantastic level.keep up the good work.
@tarikufekede6344
@tarikufekede6344 3 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን ትችላለህ በርታ !!
@TesfamichaelSisay
@TesfamichaelSisay 3 ай бұрын
Peter the king tichilaleh.Good luck😍✊😘
@davetesfaye3151
@davetesfaye3151 2 ай бұрын
ሰው እንዴት በዚህ ልክ ልክ ይሆናል😮
@BMT368
@BMT368 3 ай бұрын
አንበሳ ትልቅ ቦታ እንጠብቅህ አለን ወድማችን
@endegenaaragaw
@endegenaaragaw 3 ай бұрын
You have such a soulful voice👌
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 3 ай бұрын
የፍና ላምሮት ሌላ ምልክት
@habtewoldmelese4617
@habtewoldmelese4617 3 ай бұрын
Yemichel lij new
@tarikufekede6344
@tarikufekede6344 3 ай бұрын
❤❤❤
@ZelalemZele-j6n
@ZelalemZele-j6n 3 ай бұрын
Gobez berta eshi azmari belek comment yesetekew sew gen baleya mekegha nek asama
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 9 күн бұрын
ወይ ጉድ 😂 የደረሰበት አይመስልም
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 3 ай бұрын
berta gobez nhe
@genetayele-c4s
@genetayele-c4s 3 ай бұрын
😢anbesa kale yelnm lante Berta
@genetayele-c4s
@genetayele-c4s 3 ай бұрын
😢anbesa kale yelnm lante Berta
@dereje16
@dereje16 Ай бұрын
ጥብስ የሆንክ ልጅ 👌❤
@kirubelasabneh2961
@kirubelasabneh2961 2 ай бұрын
ዘፈኑ ግን ርዕሱ ምንድን ነው?
@Babi__m
@Babi__m 22 күн бұрын
ትችላለህ😮
@birebire5742
@birebire5742 3 ай бұрын
kingooo😮
@AntenehTadele-eh7no
@AntenehTadele-eh7no 3 ай бұрын
bichgnaw lij petros bertaln
@WorkuAsefa-b1k
@WorkuAsefa-b1k 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Dawit-tadege
@Dawit-tadege 3 ай бұрын
👏👏👏
@addisababa8072
@addisababa8072 3 ай бұрын
Nice
@birukmoges2325
@birukmoges2325 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 2 ай бұрын
ጎበዝ ❤❤❤❤❤
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
ምኑን ነዉ የበሰለዉ ? አዝማሪ ሰለሆነ ነዉ?ሐገር ወዴት እሄደች ነወ
@birukmoges2325
@birukmoges2325 3 ай бұрын
ባዶ ጭንቅላት እንዳለህ አይተንልሀል 😂😂😂 ቅናት አንገበገበህ
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
@@birukmoges2325 በአዝማሪነት አገር አይገነበባም ኦሮሞ ለፍቶ አመቱን በሙሉ ሰንዴዉን ሲልክ እኛ እየተራብን እነሱ ሰንዴያቸዉን ይልካሉ ትላላቹህ። አመቱን ሙሉ እያቅራራቹሁ ተመልከቺ የቲቪ ጣብያዉ ደኪሊቩ ብዛት የአዝማሪ መሐት ተደርድሯል ቪዶቸዉ እኔ ምንም ደንታ አይሰጠኝም እርሰት አሰመላሾች አዝማሪነት የሚያዛልቃቹህ ከመሰላቹህ ቀጥሉበት የድህነት አለንጋ ሲገርፋቹሁ ለሰፈራ ወለጋ መምጣት አይቻልም ከአሁኑ ነግረናቹሀል
@EfremSamuel-p4u
@EfremSamuel-p4u 3 ай бұрын
ከአዲሳባ ሸካ ዞን እየሄደች ነው አትሄድም 😅😅😅 ፓለቲከኛ ሁላ
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
@@EfremSamuel-p4u አማርኛዉ የእናንተዉ የምንተባተቡት እናተዉ
@THEBEAST-qf8ck
@THEBEAST-qf8ck 3 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታልኝ የኔ ጀግና ወንድም
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 101 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН