"ዳኛ መሆን አልችልም ብዬ ወሰንኩ! ስሜታዊ ነኝ የሰዉ ችግር መስማት ያስለቅሰኛል"/ዉሎ/ ከወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 141,840

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 304
@selomeshiferaw2031
@selomeshiferaw2031 Жыл бұрын
እናትሽ ከቤት ሆነው ደህና ዋይ እንኳን ደህና መጣሽ ሲሉሽ ደስ ይላል !በዚህ አጋጣሚ አዛውንቱ የታሪክ ምሁሩ ታዲዮስ ታንቱም እንደ እርስዎ ሁሉ ለልጆቻቸውና ለቤተሰባቸው እንደሚያስፈልጉ ተረድተው እጅዎን በማስገባት ያለፍትህ የታሰሩትን አዛውንት ቢያስፈቱአቸው ።ለህሊናም ሠላም ስለሚሰጥ !!??
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ማዘር እንዴት ያምራሉ ውብ ሸጋ ናቸው እግዚሐብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ወ/ሮ መሐዛ አሸናፊ የሚገርም ስብህና ስነምግባር እውቀት ከውበት ጋር መታደል ነው ይሄ ውጤት የቤተሰብ መሆኑ ግልፅ ነው ጀግና ሴት ናት ባለቤቷ ትዳሯን አክባሪ ባለቤቷ የሚገርም ነው የሁለቱ ግልፅነት የበለጠ ወደድኳቸው እግዚሐብኤር ልጆቻቸውን ትልቅ ቦታ ደርሰው ለሀገራቸው ለወገናቸው የሚጠቅሙ ያርግልን
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
She came from very educated,disciplined and big family. I know her when I was little girl.
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ ሊያን የምትወዷት 💜💜💜👍👍👍👍👍
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ክብርት ወ/ሮ መዓዛም ግልፅነቶት እና ቀለል ማለቶ ደስ ይላል።
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስት። ወ/ሮ ማአዛ በጣም ደስ የምትል ሴት ናት ባጣም የምትደነቅ ሴት ኢትዬጲያዊ እንዲህ ቅልል ያለች ሴት የሚገርም ደስ የምትል ናት በአገራችን ለውጥ እንደምታመጣ አልጠራጠርም። ሊያም ጀግና ጆርናሊስት ነሽ መጠየቅ ያለብሽን ሁሉ ጠይቀሽ ይሄ አይባልም ሳትዬ ፍሪ ሆነሽ ስለጠየቅሻት በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር። 🥰
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
ውይ ቁንጅና ማማዬ ሲያምሩ❤ ወይዘሮ መአዛ ውበት የእናቶት ነው👌 🥰 እናመሰግናለን ስለ አገልግሎቶት👍
@trufatpupiseyoum6448
@trufatpupiseyoum6448 Жыл бұрын
ወ/ሮ መዓዛ ዛሬም የቻልሽውን ሁሉ ስላደረግሽ እናመሰግናለን! የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበርን የመሰለ ተፅዕኖ ፈጣሪ ማህበር በመመሥረት ያደረግሽውን በጎነት ትውልድ አይረሳውም!!!!! ተባረኪ!
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
I agree with you! Yes. She left her legacy.👍💯✅💐🏆🥇🎖 You did it Madam MEAZA👈👏🏽👏🏽👏🏽
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
የቱ ሴት ልጅ የምትደፈረበት አገር ስላደረገች ነው ምሰጋው አንቺ ቤት አልገባም ወይም ትርፍራፊ ታገኝ ይሆናል የቱ ነው ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግ ያለው ለሴቶች አታፍሩም እዬን ስትሉ አረ ሰው ባትፈሩ ፈጣሪን ፍሩ ሌባ ሁሉ በሰው ብትጠበቅ እመኑ በፈጣሪ ትጠይቃለች ጠቢቂ እሱ ምን አለባት ልጆች ምን ይሆናሉ ደና አገር ናቸው የደሀ ልጅ ምስኪን ሴቶች እናቶች ስቃይ እንባ
@trufatpupiseyoum6448
@trufatpupiseyoum6448 Жыл бұрын
@@mekdesjaky871 ሰነፍ ሴት መሆንሽን ንግግርሽ ያረጋግጣል። መሀይም መሆንሽ የሚታየው ሴት የምትደፈርበት.. ስትይ ነው። መንደሬ ነገር ነሽ።
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
@@trufatpupiseyoum6448 እውነት ያመሻል አፍሽን አትክፈቺ ሸርሙጣ ስራት ይኖርሽ መናገር ከጀመርሽ ገና ከዚህ በላይ እነግርሻለሁ እርጥብ ሰገጤ ምን አናደደሽ ለስድብ መልስ እሰጥሻለሁ
@trufatpupiseyoum6448
@trufatpupiseyoum6448 Жыл бұрын
@@mekdesjaky871 ኘሮፋይልሽን ላየ ከዚህም በላይ የመሳደብ ችሎታ እንዳለሽ ያስረዳል! ታዲያ አንቺ ባለሽበት ሀገር ደፋሪ ቢበዛ ምን ይገርማል? አንቺን ደፋሪም ይንቅሻል። አትደፈሪም 😁😁😁
@gorfnehtilahun4882
@gorfnehtilahun4882 Жыл бұрын
ትልቅ ተስፋ ነበረኝ ፍትህ መስመር ያሲዛሉ ብዬ የባሠ ውሉ የጠፋ ሆነ።
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 Жыл бұрын
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ከዚህ በላይ ምን ይሁን?
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
ሌባ ናት
@achieveyes2323
@achieveyes2323 Жыл бұрын
She has lagged in all respects.court decisions are not respected by cadres and party officials.Take the case of Lidetu Ayalew.And she still considers herself a chief Justice which she is not (practically).
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Жыл бұрын
የኔ፡ቆንጆ፡ በሪች። እናትሽስያምሩ። ተንከባኬብያቸው❤️❤️
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
ሌባ ናት
@mickeymickey8675
@mickeymickey8675 Жыл бұрын
The mom is the highlight of the show.
@solomonaddaa6617
@solomonaddaa6617 Жыл бұрын
እውነተኛውን ፍተህን አንጡልን ስሩልን
@solomonaddaa6617
@solomonaddaa6617 Жыл бұрын
ስራዎት ከባድ ሀላፊነት ያለበት ቦታነው ፍትህን አስተካክሉልን
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
ሌባ ናት
@africapride3272
@africapride3272 Жыл бұрын
Dr araya sir , Good to see you , You are world class mind , you taught us sustainable energy@ AAU , and it was wonderful ,God bless you sir!
@desb8971
@desb8971 Жыл бұрын
You are our HERO You are a true role model
@0marahamed383
@0marahamed383 Жыл бұрын
ዛሬላይ አንቺን ለዚህ ትልቅ ደረጃ ያደረሠሽን ህዝብነዉ በፍትህ እጦት የምታሥለቅሻቸዉ መአዛአሸናፊ በጣም በሀገር ና በህዝብላይ በፍትህ ሥራአቱ በጣም ትቀልጃለሽ አንቺ የምትመሪዉ የፍትህ ሥረአት እናት ያለልጂ አባት ያለልጂ ያሥቀረ የፍትህ ሥረአትነዉ
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Жыл бұрын
ከወያኔ ጋር ሆና ስትፈተፍት ኖራ አሁን ደግሞ ለውጥ በሚለው ከቨር ውስጥ ገብታ የፍትህ ስርዓቱን ያጨማለቀች ስርዓት አልበኛ ነች።ድሮም ከሴተኛ አዳሪ ደህና ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው።
@kebedemolla8752
@kebedemolla8752 Жыл бұрын
ርዕሱ እና የሴትዬዋ ተግባር አይገናኝም :: ከወያኔ በባሰ መልኩ ፍትህ የተጓደለበት ዘመን ነው በአንች ጊዜ
@sunshining3697
@sunshining3697 Жыл бұрын
Liya you makes me stress of your hill shoul ,why don't you use Sandal .
@BethelAmhara101
@BethelAmhara101 Жыл бұрын
አይ ው/ሮ መዓዛ ከርሶወ ብዙ እንጠብቅ ነበር ጭራሽ የፍትህ ስርዓቱ ባፍጢሙ ተተከለ አሁን እንዳብራራሽው ስለፍትህ አባታችን አቶ ታዲዋስ ጥፋታቸው ምን ይሆን ፍትህ ፊታቸውን ያዞረችባቸው አይመስልሽም
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
your simplicit show you are real public servant. thank you so much.
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
እማማ እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 Жыл бұрын
ሊያ ፤ ነፍሰጡር መሆን አለመሆኗን ለይቶ ማወቅ በሚያሰቸግርበት ወቅት ጓደኞቿ የቤቢ ሻወር ቀኗን የማክበራቸው ምክንያት ምን እንደሆነ የሚያወቅ ሰው ካለ ሹክ ቢለን ምንኛ ደስ ባለን። የአሁኗን ሰውነትና ቤቢ ሻወር ሲደረግላት የነበረውን ሰውነቷን ሳነጻጽር ገርሞኝ ነው።
@elsatube4981
@elsatube4981 Жыл бұрын
Surprised endthone sletefelege new because kenua bikerb endemtnekabachew slebanenu new
@tedyance4631
@tedyance4631 Жыл бұрын
የነ ተመስገን ደሳለኝ እናቶችስ? ልጆቻቸው ያለጥፋታቸው በሀሰት ክስ እስር ቤት እየማቀቁ እናቶቻቸውን ማን ይጡራቸው?
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Жыл бұрын
PRIDE AND AND MORE RESPECT FOR ETHIOPIAN WOMEN WHO STAND FOR PROSPERITY, PROGRESS AND JUSTICE! AND TO YOU, MADAME MEAZA!)SINCERELY GRATEFUL FOR WHAT TO DO FOR ALL THE PEOPLE!)
@encouephrem5799
@encouephrem5799 Жыл бұрын
Who is Azeb?🤔
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Жыл бұрын
@@encouephrem5799 SORRY!) JUST EVEN I LIVE IN RUSSIA🇷🇺 I MAKE MISTAKES. BUT EBS MY FAVORITE TV 📺CHANNEL! WISHING U ALL THE BEST!))
@mebrek3745
@mebrek3745 Жыл бұрын
ግብረ ሰዶም
@encouephrem5799
@encouephrem5799 Жыл бұрын
@@mebrek3745 😳😱🤯
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
It was office of the Ethiopian icon Tsehafi Tizaz Aklilu Habteweld you have to mention his name before Fikreselasie
@ቦጃንጋቱ
@ቦጃንጋቱ Жыл бұрын
የሚያሳዝነው ያንቺ የተመሳሳይ ፆታን መደገፍ ሳያንስ የጠ/ሚሩ ቀስተዳመና የህፃናት መጫወቻ መስራቱ ይገርማል። ኸረ ከወደየት ነው ሀገራችን ላይ ተጠራርታችሁ የመጣችሁብን ?
@tsionyirgu4008
@tsionyirgu4008 Жыл бұрын
ለካ በእቅድ ነው ፍትህ የምታጓድሉት
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
አይ ፍትህ አየንእኮ
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ክብር ፕሬዝዳንት ከይቅርታ ጋር ሁለት ጥያቄ ልጠየቁት☺️ ያለፉት አራት አመታት በሀገራችን ውስጥ ይሄ ሁሉ በደልና ግፍ ስፈፀም የት ነበሩት? በስልጣናችሁ ላይ እንዳይጨከኑ ያደረገው ምንድነው?
@ethiopiaethiopia4960
@ethiopiaethiopia4960 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የተንደላቀቀ ኑሮ እየኖሩ በቀን አንዴ ለመብላት ስቃዩን የሚያየውን መሀበረሰብ ችግር አይታያቸውም የየእለት ቀን ኑሮዋቸው እንዲህ ነውእንግዲህ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
እንዲህ የተንደላቀቀ ንሮ ለመኖር መሰረትን ማስተካከልና ግዜን በአግባቡ ተጠቅሞ መምጣትን ይጠይቃል የዛሬ ትናንትናዋን ስለተቀመችበት ነው የደሀውን ንሮ ለማየት ደሀ መሆን አይጠበቅብህም ህሊና በቂ ነው
@mohmmdnoor6772
@mohmmdnoor6772 Жыл бұрын
yetasbewn yal adelem frdbetu alsershm maletnew
@ዎዶኛል
@ዎዶኛል Жыл бұрын
እንደው እግዚአብሔር በሰጠዎት እድሜ ታሪክ ሰርተው ቢያልፉ እላለሁ ይሄውም የሀገራችን ህግ በእጠቃላይ ትክክል ያልሆነና በጣም ፍትህ የጎደለው ነውና በተሰጠዎት ዘመን ታሪክ ሰርተው ስምዎን በታሪክ መዝገብ ቢያደርጉ ካለበለዚያ የታሪክ ተወቃሽ መሆንም አለው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
አራያ ሆኜ ስትይ ትንሽ አለማፈርሽ ከሰው ያልተፈጠርሽ ይመሰል አንድም ለሰው ልጅ እርራይ የሌለሽ ነሽ እግዚአብሔር አሁንም መልስ አይዘገይም ጠብቂ
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
Yes. She is a role model for every single Ethiopian woman 👩🏻 It’s facts…. Accept it. She showed you practically 👍👍👍👍 She is a daughter of minster Ashanafi. If you have questions I can answer. I know her when I was a little girl…… we were neighbors….. having said that even she doesn’t know me. Because, She is an icon to the right things ✍️
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
Be positive with your life. High in Emotion and low in intelligent. High in intelligent and low in emotion.😓😓 so, what do you think ?🤔choose+ or -ve. Finally, if you don’t have any thing nice to say keep it to your self…… I mean you can express your opinions in constructive way than distracting your feelings and others feelings.
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
@Mekdes Jacky, I don’t think she have time to read our comments. Because, she is busy to leadership work. THANKS!!!!!! Supreme court’s president MEAZA👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌷💜💕💗❤️💯✅
@baletedare5567
@baletedare5567 Жыл бұрын
ዛሬ ሳይሆን የሴቶችን ጉዳይ ይዛ እናውቃታለን ብዙ ታሪክ ቀይራለች ጀግናናት ምንም የማይወጣላት
@meseretmengistu4220
@meseretmengistu4220 Жыл бұрын
Meazu is a role model for Ethiopian women. Heroine!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
I remember the title of my English project was "Difret" a movie that was based on a true story of a 14-year-old Ethiopian girl trial for killing the man who abducted and raped her. I also included in my article about the appointment of Wiz. Meaza Ashenafi as President of the Ethiopian Supreme Court with pride. Thank you ebs for making this program🙏
@ወይኒ-ቈ2ቈ
@ወይኒ-ቈ2ቈ Жыл бұрын
የተማረና የበላ ወድቆ አይወድቅም ይልሃል ተመልከት ከቤቷ እስከ ወክ ሚያረጉበትን ስፍራ አይ ጉድ ሀገሬ ተቦጥቡጠሽ አለቅሽ ምስኪን ወገኖችሽ ደግሞ በችግር የጎሳቆላሉ አቶ አርያ ግን በግዞት ያሉ ይመስላሉ ወይዘሮ መሃዛ አላስተነፍስ እያለች ቀደም ቀደም እያለች የበላይነቷን ታሰያቸዋለች ፍትህ ለአቶ አርያ!!!
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ልክ አደለም የሀገር ፍትህ የባሎንም ፍትህ የነፈገች ነች ሊያም በሀገራችን ስለጠፍው የፍትህ ስርአት የዳኞች ብልሹ አሰራር እና ስለሚገደሉ ሴት እህቶቻችን መጠየቅ ነበረባት
@lydiaandabo1835
@lydiaandabo1835 Жыл бұрын
Please be sure to wear seatbelts for safety. Very informative and inspirational. Be blessed
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 Жыл бұрын
የኔ ጀግና የምልሽ ነሽ ግን አጠገብ እንደ አንቺ አንድ ሶስት ቢኖር የፍትህ ስርዓቱ ጥሩ ይሆን ነበር
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እና ከአራጁ ብልፅግና ስትቀላቀይ ነው ያ ሁሉ ዳም ስፈስ ጆሮ ዳባ ልብስ ያልሽ ው ??????
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ሊያዬ እመብርሃን ታገላግልሽ❤
@kaldis8428
@kaldis8428 Жыл бұрын
ባሏ አባት የሌለው አስመስላችሁት የሶ እሺ የፕሮግራሙ አዘጋጇች ግን እንዴት ይህን ኣአታስብም እሳችውን ሚያክል ትልቅ ስው በዚ መልኩ ያለ ኣአባት ስም ትጠራላቹ
@toninboulo8738
@toninboulo8738 Жыл бұрын
ስወዳቸው
@tigid9886
@tigid9886 Жыл бұрын
ለብዙ ነገር የጠበቅናት ሴት ፍርደ ገምድል ሆና በመገኘቷ በጣም አዝነናል ንፁሀኖች ያለምንም ጥፍት መንግስትን ስለተቹ እስከነ ቤተሰባቸው መከራና ስቃይ እንዲያዩ ዋና ተባባሪ ናት ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለባት በመሀለ ቃል የገባችውን የሻረች
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
I don’t think so. She is practicing written low. Not her opinions.
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ቤተሰብ እንሁን
@tilahungetachew9325
@tilahungetachew9325 Жыл бұрын
Ato Tadiyos Tantu????? Fith Fith???
@martimayatube
@martimayatube Жыл бұрын
ዘመዴ በመሆንሽ እኮራብሻለው ማዚዬ
@amenmeron6824
@amenmeron6824 Жыл бұрын
እባክሽን እሳቸውን ማግኘት እፈልጋለው የማገኝበትን መንገድ ወይም ቁጥራቸውን እባክሽ ላናግራቸው እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hty3021
@hty3021 Жыл бұрын
ካሜራ ፊትማ አንደኛ ሰራተኛ ታማኝ ትመስላላችሁ ስንቱ የፍትህ ያለህ እያለ እየጮኸ መች ትሰሙና ባለጉዳዩን በክብር ቢሮ በአካል አግኝታችሁ እንኳን ልታናግሩና በፀሀፊያችሁም በኩል አታናግሩ አስመሳዮች እናተ ለራሳችሁ ና ለሀብታም ብቻ ነው የምትጥሩት ለድሀውም እግዚአብሔር አለው
@gafatmedia5540
@gafatmedia5540 Жыл бұрын
"አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ" - መምህርት መስከረም አበራ ትናንት EBS በተባለው ገብስ ገብሱን ብቻ በሚያወራ ሚዲያ"ውሎ" የሚባል ፕሮግራም ላይ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ቀርባ ነበር። ቅንጡ ኑሮዋን፣"Highly Scheduled" የሆነውን ባተሌ ህይወቷን፣ባለቤቷን፣ልጆቿን ፣የምትሰራበትን ቢሮ ታሪካዊነት ስታነሳ ቆየችና አቀማጥላ የምትጦራቸውን ቆንጆ አዛውንት እናቷን ታስተዋውቃለች፣ቀጥላም በየጊዜው በየችሎቶች እየተገኘች እንደምትጎበኝ ተናገረች። ጋዜጠኛዋም ትፍለቀለቃለች በላይ በላይ ምስጋና ታዘንባለች ...... እኔ ደግሞ የወ/ሮ መዓዛን አዛውንት እናት ሳይ አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ፣ወ/ሮ መዓዛ ፍርድቤቶችን ወርዳ እንደምትጎበኝና እንደምትከታተል ስታወሳም እንዲሁ ይህንመከረኛ አዛውንት እያሰብኩ ነበረ። በቀጠሮ ቀን ዳኛ የለም እያለ በአዛውንት ጉልበታቸው የሚያመላልሰው ፍርድ ቤትስ ጎራ ብላ ታውቅ ይሆን? ወይስ "Busy" የምትሆንበት የእርሷ ፍትህ ይሄ ነው? ስል በመጠየቅ ላይ ነበርኩ ......መቸም መጠየቅ አንተው !
@beyeneletta7475
@beyeneletta7475 Жыл бұрын
በስንቱ ትዝ አለኝ። ፍትህ ለርሶ ምንድ ነው?
@lemeshu
@lemeshu Жыл бұрын
so sweet family God Bless You
@biggie6228
@biggie6228 Жыл бұрын
Betam show yemetewed set nat .....ledegaf sechi serategnochesh 1 ken enkuan zor bela aytachew matawek set nat
@edengenetzelalem3571
@edengenetzelalem3571 Жыл бұрын
ጀግኒት❤😍
@ayalewaredo506
@ayalewaredo506 Жыл бұрын
ስድ የሆነ ኮመንት የምትሰጡ !! ሰዎች ናችሁ ወይስ እንሰሳት ?በጣም ታሳፍራላችሁ ከራሳችሁ ጋር የተጣላችሁ ለልጆቻችሁም እንኳን የማትሆኑ ደንቆሮዎች ለምንም የማትጠቅሙ በቅል ጭንቅላታችሁ የምትሰቃዩ ከንቱዎች ይችን ሴትዮ ስትዘልፉ አታፍሩም ማፈሪያዎች!!!
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
Well said 👍👍👍 I agree with you….. because, no one compute with her. Jealousy, jealousy period. We women always we don’t want anyone doing better than us. Having said that, if she is doing less than us, our ego feel better. That’s all.
@sunightgelan380
@sunightgelan380 Жыл бұрын
wiyy memar eko egna hegr wist yemiferawin edme be confidence
@abeljames3645
@abeljames3645 Жыл бұрын
Eski yachi jart yehonechiewuen Adanechi asigebiat
@Zenabegza
@Zenabegza Жыл бұрын
Free all politicians prisoners
@yezabworkshumiye9540
@yezabworkshumiye9540 Жыл бұрын
የተሻለ የፍትህ ስርአት ጠብቀን ነበር. የሀግ ሳይሆን የፓርቲ አስፈፃሚ ሆነዋል ያናድዳሉ😞😠
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር Жыл бұрын
ወይዘሮ መአዛ በለ ጊዜ እነ ታድወስ ታቱን ጎበዜ ሢሣይ ተመስገን ደሣለኝን አለ ጥፋታቼዉ የአብይን ትዛዝ የምትፈፅሚባቼዉ አህያ ነሽ👿👿👿👿👿😈😈😈👿👿👿👿
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ከባድ ሙስና የሚፈፀምበት መስሪያ ቤት ይሄ ነው መቼም ከወይዘሮ አልማዝ የተሠወረ አይደለምገንዘብ ያለው ፍርድ ሲቀናው ደሀው ፍርድ ጠሞበት ምድሪቱን ግራ ያጋባ
@ማሬ-ቘ9ዐ
@ማሬ-ቘ9ዐ Жыл бұрын
ንፁሀን በፓለቲካ አመለካከታቸው ታስረው ሲሰቃዩ መስሚያሽ ጥጥ ነው ??????
@Greennature2667
@Greennature2667 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፍትህ አለ እንደ ? ፍትህ ሳይኖር ፍትህ ሚንስትር ምን ይሰራል ?
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
እንቺ በምትመሪው የህግ ተቋም ውስጥ ፍርድ እየተዛባ ንፁሀንን በግፍ ታስረው እያየሽ እነ አቶ ታድዮስ ታንቱ እነ ተመስገን ደሳለኝን ወዘተ .... የመሳሰሉትን በግፍወህኒ ተወርውረው አንቺ ደልቶሽ የተመጣጠነ ምግብሽን እየበላሽ በሰላም መተኛትሽ ምን ያህል ህሊናሽን በከርስሽ የሸፈንሽ ጉድ ታሳዝኛለሽ
@wubebizu2841
@wubebizu2841 Жыл бұрын
Weshete fete banche zemene new eneba yebezawe yeraseshene lejoche America eyasetemareshe
@haymanotwodage3019
@haymanotwodage3019 Жыл бұрын
ተስፋችን አንድ ፈጣሪ ነው የፍትህ ስርአቱ ከሞተ ቆዪ በተለይ በዚህ 4 አመት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ጥንካሬዎትን ሳላደንቅ አላልፍም ግን እርሰዎ ፍትህ አለ ብለው ለእውነት ያምናሉ የሰላም እንቅልፍ ይሆን የሚተኙት ከሞት በኅላስ ፍርድ እዳለ ያውቁ ይሆን
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ማስክ የተከለከላቹ እኮ ነው ምትመስሉት በተለይ እህታችን መጠንቀቅ አልነበረብሽም እረ መዳፈሩ ገደብ ይኑረው
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 Жыл бұрын
Asemesay untrustworthy! Shameless
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 Жыл бұрын
Bigef sile metaserut ebakesh tyekat police ke firdbet blay mehonnun ena daga yemyazeun endemaysemu
@weyenmilo
@weyenmilo Жыл бұрын
ሰወዳችው እኮ 😊
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 Жыл бұрын
Emperor Haile-Selassie judiciary. Emperor Court system is better than the current, Supreme Court Chief justice just step down immediately resign please.
@unitedethiopia7457
@unitedethiopia7457 Жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ አንቺ የሰው ችግር ያስለቅስሻል??? አቤት ድርቅና አቤት ውርደት አቤት ውሸት!! ይህ ሁሉ ሰው ታርዶ: ተሰቅሎ : ተጨፍጭፎ; ፍትህ አጥቶ በተረኞች ተጠርንፎ የተረፈው ሲታሰር: አንች ግድ ይልሻል ወይ ? ትንሽ ስሜት ቢኖርሽ ስልጣን ትለቂ ነበር:: አንች የምትጠየቂበት ቀን እርቅ አይደለም :: እንደዚህቀልደሽ አትቀሪም ::
@berhanug1535
@berhanug1535 Жыл бұрын
አለማፈርሽ ስራ ላይ ቆራጥ ነኝ ስትይ ባንቼ ዘመን ነው የደሐ እንባ የበዛው ልባ ዳኛ የጨመረው ቅልታም ስታወር እንካን አይሰቀጥጥሽም
@kidusdawit7324
@kidusdawit7324 Жыл бұрын
BesemeAB, a bunch of lier s, what is wrong to.....?????
@meklittesfaye4760
@meklittesfaye4760 Жыл бұрын
selaxa chlalew 😂😂
@AliRaza-pj6kv
@AliRaza-pj6kv Жыл бұрын
አንቺ ከመጣሽ በዋላ ነው ፍርድ ቤቱን ያግማማሽው ዳኛ የፈታውን ተረኛ ፓሊስ የሚያስርበት ዘመን
@ayalewaredo506
@ayalewaredo506 Жыл бұрын
ወያኔዎች ለ27 አመት የተጨማለቁበትን እና ያጨማለቁትን የህግ ስርአት ለማረቅ ሌላ ብዙ አመታት ያስፈልጋል የማንም ብኋቃ ሁሉ አፉን ይከፍታል !!
@jemaw4102
@jemaw4102 Жыл бұрын
ነገ ኪዳነ ምህረት ነው ትላለች ደግሞ 😥
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
ቀረፃው ቀደም ብሎ ስለሆነ ነው
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
Do you know freedom of speech and freedom of practice your religion????? God bless America 🇺🇸.
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
@@liduofficial6305 I love your trying to make understand others-ve thoughts. High in intelligence 👍👍👍
@jemaw4102
@jemaw4102 Жыл бұрын
@@liduofficial6305 እሱን I know ግን ኪዳንምህረት ናት ነው የሚባለው
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh Жыл бұрын
እስኪ ይንገሩን ወሮ ማዕዛ ቦታውን ከተረከቡ ጀምሮ ምን የሰሩት ነገር አለ የኢትዬጰያ ህግ እርሶ ከተቀበሉ ጀምሮ ምንም የተለወጠ የለም እንደውም ብሷል ምንም ያመጡ ለውጥ ወይም የሰሩት ስራ የለም ያሳዝናል እስኪ ይንገሩኝ አሁን በዚህ ቅርብ ቀን የተከናወ ነው የ17ዓመት በእንጀራ አባቷ ተደፋረች ለፖሊስ አሳውቃ ተለቀቀ መጥቶ የገደላት እስኪ ይገሩኝ ምን አደረጉ ለሀገሪቱ በጣም በጣም ከሚያናድዱን ሰው አንዷ እርሶ እንደሆኑ ይሰመርበት ተስፋ አደርጋለሁ ይሄ መልክት እንደሚደርሶት።#ልክ ጥሩ ስራ እንደሚሰራ በቴሌቨዠን ይቀርባሉ እስኪ ልጠይቆት የ95 ዓመቱን ሽማግሌ በስርቤት የከታችሁት ነፃ ንግግርን ነጥቃችሁት ሌላው ጋዜጠኝ ተመስገን ለምንድነው እስርቤት የሚቆየው የነፃ ፅሁፍ መከበር አለበት ስለዚህ እርሶ መነሳት አለ ቦት በስልጣኖት እየሰሩ አይደለም ደህና ጋዜጠኝ ገጥሞት ጥያቄ ቢጠየቁ ጥሩ ነበር።ኡፍ ያቃጥላል ምንድነው የሰሩት እስኪ ይንገሩኝ ምንም የሰሩት ስራ ስልጣኑኑን ከተቀበሉ ጀምሮ?
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
ፍትህ ወለጋ ለሚጨፍጨፉት
@gafatmedia5540
@gafatmedia5540 Жыл бұрын
"አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ" - መምህርት መስከረም አበራ ትናንት EBS በተባለው ገብስ ገብሱን ብቻ በሚያወራ ሚዲያ"ውሎ" የሚባል ፕሮግራም ላይ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ቀርባ ነበር። ቅንጡ ኑሮዋን፣"Highly Scheduled" የሆነውን ባተሌ ህይወቷን፣ባለቤቷን፣ልጆቿን ፣የምትሰራበትን ቢሮ ታሪካዊነት ስታነሳ ቆየችና አቀማጥላ የምትጦራቸውን ቆንጆ አዛውንት እናቷን ታስተዋውቃለች፣ቀጥላም በየጊዜው በየችሎቶች እየተገኘች እንደምትጎበኝ ተናገረች። ጋዜጠኛዋም ትፍለቀለቃለች በላይ በላይ ምስጋና ታዘንባለች ...... እኔ ደግሞ የወ/ሮ መዓዛን አዛውንት እናት ሳይ አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ፣ወ/ሮ መዓዛ ፍርድቤቶችን ወርዳ እንደምትጎበኝና እንደምትከታተል ስታወሳም እንዲሁ ይህንመከረኛ አዛውንት እያሰብኩ ነበረ። በቀጠሮ ቀን ዳኛ የለም እያለ በአዛውንት ጉልበታቸው የሚያመላልሰው ፍርድ ቤትስ ጎራ ብላ ታውቅ ይሆን? ወይስ "Busy" የምትሆንበት የእርሷ ፍትህ ይሄ ነው? ስል በመጠየቅ ላይ ነበርኩ ......መቸም መጠየቅ አንተው !
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 Жыл бұрын
አንቺ ስትመረጪ ለፍትህ ሚኒስቴር በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን ያደርጋል በመላው ኢትዮጵያ ፍትህ እንደዚህ አፈር ደቼ የበላችበት ግዜ የለም ያሳዝናል
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፍርድ ሥርዓት ከመካከለኛ ወደ ቁልቁለት እየተንደረደረ እያበሳጨን ነው። ምን ይሻላል?
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
እስኪ ጠይቅልኝ ሊያ ግን ልትዝናና የሄደች ነው የምትመስለው ባለስልጣን ጋር ቀርባ የሚጠየቂት ብዛት ህዝቡን አይወክልም
@teshemath9320
@teshemath9320 Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የሀገራችን ትላልቅ መሪዎቻችን እንድህ ቀለል ብሎና ለህዝብ ቀረብ ብሎ ማየት መቻል እንዴት ደስ ይላል። ይህ ሁሉ የሆነው ግን እግዚአብሔርን የሚፈራ ታላቅ የሀገር መሪ በመገኘቱና ቀለል ብሎ ቀለል ማለትን ስላስተማረን ነውና እናከብረዋለን። በነካ እጃችሁ ግን ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አይነኬና አይደረሴዎችን እስኪ ቀለል ማለትን አስተምሯቸው።
@akmel1341
@akmel1341 Жыл бұрын
ሊያዬ፣ ምነው hill ጫማ? በዚህ ሁኔታ ላንቺ አይመከርም
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው አይዘገይም 😥
@sofifamily
@sofifamily Жыл бұрын
Dr Araya 💛በጣም ጎበዝ AAU ሙሁር ናቸው መአዝም perfect couples Both thank you for your service🇪🇹.
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
ሴት እናትም ሆና እንዲ ስትስራ ጀግንነት ነው እናትሽን በጣም ውድድ ነው ማደርጋቸው በፀሎቶት ኢትዮጵያ አስባት እማምዬ
@ehailu2018
@ehailu2018 Жыл бұрын
ክብርት ወይዘሮ ማዕዛ እባክዎትን የስዉ ንብረት ለመቀማት የሚነስዉን እና በሀስት ምስክር የሚያቀርቡትን ሌቦች በጣም መቀየር ያስፈልጋል እግዚአብሔር እረድቶዎት ሐገራችንን ወደ ጥሩ ፍትህ ያለበት ሐገር እንድትሆን ይርዳን ጉቦ የሚባል ነገር ያጥፋልን
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 Жыл бұрын
ፍትህ እራሱ ፍትህን ፍለጋ እየተንከራተተ ነው ስለ ፍት አይነሳ ይቅር
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
አዛኝ ስለሆንሽ ነዉ 40 ሴት የደንቢ ዶሎ ተማሪዎች ታፍነዉ ያሉበትን ቦታ ከመፈለግ ይልቅ ልጅሽን Seattle ሄደሽ ማስመረቅሽ ሳያንስ ፎቶዉን በሚድያ የለቅሽዉ። ህግን ለመፈፀም ሰዉ መሆን ብቻ ይበቃል
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ውድ ታኮ ጫማ አታሰርጊ ምትወዲቂ እየመሰለኝ ነው ተሳቀቅኩ ግን ይቅርታ በሰላም ያሳቅፍሽ ፈጣሪ ልጅሽ 🙏🙏❤️❤️
@getanehademe9705
@getanehademe9705 Жыл бұрын
ለምን ከስር አትነጠፊላትም 😄
@ኢትዮጵያ-ኰ5ጰ
@ኢትዮጵያ-ኰ5ጰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል! እንዲህ እንደቀለድሽ (እንደቀለዳችሁ) አትኖሩም።
@alawyasuleyman7199
@alawyasuleyman7199 Жыл бұрын
እናቴ እትዬ እስካለ የአሶሳ አድባር የነ መዓዚዬ ፣የነ አብይ፣የነ ፍቅሩ ፣የቆንጆዎቹ የነሊሊዬ እናት ፣ስለየሁዎት ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጦት እማማ እስካለ
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
@ Aleta Suleyman, I am from Asossa….. I know her mother and Mrs. MEAZA too.
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ Жыл бұрын
አስመሳይ አውሬ በእውነት ፍትህ በጭቃ ተለውሳ ያየሁበት ጊዜ Ebs ዛሬ ትልቅ ስህተት ሰራችሁ ስንት አርያ መሆን የሚችሉ ሰዎች ሞልተው ይችን ምን እንድንማርባት ነው ማቅረባችሁ???
@yonasderessa812
@yonasderessa812 Жыл бұрын
እድሜ ለርሷ ፍርድ ቤቶችን አይን ያወጣ የሙስና መናኸሪያ ላደረገቸው፡፡ ስልጣኗን ለማስጠበቅ ባላየ እያለፈች፡፡ ምን አላት በአገሪቱ የሙስና ደረጃ 9 ኛ እኮ ነን ያለች ጀግና ናት፡፡ አስቂኝ ነው፡፡ ማዘርዬ በናንተ ፀሎት ነው አገራችን ያለችው፡፡ እድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡
@yonikifle5645
@yonikifle5645 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ኦሮሚያ ስጨፈጨፍ ፀፅያልሽው አዛኝ ስለሆንሽ ነው??አስመሳይ።
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Жыл бұрын
ሊያ ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በርቺ ጎበዝ
@gafatmedia5540
@gafatmedia5540 Жыл бұрын
"አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ" - መምህርት መስከረም አበራ ትናንት EBS በተባለው ገብስ ገብሱን ብቻ በሚያወራ ሚዲያ"ውሎ" የሚባል ፕሮግራም ላይ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ቀርባ ነበር። ቅንጡ ኑሮዋን፣"Highly Scheduled" የሆነውን ባተሌ ህይወቷን፣ባለቤቷን፣ልጆቿን ፣የምትሰራበትን ቢሮ ታሪካዊነት ስታነሳ ቆየችና አቀማጥላ የምትጦራቸውን ቆንጆ አዛውንት እናቷን ታስተዋውቃለች፣ቀጥላም በየጊዜው በየችሎቶች እየተገኘች እንደምትጎበኝ ተናገረች። ጋዜጠኛዋም ትፍለቀለቃለች በላይ በላይ ምስጋና ታዘንባለች ...... እኔ ደግሞ የወ/ሮ መዓዛን አዛውንት እናት ሳይ አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ፣ወ/ሮ መዓዛ ፍርድቤቶችን ወርዳ እንደምትጎበኝና እንደምትከታተል ስታወሳም እንዲሁ ይህንመከረኛ አዛውንት እያሰብኩ ነበረ። በቀጠሮ ቀን ዳኛ የለም እያለ በአዛውንት ጉልበታቸው የሚያመላልሰው ፍርድ ቤትስ ጎራ ብላ ታውቅ ይሆን? ወይስ "Busy" የምትሆንበት የእርሷ ፍትህ ይሄ ነው? ስል በመጠየቅ ላይ ነበርኩ ......መቸም መጠየቅ አንተው !
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 Жыл бұрын
ከወያኔ በባሰ ፍትህን ያጨማለቀች ሴትዮ
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
በትክክል
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 Жыл бұрын
Absolutely true
@abse4305
@abse4305 Жыл бұрын
እቺ ማትረባ
@getuzenebe2697
@getuzenebe2697 Жыл бұрын
M9
@alawyasuleyman7199
@alawyasuleyman7199 Жыл бұрын
ፈሰ መርዝ ነገር ነሽ ፣ምን ትመስላለች? ክፍት አፍ እንዳንቺ ዩኒቲ ኮሌጅ ያቦካች መሰለችሽ? ደረጃሽን ጠብቂ!! ምን ትመስላለች??? በማርያም!
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 90 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 9 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 14 МЛН