Dባላገባስ ክፍል አንድ anya Tube

  Рет қаралды 4,753

Danya Tube

Danya Tube

Күн бұрын

ባላገባስ ክፍል አንድ እንኳን ወደ ዳንያ ቲዩብ በደህና መጡ፡፡ ከኛ ጋር በሚኖሮት ቆይታ ድራማዎች ኢስላማዊ ፊልሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ውጤቶች እና ሙሀደራዎች እናስደስቶታለን፡፡መልካም ቆይታ
@danyatube

Пікірлер: 27
@PHILIPS-c9l
@PHILIPS-c9l 2 күн бұрын
ማስታወቂያው ቀንሱ 10 ደቂቃ በዛ
@Hikma-tub
@Hikma-tub 2 күн бұрын
ምርጥ ነዉ በርቱ ግን በአላህ በሉ እንጂ በእናትሽ በአባትሽ አትበሉ በእናት በአንተ መማል የተከለከለ ከመሆኑ ጋር
@danyatube7892
@danyatube7892 Күн бұрын
ትክክል ነሽ ያው አፍ ላይ የለመደ ነገር ሆኖ ነው ለአስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን❤
@HappyBlackKitten-nc7ko
@HappyBlackKitten-nc7ko 2 күн бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዳናወች ለምን ቶሎ ቶሎ አለቁልንም🎉🎉
@toybaali1412
@toybaali1412 2 күн бұрын
ኧረጠፍታችሁዋል❤🎉🎉🎉ምንድነውያጠፋችሁ ደሞማስታወቂያአታብዙ
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 күн бұрын
የነዚህ ድራማ ደሞ የሚያስጠላው ማስታወቂያ ያበዛሉ
@ኡሙዩሰራ
@ኡሙዩሰራ 2 күн бұрын
አሪፍ ነው ግን ጀምራቹ አታቁም እሰከመጨረሳው አሳዩን ወይም የመጨረሻ ቭድዮ ሰሰረ ተፈፀመ በሉ ጅምር አረፍተ ነገር አታርጉ
@danyatube7892
@danyatube7892 Күн бұрын
ያልሽው ነገር ትክክል ነው እናስተካክላለን ለአስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን
@FAbdu-j8k
@FAbdu-j8k 2 күн бұрын
የምር አሁናዊይ ያለንበትን ሁኔታ ነው የተወናችሁት እንደ አስተያየት አንዱን ጉዳይ ላይ አትደጋግሙት በተረፈ በርቱ በጣም አሪፍ ነው
@lawihabesha
@lawihabesha 2 күн бұрын
የሚያስቀና ስብስብ 😍
@HalimaHelima-rm8bk
@HalimaHelima-rm8bk 2 күн бұрын
እናተ ስለባቷ ስለተናገርከው እኔ ደሜ ፈላ ። እኔ ብሆን እንኳን ላገባህ ይቅርና ስለአባቴ የተናገርክበትን ምላስህን አውጥቸ ነበር የማጎርስህ
@zeinab554
@zeinab554 2 күн бұрын
ዋለይኩም እስላም ወረህመቱ አላሂ ወበረካቱ
@ሠሚራይማምእብራሂም
@ሠሚራይማምእብራሂም 3 сағат бұрын
በርቱ በጣምጥፍታቸዋል
@zedotube6958
@zedotube6958 Күн бұрын
ደንያ የሁልጊዜ ምርጫዬ ❤🎉
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 күн бұрын
አጠሩኝም የበናት ብቻን ይታያል 😂
@OrsayOrsay
@OrsayOrsay 2 күн бұрын
ሞንድነው የዳራገው ❤❤❤❤❤
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 2 күн бұрын
ማሻአላህ
@Hawa-f9n
@Hawa-f9n 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Oxede
@Oxede Күн бұрын
Part 2 yalm
@GgGg-p7l1f
@GgGg-p7l1f 2 күн бұрын
👍😏😏😏😏😏😏😏
@xahaahasan4107
@xahaahasan4107 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@ghhi5312
@ghhi5312 2 күн бұрын
👍👍👍👍
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 2 күн бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እጅግ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ዳኒያዎች
@sadakmal1865
@sadakmal1865 2 күн бұрын
ወቅታዊ አስተማሪ ድራማ ቀጥሉበት
@orotubersnetwork6723
@orotubersnetwork6723 2 күн бұрын
masha mirt sira nw astamari nw bartu allah yagizachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 2 күн бұрын
አጥምም
@SeadaSeid-iq5cc
@SeadaSeid-iq5cc 2 күн бұрын
❤❤❤❤
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
🦋የመጨረሻ ውሳኔዬ ነው ከነሱ እንድትርቂ እፈልጋለሁ😱
36:10
ጉልበት ስመን መርቀው ሸኙን
25:50
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
ሰላም #እዩዋቺዉም #ስያስቁ ማሻአላህ#
16:01
ኡሙ ታጁ 2ዩቱብ ቻናል
Рет қаралды 2,7 М.
ባጎረስኩ ተነከስኩ Danya Tube
22:14
Danya Tube
Рет қаралды 8 М.
አወል እና የሰአዳ ወንድም ተፋጠጡ💔
13:44
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН