Рет қаралды 14,774
ፋኖና የአማራ ህዝብ ጠንክረው 4 ኪሎን ሲቆጣጠሩ እነ አሜሪካ በግድ በአበባ እቅፍ ይቀበሉዋቸዋል። የአማራን ጠቅላላ መሪነት በግድ ያጸድቃሉ። ከድል በሁዋላ እያንዳንዱ የፋኖ አባል 2-3 ሚሊዮን ብርና የሃገሪቱ ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ እንዲሰጠው ውሳኔ ይተላለፍ። አማራ የራሱ የሆን ራዲካል ሚዲያ ያስፈልገዋል። ድርድርና የሽግግር መንግስት የሚሉትን ማናቸውንም አናስተናግድም። ዋናው ነገር የአማራ ህዝብና ወጣቱ ነቅሎ ትግሉን እንዲቀላቀል ማድረግ ላይ እንስራ!!! ያለህዝባዊ ማእበል አናሸንፍም!