Рет қаралды 4,762
DASS media ዳስ ሚዲያ
አንዳንድ ሰዎች ሀፍት ማፍራት ቶሎ የሚፈጥንላቸው ሆነው ሳለ ፥ አነሳሽ በማጣት ብቻ የተሰጣቸውን ጸጋ ሳይጠቀሙበት ፣ መክሊታቸውን በመቅበር ፣ እንዲሁ በድህነት ይኖራሉ ። ይህ የድምጽ መጽሀፍ እንዲህ አይነት ሰዎችን ለማንቃት ና ፈጥነው ወደስራ እንዲገቡ ለማስቻል ነው ። #ዳስ ሚድያ #ዳስ #መጽሀፍ በድምጽ #አነቃቂ መጽሀፍ #ገንዘብ ማግኛ ስልት #ስኬታማ መሆን