እንዴት በ2021 ገንዘብ የሚሰራ ዩቱዩብ ቻናል መክፈት ይቻላል /እንዴትስ ቬሪፋይ እና ሞኒታይዜሽን ይደረጋል

  Рет қаралды 29,128

Dave Tube

Dave Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@abebutube
@abebutube 3 жыл бұрын
ደቭየ ያተን ትምህርት በደንብ ወስጄ ከፈትሁ የኔ ምርጥ ወንድም
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
*ረጋ ያልክና ትምህርትህ በደንብ የሚገባ ነው በርታ በርታ በርታ ቀጣዩም ልቀቅልን ዴቭ*
@habtishfitness562
@habtishfitness562 4 жыл бұрын
Stay Home pleseዉድ ቤተሰቦቼ👇👇👇👇🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇kzbin.info/www/bejne/oauuq3aLf9mnb9U Like Subscribe share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስና አዝናኝ መረጃዎችን ያግኙ ማኛ ቲዩብ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 жыл бұрын
Txs so much እዚህ ጋር ግር ብሎኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ
@hailuweldearegaye4487
@hailuweldearegaye4487 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለን የሚገርም መረጃ
@የህይወትቃልYouTube
@የህይወትቃልYouTube 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ በጣም አሪፍ አስተማሪ ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው በርታ ወንድሜ🙏🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰
@myfreedom3142
@myfreedom3142 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው የምታዉቀዉን ስለካፈልከን በዛዉ አያይዘህ ስለ ብር አከፋፈል ብትነግረን ጥሩ ነዉ በምን መንገድ አካዉንታችን ላይ እንደሚገባ ምክንያቱም ለአዲስ ጀማሪ ግራ ስለምያጋባ አመሰግናለዉ ቻናልህን ይባርክልህ አባ
@aishatube2939
@aishatube2939 4 жыл бұрын
Daveየ ክብርህ የላቀ ነው በጣም አመሠግናለሁ😍😍😍😍
@mahi-fz5st
@mahi-fz5st 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ላካፈልከን እውቀት ግን common creative filter የሆኑ video channelachin ላይ ብንጭን copyright notification ወይም copyright ሊለን ይችላል KZbin
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 жыл бұрын
Subscribe አርጌሀለሁ በርታ ወንድማችን
@zabebanere7441
@zabebanere7441 3 жыл бұрын
አገላለፃህ ሢመች በርታአ ቅንነት ለራሥነው በጣም የምፉልገውመረጃ
@amabire3109
@amabire3109 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ አስተማሪ ነህ አመሰግናለሁ! KZbin link ከዌብሳይት ጋር እንዴት መገናኛት እንደምቻል ብታሳየን እንድሁም በዌብሳይት ለይ ፅሁፎችን ማላጣፋ ብታሳየን!
@seadaseadayoutube9469
@seadaseadayoutube9469 4 жыл бұрын
ወንድም። ጥያቄ ልጠይቅህ የሠአት እይታን የሚሠርቁ ሠወችን እደት መክላከል እችላለን። ቪዶወ። ሥራልን። ባሥቸኳይ 10. ሠው በቻናሌ ገብተው የሠአት እይታ ደቂቃየን ወደነሱ በማሥገባት። ቻናሌን። ባዶ አሥቀሩት (አሥቸኳይ መፍትሄ እጠብቃለሁ👍)
@hanahana1184
@hanahana1184 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን አሜን
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእውነት ጥሩ ሰው ነው ዴቭ
@zegeyelema6633
@zegeyelema6633 3 жыл бұрын
Dave selam lante yihun betam clear yehone temert new berita hule ayikalwhun gin tiyake alen dave
@khalidApp1
@khalidApp1 4 жыл бұрын
*ሰላም Dave tube እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ይብዛ እናመሰግናለን*
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ማልካም ምክርክ dave👍👍👍👍
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
መሲዬ አመሰግናለሁ
@ebrahimamin853
@ebrahimamin853 4 жыл бұрын
Deva video በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው አድናቂህ ነኝ። Deva በመጨረሻ step ላይ በvoice ወይም በtext አንዱን ስመርጥ text unm voicenm Limetalgn alchalm mendnew chgru Deva
@mdfamily220
@mdfamily220 4 жыл бұрын
Brief and clear explanation thank u bro 👏👏👏
@YUSHE
@YUSHE 4 жыл бұрын
Wow arfi video newu berta bra
@esmishvideomucati2271
@esmishvideomucati2271 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው በጣም ተመችቶኛል ብሮ እና አዲስ ነገር ብት ጨምርልን የምለው ነገር ቢኖሮ Google ኢንተርኔት ውስጥ ማግባት እንዴት እንችላለን ወይም Google እንዴት ሊከፍለን የችላል እኔ ስለሱ መረጃው ካለሽ ስለሱ ብታስተምሪን ደስ የለናል bro
@winitube7253
@winitube7253 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ሼር ያደረከን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ያወከውን ስላካፈልከን. እኔ ጀማሪ ዩቲዩበር ነኝ ምን ትመክረኛለክ በማስተዋወቅ ልታግዘኝ ትችላለክ?
@tube-xk9pt
@tube-xk9pt 4 жыл бұрын
በጣም ግልፅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@እምዬሚኒሊክለዘላለምይኑር
@እምዬሚኒሊክለዘላለምይኑር 4 жыл бұрын
DV ጥሩ ትምህርት ነው ግልጽ ያልተወሳሰበ ነገር ነው ይልሳየከን ግን DV ስጀምር እስክሪኑ እርቆ ነበር እሱን ብቻ አቅርበውው ልክ ወደ መጨረሻ ላይ ላቅርብላችሁ እንዲታያችሁ እንዳልከው
@yssnow8276
@yssnow8276 3 жыл бұрын
ዴቭ በጣም ደስ ይላል ግን ስልክ ቁጥር የለኝም እድት መክፈት እችላለሁ ስልኬ ቴክስትም ምንም አይልክም ዝግ ነው እና እድት ልክፈት
@ABENITUBE
@ABENITUBE 4 жыл бұрын
Monetize ሁኛለሁ እንደኔ ሞኒ መሆን እሚፈልግ lik ይግጨኝ ከቤቴም ይመጣ
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 жыл бұрын
እሽ እንደመር በቅንነት
@ጌደራዩቲብ
@ጌደራዩቲብ 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ጌደራዩቲብ
@ጌደራዩቲብ 3 жыл бұрын
@@fikirtube4084 እናንምደምሩኝደውእኛሸቃላወችእንተጋገዝ.
@adissapp6197
@adissapp6197 4 жыл бұрын
ሀሪፍነው በርታ ምርጥ
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም እኔ አንደየ ከፍቶልኝ ኮዶን ለመቀየር ብየ አፍሁት ዳግመኛ ሌላ አያወርድልኝ አለ ምን ትመክረኛለህ
@ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ
@ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔ አዲስ ዩቲብ ከፍቻለሁ እና ቪዶወ መስራ አላወኩበትም
@solafabio2121
@solafabio2121 4 жыл бұрын
tanx wendme ኪዳና ምህረት ትጠብቅህ
@አብዲስደተኛው-ሠ7ለ
@አብዲስደተኛው-ሠ7ለ 3 жыл бұрын
በርታ ውድኢትቢዮያን
@mantubetube4140
@mantubetube4140 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነገን እንጠብቃልን ዴቫ ቻው!
@zaharayoutube7277
@zaharayoutube7277 3 жыл бұрын
ይመችህወንድሚ
@kurattube4990
@kurattube4990 4 жыл бұрын
Dave youtube chanel አዲስ አለኝ። ግን subscribe ዝግ ነዉ ደሞ search ስለዉ chanel አይገኝም። 3 film uplode አድርጌአለሁ።
@የዳጊእናትዩቱብ
@የዳጊእናትዩቱብ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ክበርልኚ
@-ertugrul2430
@-ertugrul2430 4 жыл бұрын
ሰላም ዴቭ Pc ላይ አዲስ አካውንት ከፍቼ pcውን አጥፍቼ ሳበራው አካውንቱም ጠፋ መጀመሪያ ግን ከፍቼው ጨርሼ ነበር እባክህን ብትረዳኝ ከሰላምታ ጋር ፡፡
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 жыл бұрын
Ebakih wedima kezih befit You tube neberegn silika tebelashebign Addis slik keyeriku yebefet akawitan and password basigeba ebalegn pls tebaberegn
@Tube-gf6tx
@Tube-gf6tx 4 жыл бұрын
Dave ሰላምህ ይብዛ "ሞክሼ" እኔ Verifie ሳላደርግ በፊት video ለቅቄ ከ 1K በላይ view agintual 20 subacribe በላይ አገኘው "ከ Verifieuw ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም??
@Ezra_86
@Ezra_86 4 жыл бұрын
Web site ከሌለን you tub ይከፍላል እንዴ ። እንዴትስ ነው የሚከፈተው
@ይገርማል-ዀ6ቨ
@ይገርማል-ዀ6ቨ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@asiasi2927
@asiasi2927 4 жыл бұрын
Endatnhi div selmisten timihret betami ensmsginaln gin yen youtube channel ke goggle kontact alihon algi montazashenm alihon algi??????
@9tube373
@9tube373 3 жыл бұрын
Dave ባጣም ጎባዝ ልጅ ነሕ ባጣም ኣማሳግነላው ኣድነጋር ልጋርሕ ካዚ ባፊትም ኮማት ኣርጋላው ኣልማላሥክም 2020ዩቱብ ቻነል ካፋትኩኝ ያክሮሚ ሥቲግ ኣሳያችሕዋላው ብላሕ ቃራሕ ምነው ባሳላም ነው
@hageretube6095
@hageretube6095 4 жыл бұрын
Wendime ene alegn Google account gin le youtube adis mekfet besilke echilalew weys yegid lela adis silk yasflgegnal?
@eskatube3056
@eskatube3056 4 жыл бұрын
Tebarek wendime satsesit new yemtakaflew.
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
Thank you
@habtishfitness562
@habtishfitness562 4 жыл бұрын
Stay Home pleseዉድ ቤተሰቦቼ👇👇👇👇🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇kzbin.info/www/bejne/oauuq3aLf9mnb9U Like Subscribe share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስና አዝናኝ መረጃዎችን ያግኙ ማኛ ቲዩብ
@shegervibes2091
@shegervibes2091 4 жыл бұрын
selam dave 1000sub ena 4000hour kemolaw bewala apply sareg step 2 lay inprogress belo bezu gize koye ...mn ladereg?? mn temekeregnaleh??...yebefit video sat ezaw nw done milew step 2 lelela sw ...
@yunusethio5659
@yunusethio5659 4 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ በርታ
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@worldlifetube4394
@worldlifetube4394 4 жыл бұрын
Selam dave channele congratulations verified honual blogn gn continue mil gn almetalignm mn ladrgew
@yazayetulijmom1496
@yazayetulijmom1496 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግለን ግን ሀገር ስንቀይር ምንም አይነት ችግር አያመጣም ማለቴ ሲምካርዱ ስለማይሰራ ማለትነው
@የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ
@የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ 4 жыл бұрын
ጥሩ ሂጀ ነበር ግን ስልክ ቁጥረ ፣ኮድ አልመጣልኝም 😥ወንድማችን እናመሰግናለን 👏
@ኣሳምነውጽጌሞትህኣመመኝደ
@ኣሳምነውጽጌሞትህኣመመኝደ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ትንሽ የሚስተካከል ነገር አለኝ
@fafeali5153
@fafeali5153 4 жыл бұрын
ቆይ እኔ ቬሪፋይ አልሆን አለኝ ክሮሜ እናንተ በምታሳዩት መልክ ሊመጣልኝ አልቻለም
@hayattube9044
@hayattube9044 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 4 жыл бұрын
Selam Dave pealse 1 ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ KZbin ከፍቼ 1000 ሰብ ሞልቼ ኮሚኒቲም ከፍቶልኝ ነበር እና እንደጀመርኩ አካባቢ ሳላውቅ የሰው vidow እጭን ነበር እና ብዙ vidow delete አድርጌለሁ እና አሁን ሰው ስጠይቅ አቁሚ ሞኒታይዝ አትሆኝም አሉኝ እና ተስፋ ቆርጨ ቁጭ ብያለው ግራ ገብቶኝ እና ብዙ ሰአቴን አባክኛለሁ ከ መዳም ስራ ጋር ጭንቅላጤን አዙሬ ይሀው እንዲህ ሆንኩ እባክህ የምትረዳኝ ነገር ካለ እባክህ Dave 🙏
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
ሰላም ቤቲ ፌስቡክ ፔጄ ላይ ፃፊልኝ እና እናስተካክለዋለን
@habtishfitness562
@habtishfitness562 4 жыл бұрын
Stay Home pleseዉድ ቤተሰቦቼ👇👇👇👇🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇kzbin.info/www/bejne/oauuq3aLf9mnb9U Like Subscribe share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስና አዝናኝ መረጃዎችን ያግኙ ማኛ ቲዩብ
@imanamina552
@imanamina552 2 жыл бұрын
አናመስግናለን ወድም
@ቄራሰላምመስጂድ
@ቄራሰላምመስጂድ 4 жыл бұрын
Thank you.
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
You're welcome!
@yehamedia5526
@yehamedia5526 4 жыл бұрын
Dave እኔ 4 ጊዜ CopyRite vedio ለቅቄ ነበር መልክት ልኩልኛል email ላይ ችግር የለውም አያዘጋብኝም ወይንስ ዝም ብይ ልጠብቀው
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
አይ ዝምብለህ እንድትጠብቅ አልመክርህም ለማንኛውም የተላኩትን ኢሜሎች በተመለከተ ፌስቡቅ ላይ ፃፍልኝ እና እናያቸዋለን::
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 4 жыл бұрын
ወንድሜ እዴት እደከፈትኩት አላአስታአውስም እና እዴት አድርጌ ፖአስዋርዴን ማአግኘት እችላአለው እስኪ ንገረኝ ወይም ይህ እያአለ ሌላ አዲስ እዴት መክፈት እችላአለው ካአላአስቸገርኩህ ይህን ብሰራአልን
@hanahani6542
@hanahani6542 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዴቭ
@addisababa7999
@addisababa7999 4 жыл бұрын
Enamaseginalen, thanks bro
@قرانكريم-ب6غ7ه
@قرانكريم-ب6غ7ه 4 жыл бұрын
እንደትነው ቻናል መሆኑን የማውቀው ከፍቸነበር ንገረኝእስኪወንድም
@merrytube8231
@merrytube8231 4 жыл бұрын
Dev youteb channel lay edme gdeta ke 18 bely mehon albet aydel gn Salk begmet nber yemolahut ena endet new check marg mechilew
@yegnatubeh1626
@yegnatubeh1626 3 жыл бұрын
Xiru new deva yemir yerasen chanal likefit sil bexiru sat new yagegnewuh tnx biyalewu
@hiwitube5289
@hiwitube5289 4 жыл бұрын
Thank you dave
@وقلربيارحمهماكماربيانيصغير-ض9غ
@وقلربيارحمهماكماربيانيصغير-ض9غ 4 жыл бұрын
ግን አሁን ሰብስክራይቅ አጠረቃቅሜ ወዳዳ ይቶብ ብከፍት ይቻላል ? መልሱልኝ በፈጠራችሁ
@Hulegeb453
@Hulegeb453 4 жыл бұрын
ዴቭ እባክህ ፌስቡክ ላይ አጭር ኮመንት አስቀምጫለው እርዳኝ
@tube9011
@tube9011 4 жыл бұрын
ዲብ እንዴት ሞኒከ እንደሆነ ማወቅ ይቻላ እሰኪ ንገርኝ
@khadejamm3399
@khadejamm3399 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ethiopiayoutube4716
@ethiopiayoutube4716 3 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@ዉቦአይናማ
@ዉቦአይናማ 3 жыл бұрын
ዴቭ የሲቲንግ ምልክቱን ንኩት እሳልከው ድረስ መቶልኛል የሲትንግ ምልክትዋ የለችም ምን ላድርግ
@ayubtube1947
@ayubtube1947 3 жыл бұрын
Thank you Dave!
@የጀሊልባሪያነኚፍትህለአክ
@የጀሊልባሪያነኚፍትህለአክ 4 жыл бұрын
መጣሁ ቆይ ልሞክርው
@ሰብሪናሰብትኒ
@ሰብሪናሰብትኒ 3 жыл бұрын
ለኔ ኮንቲኒው አልመጣልኝም ኮንቲኒውን አልተጫንኩም አሁን ስተቴ ገባኝ ሊቭ ለመግባት ስምክር እቢአለኝ ዩር ቻናል ነት ቬሪፋይድ ነው የሚለኝ እንዴት ? ምን ሲሆነው የማይመጣው እንዴትስ ማስተካከል ይቻላል ? ፕሊስ መልስልኝ
@ያልተፍታህልም
@ያልተፍታህልም 3 жыл бұрын
በርታ ግንየሰራውን ፎቶ እዴት ሰርችማርግ እንችላለን
@mimitube3187
@mimitube3187 4 жыл бұрын
Gen jon berthday metekek alebachu yelalu lemen ke 18 belay endihon edefelegn senmola bayhones ena metekk alebachu selemilu new
@habtishfitness562
@habtishfitness562 4 жыл бұрын
Stay Home pleseዉድ ቤተሰቦቼ👇👇👇👇🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇kzbin.info/www/bejne/oauuq3aLf9mnb9U Like Subscribe share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስና አዝናኝ መረጃዎችን ያግኙ ማኛ ቲዩብ
@klove4823
@klove4823 4 жыл бұрын
አካውት አለዉ ወድም ግን አላቀውም የት ገብቸነው የማገኘው
@ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ
@ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ 4 жыл бұрын
ኸረ ዴቭ እኔ በፊት ባስተማርከው መሰረት ከፍቼ ነበር በዛው መቀጠል አልችልም??
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
ትችላለህ ምንም ችግር የለዉም እርዳታ ስትፈልግ ፌስቡክ ላይ ፃፍልኝ
@ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ
@ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ 4 жыл бұрын
@@DaveTube16 ok በጣም ነው ማመሰግነው🙏🙏 የፌስቡክ አካውንት ስምህን ፃፍልን ወይም ሊንክ
@richspace8107
@richspace8107 4 жыл бұрын
phone number asgebeche like you did gn verified alhonelgim continue mtelew neger atmetam mn larg?
@yenayedinki9698
@yenayedinki9698 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@monekatube62
@monekatube62 4 жыл бұрын
Hi dave thank you for your help I get back my KZbin account
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
Congrats, keep making videos.
@emantube3309
@emantube3309 4 жыл бұрын
Dave እኔ ሥከፍት ቢዚነሥ በሚለው ነው የከፍትኩት ችግር አለው እንዴ ከቻልክ መልሥልኝ
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
ምንም ችግር የለዉም ይመስለኛል ግን ለግልህ የምትጠቀምበት ከሆነ ለግል የሚለዉን ብትመርጥ ኑሮ ቆንጆ ነበር:: እስኪ መፍትሄ እንፈልጋለን ማስተካከል የሚቻል ከሆነ::
@emantube3309
@emantube3309 4 жыл бұрын
@@DaveTube16አመሰግናለሁ እባክህን መስተካከል የሚችል ከሆነ ሹክ በለኝ
@retareta8675
@retareta8675 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አደግ ዴቫ
@habtishfitness562
@habtishfitness562 4 жыл бұрын
Stay Home pleseዉድ ቤተሰቦቼ👇👇👇👇🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇kzbin.info/www/bejne/oauuq3aLf9mnb9U Like Subscribe share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስና አዝናኝ መረጃዎችን ያግኙ ማኛ ቲዩብ
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 4 жыл бұрын
በርታ
@yeduhabesha
@yeduhabesha 4 жыл бұрын
ዴቭ እናመሠግናለን ጥያቄ ነበረኝ በምን ላግኝህ የሚመችህ ከሆነ
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
Messanger lay tsafilign
@almsewtubealmsewtube5342
@almsewtubealmsewtube5342 4 жыл бұрын
@@DaveTube16 ሀይ
@zuzutube7972
@zuzutube7972 4 жыл бұрын
ደቭዬ እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ነበር አዳሜ ተቀድማችኋል ስወዳችሁ ላይክ &ሠብ ግጩኝ
@eskatube3056
@eskatube3056 4 жыл бұрын
Beteseb adrgeshalew wedenem ney
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 жыл бұрын
እሽ እንዛመድ በቅንነት
@tube6002
@tube6002 4 жыл бұрын
Dave እኔ ብዙ ለፋሁ ሊሳካልኝ አልቻለም ልታግዘኝ ትችላለህ ?
@አረብኛንበአማርኛእንማር
@አረብኛንበአማርኛእንማር 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@ዉቦአይናማ
@ዉቦአይናማ 3 жыл бұрын
እንዳየኸው መልስልኝ ሲቲንግ የለችም ምን ላድርግ
@lubiborana8289
@lubiborana8289 4 жыл бұрын
አተ በነገረህ መሠረት ከፍቸ ነበረ ስልክ ቁጥር እማስገቢያዉ ቦታ አስገብቸ ሳበቃ ኮድ አልመጣልኝም አልሞላሁም ብር አይሰራልኝም ማለት ነው ንገረኝ
@DaveTube16
@DaveTube16 4 жыл бұрын
ብር ይሰራልሻል ምንም ችግር የለውም:: አዲስ አካውንት ስለሆነ የከፈትሽው ትኩረት ማድረግ ያለብሽ ብር ላይ ሳይሆን ቻናልሽን ማሰደጉ ላይ ነው መሆን ያለበት:: ቻናልሽ ሲያድግ ያኔ ደግሞ ስለሞኒታይዜሽን እናወራለን::
@lubiborana8289
@lubiborana8289 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድም
@lubiborana8289
@lubiborana8289 4 жыл бұрын
ስታስረዳ በጣም ነውእሚገባው ያለህን እውቀት ለሠወች ስላካፈልክ ልትመሠገን ይገባል ሠብስይይብ ወድያው ነው ያረኩህ
@lubiborana8289
@lubiborana8289 4 жыл бұрын
ስታስረዳ በጣም ነውእሚገባው ያለህን እውቀት ለሠወች ስላካፈልክ ልትመሠገን ይገባል ሠብስይይብ ወድያው ነው ያረኩህ
@ሁድሁድ
@ሁድሁድ 4 жыл бұрын
♥በቅንነት ♥አድስ ጀማሪ ነኝ subscrib አድርጉኝ♥ kzbin.info/door/GF_5rBtpWxTnSMPdiCGD_A?view_as=subscriber
@Ezza572
@Ezza572 4 жыл бұрын
የፌስቡክ ፔጅ ላይ Video እንዴት መልቀቅ እችላለው
@adrien7518
@adrien7518 4 жыл бұрын
Deve ygmali as word xefebeye esti video sir
@pastorSintayehu
@pastorSintayehu 4 жыл бұрын
Selam Dave ሁለት ዩቲዩብ ቻናል በተለያየ content መክፈት እንዴት እችላለሁ ?
@habtishfitness562
@habtishfitness562 4 жыл бұрын
Stay Home pleseዉድ ቤተሰቦቼ👇👇👇👇🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇kzbin.info/www/bejne/oauuq3aLf9mnb9U Like Subscribe share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስና አዝናኝ መረጃዎችን ያግኙ ማኛ ቲዩብ
@ፅናትኢትዮሀገሬ
@ፅናትኢትዮሀገሬ 4 жыл бұрын
እዴት ነው የከፈትነውን አካውት ማጥፍት የምችለው፣መላ በለኝ እስኪ
@asmahusen3981
@asmahusen3981 4 жыл бұрын
አመመግናለሁ
@mdsamiramdsamira3678
@mdsamiramdsamira3678 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Sebri-zw5gc
@Sebri-zw5gc 4 жыл бұрын
Birr ba min nw ya migbaw ena yat nw min mignw
@kokobtube1086
@kokobtube1086 4 жыл бұрын
Dav ara alkaft belognal eski bf lay aweragn
@14bet63
@14bet63 4 жыл бұрын
Thankyou bro
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 4 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ
@fikaduashro9451
@fikaduashro9451 4 жыл бұрын
Yes thanks 🤜🤛
@ነጁብንትአባቷ
@ነጁብንትአባቷ 4 жыл бұрын
አድማስ ነኝ ዛሬም ተቀላቀልኩ
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 55 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,6 МЛН
ያለ ንግድ ፈቃድ የሚሰራ ስራ!
11:41
Tsehay Digital
Рет қаралды 20 М.
ዮአዳን (ክፍል 36)
29:11
ለዛ
Рет қаралды 458 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 55 МЛН