Dawit Dreams | በስበት ሕግ የምታስበውን ታገኝለህ | Lifestyle Ethiopia | Dr. Mihret Debebe | inspire Ethiopia

  Рет қаралды 64,298

  Lifestyle Ethiopia

Lifestyle Ethiopia

Күн бұрын

ይህ የምትመለከተው ተንቀሳቃሽ ምስል በውስጡ ብዙ የህይወት ልምምዶችን ይዞ ታገኘዋለክ። እነዚህ ልምምዶች ወዲያውኑ በልቦናህ ላይ አወንታዊ ለውጥ የሚያመጡ ሲሆኑ ሁሉንም በአንክሮ ተመልክተህ ለአንተ የሚሆኑትን በመምረጥ በመጥፎ እና በማይረቡ የአኗኗር ዘይቤዎች ላይ ፈጣን ድል ተቀዳጅ። #LifestyleEthiopia #Ethiopia #habesha
የህይወት እና የስኬት አሰልጣኝ ዳዊት ድሪምስ ጋር ያሳለፍነው ጊዜ ይህ ነው። በዚህ ቪዲዮዎ እና በሚቀጥሉት ክፍሎች ላይ የአኗኗር ዘይቤዎን ለማሻሻል እና ስኬትዎን ለማሳደግ ብዙ ጥሩ መርሆችን ይማሩ ጥሩም የህይወት ምክርን ያገኛሉ።
ስለተመለከቱን እናመሰግናለን !!!
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ !!!
This is the time we spend with the life and success coach Dawit dreams. In this video and the next parts to follow you will learn many good principles and get good life advice in order to improve your lifestyle and increase your success.
Thank you for watching !!!
Don't forget to subscribe for more videos !!!

Пікірлер: 45
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
ወድማችን ዳዊት ድንቅ ሰው.እናመሠግናለን❤🙏
@alamzzewudu6854
@alamzzewudu6854 2 жыл бұрын
እኔ መክፈል ያለብኝን መሰዋትነት እየከፈልኩ ነው ፈጣሪ ያኑርልኝ መልካም ሰው ነው ለኢትዮጵያ ትውልድ እየደረሰ ያለ ትልቅ ሰው ነው በሱ ምክኒያት እኔ እና እናቤተሰቦቸን እየቀየርኩ ነው ሀገሬን አለምን እቀይራለሁ ። መልካሙን ሁሉ ለዳዊት ።
@alamzzewudu6854
@alamzzewudu6854 2 жыл бұрын
እኔ ማለት የዳዊት ድንቅ ልጅ ነኝ የሚገርመው በህይወቴ ትልቁን ህልሜን ያገኜሁበት ብቸኛ ሰው ነው በጣም ነው የምወደው የማከብረው ።
@user-ux6jl8oj8h
@user-ux6jl8oj8h 2 жыл бұрын
የኛ ድንቅ ጀግናችን ኑርልን ዴቭ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ውዳችን
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ሰዉ ነህ ዴቭ!!
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏❤
@firewadenw4884
@firewadenw4884 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
ዳዊት ሆይ ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች
@faludinfale7380
@faludinfale7380 2 жыл бұрын
thak you
@habibguta
@habibguta 2 жыл бұрын
በድብቁ አዕምሮአችን ላይ ለማስረጽ ምን ምን ዘዴ መጠቀም አለብን ?.
@hawidejene6792
@hawidejene6792 Жыл бұрын
Accept devils
@berhanufantay361
@berhanufantay361 Жыл бұрын
ይመችህ ጀግናየ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@sisaymamo7783
@sisaymamo7783 Жыл бұрын
wow dave yemir ante idme ena tena yistik sintochin eyakeyarki new
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thank you so much !!
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tewodrosmanguday9553
@tewodrosmanguday9553 2 жыл бұрын
I appreciate the presentation but does success happen in a vacuum? Is the individual the only entity in his or her journey towards success or development? Why do you ignore the powerful, exploitative, exclusionary external forces that obstruct personal or social development or success? Where are the resources, instituions of support (not business) that empower the youth for success? Who has access and who has not? Holding only the individual responsible for failing to succeed (whatever that is and wherever that idea comes from) is ignoring the elephant in the room and diverting attention of the youth from demanding social justice for all.
@nakudaafar8461
@nakudaafar8461 Жыл бұрын
The security behiwote eskahun kanebebkut metshafoch hullu betam yewededkut ina hiwoten yekyergn metshaf new ❤❤🙏
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏❤
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thank you so much !!
@josi3113
@josi3113 2 жыл бұрын
በልቤ ያለው እምነት አልቀየር አርፈ ቁጭ በል ብሎኛል ለዛ በጣም ድንጋጣዊ ፍርሀት አለው በ ፍቅር እረታዋለው
@Ephrem-ll4hz
@Ephrem-ll4hz 11 ай бұрын
Anbesa yehonku sew nek dawit
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 2 жыл бұрын
"Law of attraction " is a fake unsubstantial and infact ridiculous claim, that has been promoted by the indian gurus like Deepak. Here you translated that same idea into amharegna and as it was the case to deepak and dawyn you are misleading people ...but if any one claim otherwise, good luck
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 жыл бұрын
🤔
@AhmedAhmed-nf1pw
@AhmedAhmed-nf1pw Жыл бұрын
Yeah its true he is preaching law of attraction which is all fake and im embarrased by this media for bringing him
@SofiasolomonSofiasolomon
@SofiasolomonSofiasolomon 21 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍✅✅
@haileniguse6255
@haileniguse6255 Жыл бұрын
በስብት ህግ ውስጥ የምታስበውን ታገኛልክ ገን ጥረት ይፈለጋል በዙ ድካም አላው ገዜም ይፈዳል ገን ይሳካል አንድ ቀን
@haileniguse6255
@haileniguse6255 Жыл бұрын
እውነት ነው ድበቁ ዓይምሮ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@tsedihabshawit3375
@tsedihabshawit3375 Жыл бұрын
😍😍
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@haileniguse6255
@haileniguse6255 Жыл бұрын
ካውቀት እምነት ይበለጣል
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 2 жыл бұрын
WOW WOW WOW just you are amazing
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን❤🙏
@user-jh2li6bb2g
@user-jh2li6bb2g 11 ай бұрын
አይ new age though አጃጅሉን በ Hinduism እምነት
@rahmaabdo1454
@rahmaabdo1454 Жыл бұрын
መፃፉን ማን ነው ረሱ ማን ብዬ ልፈልግ?
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@henokyilma3503
@henokyilma3503 Жыл бұрын
Sagebah atawra
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 28 МЛН
ውስጣዊ ማንነታችንን እንዴት እናውጣው?
12:38
ለ 2017 አዲስ ማንነት መገንባት@DawitDreams
27:00
Dawit Dreams
Рет қаралды 15 М.