ዳዊት ፅጌ ዶ/ር አብይን ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ አስደመማቸው! - DAWIT TSIGE LIVE - Yezenbaba Mar || ዳዊት ጽጌ - የዘንባባ ማር

  Рет қаралды 913,953

kimem

kimem

Күн бұрын

Dawit Tsegie Music , Live Performance , Dawit Tsige at Millinium hall , Dawit Tsige new song 2022 new song , Dawit Tsige singing infront of PM Abiy - Yezenbaba Mar , ዳዊት ጽጌ - የዘንባባ ማር.
Ethiopian New Music
#DawitTsegie #Abiy #ethiopiabestmusic
Dawit Tsegie singing infront of PM Abiy - ዳዊት ጽጌ - #የዘንባባ_ማር 2011Ethiopia Ethiopian new music april 2019
yezenbaba mar nesh Tilahun gesse music, dawit tsige best music, Ethiopian best music ever.

Пікірлер: 170
@solomonhaile4360
@solomonhaile4360 2 жыл бұрын
በዚህ ዓይነት ጥላሁን ገሰሴ አልሞተም ማለት ይቻላል ይህንን ድንቅ ልጅ ከልብ ሁላችንም ልወድና ልንጸልይለት ይገባል ጌታ ይባርክ ደዊት ጽጌ/ትንሹ ጥላሁን።
@iibroibro4879
@iibroibro4879 Жыл бұрын
አላወቅሺም ከአዝማሪ የገባ ገነት የለም የጨፈረ ብሆን አልገባም እሳት እንጂ ግን አድናቂው ነኝ እሰማው ነበር ግን በአፌ የሱ ዘፈን የለም አልጨፈርኩም
@yenebecha7099
@yenebecha7099 7 ай бұрын
የምንጸልየው እንዲዘፍን/ በፍጡር ፈንታ ለፈጣሪው እንዲዘምር እንዲቀኝ ?
@yemachaltube
@yemachaltube 5 ай бұрын
ስለ ዘፈነ ነዉ ጌታ የምበርከዉ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 7 ай бұрын
ድንቅ ዘፋኝ ከመልካም ባህሪና ውብ ቁመናና መልክ ተባርክ ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ጥልሽን ተክተሃል አልሞተም
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 2 жыл бұрын
With great confidence, with high performance, with traditional musical instruments, Dawit displays his talnet
@alemayehumuleta9397
@alemayehumuleta9397 7 ай бұрын
ፍቅር የሰላም እናት ናት ዘፋኝ ስለ ሰላም እና ፍቅር ሲዘፍን ደስ ይላል በራቮ ዳዊት
@bilustar5505
@bilustar5505 2 жыл бұрын
ኣስደናቂና ኣስደማሚ ሰዊ ነህ ዳዊትዬ የዘመኑ ታምራዊ ኣቀንቃኝ....
@rahelnegusse1591
@rahelnegusse1591 2 жыл бұрын
ዳዊት በጣም ትልያልህ በዛላይ ስርአትህ እግዚሬ ይጠብቅህ
@ወሊያፈድሉ
@ወሊያፈድሉ 5 жыл бұрын
ዳዊቴ ስወድህ በጣም ያምርብሀል!!
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 жыл бұрын
ምንም እንኳን ጥሌን ባያክልም ዳዊትን ግን አደንቀዋለሁ ጥሌ ጥላሁን እኮ ልዩ ነበር ለኔ ።
@martasila5996
@martasila5996 7 ай бұрын
What a beautiful voice ! May God use your voice for His glory. Be blessed.
@Sied-h6w
@Sied-h6w 9 ай бұрын
በጣም ቡዙ እንጠብቃለን ወንድሜ ከአንተ በርታ
@LealAbrha
@LealAbrha 13 күн бұрын
የመላእክትን ይበልጣል
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko 7 ай бұрын
ከ አራት አመት በፌት ይህን ሙዚቃ ስሰማ ግማሽ አካባቢ እራሴን ሳትኩ፣ እስካሁን ምን እንደተፈጠረ አልገባኝም፣ ከስራ ተመልሼ መኪና ውስጥ ሆኝ ነበር የምሰማው፣ ዳዊት ክስተት ነው
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 5 ай бұрын
*ወደ ዶክተር ሄደህ ደምህን ተመርመር። የደም ብዛት፡ ማነስ ወይም ስኩዋር በሺታ ይሆናል። አንጎልሕንም X-ray ተነሳ ለማጣራት። ዘፈኑ ብቻ ማርኮህ አይመስልም! 👍😁
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 ай бұрын
ጥላሁንን በጣም ትወደው ነበር ማለት ነው
@marmar803
@marmar803 8 ай бұрын
ሙዚቃውና ድምፃዊው ምርጥ ናቸው ተመልካች ግን የለም ፤ ባዶ አዳራሽ እንደማቅረብ ነው ፤ ምንም ከሙዚቃው ጋር እውቀትም ፤ ትኩረትም ፤ ብሎም ትዝታውም ለሌላቸው ለማይገባቸው ስዎች ነው ባጠቃላይ የቀረበው 😞
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 5 ай бұрын
Pentewoch selehonu new, menem emotion yalasayut! 😂
@Zola-kp2sv
@Zola-kp2sv 2 ай бұрын
ልክ ለጀርመናዊች መዝፍን ነው 😅
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 2 жыл бұрын
God Bless You Dawit 🙏✝️⛪️🛐❤️💐👍👏💯🙏
@77861022
@77861022 7 ай бұрын
ይሄ መርዝ የሆነ ሰውዬ ደህና ሰው ሲያይ በህዝብ ለማስጠመድ ይፈልጋቸዋል አሁን እነዚህን እባቦች የዘንበባ ማር መቼ ይገባቸዋል አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብላ ብለህ አትዘፍንላቸውም ነበር 😢😢😢
@NegashLegesse
@NegashLegesse 4 ай бұрын
የውስጥሽ ጥርጣሬ ወደክፋት ገፍቶሽ ነው
@Koke01-24
@Koke01-24 2 ай бұрын
እሳት ኩበት፣ፍየል ተብስቂ የባለጌ ልጅ፣አንተ ሳትሆን እንስትና አባትእ ባለጌ ወራዳ እንሰሳ ናቸው።
@fitsummerid7441
@fitsummerid7441 4 жыл бұрын
ዳዋ አንደኛ ነሽ ትችያለሽ ጤንነትሽን ጠብቂ
@ayalbirhanu9905
@ayalbirhanu9905 7 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ 💗💗💗
@zemzem1336
@zemzem1336 2 жыл бұрын
ዳዊት ድምፅህ ያምራል ስወድህ
@lovemusic8470
@lovemusic8470 3 жыл бұрын
Dawitey shikor Wedi Asmara
@marmar803
@marmar803 8 ай бұрын
ሳስበው እዚህ የተሰበሰቡት ሰዎች ውስጥ ጥሩ ሙዚቃ ፤ ጥሩ ትዝታ፤ ንቃትም በተለይ የዚህን ዘመን አይነቶቹን ድንቅ ሙዚቃዋች አያውቋቸውምም፤ ትዝታም የላቸውም ፤ ሁሉም ከየቦታው የተለቃቀሙ ተኩላዋች ናቸው😞😞
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko 7 ай бұрын
አልገባኝም፣ ምን አያልክ ነው ጃል?
@marmar803
@marmar803 7 ай бұрын
የዘፈኑ እውቀትም ፤ የአይምሮ ንቃትም ፤ ትዝታውም ምንም የሌላቸው ለቦታውም ለከተማውም እንግዶች የሆኑ ምኑም የማይገባቸው ከተማው የኛ ነው ለማለት በአቶቢስ ከየቦታው ተጭነው መተው የተራገፉ ባለ ጊዜዎች እንጂ የጥላሁንን ዘፈን አዉቀዉም , ሰምተዉም, እያደነቁም እንዳልኖሩ በጠቅላላ ሁኔታቸዉም የደነዘዘና ስሜት የሌለዉ ፊታቸዉም ያሰታዉቃል ለማለት ነው በአጭሩ 😠 !!
@የርጎፍርፍር
@የርጎፍርፍር 7 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂😂​@@marmar803
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 7 ай бұрын
የሌሎችን ማንነትና ምንነት የማያከብር ሌሎችን የሚንቅ የትምህክተኛ ኮመንት! ሁሉም ሲነቃ ተቸክሎ የቀረው የአንተና የአንተ ቤተሰቦች ብቻ ናችሁ😂😂
@marmar803
@marmar803 7 ай бұрын
@ebrahimyimer9231ምን አቃጠለህ ለምሳሌ አንተን ?? የተናገርኩት እውነት እና እውነት ነው አዎ ከዚህ ዘፈን ትዝታም እንደሌላቸው ፤ አላማውንም ፤ ትርጉሙም እንዳልገባቸው በእርግጠኝነት ደግሜ እናገራለሁ ( psychology ) ተምረሀል ? እኔ ተምሬያለሁ እናም ሁኔታቸውን ዓይቼ የመናገር ዕውቀቱ አለኝ አንተ የይመር ልጅ እውቀቱ አለህ??? ተረት ተረት አልፈልግም እኔ ከማውቀው ተነስቼ ነው የምናገረው ወግኜ ( አንተ እንዳልከው በድፍረት ፤ ሰውን ንቄ)አይደለም ወይንም እንዳንተ የነሰውበላው ፤ አራጅ ቡድን ፤ ተቆርቋሪ ካድሬ ሆኜ አይደለም ገባህ አይደል 😞!!!
@amsalesinidu3096
@amsalesinidu3096 2 жыл бұрын
the audience is so serious. zena feta alalum.
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 5 ай бұрын
Pentewoch, Zefen ayewedum!😂
@eteneseiuie8839
@eteneseiuie8839 2 жыл бұрын
አደንቅሀለው አከብርሀለው ግን ይኽ ክብር ለእነሱ አይገባም
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 4 жыл бұрын
ዋው ዲቬ ከጥሩ ስነምግባር ጋር ሲያምርብህ በሃሳብ ወስድካቸው እኮ
@ben5115
@ben5115 6 ай бұрын
Wow yezih sew Dimits ! Likk ende Tirit yale ye Hayiq Wuha Yinqoreqoral ...
@Koke01-24
@Koke01-24 2 ай бұрын
ይኤ ልጅ የእግዚአብሔር መልክተያ ነው ለኔ ትልሽ አልሞተም።
@mohamedaliye7591
@mohamedaliye7591 2 жыл бұрын
best young musician
@MenbereFufa
@MenbereFufa 7 ай бұрын
የእውነት ማንም የትድመም የለም
@SablaYousuf
@SablaYousuf Жыл бұрын
ሰላም ዳዊት እደትነህ አደኛ እኮነህየምር
@thomasnigussie3105
@thomasnigussie3105 2 жыл бұрын
ሁሉንም off beat ተጫውቶ ከቅኝት ሳይወጣ የዘፈነ ድንቅ ሰው..woow
@sabataye8918
@sabataye8918 7 ай бұрын
ይመች 🎉
@enokgaming3057
@enokgaming3057 6 ай бұрын
This si just a masterpiece
@NegaSurafelNega-ys7zp
@NegaSurafelNega-ys7zp 7 ай бұрын
በጣም፡በጣም፡ጎበዝ፡ነኸ።
@astudemissie9666
@astudemissie9666 2 жыл бұрын
I thought P.M is Pentycostal
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 7 ай бұрын
ዳግማዊ ጥላሁን ገሠሠ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Жыл бұрын
መቻል ማለት እነዲህ ነዉ?? ማንንም የሚመስጥ ችሎታ ነዉ...ዋዉ
@amadoamado3348
@amadoamado3348 2 жыл бұрын
Absolutely amazing
@esug.1120
@esug.1120 2 жыл бұрын
አንደኛ ነህ!
@zenebeabeje1961
@zenebeabeje1961 2 жыл бұрын
ያምራል
@ጌታሁንቲዩብ
@ጌታሁንቲዩብ 2 жыл бұрын
ድምፅሕ ያምራል
@abuaminnur886
@abuaminnur886 2 жыл бұрын
ርዕሱ ሌላ ሰውየው ሌላ የት አለ ያሰደመው ደ/ር አብይ
@haiatto1497
@haiatto1497 2 жыл бұрын
ዋው,ዲቨ,በጣም,ደሸ,ይላል
@muke614
@muke614 7 ай бұрын
"በዘንባባ ማር" ባታበላሽ የጥላሁን እና የመሃሙድን ባትሞክሩ አልኩ
@BiniSmart-si4uq
@BiniSmart-si4uq 6 ай бұрын
King of king
@ZhareSeild
@ZhareSeild 7 ай бұрын
ላገር እሚለፉት የመግስት ሠራተኞች መግስትን ጨምሮ የሚሠደቡትና የሚወቀሱትን እነሱው
@Wubete741
@Wubete741 4 ай бұрын
ዋው
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 4 ай бұрын
Dawit. Tsege make him riplize him Telhun Gesese❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ shame full amazinge song❤❤❤❤❤❤
@bx5831
@bx5831 2 жыл бұрын
ምድረ የአስተሳሰብ ድኩማን እና የዝቅተኝነት መንፈስ ተጠቂ መንጋ ሁሉ እንዴት ነዉ የአማራን ለማጥፋት ሀገአራዊት ቀርፆ የአማራን ዘር እያጠፋ የአማርኛ ዘፈን የሚሰማዉ ? ? ምድረ ቅራቅንቦ ሁሉ የሚሰራዉንም አያዉቅ።ዘፋኙም ሆዳም የአማራ ሆዳም መሆን አለበት
@stighehanaghebreyesus1696
@stighehanaghebreyesus1696 Жыл бұрын
Long live
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 7 ай бұрын
Yewint dawit lmiuzic new yetfetrkew tichilbet alek yemigrm new ❤ berta
@ewnetashenafi113
@ewnetashenafi113 3 жыл бұрын
You are exceptional Deva
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 жыл бұрын
👍👌👌👏💕💕🌼🌼🌼🌼😅💪💚💛❤️🌼
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 7 ай бұрын
ቆሻሻዉ መብዛቱ ጭ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 жыл бұрын
ዋውውው
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 7 ай бұрын
Tnshi telahun dawetya❤
@mikyasalemu8235
@mikyasalemu8235 2 жыл бұрын
Dawa selamesh yebza
@debebe9993
@debebe9993 2 жыл бұрын
Agree
@yesasye3947
@yesasye3947 5 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ዳዊት ከፊቱ ዞር በትል ይህ ሰው እኔ አላምነውም እሱ የነካውና ያየው ሁሉ ……አያምርም መጨረሻው አስተያየቱ አያምርም
@nurujemal9024
@nurujemal9024 Жыл бұрын
ጥሩነው
@Bizuayehu-y2k
@Bizuayehu-y2k 7 ай бұрын
ዎው ዎው
@birukalemu860
@birukalemu860 5 жыл бұрын
Nice performance
@yosefshenen8899
@yosefshenen8899 3 жыл бұрын
Dave ante eko tilyalhe
@Fereja.mhamdeMhamde
@Fereja.mhamdeMhamde 5 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 4 ай бұрын
ewnet new
@SablaYousuf
@SablaYousuf Жыл бұрын
ሰላም ደብ አደኛእኮነህ
@TugTyf-jj2nq
@TugTyf-jj2nq Жыл бұрын
Wow
@BiniSmart-si4uq
@BiniSmart-si4uq 6 ай бұрын
@ayeleatlabachew6087
@ayeleatlabachew6087 Ай бұрын
ጠቅላዩማ ከዘፈኑ የበለጠ የውስጥ ዜማ አላቸው፣ይህ አያስደንቃቸውም።
@enanugelaw3803
@enanugelaw3803 Жыл бұрын
Ferfact 100%
@tasfasionrahel7038
@tasfasionrahel7038 2 жыл бұрын
Hand some 🌻🌻🌻
@edomtes621
@edomtes621 Жыл бұрын
አይን ጨፍኖ ላዳመጠው ጥላሁን ገሰሰ ከሞት ተነሳ እንዴ የሚያስብል ነው። ይገርማል።
@Subla-e3d
@Subla-e3d 7 ай бұрын
🎉🎉👌
@gadhamad1929
@gadhamad1929 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ዳዊት እንደዚህ ዘፍኖ አያውቅም
@romanshifa3399
@romanshifa3399 5 ай бұрын
ሴቶቹ ማስቲክ ያኝካሉ ወንዶቹ ፈጠዋል
@dagaxjunior8144
@dagaxjunior8144 2 жыл бұрын
Good job 👌
@selamawittilahun2217
@selamawittilahun2217 6 ай бұрын
Techelalehe
@tewabeabate4585
@tewabeabate4585 2 жыл бұрын
ዳዉይት እወድሀለሁ ግን ከሱጅብአገጭ ፊት ወይም አብይን ለማዝናናት መዝፈን አልኘበረብህም ሲጀመር ላንተ ህዝብህ እንጅ ያልተማረ መሀይም ካቢኔ አልነበረም
@ንስር-ዘ2ጠ
@ንስር-ዘ2ጠ 2 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ ድፍድፍ
@aratkilo1808
@aratkilo1808 7 ай бұрын
እውነት፡ነው፡እንዲያውም፡ይህን፡ሙዚቃ፡መጀመሪያ፡የተጫወተው፡ማነው፡ብትላቸው፡አያውቁትም፡፡አብዛኛው፡ፍየል፡ጠባቂ፡የነበረ፡ነው፡ቁርጥህን፡እወቀው፡በጥሞና፡የሚደመጥ፡ሙዚቃ፡ነበር፡ማስቲካ፡እያላመጡ፡አይደለም፡፡ወንድማችን፡እውነቱን፡ነው፡፡ትክክለኛ ፡ሳይኮሎጂስት፡ነው፡፡
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
❤👏👏❤
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
መቼም የሰው ዘፈን መዝፈን እንጂ መፈልሰፍ መፃፍ የለም!!!!
@sarasa1576
@sarasa1576 2 жыл бұрын
ደቆሮ ነሽ ምን ችግር አለው
@wendwesentezera5177
@wendwesentezera5177 Жыл бұрын
ዳይት ጽጌን ሳየው ዶክተር አብይ ትዝ ይለኛል።ለምንድነው?ጨዋ።
@Pertekn
@Pertekn 5 ай бұрын
Barta wandime
@FevenDawit-ii9ke
@FevenDawit-ii9ke Жыл бұрын
dvye sewdk eko❤❤❤
@azebghbrehawariate4695
@azebghbrehawariate4695 2 жыл бұрын
Wow telahune back
@esayasyoseph2326
@esayasyoseph2326 2 ай бұрын
አንድ ህዝብ የተናቀ መሰሪ መሪ ተደመመ አልተደመመ ለኛ ምናችን ነው
@tinsu6740
@tinsu6740 Жыл бұрын
Yemr 1gna lyu sew
@genetmenghis2799
@genetmenghis2799 2 жыл бұрын
🌻🌹💐🌼🙏🙏🙏💝💝💝
@AynshetAmanu
@AynshetAmanu 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንጂ ይሄንን አትመነዉ
@ፍቅርያሸንፋልያአላህሀገሬ
@ፍቅርያሸንፋልያአላህሀገሬ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@TigstkasaKaber
@TigstkasaKaber Ай бұрын
የጥላሁን,ምትክ
@NEBIYful
@NEBIYful 3 жыл бұрын
abiy erasu tenankot newu zefenun yewudewal
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 Жыл бұрын
😂
@KadvMakDb-d4i
@KadvMakDb-d4i Ай бұрын
Hernandez Linda Garcia Helen Robinson Jennifer
@zeidannael4200
@zeidannael4200 4 жыл бұрын
Wwwwwwwwwoooo
@yeabsirafeleke2159
@yeabsirafeleke2159 3 жыл бұрын
Yabada zafane naw adenakek nagn dawet tiga enanetas adenakewochu nachu
@abrahamkibromhalefom6833
@abrahamkibromhalefom6833 3 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ ምንም አይወጣልህም
@TegstTeka
@TegstTeka 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ወርቅ የሆንክ ልጅ
@wubewubit2538
@wubewubit2538 6 ай бұрын
ዴቫ ትለያለክ
@4uuurir387
@4uuurir387 2 жыл бұрын
ዳዊቴ ሁሉም ህዝብ ይወድሀል እኖድሀለን ግን እነዚህ እርኩሶች ያሉበት መቅርብ አልነበረብህም ነብሰ በላ አብይ መጥፎ ሰዉ ነዉ ሳየዉ ደሜ ይፈላል የአማራ ጥላት ነዉ እሱ የሳመነዉ ገዳይ
@samuelanteneh5427
@samuelanteneh5427 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Жыл бұрын
ያ ሁሉ ሚሊየን ህዝብ አንተን ጨምሮ መልካም ሀሳብ አላቸዉ ብሎ በደገፈት ወቅት ነዉ ዳዊት ምንም አላጠፋም:: በየቦታዉ ከነበረዉ ጥላቻ እና የአክራሪዎች መብዛት የጠቅላዩ በፍጥነት የፓርቲ መዋቅራቸዉን እና አባላትን ያለማጥራት ድክመት እንዲሁም በዋናነት ደጋፊ የነበረዉ የአማራ ህዝብ ያልተደራጀና የተግባር የህብረት ስነልቦና ያልያዘ በመሆኑ ለጥቃት ተጋላጭና ተለዋዋጭ አቋም የሚይዝ በመሆኑ የተፈጠረ ችእር ነዉ የሀገሪቷ ችግር::
@mubamuba249
@mubamuba249 Жыл бұрын
🌹🌹❤❤❤💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰
@yabibalnigus
@yabibalnigus Жыл бұрын
Dave
@ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ
@ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ 2 жыл бұрын
ዳዊት አማራየ ያውም የጎጃሙ ሸበላ ድምፀ መረዋው ከአብይ ከቡዳው አይን ያውጣህ
@TsehaiTube
@TsehaiTube 6 ай бұрын
መንዜ ነው
Renowned Ethiopian Singer Dawit Tsige surprised PM Abiy Ahmed
5:37
Addis Post
Рет қаралды 1,1 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 3,9 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 48 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 3,9 МЛН