Рет қаралды 374
የኔ ምርጫ 1
የዳዊት መለሰ (Dawit Melese) ምርጥ 4 የፍቅር ዘፈኖች። አልጋዎ ውስጥ ገብተው እያለቀሱ የሚያደምጡት መጽናኛ የሆነ ዘፈን ነው።
👉 0:00 ቁንጅና (kunjina)
👉 7:00 ፍረጂኝ (firjign , ferjign ,frjign)
👉 11:00 እንዴት ልቻል - አልቻልኩም አቅቶኛል
👉 16:00 ዘመዴ (Zemde)
ምርጫዬን እንደምትወዱት ጥርጥር የለኝም። የምለቃቸው ቪድዮዎች እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግና የደውል ምልክት መጫናችሁን አትርሱ።
አስተውሉ 👉 ኮሜንት መስጫው ላይ ሃሳብዎት ይፈለጋል።
ስራዬን ወዳችሁ 👍 ላይክ ስላደረጋችሁ የአክብሮት ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ 🙏
[አፍሮዳይት ትዩብ]
• ይስማለም በርጋ - አምሮብሽ አምሮብ...