Dawit Tsige - Betam New Yemewedish - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

  Рет қаралды 2,478,699

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 622
@AmiraMohamed-zx3bn
@AmiraMohamed-zx3bn 6 жыл бұрын
ውይ ይሄን ሙዚቃ ስወደው ፍቅርኛየ መጀመርያ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነበር አሁን ግን ፍቅራችን ዘልቆልን ከ8 አመት በሀላ ተጋብተናል ጓደኛቸ ለናተም እንደዚህ አይነት ፍቅር እንድሰጣችሁ እመኝላቹሀለሁ
@ቲጂየውቕሮልጅ
@ቲጂየውቕሮልጅ 5 жыл бұрын
amen
@hanansanche9310
@hanansanche9310 5 жыл бұрын
አሜን
@hanansanche9310
@hanansanche9310 5 жыл бұрын
እኔምልጁን ገናበአካልአላገኘሑትም ግንበጣምእወደዋለሑ የእኔንምያርግልሽበይኝእንደናንተፍቅር
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 5 жыл бұрын
Amira Mohamed ፈጣሪ ፈቅዶልኝ : የኔም ሰርግ በቅርቡ ነው❤️: መልካም የትዳር ዘመን ይሁልሽ አሚራ::
@سلاممحمد-ز2خ
@سلاممحمد-ز2خ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@amitadyj2916
@amitadyj2916 5 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ የሚገርመው ሁሉም ልብ ውስጥ ስርስሮ ነው የሚገባው ኮመንቶቹ ደሞ በጣም የተጎዱ ሲስሙት የሚርበሹ ሁሉም ትዝታ ያለበት ነው እኔም ሙዚቃው ውስጤ ነው❤💕
@hishamabdulkadir821
@hishamabdulkadir821 4 жыл бұрын
If anyone still listening this love song that means you know how to truly love.....
@hopefree7558
@hopefree7558 4 жыл бұрын
So true!!!!!
@Hanan_Hanan390
@Hanan_Hanan390 4 жыл бұрын
😊😊😍
@selamtadesse4736
@selamtadesse4736 4 жыл бұрын
I do lesson
@elvirahirschberger6378
@elvirahirschberger6378 4 жыл бұрын
I love that song since the first time I listened to it
@kidistdawit4734
@kidistdawit4734 4 жыл бұрын
I agree
@EbeenyTube
@EbeenyTube 10 ай бұрын
በጣም እወድሻለሁ ዮዲት አንድ ቀን አይን አይንሽን ማየት አቁሜ የሆዴን እነግሪሽ ይሆናል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniamassefa-im2xs
@biniamassefa-im2xs 10 ай бұрын
brooo Betam azanku Eskahun satnagrat
@elvirahirschberger6378
@elvirahirschberger6378 2 жыл бұрын
Who is still listening to this beautiful song?
@Zehabu.
@Zehabu. 6 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ቢቢሲ ላይ ነው የሰማሁት ጋዜጠኛዋ ኢትዮጵያውያንን ኢንተርቪ ስታደርግ ያኔ ነው መግቢያው አካባቢ ያለውን (አዝማቹን) ... የሰማሁት (የተለቀቀ ሰሞን ይመስለኛል) በእውነት ደስ ያለኝ ሙዚቃ ነው ... አራዳ : የሚለውም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ::
@aregashabera2639
@aregashabera2639 7 жыл бұрын
የመጨረሻ የመለያያችን ቀን እንኳን ይሄን ሙዚቃ ነበር የጋበዝኝ ግን ከምታስበው በላይ። የሰራከውን። ስተት ይቅር ብዬ አብሬክ እምሆንበት። አቅሙ ጉልበቱም የለኝም። የዚ በፊት ይቅርታዬን። እንደ አላዋቂ ስለቆጠርከው። የአንተን ባላቅም እኔ ግን የመኖሬ ትርጉም እራሱ አልገባ ብሎኛል። እራስ ወዳድ ነክ በጣም። ብበድለኝም። እኔ ላንተ በመታመኔ። ዛሬ ላይ ምንም አልቆጭም ይብላኝ እንጂ ላንተ....
@salehaddinadem6881
@salehaddinadem6881 7 жыл бұрын
aregash abera kkkkkkkkkkkk እንዴ ሴቶች ኧረ ተረጋጉ
@meazimihamd7715
@meazimihamd7715 6 жыл бұрын
L
@አኢለትኦብሮይመግሩር
@አኢለትኦብሮይመግሩር 6 жыл бұрын
aregash abera። በቃ ። ነስጥብ ልለው የፈለኩትን ብለሽዋል ውዴ እኔም እንዳችው ሆኛለሁ
@trhasgebreyohannes3828
@trhasgebreyohannes3828 5 жыл бұрын
Kwdedshw ykrta arglt endaykochsh
@princehezron3391
@princehezron3391 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 atalekakshi abo
@JesusChrist-br9sf
@JesusChrist-br9sf 3 ай бұрын
2017 new year still ❤❤❤
@kukunigussie223
@kukunigussie223 7 жыл бұрын
የዛሬን አያርገውና ይሄ ዘፈን ሸራተን ጋዝ ላይት ሲመረቅ አብሬ ታድሜ ነበር።እድሜ ለሰይፉ
@timarsolomon1121
@timarsolomon1121 7 жыл бұрын
i am from eritrea my amharic language is not good but one of my favorite songs ever really love it የማይጠገብ ዘፈን
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 5 жыл бұрын
Ata wedi nay wedi keleka neaba
@biruklemma7729
@biruklemma7729 4 жыл бұрын
Timar pls subscribe me kzbin.info/door/OXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
@survivor6710
@survivor6710 8 жыл бұрын
dedicated to my beloved mother. .. I miss you terribly
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 9 ай бұрын
You there?
@batelhemmekonen8407
@batelhemmekonen8407 5 жыл бұрын
ውብ የሆነ ስራ ነው በጣም ነው የምወደው የባሌም ግብዣ ስለሆነ ስሰማው ውስጤ በሀሴት ይሞላል
@kdavid5505
@kdavid5505 3 жыл бұрын
Who else is hearing this masterpice after 5 years
@ienahamere6055
@ienahamere6055 7 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ለኔ ትልቅ ቦታ አለው አመሰግናለው ዳዊት 👌
@safihsafih9331
@safihsafih9331 6 жыл бұрын
ሽፈራው
@زمزمزمزم-ص6ل
@زمزمزمزم-ص6ل 6 жыл бұрын
ይህን ሙዚቅ በጣም እወደዋለሁ አመስግናለሁ
@mosesfestivalofpoetry-7073
@mosesfestivalofpoetry-7073 8 жыл бұрын
Dawit Tsige, a story, legendary book unread. One of my best and favorite artists in the world .... Able to leave imprint of his words in every human heart. Magic appallingly, and a true living in art. long life longtime friend.
@alvincunningham6033
@alvincunningham6033 7 жыл бұрын
(Moses) FESTIVAL OF POETRY - ሙሴ ወልዳይ magically appealing, yes
@suuswuuw4888
@suuswuuw4888 6 жыл бұрын
(Moses) FESTIVAL OF POETRY - ሙሴ ወልዳይ azu
@Myname-pt8lt
@Myname-pt8lt 4 жыл бұрын
It is true
@demzbej739
@demzbej739 3 жыл бұрын
ቢሰሙት ሁሌም የማይሰለቺ ምርጥ የፍቅር ዜማ በእውነቲ ዳዊት ግሩምበጭራሽ የማይደበዝዝ ሁሌ አዲስ የሆነ ዘላለማዊ ስራ ነው።
@ነገንላየውእጓጓለሁ-ኀ4ጨ
@ነገንላየውእጓጓለሁ-ኀ4ጨ 5 жыл бұрын
በጣም እደነብሴ ምሳሳለት ፍቅርኛየ ነው የጋበዛኝ ድሮም ሙዝቃውን እወደው ነበር አሁን ደሞ ይበልጥ እደወደው አድርጎኛል
@GeliladawitLegesse
@GeliladawitLegesse Жыл бұрын
It's been 7 years but I'm still listening to this song ❤❤❤
@rutaruta8150
@rutaruta8150 6 жыл бұрын
ትዝታክና ይሄ የጋበዝከኝ ሙዚቃ ብቻ ቀረ ከኔጋ
@mezmuredawit6964
@mezmuredawit6964 8 жыл бұрын
This guy has never knew his talent for many many years ....... Just awesome fabulous ohhhhhhhhhh !!!!!
@mengistealemayehu1324
@mengistealemayehu1324 Жыл бұрын
እኔ በጣም እወደዋለው እሱ ግን እንደምወደው እያወቀ በጣም ይኮራብኛል😖😖😖 እንዴትስ አድርጌ የሆዴን ላሳይህ ምን ቃል ተናግሬ ውስጤን ልግለጽልህ😢😢
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 9 ай бұрын
2024 gather her😊😊
@YididiyaAnteneh
@YididiyaAnteneh 6 ай бұрын
Girl you cute tho
@hannsahmed2352
@hannsahmed2352 5 жыл бұрын
በጣም ለስላሳ ቆንጆ ዜማ ነው ግጥምና ዜማው ቆንጆ ነው የቅንብሩ timing በጣም ቆንጆ ነው አበጋዝ በጣም ጎበዝ ነህ።
@samuelhhopiokibrom1262
@samuelhhopiokibrom1262 8 жыл бұрын
it's really amaizing voice,and also the song is adorable
@safihsafih9331
@safihsafih9331 6 жыл бұрын
ጦርነቱን
@judykangogo3841
@judykangogo3841 3 жыл бұрын
So calming and makes the heart so tender ♥️ 🇰🇪
@KaleabWendesen
@KaleabWendesen 3 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ልጅነቴን ያስታዉሰኛል ያ ደጉ ዘመን
@HayatIbti
@HayatIbti 2 ай бұрын
Me too
@abelsolomon3109
@abelsolomon3109 Жыл бұрын
Ye lejocha enat ❤ ewnt new meleshe ewdeshalew mewded becha sayhon afekershalew☺️
@ifnaanahmed906
@ifnaanahmed906 2 жыл бұрын
Only legend knows this music
@olmusic7856
@olmusic7856 Жыл бұрын
this music needs more view than it have. amazing song
@estibelyimer9219
@estibelyimer9219 7 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ቀልብና ሊብ የሚሰዊር ኣብሰክሳኪ የፊቅር ዘፈን ሰምችም ኣይችም ኣላቅ ጎበዝ ....በታም በታም...በጣም 😅❤️ ታንክስ ዴቭ !!!
@alexretta6497
@alexretta6497 3 жыл бұрын
Wow this is my first time I looked Good song you all done.
@hermelak.1189
@hermelak.1189 6 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ስሰማው ሁሌ ወደ ኋላ ይጎትተኛል የማልረሳው መጥፎ ትዝታ አለብኝ እርግጥ የትዝታ መጥፎ የለውም ይሄ ግን ከ መጥፎም መጥፎ ነበር!!
@hananjm5023
@hananjm5023 8 жыл бұрын
I love everything about this song. Good job dawit 👏🙌💯
@limatteferi6205
@limatteferi6205 2 жыл бұрын
24 Years Back.I love this music because of Some one Choice.Love you too! I miss you much!
@astersahle9625
@astersahle9625 8 жыл бұрын
100 ጊዜ ይሆናል የሰማሁት ድንቅ ዘፈን wawww
@komalayesha5059
@komalayesha5059 7 жыл бұрын
Aster Sahle ena.degemo.400.ywonale.yesamawote
@berraabdissa4516
@berraabdissa4516 8 жыл бұрын
I loved this music it's nice word.but I had bad Memories because of someone invited me this song he broken my heart .anyway great jobs Dave thanks. ... also H
@lyricssongs4387
@lyricssongs4387 4 жыл бұрын
😢
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Dawit I don't understand. For a long long time you have been Under The Shadow off The person I don't want to mansion. You have such a superb Talent. I'm glad you came. Out
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 2 жыл бұрын
Ohhh when i was a child i used to listen to this song and it reminds me of what i spent!😢
@finang4777
@finang4777 8 жыл бұрын
Am Eritrean and I love Amharic Movies and Song's
@yodaydyxz1752
@yodaydyxz1752 8 жыл бұрын
+Chris Finan All the same people,the same culture, the same food,same songs, same language....
@serkalmgeta2194
@serkalmgeta2194 7 жыл бұрын
ፍቅርን ሳስብ በስላሴ እዬማለ ንፁህ ልቤን ያደማውን ፍቅሬን ባሌ ጎባ ያለሀው ወንድዬ ፀጋዬን አስባለውግን ምን ዋጋለው በኔ የዋህነት በሱ ተጠራጣሪነት ተለያይተን ቀረን ግን አንተን ብቻ ሳይሆን እራሴንም አብሬ አጥቻለው ግን ሰውነኝ ላንተም ሰላም እዬተመኘው እኔም ከዛሬ አመት ካደረሰኝ ስትጥለኝ ያነሳኝን ላገባው ተዘጋጄው ግን ያንተን ቦታ ማንም ሊይዝብህ አይችልም ምክኒያቱም ፍቅርህ ከደሜጋ ተዋህዷል
@elizabethkebede9167
@elizabethkebede9167 2 жыл бұрын
I'm literally so obsessed with this song I love love it so much his voice is soooooo goooooooòodddddddddd I just can't stop listening to it ewedehalew everything about the song
@rahelmelaku2032
@rahelmelaku2032 8 жыл бұрын
በጣም የውስጤን የሚገልፅልኝ ዘፈን ነው
@selamseli1943
@selamseli1943 8 жыл бұрын
ስሰማው ውስጤ ይረበሻል ለምን እንደሆነ አላውቅም የሆነ ሀይል አለው!!!
@fikirayele9981
@fikirayele9981 5 жыл бұрын
በጣም እኔም ልክ እንዳንቺ ውስጤ ይረበሻል ሀይል አለው
@biruklemma7729
@biruklemma7729 4 жыл бұрын
@@fikirayele9981 pls subscribe mekzbin.info/door/OXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
@YabiseraWendewesen
@YabiseraWendewesen 8 ай бұрын
Keegan Howet ga mnyagenagnhal
@nahomrasha4480
@nahomrasha4480 4 жыл бұрын
You make my day always i like your voice & guitar hits 😍🥰🥰🥰🥰
@ethiopianprincess4959
@ethiopianprincess4959 4 жыл бұрын
This beautiful love music was dedicated to me on 2/26/20 from my Bestie 😍💕
@Aaronchannely
@Aaronchannely Жыл бұрын
አረ የምን ጉድ ነው እሳኩሁንም የጎዳሁዋት በጣም ይቆጨኛል ለሱዋም እዘኑላት አታሳዝናችሁም? ከሱዋ የሚበልጥብም ምንም ጉዳይ የለኛም:: ሁሌም እወዳታለው ❤️ ከዚህ ውጪ ሌላ ምለው የለኝም::
@teslilibeth
@teslilibeth 4 жыл бұрын
I wonder why he hasn’t got lot of views, apparently this song is unique, lyrics is some kind of next level s***** , it deserves a lot more than this views men. Shoutout to my habeshan fellows,, respect and love to all of ya
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 3 жыл бұрын
ድምፅ ብቻ ቢያምር ምን ዋጋ አለዉ ብለህ እድል ይመር 😔
@ludasiyuom5712
@ludasiyuom5712 8 жыл бұрын
ይሄ ዘፍን ስሰማ በጣም ነው ሚከፋኝ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የምወድህ 💋👍🏻👍🏻👌❤️❤️
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም 8 жыл бұрын
እይይ እኔም ይረብሸኛል በጣም
@tadumuluneh6291
@tadumuluneh6291 8 жыл бұрын
yene konjo ayizosh. ..enem lik endanchi yikefangal...betaam...betam..new yemiwodesh....beka luv zis music ko ....betaaaam. ..new miwedesh.
@ludasiyuom5712
@ludasiyuom5712 8 жыл бұрын
tokikuma siyoum enem wedddddddddddd yene konjo
@rahilmolla9715
@rahilmolla9715 8 жыл бұрын
betam des yemil zefen new
@MairegAnera
@MairegAnera 11 ай бұрын
I was 8 when this music was maded 😢😢😢and now am 15 i still love this music🎶🙃😮😮😮
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 10 ай бұрын
Same😢
@Robannydmx
@Robannydmx Жыл бұрын
Simply classic, everliving, transcending generations. Endet sew kerasu belay sewn yewedal. How come a person love someone more than himself?
@josephashabir8420
@josephashabir8420 2 жыл бұрын
I can't stop lestining to this song
@famudegu1811
@famudegu1811 8 жыл бұрын
you did not lost your voice still nice backup vailine and trumpaet clear wonderful music , the young girl also matchup adult one nice music, merhaba merhaba legened dawit tsige.
@tadios.a552
@tadios.a552 7 жыл бұрын
እንዴት ነው ነገሩ የተፋታ ብቻ ነው እንዴ ይሄን ሙዚቃ ጋብዞኚ ጠፋ እሚል በዛ ሙዚቃው እሚያለያይ ነው እነዴ እንካን አወኩ ይሄን ሙዚቃ ።
@teybamoha2123
@teybamoha2123 6 жыл бұрын
ይመስላል አይደል?
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
ታዴ ግን በህይወት አለህ በዚህ አገኝሃለሁ ብየ አስቤ አላቅም……
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 4 жыл бұрын
🤣🤣በጣም
@tadios.a552
@tadios.a552 4 жыл бұрын
@@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ አለው ሀብታም አና የመስቀል ወፉ በአመት አንዴ ነው የሚገኘው እኔም በሂወት አለሺ ብዬ አልጠበኩም ወለትዬ መቀሌ ገብታለች ሰምቼ ነበር 🤔 ✌
@tgistmekonen7019
@tgistmekonen7019 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ!!
@hph2922
@hph2922 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ሙዚቃ ቃላቶች በጣም 👌
@bemewodushetube6327
@bemewodushetube6327 3 жыл бұрын
Wow Dav !! Great song
@alameralamerr6468
@alameralamerr6468 8 жыл бұрын
በጣም ይመቸኛል ይህ ሙዚቃ ምርጥ ማስታወሻ ሳዳምጠው በጣም ነው ሚከፍኝ
@Mayaa183
@Mayaa183 2 ай бұрын
From 2024 gang>>>>>>
@tilahunbekele3797
@tilahunbekele3797 3 жыл бұрын
ዘፈን ሆነ እንጁ ልክ ነው የምትወደውን ሰው ማስረዳት ሁላ እስኪያቅትህ ግራ ይገባሀል ቃላቶች ሁሉ ይጠፋብሀል አንደኛ ዳዊት
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 10 ай бұрын
This song it makes me to cry asf cuz my heart is so broken because of one guy he left me I won't see him again 😢 I wish I couldn't wake up again 😭😭
@yohanestesfaye3926
@yohanestesfaye3926 10 ай бұрын
let him go
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 9 ай бұрын
​@@yohanestesfaye3926I do 😌😌
@kkmmjbnjunju
@kkmmjbnjunju 7 ай бұрын
Comone you can do better.you are breathing you are healthy count your blessings and love your self first because God loves you. Berchi!🙏
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 4 ай бұрын
I do! I forgot him ​@@yohanestesfaye3926
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 4 ай бұрын
​@@kkmmjbnjunjuYou're right I just love the wrong person!
@simonekang5292
@simonekang5292 3 жыл бұрын
♡♡ I love this Music sooo much ♡ because my Husband is from Ethiopia ♡♡♡ I love it so ♡♡
@hadasbisrat9808
@hadasbisrat9808 6 жыл бұрын
i remember someone in campas when i listen to this beautiful music( seliy)
@rihanaadam4492
@rihanaadam4492 7 жыл бұрын
I'm from Nigeria yiha musika Ethiopia yalew bale new yegabezegn,,sadamitew betam I'm crying and I can't stop,,betam weste yerbeshale,,
@tigistguma7679
@tigistguma7679 8 жыл бұрын
Dawit, just Amazingly incredible!!!
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ በጣም ይረብሸኛል።ስለ ግብዣው አመሰግናለው።
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
#Hope music አዳዲስ ሙዚቃ እንደወረደ ስለምታደርሰን እናመሰግናለን!።
@hopemusicethiopia
@hopemusicethiopia 8 жыл бұрын
+Zed Geremew Glad u are enjoying our videos. Stay tuned more to come.
@aunalmiaziz6903
@aunalmiaziz6903 8 жыл бұрын
+Zed Geremew atopyieh
@medimedi9286
@medimedi9286 8 жыл бұрын
zd geremew me too
@mercyeye6760
@mercyeye6760 8 жыл бұрын
Zed Geremew ልክ ብለሻል።
@mohammedyosuf9309
@mohammedyosuf9309 6 жыл бұрын
iam eritrean ilove ethiopian musik but Speciale this musik waw thanks Dawit
@ለተብርሃነይእያዓለመይ
@ለተብርሃነይእያዓለመይ 8 жыл бұрын
OMG beftsum ymaytegb music enamesgnalen with lovely clip 😙😙😙😙😙
@gracesonchrishendrik1456
@gracesonchrishendrik1456 8 жыл бұрын
woww..Kuyaa you are Grate..!! i Love this song..
@metiw4232
@metiw4232 2 жыл бұрын
2022😍...still listening
@tadumuluneh6291
@tadumuluneh6291 8 жыл бұрын
Mache yihen muzica madamet endmakom alakim...lane ye fiker tarik yezefenew mimesleng i luvvvvv..such amazing music beka.
@alameralamerr6468
@alameralamerr6468 8 жыл бұрын
ከምወደው ስው ስለተጋበዝኩ ግን ተለያይተናል ሙዚቃውን እወደዋለሁ ግን ውስጤ ይርበሻል በጣም
@jujumadi2968
@jujumadi2968 8 жыл бұрын
Alamer Alamerr plz tarekiw
@እማየፍቅር
@እማየፍቅር 7 жыл бұрын
Alamer Alamerr እእእእእእእ እር ውይይይይይይ በቃ መሸኛኛት ብቻ ሆነ ግዜው
@abelnrayo7239
@abelnrayo7239 Жыл бұрын
My favorite song 🎵 ❤️ 💕 💛 😍. Dawit xige andegna!!!!!
@abdirahmanedle173
@abdirahmanedle173 3 жыл бұрын
Am listening this song now in 29 March 2021 ❤️
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 5 жыл бұрын
Bazi musika saba hulame astaweshalew asemera yasalefnwe. Nice club ayrsame Asmera xada........
@firstpost133
@firstpost133 Жыл бұрын
I am in love with zis music great
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ በዛ ላይ ቀረጳው በጣም አብሮ ይሄዳል
@abenezerkebede4645
@abenezerkebede4645 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው
@መአዚናየራያዋቆምጆ
@መአዚናየራያዋቆምጆ 8 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ደስ እሚያሰኝ ሙዚቃ እግዚአብሄር እድሜና ጤናን ያድልክ
@elvirahirschberger6378
@elvirahirschberger6378 3 жыл бұрын
Still in love with that song 😍
@Myname-pt8lt
@Myname-pt8lt 3 жыл бұрын
Are you from Ethiopia ?
@elvirahirschberger6378
@elvirahirschberger6378 3 жыл бұрын
@@Myname-pt8lt no I am from Germany
@elatube8393
@elatube8393 4 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ሚዚቃ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@thefashionfreakli2453
@thefashionfreakli2453 4 жыл бұрын
Who is listening this in 2021😔✌️
@dagagathecoder
@dagagathecoder 4 ай бұрын
It's 2024😂
@kirubelgirma5422
@kirubelgirma5422 3 жыл бұрын
እንዴት ሰው ከራሱ በላይ ሰውን ይዎዳል እንዳላልኩኝ ያኔ ዛሬ በኔ ደርሷል ከኔ በላይ አንቺን አንቺንም ከራስሽ ልማል እኔ ልሙት በጣም ነው ምዎድሽ hulem yemigeltsegn zefen
@mekaelag9252
@mekaelag9252 4 жыл бұрын
My fevriote song in the hole world
@fetigaming7796
@fetigaming7796 2 жыл бұрын
My gf make me hear this masterpiece now am addicted
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 8 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ነው የምወድህ!!
@eyu1526
@eyu1526 8 жыл бұрын
እኔ ይሄ ዘፍን ስሰማ በጣም ነው ሚከፋኝ
@degiealemneh6764
@degiealemneh6764 Жыл бұрын
Ayikfashi wude
@little806
@little806 3 жыл бұрын
Who listen this song till know??
@dibanosfan5715
@dibanosfan5715 8 жыл бұрын
one of fav songs from the album. glad a vclip is made for it.
@የአብከድሬ
@የአብከድሬ 8 жыл бұрын
በጣም በጣም........ በጣም ነው ምወድሽ እኔም በጣም ነው ሙዚቃውን ምወደው ዴቭ ይመችህ
@እናቴናፍቆቴውድድድአረግሻ
@እናቴናፍቆቴውድድድአረግሻ 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምወድህ ግን ምን ያደርጋል ግራ እያገባከኝ ነው
@ማርያምአማላጄአማላጄ
@ማርያምአማላጄአማላጄ 7 жыл бұрын
በጣም በጣ በጣም በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ።ትልቅ Like.
@abrahamgetachew9160
@abrahamgetachew9160 2 жыл бұрын
Eram Mensur this music is for u እንደቀልድ ያሰማሽኝ ዘፈን ይኸው ድፍን 5 አመት ሆነኝ አንችን ስፈልግ ሁሌም የትም ብሆን ወድሻለው
@netsiart
@netsiart Жыл бұрын
I rlly love this music ❤❤❤
@solomonw7674
@solomonw7674 8 жыл бұрын
it is meaningful song Dave, Thanks. Awesome!
@jssyjssy5798
@jssyjssy5798 8 жыл бұрын
Thanks for the wonderful song 👏👏👍👍💃
@samrawityilma6467
@samrawityilma6467 7 жыл бұрын
woooow
@fikadutsegaye4749
@fikadutsegaye4749 7 жыл бұрын
Awesome . I like it very much .
@BarCh-v3y
@BarCh-v3y 5 ай бұрын
Still i listening and I will be more than happy
@hailegmariam888
@hailegmariam888 4 жыл бұрын
betam des yilal betam yiwededal dawit proud of........
@RutNasor
@RutNasor Жыл бұрын
ወይኔ ባሌ የገበዘኝ ❤❤❤❤❤❤
@ሀረግመንግስቱየወይንሸትል
@ሀረግመንግስቱየወይንሸትል 8 жыл бұрын
ስወደው!!
@Dj-Luda
@Dj-Luda 8 жыл бұрын
Dawit Tsige such a quality person
@sisaydawit-s6c
@sisaydawit-s6c 3 ай бұрын
ውይ ይሄን ሙዚቃ ስወደው ፍቅርኛየ መጀመርያ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነበር አሁን ግን ፍቅራችን ዘልቆልን ከ8 አመት በሀላ ተጋብተናል ጓደኛቸ ለናተም እንደዚህ አይነት ፍቅር እንድሰጣችሁ እመኝላቹሀለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 474 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
1:14:39
Balageru TV
Рет қаралды 3,2 МЛН
Wendimu Jira - Sime Nesh - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:02
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,2 МЛН
Gelawa-ገላዋ-Lovely Ethiopian music video [ NEW ]
5:54
Ethio Social
Рет қаралды 1,4 МЛН
Dawit Tsige - Tamriyalesh - Ethiopian Wedding Song 2016 (Official Video)
8:06
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 453 М.
Dawit tsige
1:14:43
eyobed neamin
Рет қаралды 1,2 МЛН