ለችግርህ የአምላክህን ትልቅነት ንገረው! | EBBA TESFAYE|

  Рет қаралды 444,964

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have the amazing EBBA TESFAYE as the guest speaker of the week.
In this video, Ebba shares his profound insights that have the potential to bring about lasting change! Stay tuned for the amazing life story as well as the journey Ebba shares with us!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #inspire #ethiopia #amharicmusic #motivate #change #success #business

Пікірлер: 695
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 7 ай бұрын
በጣም የምግርም ቆይታ ነበር ብዙ ነገር ተምረናል so thanks for everything
@amanbekele1181
@amanbekele1181 7 ай бұрын
"የችግርህን ታልቅነት ለአምላክህ አትንገረዉ የአምላክህን ትልቅነት ለችግረህ ንገረዉ"
@zewdituaduna8701
@zewdituaduna8701 7 ай бұрын
😭😭🙏💪
@legizewnew1477
@legizewnew1477 7 ай бұрын
Ke areboch ababal yetewesede new
@birhanuyegeta4906
@birhanuyegeta4906 7 ай бұрын
ለአምላክህ የችግርህን ትልቅነት አትንገረው ለችግርህ የአምላክህን ትልቅነት ንገረው
@hasenmohamed992
@hasenmohamed992 7 ай бұрын
1090 ነበር ለካ እኔ ደግሞ በ9010 ስዳክር፡፡ ኤባየ ጥሩ ቁም ነገር ቀሰምኩኝ ካንተ፡፡ ተባረክ!
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 7 ай бұрын
😂
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 7 ай бұрын
@medhanitwakeyo-wf8gt
@medhanitwakeyo-wf8gt 7 ай бұрын
Ebifaami
@user-ib4nr2qx8b
@user-ib4nr2qx8b 7 ай бұрын
"Plagiarism" ሕክምና የሚያሻው አስጠሊታ ሱስ ነው!! የሌሎችን ሐሳብና ግኝት ኮርጆ፣ ልክ የራሱ ምርምር ውጤት እንደሆነ አድርጎ የሚያወራውን ሰው ማለፍ ይከብደኛል። የየትኛውም መረጃ ምንጭ በብርሃን ፍጥነት በሚታወቅበት በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት የሐሳብ ስርቆት ለምን ገቢራዊ እንደሚሆን ግራ ያጋባል። ከሥር ፎቶውን ያስቀመጥኩት ወጣት የሚያብራራውን ፅንሰ ሐሳብ "10/90 ነው የምላት" እያለ ልክ እንደራሱ ግኝት እየተነተነ፣ በአፀፌታው ከታዳሚው እንደተለመደው ሳንሱር ያልነካው ጭብጨባ ሲለገስለት ተመለከትኩና የበኩሌን ለማለት ፈለግኩ (በጉዳዩ ላይ ያወራው የቪዲዮ ክፍል በኮመንት ሳጥን ውስጥ ይገኛል)። ሆኖም በቪዲዮው ወጣቱ እያካፈለ የነበረው መርህ እንደ ተናገረው የራሱ አይደለም፤ የአሜሪካዊው መጋቢ የ"Charles R. Swindoll" አባባል ነው። (Charles R. Swindroll is an evangelical Christian pastor.) ታዲያ መጋቢው ስለ 10/90 መርሁ ቃል በቃል የሚለው እንደዚህ ነው፦“Life is 10% what happens to you and 90% how you react to it.” ምን ይኼ ብቻ? ሰውዬው በዚሁ ርዕስ መፅሐፍ አሳትሞ ሁሉ አስነብቧል(የመፅሐፉ የፊት ሽፋን ከልጥፉ ሥር ተቀምጧል)። በነገራችን ላይ ቻርልስ ሲዊንዶል የአሰላስሎት መንፈሳዊነት (Contemplative spirituality) አስተምህሮን ያበረታታል የሚል ሂስ ከሥነ መለኮት ምሁራን ይቀርብበታል። በዳዊት ድሪምስ መድረክ ላይ ቻርልስ ሲዊንዶል የቀመረውን መርህ የራሱ አድርጎት ሲያብራራ ከነበረው ወጣት ጋር ያስተዋወቀኝ ዘ-ኢኮኖሚስት መፅሔት ነው፦ በጀንዋሪ 26 2020 "Ethiopia embraces the power of positive thinking" በሚል ርዕስ በቀረበው መጣጥፍ። በዚሁ ፅሁፍ ውስጥ ኤባ ተስፋዬ በብሔር በተከፋፈለችው ኢትዮጵያ ውስጥ ድህነትን በአዎንታዊ ዕሳቤ(Positive thinking) "ለማጥፋት" ከሚጥሩ አነቃቂዎች አንዱ መሆኑን ዘ- ኢኮኖሚስት አስምሯል። መድረኩም ላይ ቢሆን ወጣቱ ኤባ "መልካም መልካሙን ብቻ ተናገሩ" የሚል ምክር ሲያስተላልፍ ተስተውሏል። በስበት ሕግ በሚነዳ አዎንታዊ ዕሳቤ ብቻ ውስብስቡ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ መመንደግ የሚችል ቢሆን ኖሮ ምነኛ ደስ ባለን!! በነገራችን ላይ በሮንዳ በርን ምስጢሩ መፅሐፍ ውስጥ በምስጢርነት የተመደበው ጠንክሮ መስራት አይደለም፤ ጠንክሮ ማሰብ እንጂ!!! ከዚያም የስበት ሕግ ጠልቃ ይገባና ከዩኒቨርስ የምንፈልገው ነገር በቁጥጥራችን ሥር ይገባል። ለነገሩ ጠንክሮ ማሰብ ጠንክሮ ከመስራት ጋር በቅንጅት አይሄድም ያለው ማነው? አንዳንዶች እንደዚህ ዓይነቱን ከእውነት የተፋታ የነሮንዳ በርን ዕሳቤን "ውሸት" በማለት አይጠሩትም፤ "Bullshit" ነው የሚሉት! ውሸት በስንት ጣዕሙ? ቢያንስ ውሸታም ሰው የሚጥረው ያለውን እውነታ ለመሸፈን ነው፤ ፕሮፈሰር አንድሬ ስፓይሰር እንደሚለው... "Bullshit" የሚለው ቃል የሚወክለው የእውነታውን መኖር ዓይንን በጨው አጥቦ መካድን ነው(የሚመጥነውን የአማርኛ ፍቺ ፈልጉለት) ! ለምሣሌ፦ " ብሮውውው...ኑሮ ውድነት አለ? የለም! ኑሮ ውድነቱን የፈጠረው የአንተ አዕምሮ ነው" የሚለውን አባበል የሚመጥነው "ውሸት" የሚለውን ቃል አይደለም፤ "Bullshit" ነው የሚባለው!!! በዚህ ረገድ በቂ ዕውቀት ለመቅሰም የምትፈልጉ(ቀደም ሲል ያላነበባችሁ) የፕሮፈሰር አንድሬ ስፓይሰርን "Business Bullshit" መፅሐፍ አንብቡ። በተለይም የኒው ኤጅ አነቃቂዎች የቢዝነስ ዓለምን በ"Bullshit" እንዴት እንዳጥለቀለቁት ከመፅሐፉ በጥልቀት ትገነዘባላችሁ። ኤባ ተስፋዬ የቻርልስ ሲዊንዶልን ፅንሰ ሐሳብን የራሱ ግኝት አድርጎ ከማቅረብ ባለፈ በፅንሰ ሐሳቡ ላይም ቢሆን የጠራ ግንዛቤ ያለው አይመስልም። ለምሣሌ ልጁ በሶሻል ሚዲያ "ተፅዕኖ ፈጣሪ" መሆኑን" ከነገረን በኋላ አንዳንዴም የሚያስተላልፈውን መልዕክት 90% ታዳሚ ደግፎት 10%ቱ ግን ሊቃወሙት እንደሚችሉ ያወሳናል፤ ቀጥሎም የእሱ ትኩረት ለ90%ቱ ታዳሚ መሆኑን አይነግረንም? በእሱ አተያይ 10%ቱ አሉታዊ አስተሳሰብ ስላላቸው ተቀባይነት የላቸውም። ይኼ ሲዊንዶልን በተሳሳተ መልክ መረዳት ነው። ለሲዊንዶል የ90%ቱ ድጋፍም ሆነ የ10%ቱ ተቃውም... it is what happens to your life" ነው። የመቶኛ ድርሻውን ኤባ ከሚያወራው ጋር እንዲሄድለት 90/10 ላይ ቢቸክለውም 70/30፣ 60/40 ወዘተ ሊሆን ይችላል። All this is what happens to him.... ማለትም ሲዊንዶል 90% Reaction ያለው የታዳሚውን Reaction ሳይሆን ሁነቱ የተፈፀመበትን ሰው (የኤባን ማለቴ ነው) reaction ነው። It is openly said on the quotation...how you react to it! ስለዚህ አንድ ሰው ሐሳቡን በተመለከተ 90/10 ወይም 70/30 የድጋፍ/ተቃውሞ ድምፅ ቢያጋጥመው ግብረመልሱ (Reaction) ምን ሊሆን ይችላል? የታደለው በ10%ቱ ተቃውሞ ውስጥም እውነት ሊኖር ስለሚችል ግብረመልሱን ኤባ ከተናገረው በተቃራኒ ወደ 10%ቱ ወይም 30%ቱ አድርጎ ራሱን ሊፈትሽ ይችላል...ምክንያቱም እውነት በድምፅ ብልጫ አትወሰንማ! ታዲያ ግብረመልሱን ለ10%ቱ ተቃውሞ(happening) ማድረግ ሁነቱ የተፈፀመበትን ሰው 90% ሕይወቱን ይወስናል። በሌላ አንፃር ያልታደለው በ90%ቱ ወይም በ70%ቱ የድጋፍ ድምፅና ጭብጨባ ተሳክሮ 10%/30% ቱን ተቃውሞ ውድቅ ሊያደርግ ይችላል...ልክ ኤባ እንዳደረገው ማለቴ ነው። ከዚያም አሁንም 90%ቱ ሁነቱ የተፈፀመበት ሰው ሕይወት በዚሁ ግብረ መልስ ላይ የተወሰነ ይሆናል። ስለዚህም በሲዊንዶል መርህ ውስጥ 90% የሚለው የሚያመለክተው ግብረመልሱን ተከትሎ የሚፈጠረውን የግብረመልስ መላሹን ሕይወት እንጂ የሌሎችን ድጋፍ/ወይም ተቃውሞ (happening) አይደለም። የሌሎች ድጋፍ 70%ም ይሁን 90% it is merely a 10% happening!!! እናም ኤባችን ሆይ፦ ሲጀመር የአንተ ያልሆነውን ሐሳብ ለታዳሚ ስታቀርብ የራስህ እንደሆነ አድርገህ አታቅርብ፤ ነውር ነው፤ ቢያንስ ምንጭ ይጠቀሳል፤ ከዚህ ባለፈ... እኔ ስለማወራው ነገር ታዳሚው ምንም መረጃ አይኖረውም..." በሚል ስንኩል ስሌት የ"Plagiarism"ን ወንጀል መፈፀም ትርፉ ትዝብት ነው፤ በሁለተኛ ደረጃ አንተ ራስህ በቅጡ ያልገባህንና ያልተረዳኸውን መርህ ለሌሎች ለማካፈል አትሞክር፤ ይኼም ብዙዎችን ወደ ስህተት ጎዳና የሚነዳ አካሄድ ነውና ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ፤ ያው ምክር ለመለገስ ያህል ነው። መልካም ቀን!
@makiandarga
@makiandarga 7 ай бұрын
Uuu
@hayatali5711
@hayatali5711 7 ай бұрын
በስነሰርአት ስታድግ እደዚህነው የመልካም ቤተሰብ ውጤት መልካምነት አይከፈልበትም
@yenebecha7099
@yenebecha7099 7 ай бұрын
ተስፋአደርጋለሁ ህልሜን እየኖርኩ ባይሆንም እድሜዬ ቢገፋም አንድቀን ከህልሜጋር እገናኛለሁ ብዬ በአምላኬ እታመናለሁ ከህልሜ ጋር ለመገናኘት የከበደኝ ለኔ እንጂ ለጌታ ባለመሆኑ
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 7 ай бұрын
🥹🥹🥹🥹
@henokabebe1352
@henokabebe1352 7 ай бұрын
አዎ የችግርን ትልቅነት ለእግዚአብሔር መንገር ሳይሆን የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለችግሩ መንገር OMG , God bless you !🙏
@YoDaha
@YoDaha 7 ай бұрын
እኔም ኣባቴ እወዳዋለው እንደ ኣባቴ የሚወደው ማንም የለኝም ብኣከባብያችን ያለ ሰው ሁሉም ያውቃል እንደምን ዋደድ እሱም ከልጆቹ በላይ ነው የሚወደኝ እናቴ ካስከፋችውም ተላልቅ ልጆች እያሉት ለኔ ይነግረኛል እኔም የሚገርማቹ ተቻችላቹ ኑሩ እላለው ሊከፋኝም ኣልፈልግም በማንም ነገር. ኣለ በሂወት ኣምላኬ የሚለምነው ሁሌም 5 ኣመታችን ነው ተለያይተን በስደት ነው ያለሁት ሁሌም ምን እላለው ,,ኣባቴ ከሞተ ምን እሆናለው እላለው ሁሌ ,ኣምላኬ በሂወት ለማግኘት ኣባቴ እማፀናለው
@Keyebini
@Keyebini 2 ай бұрын
Fetari yirdah/sh
@user-qe2vo6oj7g
@user-qe2vo6oj7g 7 ай бұрын
ጥቆማ ሰጥቼ ነበር ሰለጋበዛችሁት በጣም እናመሰግናለን
@Andyadd
@Andyadd 7 ай бұрын
ድምፀመረዋው ኤባ አንበሳ ነው። የዛሬ አስራ ምናምን አመት 7th Adventist church ኳየር ሆኖ ሲዘምር ነው የማውቀው። 👏👏
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
የችግርህን ታላቅነት ለአምላክህ አትንገረው የአምላክህን ታላቅነት ለችግርህ ንገረው ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ኤባዬ እግዚአብሔር ጥበብን ያድለህ
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ሰው አምበሳ💪ተስፋ አይቆርጤ❤. ከአንተ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ. እስከ 9 ዓመቴ ገጠር ተወልጀ አድጌ. በ9ኛው ከእርኝነት በረሃ ጥሸ ወደ ውጭ ሀገር ገባሁ. 2ቱን ዓመት ግን በበረሃ ውጭ ከደረስኩ በኋላ ትምህርት ቤት አስገቡኝ ተምሬ ስለማላውቅ ከበደኝ የእንግሊዝኛ መመሬ ተስፋ አስቆረጠችኝ. እኔ ግን ተስፋ ሳልቆርጥ ቤተብ አልባ በውጭ ሐገር ኑሮ. ዛሬ ግን ተመስገን ለፈጣሪ ተምሬ ጨርሸ ከተማርኩበት ትምህርት ቤት እርሰ መመህር ሁኘ አገለግላለሁ. ያ ተስፋ ሊያስቆርጡት የነበረውን ተማሪ ዛሬ የት እንደደረሰ ምሳሌ ለመሆን.
@senaitmehari9871
@senaitmehari9871 7 ай бұрын
ኤባ ለሰጠኸን ድንቅ የህይወት ልምድና ትምህርቶች አመሠግናለሁ ዴቫ እንደዚህ ድንቅ የሆኑ እንግዶችን ጋብዘክ ከልምዳቸዉ እንዲያካፍሉን ስላደረክ ትልክ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏🤗🤗🤗
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 ай бұрын
የችግርህን ታልቅነት ለአምላክህ አትንገረዉ የአምላክህን ትልቅነትለችግርህ ንገረዉ ለችግራችን ትልቅ መልስ ነዉ ተባረከህ ቅሪ 🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍💪💪💪💪💪
@Kudukebede
@Kudukebede 6 ай бұрын
Wow
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 7 ай бұрын
እኔም አንድ ምሰከረነት በዚህ አጋጣሜ ልንገራችሁ የአባቴን ውለታ😭😭😭 ቅዱሰ ሩፋኤል መንገድ አሳይቶኛል ብዙ ነገረ ሰከፊ ሰቸገረ አባቴ ብየ ሳለቅሰ ሰሙን ሰጠራ ይፈታል ችግሬ
@mesfinmeskele2004
@mesfinmeskele2004 7 ай бұрын
ለካ አንተም ሳታቅ ፣ቤተሰብም ሳያቅ ፣አከባቢም ሳያቅ አለም ሳይፈጠር 🦸‍♀️🦸‍♀️ጀግና ነበርክ ለካ ።ኤባ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 7 ай бұрын
የዳዊት ድሪም ዋነኛ ተከታታይ ነኝ እስካሁን ያየኃቸውም ግሩም ናቸው ያሁኑም ጥሩ ነው ሆኖም ግን የተሆነ ሳይሆን የተፃፈ ታሪክ አይነት ተሰማኝ
@aselefechfeyissa9417
@aselefechfeyissa9417 7 ай бұрын
ዋው አንደኛ 10/90ዋ በጣም ተመቸኝ ለካ እስከዛሬ ባለማወቅ ነው አስሯ ዘጠናውን ግራ ስታጋባ የነበረቺው ጌታ ይባርክህ አነቃኸኝ ለልጆቼም የሚሆን ምክር ደግሞ የመጀመሪያ ልጄን በአንተ ውስጥ አየሁ ሶስተኛ ክፍል ሲማር አስተማሪዎቹ ስለ አለመቻሉ ሲነግሩኝ እኔ ወላጅ ስለሆንኩ መልስ አጥቼ ያለቀስኩበት ያ ልጅ ትምህርት ችሎ 3ፐርሰንት ብቻ ማትሪክ ባለፈበት በዚያ ጠባብ መንገድ አልፎ አስቱ ዩኒበርሲቲ 2ኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስተር ተማሪ ነው አመሠግናለሁ ዳዊት ዲሪሚስ ቤተሰብ ተባረኩልኝ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 7 ай бұрын
ለአምስተኛ ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ በእውነት ሳቅህ ደስ ሲል የአባትህ መውደድ ጀግንነትህ አቦ ታስቀናለህ ፈጣሪ ይጠብቅልን እንዳንተ ያሉ እንቁ ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን
@user-ib3yp9sx8j
@user-ib3yp9sx8j 7 ай бұрын
በውነቱ በአቀራረብህና በውስጡ በያዘው መልዕክት ረክቻለሁ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!! ከሀዋሣ
@mekame2023
@mekame2023 7 ай бұрын
2005 e.c university ተማሪ በነበርኩበት English Journal አንድ ጉአደኛዬ አሰማኝ የድምፁ ጥራት እና የቃላት አጠቃቀሙ እየገረመኝ ሰማሁት በመሃል የዉጭ ዜጋ እንደሆነ ጠየኩት ጉአደኛዬ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ እና ስሙ Ebba T. እንደሚባል ነገረኝ 😮😳 በጣም ገርሞኝ ታድሎ አልኩ... በጣም ደስ ብሎኛል አሁን የሕዎትህን አካሄድ ስለነገርከን..... የእግዚአብሔር እጅ እንዳለበት አይቻለዉ ጀግና ጎበዝ ::
@peace2all51
@peace2all51 7 ай бұрын
ኧረ የት ነበርኩ? ዛሬ ገናነው ያያየሁህ . ዋው! ዋው ያስብላል! ተባረክ!
@user-xb3jt2iv5h
@user-xb3jt2iv5h 7 ай бұрын
እሚገርም ሰው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው ትምርት😊 ጀግና
@azebkebede4509
@azebkebede4509 7 ай бұрын
የችግርህን ታልቅነት ለአምላክህ አትንገረዉ የአምላክህን ትልቅነት ለችግረህ ንገረዉ"
@user-nw5ph3dd2n
@user-nw5ph3dd2n 5 ай бұрын
ቀልድ ፈጥሮ በራስ ቀልድ ጮክ ብሎ መሳቅ አስፈላጊ እንደሆነ ተምሬያለሁ ኤባ ምርጥ ሰው❤❤❤
@medhanitwakeyo-wf8gt
@medhanitwakeyo-wf8gt 7 ай бұрын
ስለ ሰንበት የሰጠኸው ምስክርነት በጣም የሚገርም ነው! እውነትም እግዚአብሔር ከታመንን በሁሉም ነገር ሞገስ ይሆናል
@lenchob1202
@lenchob1202 7 ай бұрын
YOU SDA?
@almaze214
@almaze214 Ай бұрын
አባቱን የሚወድ ሰው ሳይ እንዴት እደምረካ ምክንያቱም አባቴ ለኔ ጀግናየ ስለሆነ ❤
@eyobadugna8256
@eyobadugna8256 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የኛን አዕምሮ የዘላለም ምርጫ እንዲወስን ማድረጉ የሚለው ተመችቶኛል። ተባረክ ኤባ!!
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 7 ай бұрын
ኤባዬ ዛሬ ደግሞ በእንደዚሕ አይነት ሁኔታ ስላየሁህ ጌታን አመሰግናለሁ ብዙነገር ተምሬበታለሁ ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ
@user-ls8xw9oo4w
@user-ls8xw9oo4w 6 ай бұрын
taberke yena gobaze leje ena gobaze ewadluhe♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@IYOU21
@IYOU21 7 ай бұрын
Ebba,You really motivated me akkuma maqaa keeti eebbifami.🥰
@Ethi912
@Ethi912 7 ай бұрын
This generation change Ethiopia 🇪🇹 ❤
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 7 ай бұрын
ለችግርህ የአምላክህን ትለቅነት ንገረው አጅብ ነው
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 7 ай бұрын
መና ነው ዱብ የሚለው ስትነግረው
@tsehaytube759
@tsehaytube759 Ай бұрын
ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው አባት ብዙ ነገር ነው መከታ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 7 ай бұрын
God can turn any situation around. Romans 8:28
@habtamuabebe7731
@habtamuabebe7731 7 ай бұрын
10 በ90 ኤባ ጀግናዬ ቁምነገር ጨብጠናል
@dagnedejene7
@dagnedejene7 7 ай бұрын
Dhugaa rabbii baay'ee barnoota guddaan irra argadhe❤❤❤ Galatoomii Thank you Ameseginalew
@TagayMeseret-cv5hh
@TagayMeseret-cv5hh 7 ай бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ነህ ፈጣሪ እድሜና ፀጋው ያድልህ።
@hanutube332
@hanutube332 7 ай бұрын
Ebaa akuuma maqaa ketii ebadha ati limaa chmaadha 👍💪💪ebfami ilmaa gotchaa ገራም ሰው ነህ እባዬ ተመስጬ ነው ያየውክ I am always serial 🫶👍👍👍👍
@emebetdejen5262
@emebetdejen5262 7 ай бұрын
ለዚህ ሥላደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ኤባ ተስፋዬም እትዬ ወርቄም አንተን የመሰለ አንበሳ ልጅ ሥለሰጣቸው አልመቱም እግዚአብሄር ይመስገን አበሩም እንዲህ አይነት ልጅ ሥለሰጠሽ ደስ ብሎኛል ተባረኩ
@lenchob1202
@lenchob1202 7 ай бұрын
i love this
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
ኤባ ቲ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ያለህ ለትውልዱ ስላስተላለፍከው ሰፊ የህይወት ተሞክሮ እናመሰግንሀለን ስለአባትህ የነበረህም ፍቅር የሚገርም ነው እኔ አባቴን ብዙም ፍቅሩን ሳላውቅ በልጅነቴ ነው ያረፈው ግን ከእባት ከምንም በላይ በጣም እንደ እናትም እንደ አባትም የሁሉንም ቦታ የሚሸፍን በጣም ግሩም የሆነ ባል ስለሰጠኝ እግዚአብሔን አመሰግነዋለሁ ጥሩ ባል ይስጥሽ ብለህ ልጅትዋን ስትመርቃት የኔ ታሪክ አስታውሶኝ ነው እግዚአብሔር እንደ ጥሩ አባት ለሚስቱም የሚሆን ጥሩ ባልን ለሁሉም ይስጥ ብዬ ማለት እፈልጋልሁ።
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
@lovefamillymedia3919 አይዞሽ እግዚአብሔር የልብን መሻት አይነፍግምና እግዚአብሔር አዛኙን ገሩን ሚስቱን ከራሱ በላይ ህመምሽ ህመሙ ድካምሽ ድካሙ የሆነ ቸር ሩህሩህ ባል ይስጥሽ ብዬ መርቄሻለሁ።
@abdigadisa
@abdigadisa 7 ай бұрын
the legend one Eba.Jabaa Nammaa
@user-cj4og4ce2e
@user-cj4og4ce2e 6 ай бұрын
አዎ የችግረን ትልቅነት ሳይሆን የአምላኬን ትልቅነት ነው ለችግሬ የምነግረው ደግሞም እኛ ለራሳችን ለሀገራችን ኩራት ነን!!!!!! ዘመንህ ብሩህ ይሁን ኤባዬ 🙏🙏🙏
@_Zz764
@_Zz764 7 ай бұрын
Love your voice, the way you explain to detail, your confidence, kindness extraordinary such a gentleman 🎉❤ Edit : you’re so attractive I swear 😎
@tsegayemegersa6312
@tsegayemegersa6312 7 ай бұрын
do not tell your god the weight of your problem, but tell your problem the greatness of your god. Thank you EBBA T
@TeferiAlemayehu
@TeferiAlemayehu 7 ай бұрын
ልጁ በጣም ደስ ይላል
@mudahkfd7163
@mudahkfd7163 6 ай бұрын
ወድጄዋለው ይህን መልካም ወጣት!😊
@nazitytube8355
@nazitytube8355 7 ай бұрын
ስለእውነት ሳላውቅህ ሳልረዳህ ላንተ ጥሩ አመለካከት አልነበረኝም ዛሬ ግን እራሴን ይቅርታ ጠየቅኩት አንተም ይቅር በለኝ ብዙ ተማርኩብህ አንተ ጀግና ነህ እኔም አባቴን ከራሴ በላይ ነው የምወደው እና አንተም ባባትህ የወጣህ ጥሩ አባት እንደምትሆን አልጠራጠርም ኤባዬ ብሩክ ሁን ዛሬን እንድረዳህ ስላደረከኝ አመሰግንሃለው 🙏🙏🙏🙏
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 7 ай бұрын
When one door shuts believe that God has a better one for you!
@dawitbelayneh1082
@dawitbelayneh1082 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Wow my Best brother Wow you are so brilliant person !!!! Nama guddaa waqayyoo si eebbiseedha leenca Koo !
@my_passion_best_worker
@my_passion_best_worker 7 ай бұрын
Wow Eba 10% and 90%. 10% what occur and 90% how we translate for ourselves! what amazing tricks of life.
@banchizena5165
@banchizena5165 6 ай бұрын
እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን
@amankedir7470
@amankedir7470 7 ай бұрын
Eebbaa! dhiiraa namaa my brave brother! 🎉🎉
@SalemMaty
@SalemMaty 7 ай бұрын
That's a great principle ❤❤❤❤ Thanks for inviting the great guy ever👍👍👍👍👍👍
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl 7 ай бұрын
ሚገርም ታሪክ በጣም አስደሳችና አስተማሪ ነው አመሰግናለው ኤባቲ
@Sarafina16
@Sarafina16 7 ай бұрын
Wow its really amazing me also ተለውጨ ለምስክርነት እመጣለው Mr Dawit dreams ጠብቁኝ b/c ህልሜን ለማሳካት ጉዞየን ጀምርያለው and Thanks so much for everything Mr Dawit and Mr Ebba ❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
አባ ኬኛ ኑጅራዱ
@SofanitWorku
@SofanitWorku 7 ай бұрын
😂😂😂
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l 7 ай бұрын
ዴቭዬ በአንተ ጋር ወንድሞቼን ማምጣት እፈልጋለሁ እኔ ከሀገር ውጭ ሰለሆንኩ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው😘🙏
@Tesfu-A-Tolessa
@Tesfu-A-Tolessa 7 ай бұрын
Eba Galatoomi 🙏
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 7 ай бұрын
Wow thank you for great speech👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@user-wf4su2mq2r
@user-wf4su2mq2r 7 ай бұрын
ጀግና ምርጥ የህይወት ትምህርት ነዉ ኤባ 🥰
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
ዋው ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምሪያለሁ thank you all so much❤😊
@user-mt2nk9rk4n
@user-mt2nk9rk4n 7 ай бұрын
Eba T ጀግናችን💪
@IkruAlhamdu
@IkruAlhamdu 5 ай бұрын
ኡፍፍ ትልቅ ቁም ነገር ነው የቀሰምኩት
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ኢትዮጺያዊ. ግርማ ሞገሱ. ሲያምር ወድሜ ተባረክ❤ ጥሩ አስተምርህናል ወድሜ
@yordibm7855
@yordibm7855 7 ай бұрын
ኤባ የህወትህን ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን/Galaatoomi❤/ 🎉
@amarechtato9964
@amarechtato9964 7 ай бұрын
አንበሳ ነህ ሁሌም እንደቅርብ ቤተሰቤ ነው ማይህ እናትህ ጀግና ናት ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ወደ ፊት በርታ❤
@ENCRApp
@ENCRApp 7 ай бұрын
መሻአላህ ፍቱላይ ያሌ ደስት አለምን የበራል አላይ የኖርክ
@redietyeshitla1446
@redietyeshitla1446 7 ай бұрын
Tebarek betam des belogn new yesemahut
@diramudub6413
@diramudub6413 7 ай бұрын
ምርጥ ሰው ምርጥ ልጅ ነው የጋበዛችሁልን! እናመሰግናለን ! ተባረኩ
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 7 ай бұрын
ኤባ koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@febendavid9278
@febendavid9278 7 ай бұрын
He is very kind and innocent person.GOD BLESS YOU MORE
@EebbaNagaa23
@EebbaNagaa23 7 ай бұрын
This guy is smart and humble. Wish you more success in your journey bro.
@elsasolomon7177
@elsasolomon7177 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክክ ኤባ🙏
@DanielTeshome-gz2ft
@DanielTeshome-gz2ft 7 ай бұрын
ቀልድና ቁም ነገር በጣም ነው በደሥታ ያዳመጥኩት ደሥ እሚል ቆይታ
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 6 ай бұрын
ምንም የሚጎልህ ነገር የለም። የቁልፋ መጉደል አይኔን እና ቀልቤን ረብሻዋለች። ኤባቲ ☝ኛ!
@Melia_Mer
@Melia_Mer 7 ай бұрын
Thank you, dear Ebba. This is just beautiful, through and through! The part about your father was so touching. 😢 May He rest in eternal peace, and may God bless you for the many hearts you healed by sharing your story.
@DawitAfuso
@DawitAfuso Күн бұрын
Thank you ebba a Mexicangew❤❤
@alemayehujenbare4502
@alemayehujenbare4502 7 ай бұрын
It's amazing advice and learning about we ourselves lives! We love you Ebbaye! Galatoomi nama koo❤
@foziyaamuktaar7434
@foziyaamuktaar7434 6 ай бұрын
Ebbaa kenyaa hedduu si jalaannaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firehiwotgirmaa724
@firehiwotgirmaa724 7 ай бұрын
God bless you Ebbaa our hero❤
@lenchob1202
@lenchob1202 7 ай бұрын
This is what a human being is called for and we SDAs need more people like em Family! Discipline! Humbleness! i see you like a brother, ask him something he will do it for you like a friend-ive seen the humbleness of this guy
@ammarmuktar6778
@ammarmuktar6778 7 ай бұрын
I believe one day I will come to this stage inshallh
@aayyuutube2457
@aayyuutube2457 7 ай бұрын
Ebiyee keenya thank you so much wanta bayy' ee sira baradhe u are special man ❤❤
@bachejon4982
@bachejon4982 2 ай бұрын
ስላባትህ አበባል እኔም ጋር ነበረች በጣም የሚያሳዝነው ግን አባቴ ጀግና ወታደር ጠካራ ነበር ግን ገደሉብኝ በጣም ነው ስለአባትህ የተናገርከው ውስጤን የገባው አተም ጀግና ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fb5uy3ki6m
@user-fb5uy3ki6m 7 ай бұрын
I wish I had a father like yours
@bezi1754
@bezi1754 7 ай бұрын
Respect to this man, I really gave up on everything before watching this Video, You're the best Ebba
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 7 ай бұрын
ወድማችን እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌 ለሰጠህትምህርት
@hasenbonso3644
@hasenbonso3644 7 ай бұрын
EBBA koo bayyee si jalaadha obbollesaa koo yadda bayye sher nuf gotte dhugaa rabbiin kan caalaa olii haa fudhuu bro koo❤‍🩹garuu wayye abba ketti gaaf katte abba koo akkan yaddadhu naa taasiste rabbiin abbotti kenyaa jennatta haa hirufii😭
@medinayesuf8822
@medinayesuf8822 7 ай бұрын
dawit dreams አንድ ቀን የህይወት ተሞክሮዬን አካፍላችዋለሁ
@user-xt3ry2nh5r
@user-xt3ry2nh5r 4 ай бұрын
wowo aba እኔም ጥሩ የሆነ ድሬም አለኝ እሽ እንደ ዳዊት ድሬም መሆን እፈልጋለሁ እሽ
@mintesnotyismaw4275
@mintesnotyismaw4275 7 ай бұрын
Ebba you're a great person, I can see your father's strength from your humbleness, I have known you since you were on tadias addis. keep up bro
@AbynahLire
@AbynahLire Ай бұрын
ድንቅ ናህ የሁሉም ናጋር ስኬት ካ አምላካቺን ናው ❤❤❤❤❤❤❤
@AmareMagnaw
@AmareMagnaw 29 күн бұрын
ፈጣሪ ከዚህም የበለጠ ፀጋን ይሰጥክ
@lukej2891
@lukej2891 7 ай бұрын
ኤባዬ ትልቅ ለአንተ አክብሮት የህይወት ተሞክሮህ መርሆችም ድንቅ እና አስተማሪ ናቸው። ስደት ላይ ላለነው የሰጠኸን ተግሳፅም አስደምሞኛል። ኤባዬ ክበርልኝ ድምፅህም ገራሚ እና ፅድት ያለ ነው። i wish if you were speech afann oromo as well.
@lukej2891
@lukej2891 7 ай бұрын
ለአምላክህ የችግርህን ትልቅነት አትንገረው ለችግረህ የአምላክህን ትልቅነት ንገረው። You nailed it!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 7 ай бұрын
Jegna ❤
@alemmezgebe8105
@alemmezgebe8105 7 ай бұрын
ዴቭ አንተ ድንቅ ነህ እኔም ድንቅ ነኝ ቅዱስ ዳዊት ጠላቱን በጥበብ በተሞላ በትንሽዬ ጠጠር ጣለው አንተም በድንቃድንቅ መአዶች ድህነትን እያሸነፍክ ነው ውብ ስልጠና ዋው።
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 7 ай бұрын
ለልፍለፍ ዳዊትን ትጠራለህ
@EnayaandElu
@EnayaandElu 7 ай бұрын
Eba T, what a speech. I was moved by the journey you have been taking. Wishing you many more success. Such an inspiration
@eshetudemissie6954
@eshetudemissie6954 7 ай бұрын
ተባረክልኝ ኤባዬ በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ነበር
@lifewithebeni6639
@lifewithebeni6639 7 ай бұрын
ኤባ እንደዚህ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም ድንቅ ልጅ ነክ ተባረክ ወንድሜ big respect for you❤❤❤❤❤❤❤
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ video! ተባረኩ!!💚💛❤️
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 87 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 46 МЛН
ህልምህን አሳካ dawit dreams
11:53
የስኬት መንደር
Рет қаралды 789
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 267 М.