ለምንድን ነው የተፈጠርኩት? የሚያደርጉትን እያየሁ እማር ነበር! ካፒቴን በህሩዲን አብዱሃሰን | CAPTAIN BERHUDIN |

  Рет қаралды 520,584

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@blessus8185
@blessus8185 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ካየውት ከ25 አመት በላይ ነው ...ሃይስኩል አብረን ተምረን ነበር ..ከልጅነቱ ጀምሮ ፖይለት እሆናለው ይል ነበር .. ማደንቅለት ቦህሪው በራስ መተማመኑና እራሱን በጣም መጠበቁ ነበር... ወንድማለም ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@SahibaTblig
@SahibaTblig Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
አንተስ ምን ደረጃ ነሽ ጀግና ጎደኛኮ ብቻውን አይዘልቅም??
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you l wash my son Like you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l told my son can you be pilot but he don't want pilot he study copter saints
@tofikaqsa143
@tofikaqsa143 Жыл бұрын
10Q bro
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ግዜ በእምነቱ ጠንካራ በህዝብ ፊት በኩራት የእስልምናን እውነተኝነት በመግለፅ ስኬቱን ያስረዳ ጀግና ፓይለት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ
@ንማጀሚዲያ-ለ6ጐ
@ንማጀሚዲያ-ለ6ጐ Жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ እስልምና ምንም አይንት ጉለት ሰለሌልበት በሙሉ ኮፋደስ ነው ማወራት ያለበት አለ አደዶች ፍጣራ ይምስገን ስሉ አለሀምዱሊላህ ሰለማይሉ በጣም እበሳጫለው😂😂
@abditube9735
@abditube9735 Жыл бұрын
Amiin
@sonapanose4822
@sonapanose4822 Жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም የሚያክራ በጣም ቆንጆ የሆነ አባታቺ ቸሩ መዲሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የሰጠን አማሪኛ የምንለው ቆንቆ አለን ስለዚህ ለምን ጠቅላላ በማርኛ አታውራም ማለቴ የሰው አገር ቆንቆን መቻልህ ጥሩ ነው ግን እኛም ቆንቆ ስላለን በቆንቆችን ብታወራ በጣም ቆንጆ ነበር እንግሊዘኛ የማይችል እዳለ አትርሳ እሺ አመሰግናለሁኝ
@YusufFarah-ww5xt
@YusufFarah-ww5xt Жыл бұрын
You're right
@ethio-m9g
@ethio-m9g Жыл бұрын
Betam❤❤❤
@ሀዋመርሳ
@ሀዋመርሳ Жыл бұрын
ወላሂ ስለ ነብዩሙሀመድና ሰለላሁአለይሂ ወሰለምና ስለስልምናው ባገኘው አጋጣሚ የሚያወራ ሰው ሳይ እደት ደስ እደሚለኝ ፊዳከ አቢ ወኡሚ😢😢
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
❤🌹ሰለላሁ❤🌹አለይሂ❤🌹ወሰለም❤🌹
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Жыл бұрын
ሠአወ💞
@fatomamohammad2840
@fatomamohammad2840 Жыл бұрын
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
@emusara2016
@emusara2016 Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@Aነኝሙስሊሟ
@Aነኝሙስሊሟ Жыл бұрын
ሰነላሁ አለይሂ ወሰለም
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ Жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደውና የማከብረው የቅድስት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሞደርን ሆነው ሀይማኖታቸውን ለሚወዱ ሰወች ትልቅ ክብር አለኝ❤
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
በሳል ሰው ነህ እኔም እንዳንተው ነኝ👍
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
ደምረኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
በሚገባ
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 Жыл бұрын
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ Жыл бұрын
አላህ ይርሀማቸው የባለቤቱ እናትና አባት ለድሀ ቤታቸው ክፍት ነበር በዱኒያ የሰሩት ኸይር ስራ ይሄው ለልጃቸው ደርሶ አባት መከታ የሆነ ባል ሰጣት ይገባታል እሷም ጥሩ ልጅናት እኔ አመሰክራለሁ በቅርብ ስለማውቅ አልተገረምኩም ቢመሰክርላትም
@medifentaw7513
@medifentaw7513 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰለምቴ ነኝ አላህ ምስክሬ ነው መኖር የጀመርኩት ውስጤ ሰላም የሆነውም እስልምናን ከተቀበልኩ ቡሀላ ነው አልሀምዱሊላህ
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 7 ай бұрын
አላህ በእስልምና ላይ የምንሞት ያድርግንንንን ይርብብብብብ
@ሀያት-ዀ1መ
@ሀያት-ዀ1መ 7 ай бұрын
አላህ፡ይጠብቅሽ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 7 ай бұрын
መሻአላህ አላህ ሁለይም ደስተኛ ያርግሺ
@satyasismishra3489
@satyasismishra3489 6 ай бұрын
mashAllah. InshAllah bante sebeb demo bezich nggrh lela wede Islam mimexa Allah sebeb yargh
@rgrr9950
@rgrr9950 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ከሚታዩ የሙሁር መሃይማን በበዙበት ኣለም ለመጀመሪያው ጀግና ኣንተ ነህህህህ
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah Жыл бұрын
ዛሬ በዱኒያ ከህዝብ ፊት የመሰከርክላት ባለቤትህ በሙሀባ እስከጀነቱ ዝለቁ ዘር ዙርያህ ይባረክ❤
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲
@AliAhmed-yw6rt
@AliAhmed-yw6rt Жыл бұрын
አሚንንንወላሂ
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ Жыл бұрын
አሚን
@MezidaSani
@MezidaSani Жыл бұрын
Amin welah
@saramohammed8288
@saramohammed8288 Жыл бұрын
​​mashaallah how Laky ur family. proud of Ethiopian pailat.
@rgrr9950
@rgrr9950 Жыл бұрын
ጀግና ሙሥሊሙ ወንድማችነ ሙእሚን ሥለእምነቱ ሥለ ነብዩ ሢናገር የትም ኣያፍርም አሏህ ይጠብቅህህህ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s Жыл бұрын
ትክክል
@Shemsyalodisa
@Shemsyalodisa Жыл бұрын
ሳህ ወላ
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 Жыл бұрын
ሳህህህህህህህአገላለ ፁእራሱሞራልይጨምራል
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ Жыл бұрын
ሣህ ወላሂ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ሀቅ ወላሂ❤❤
@عإشهعبدالله-ل4ش
@عإشهعبدالله-ل4ش Жыл бұрын
እንዲህ አይነት መድረክ ላይ ወቶ ኢስልምናውን ያስተማረ ሙህር የመጀመሪያው ነው ማሻአላህ ሌሎቹኮ ኢስላም መሆናቸው እንዳይታወቅ ነው መሰል አላህን ሲያመሰግኑ አልሀምዱሊላህ አይሉም ፈጣሪ ይመስገን ነው እሚሉት
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s Жыл бұрын
ትክክል
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 Жыл бұрын
በትክክል
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
ትክክል በተሌ ኡስታዝ ነኝ ባዮች
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s Жыл бұрын
@@lidacall5542 በጣም እነሡማ አቃጥለው ሊደፉን ነው
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
ህዝብ በእሸቱ ነበር የሚደነቀው መጣልኝ የበለጠ ጀግና እምነቱን ወዳጂ አላህ ይጨምርልህ ይቀበልህ ጀግና
@abigale2543
@abigale2543 Жыл бұрын
ይገርማል ኢትዮጵያችን እዚህ ደረጃ የደረሰችው በአንተ ዓይነት አስተሳሰብ ነው ። Grow up my dear. ምን አልባት ካልገባህ እንግሊዘኛው በሕይወትህ በአስተሳሰብህ በኑሮህ በትምህርትህ ...እደግ ማለት ነው 📚📖 አንብ ወይ አንቢ በቁራንም ሆነ በመፅሐፍ ቅዱስ ሁሉን ታገኝዋለህ/ታገኚዋለሽ። ምኞት ሐጢያት ቢሆንም ይኼ መልካም ምኞት ስለ ሆነ ፈጣሪን አላስከፋውሞ። እምነት ተስፋ ፍቅር ከሁሉ የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው ❤
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ከሚቀርቡት እግዶች የዛሬው እግዳ የተለየ ነው ወላሂ ለሀይማኖቱ ማሻአላህ ለቤተሰቦቹ ና ለሚስቱ ያለው ክብር የሚገርም ነው
@teybacooking1674
@teybacooking1674 Жыл бұрын
አዎ ማሻ አላህ ነው ለዲኑ
@leyilamufti7268
@leyilamufti7268 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
በጣም ልብ ሰጥቆ የሚገባ ንግግር የመጀመርያው ጀግና
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ስኬት ማለት ለኔ የአላህንና የመልእክተኛውን መንገድ መኖር ነው ፐ ማሻአሏህ ትክክለኛው ስኬት ይህ ነው👌👌
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
True, I agree with you
@AsnakuWoldsemayat
@AsnakuWoldsemayat Жыл бұрын
በዚህ ግዜ እንዳንተ አይነት መንፈስ ጠንካራ ማግኘት ለእኛ ለቤተስቦችህ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ያኮራህ ጀግና ነህ💪💪💪💪💪💪💪
@hubeyb4371
@hubeyb4371 Жыл бұрын
@aishateyeboumer9533
@aishateyeboumer9533 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የእስልምና ትክክለኛ አያያዝ ባማረና በበሰለ መልኩ አየሁ❤❤❤❤❤
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር ልብ ያሞቃል አንድ ሰው ትልቅ ደረጃ ሲደርስ ለሃይማኖታቸው ብዙም ክብር ሲሰጡ አናይም ያረብ አተንም አግተንም በሃይማኖታችን ጠካራ አደረገን ❤
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث Жыл бұрын
ከካፒቴኑ ንግግር ይበልጥ እዚህ ቤት ያላችሁ ኮሜንቶች አቤት ማማራችሁ ደስ ስትሉ ፍቅራችን በቃ ከስድድብ ነፃ የሆነ ኮሜንት አየው አልሀምዱሊላህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن Жыл бұрын
በጣም ሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች ኮሜንታቸው ወዋዉ በጣም ያስደስታል❤
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ከዚህ ወንድም የተማርኩት ነገር ቡዙ ነው ለየት ያለ ነገር ለማንሳት አንዳችን ለአንደችን በደንብ እንደምናስፈልግ ነው ምድር ላይ እምንኖረው አንድ ግዜ ነው እንዋደድ እንከባበርበት
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰረአት ስነ ምግባር አላማ ስኬት ያለው ትልቅ ሰው እኔ ሲያወራ አፌን ከፍቼ እንባ እየተናነቀኝ 😢ነው ያየሁት የሰማሁት አሁን ለኢትዮጵያ መሪ ሚያስፈልጋት እንዲህ አይነት ትልቅ ሰው ነው ዳዊት ብዙ ባለ ስኬት ሰዎችን አይቻለሁ ለእኔ በጣም ልዩ ምርጥ ሰው በህሩዲን አብዱሀሰን ነው እድሜ ጤና ይስጠው
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Yes, he's. Special, May God be with him always 🙏
@fayamak
@fayamak Жыл бұрын
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን የእምነቱ ጥንክሬ ደስ ይላል፡፡ተመችቶኛል፡፡
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s Жыл бұрын
አንቺ እራሡ ሙህር ነሽ የሠውን ሀይማኖት እንዲህ እሚያከብር ሠው የራሡንም ያሥከብራል ተባረኪ
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን Жыл бұрын
❤ ሹኩራን
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 Жыл бұрын
ታድያ ኣትቀይርም ደስ ካለህ ,ገልቱ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
አድሰውእምነቱንፀቅቆማወቅከዜምመስፅነት ሁሉምበሀይማኖቱታዛዝቤሆንይተብያእዲህባልሆነችነበር
@SeadaAli-uw4bf
@SeadaAli-uw4bf Жыл бұрын
​@@nazrawitedros5028 mkegna geltus anchi koshasha
@ሎሚሽታ
@ሎሚሽታ Жыл бұрын
በረካ ሁን አላህ በረካ ያርግህ ኡስታዝ ተብዬዎች እንደዚህ አይነት መድረክ ላይ ሲቀርቡ የአላህን ስም እንኳን አፋቸዉን ሞልተዉ መጥራት አይፋልጉም ፈጣሪ ምናምን እያሉ ነዉ የሚዋሩት
@zinetmohammed1976
@zinetmohammed1976 Жыл бұрын
መተፈስ ያቆም እስኪመስለኝ ስምጥ ብየ ሰማሁህ የአኸራ ወድሜ የረሱልን መገድ መከተልህ ከፋ አደርገህ ማሻ አላህ መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ
@ኤፍራታየተዋህዶልጅ
@ኤፍራታየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ ምጥ ሰው ነው እስከ ባለቤቱ እኔ በደብ አቀዋለሁ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን እቤቱ ሰርቻለሁ እውነት ለመናገር ሳየው ደነገጥኩ አላመኩም ግን ሰአዲ ባለቤቱ ሳያት አመኩ እሱ መሆኑ ሁለቱም እኔ በመላእክት ነው ምመስላቸው አይለያቹ ካፕቴን በህሩ ዲን እጅግ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ እስከ ቤተሰቦችህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አይለያያቸው
@mimiAtena
@mimiAtena Жыл бұрын
መሸአላህ. ዘበንህ ይባረክ. አባቴ እኔ ክርስቲያን ነኝ እውነቴን ነው ብዙ መልካም ሙስሊሞች አሉ ❤❤❤ አላህ ሀምድሌላ
@አለህከዐርሽበለይነው
@አለህከዐርሽበለይነው Жыл бұрын
አሚን ❤
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
ሽኩራ
@tofikaqsa143
@tofikaqsa143 Жыл бұрын
"Alhamdullillah"
@NosaibaRedwan
@NosaibaRedwan Жыл бұрын
አሚንን 🤲🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን Жыл бұрын
የኔ ቆንጄ አሚንንንን❤
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ማሻአላ ጠንካሬ የኛውዲነብይ ያነሳህው ለሀይማት ያለክ ክብር የዱኒያውን ብቻ ሳይሆን የአኬራህንም ያሳምርልህ ጀግና
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@فارس-ط4ل6ص
@فارس-ط4ل6ص Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኛ መመሪያችን የነብዩ ድርጊት ሂደት ብንመራ በቂያችን ነው አልሃምዱሊላህ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
❤🌹ሰለላሁ❤🌹 አለይሂ❤🌹 ወሰለም❤🌹
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
❤ሰለላሁ ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
@semiragidey4144
@semiragidey4144 9 ай бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@nejune13
@nejune13 Жыл бұрын
ለፈጣሪ እና ለሚስቱ የታመነ ሁሌም ስኬታማ ነው
@Muhsiin-c5l
@Muhsiin-c5l Жыл бұрын
"ጥሩውን ብቻ ውሰዱ" Let’s read the story of Prophet Mohammed (peace be upon him).
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
S a w
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl Жыл бұрын
SAw❤
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
ቃል አጣሁልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር የባረከህ እንደአንተ አይነቱ ይብዙልን
@jhatwins5999
@jhatwins5999 Жыл бұрын
ካፒቴን የኔ ትልቁ አስተማሪዬ ሆነሀል እና ቃል እንደገባሁልህ ከ ሁለት አመት በኋላ አንተ ጋር እመጣለሁ እና አገኝሀለሁ።
@zelalemtakle2540
@zelalemtakle2540 Жыл бұрын
Egziabher yirdah
@Rehima-x4p
@Rehima-x4p Жыл бұрын
Allha yemulalhe
@lidacall2066
@lidacall2066 Жыл бұрын
አውን የት ነህ ምን ላይ ነህ የኛ ባች ነበርክ እነ ካፒቴን ቀልቤሳ ጋር ነው training የወሰድከው maybe የምረዳ ነገር ካለህ ask him or tell me bro
@mdporan6273
@mdporan6273 4 ай бұрын
Allah yasebkew yasakalh
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Жыл бұрын
የዛሪው እንግዳ ደግሞ ማሻአላህ የሚያጓጓ ባላለቀ እያኩ ነው ያለቀው አላህ ይጠብቅህ !!
@yunusayalew9181
@yunusayalew9181 Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁለት ሀገርህን ጀነት ያድርግልህ! አኮራኸን በተለይ በድንህ ያለህ ኮንፊደንስ....
@leyilamufti7268
@leyilamufti7268 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fatimaali-yimam9645
@fatimaali-yimam9645 Жыл бұрын
Ameeen le nantem❤
@selamRayaሰላምራያ
@selamRayaሰላምራያ Жыл бұрын
ዕዲመ ይሃብካ
@neimasiraj9755
@neimasiraj9755 Жыл бұрын
አንተ ድንቅ ነክ ማሻ አላህ እኔ ደስታ እንደዚ ካደረገኝ አላህና መላሂካዎች እንዴት ይደሰቱበት ይሆን? ቤተሰቦቹስ እንዴት ይደሰቱበት ይሆን አላህ ያስደስትህ ልጆቻችን እንዳናተ ምርጥ ልጆች ያድርጋቸው አሚን
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱን ሰው ያብዛልን ለእምነቱ የጀገነ ለባለቤቱ ያለው ክብር የኑሮው መመሪያው እምነቱ የሚያዘውን ትእዛዝ እየፈፀመ የሚኖር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd Жыл бұрын
አንተን ለጠቅላይ ሚኒስትሪነት. ተመኘሁህ ብትሆን ብየ ጀግና አይገልፅህም አላህ ይጠብቅህ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ምንዋግለው የ7ኛ ክፍል የበሻሻ ኦሮምማ ጭፍን ደንቆሮ ክፉ በዘር የተጨማለቀ ያለቦታው ፍጥ ብሉ ህዝቡን አስቃየው! ኢትዮጵያውያን አዋርዷት! ስንት እንቁ ልጆች እያሏት ከጫካ የወጡ መንጋ የኦሮምማ ደናቁርት ተጠራቅመው ሀሪቱን አፈራርሷት! እነሱን ያንሳልን ከዛ ኢትዮጵያውያ ስላም ትሆናለች.
@AmirMustofa-g1c
@AmirMustofa-g1c Жыл бұрын
ሃይማኖትን በ መውደድ በ መከተልና ሃይማኖተኛ በ መሆን በ አለማዊ ሂወት ወደ ስኬታማ መሆን እንደሚቻል ያስተማረን ድንቅ ሰው ነው dawit dreams እንደ በሕሩዲን አይነት ስኬታማ ሰዎች ስለምታቀርብልን አብዝቼ አመሰግነሃለው
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 Жыл бұрын
እኔም እጅግ በጣም እያመሰገንኩኝ ጥሩ አስተዋይ ጀግና በእምነቱም ሆነ ማንነቱንም ጭምር የማይረሳ ሦሬሳ እንግዳ ነው ያቀረበልን ስለዚህ ምስጋኔ ላቅ ያለነው አመሰግናለሁኝ ለቤቱም አዲስ ነኝ
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer Жыл бұрын
ሥኬት ያለው አላሕን እና ረሱልን በመከተል እንደሖነ በግልፅ ነው ያሥተማረው ሱረቱል ካሕፋ ላይ ያሉት ሑለት ጓደኛሞችን አሥታውሱ አንዱ ሐምትብ ነበረ አንዱ ደሞ ድሐ ነው ግን ኢማን ነበረው በሐብቱ የተኩራራው አላሕን ሳያመሠግን ጓደኛውን ሲያሳጣ ኢማን ያለው ደሞ በአላሕ ተመክቶ ካንተ የተሻለ ይሰጠኛል አላሕ በሰጠሕ ሐብት አትኩራራ ነበረ ያለው ያለውም አልቀረ ሐብቱ በውረጭ አታክልቶቹ ተመቱበት እውነት ብለሐል ያለአላሕ ነስረ የለም አለ ሑሌም እኛ ሰበብ ማድረስ ብቻ ነው ሰበብ እያደረሠን በአላሕ እንመካ ባለን እናመሥግን ሡበሐነክ አላሕ ይጠብቅሕ ቃላት የለኝም ልጆቻችንን በዲናቸውም በሑሉም በአለማዊ ህይወታቸው አንፀን የምናሳድግ ቁምነገረ ደረሠው የምናይ ያድረገን ሰላም ለሐገራችን እና ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሑን አላሕ የተሻለውን ይሥጠን በሑሉም ነገረ
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ዴቭ የምታቀርባቸሁ እግዶች ሁሉ የይዎት መንገድን የሚመሩ ናቸሁ እድሜያቹን ያርዝመው በፍቅር በጥሞና ነው የተከታተልኩት ፅናት እምነት ትግስት ምስጋና ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ❤❤❤
@SelamYoseph-sl4dj
@SelamYoseph-sl4dj Жыл бұрын
Bissssssss
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 Жыл бұрын
ሱብሀነክ እንደዚህ አይነት ተወኩል ያለው ጀግና ማሻአላህ🎉🎉
@saraisaksson940
@saraisaksson940 Жыл бұрын
Dawit Dreams እስከዛሬ ካቀረብካቸው እንግዶችህ ቀዳሚው ካፕቴን. በጣም ደጋግሜ አየሁት በሁሉም መስፈርት አንደኛ እንደምግብ በልተው የሚያጣጥሙት የሚጣፍጥ ትምህርት በግዜአብሄር እንዴት አይነት ብቃት ነው! ካፕቴን የኢትዮጵያ በመሆንህ እና የዘመኔ ሰው በምሆንህ ክብር ይሰማኛል! 🙏 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን! ዳዊት እባክህን ካፕቴን አምሳለን ጋብዝልን እባክህን!
@rozamuhye-hq2ds
@rozamuhye-hq2ds Жыл бұрын
ልክ ብለሻል በዚ ዘመን ያልተዛባ አስተሳሰብ ይዞ መገኘት በጣም ገራሚነው
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Жыл бұрын
ትክክል ነሺ
@SeadaMahmud-op5ee
@SeadaMahmud-op5ee 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው የአላህንና የረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ቃል መዘከር በዚህ ቦታ ላይ በዚህ ከፍታ እደሰው ሲታሰብ ብዙወችኝ አይተናል ሰምተናል የፈጠራቸውን ፈጣሪ ስም ለማንሳት ሲከብዳቸው በማን እገዛ በማን ፈቃድ ከፋ እዳሉ ሲረሱ አላሁም ሙስተዓን እልህ ቀልባችን ላይ ሰባቱን ይስጠን ያረብ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አንደበተ ርቱእ አነጋገር የሚያውቅ ምሁር ስው በተለይ ባለቤቱን የገለጸበት አባባል ልብን ያረስርሳል እንደምኞትህ ያርግልህ ገነት ድረስ አብራችሁ ድረሱ እግዚአብሔር አምላክ አብሮ ያስረጃችሁ🙏🏾 ክነመላው ቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️
@AbdrehihimHamde
@AbdrehihimHamde Жыл бұрын
በህሩዲን በተለይ ነብዩ ሙመሐመድ (ሰ ዐ ወ) አላህን አብዝታችሁ በጠረጠራችሁት በኩል ታገኙታላችሁ ያልከው ነገር ዲፕ የሆነ ኢሹ ነው አስተምህሮውም በጣም ጥልቅ ነው። እይታዬን አስተሳሰቤን እንድቀይር ትልቅ እንዳስብ አድርጎኛል። ስለዚህ አላህ ፍትሃዊ ነው ማንንም አይበድልም መልካም ለሚያስብም መልካም ውጤት መጥፎ ለሚያስብም መጥፎ ውጤት ይሰጣል መርጦ የማሰብ መርጦ የመመልከት ምርጫው ግን የሰውየው ነው። በጥቂቱ ሁልግዜ ደጋግመን በምናስበው ሀሳብ በኩል የፈጣሪ ሀይል የሚገለጥ ይመስለኛል በመልካም እንጠርጥር መልካም እናስብ ለሌሎች እንኑር መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
@ArayaZadi
@ArayaZadi Жыл бұрын
ካፕቴን እድሜና ጤና ሀብትና ብልጽግና ከነመላው ቤተሰብህ አምላክ ይሰጥህ አናት ጥሩም መጥፍ ልጅ ትወልዳለች እንደ አንተ አይነት ለአለም የሚበቃ ልጅ ኢትዮጵያ አላት ትኩራ አገራችን ከብር ለአንተ ካፒቴን !!!!!!!
@morisheta1351
@morisheta1351 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ልጅ ፓይለት መሆን ይፈልጋል ኢንሻ አላህ እንደሚሳካለት አልጠራጠርም ምክንያቱም አላህ በፈለጋችሁኝ ቦታ ታገኙኛላችሁ ብሏል አንተን እያየሁ ከልጄ ጋር ነበርኩ❤
@NoraNora-li3tm
@NoraNora-li3tm Жыл бұрын
አላሁመ ሠሲ መሠሊም አለ ነብይና ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@eyobdemissie7
@eyobdemissie7 Жыл бұрын
ካፒቴን በረዲንን በጣም የምወደው የታላቅ ወንድሙ መአሩፍ ጓደኛ ነኝ። ለዚህ በቅቶ ማየት ያኳራል። የሳሪስ ልጅ የጽጌ ዳቦ ቤት ልጅ። ተባረክልኝ!
@mahishallom1369
@mahishallom1369 Жыл бұрын
ግሩም አንደበተርቱዕ የሆነ ጀግና ሰው፣ ምርጥ የሳሪስ ልጅ።
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 Жыл бұрын
በሀይማኖቱና በማንነቱ የማያፍር ጀግና❤❤❤❤
@sali4168
@sali4168 Жыл бұрын
በህይወቴ ብዙ ሰዎች ስለ ስኬት ሲናገሩ ስምቻለሁ እና በጣም የባሰ ከባድ ሁኖ ነበር የሚሰማኝ ዛሬ ግን ስኬት እጃችን ላይ እንዳለ በደንብ እና በግጌግፅ አማረኛ ስላስረዳህኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው ዘመንህ ሁሉ በስኬት መንገድ እንድትኖር ደሞ ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@OurUmmah_KR
@OurUmmah_KR Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ወድም አላህ በራህመቱ ከነቤተሰብ ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
እንቁ ሰው ገራሚ የህይወት ልምድ አንበሳ ነህ ትልቅ ሰው ብዙ ተምረንብሃል የተማሩ ሰዎች ከእምነት ሲርቁ ይታያል አንተ ደሞ እንደ ሥራህ በእምነትህም ከፍ ያልክ ነህ ረጅም እድሜና ጤና 🎉🎉🎉
@መክያሙህየ
@መክያሙህየ Жыл бұрын
የሰው ልጂ ሆኖት የኖረውን በሀቅ መንገድ ሲያሰረዳው እንደት ደስ ይላል
@RicheTube
@RicheTube Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ወላሂ ለሀይማኖቱያለውጥንካሬ እንባየን አመጣው ብቻ ቃልየለኝም ከለህበትምካሰብከውምበላይ ጀሊሉይወፍቅክ❤❤❤❤❤❤
@azizamohammed575
@azizamohammed575 Жыл бұрын
MashaAllah እውነትም ድንቅ ሰው !! አነቃቅተህኛል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ከፍ ያድርግህ
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Жыл бұрын
እድሜ ልክ በረራ❤❤ የማያልቅ መንፈሰ ጠንካራየማልቅ መንፈስ ቀናነት ፍቅር ምንያልተማረው አለሚድያ እናመስግናለን
@mafi635
@mafi635 Жыл бұрын
ባህሩ አብረን ዶርም ነበርን...ፕይለት ተማሪ እያለ:: ልዩ ባህሪው ታታሪ ነበር:: 2001 የዛሬ 22 ዓመት ሆኖታል:: አብረን ረመዳንን ፆመናል...good to see you bro
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Жыл бұрын
አላህ አላህ አንተስ ለምን ደረስክ ማፊ
@mafi635
@mafi635 Жыл бұрын
@@zeynebayoutube3916 Zed Alhamdulilah I’m good too… thanks for my airline 😁
@Suls65850
@Suls65850 Жыл бұрын
አላህ ይስጥልን በእምነትህ ያለህ ጥክርና ያስቀናል እውነት እድህ ያለሰው ማየት እራሱ በጣም ነው ደስ የሚለው ከዚህም በላይ ከፍ በል አሏህን የያዘ ሁልግዜም አሸናፊ ነው በርታ እናመሰግናለን
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 Жыл бұрын
አላህ ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥህ ለሀገራችን ኑርላት ከነመላዉ ቤተሰቦችህ ምን እንደምል ቃላት አጠረኘ ደግሜ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
@meronmesfin2819
@meronmesfin2819 Жыл бұрын
This Pilot is the most humble and kind person that i have ever known!! I will not forget what he has done for 'Ye Ethiopia Cancer Association 6 years ago! Respect Capt. Behrudin 🙏🙏🙏🙏
@AbduTenkir
@AbduTenkir 7 ай бұрын
ማሻላህ በጣም ድንቅ ሰዉ ንግግሩ ሲጣፍጥ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ከነ ቤተሰብህ ያስደስትኽ ከዉዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀነት ጎረቤት ያርግህ አሚን ዳዊት ድሪምስም በጣም በጣም አመሰግንሃለዉ
@ትዕግሥት-ጘ9ለ
@ትዕግሥት-ጘ9ለ Жыл бұрын
ዘመን ይባረክ ብዙ ነገር ብለሀን ብዙ ነገር ተመኘው እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 Жыл бұрын
ዋው አኮራኸን በእደዚህ አይነት መድረክ ዲንህን በማስማርህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ የነብያች ሙሐመድ አርአያ እዚህ መድረክ ሰላወሳህ ኮራሁብህ ለነዛ ለሚሳደቡት ልቦና ቢሆናቸው
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
👍
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx Жыл бұрын
ማር አንደበት❤❤ የዳዊት ድሪምስ ቤተሰቦች በየሳምንቱ ይህን ፕሮግራም እንዳዘጋጃችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-Manatube
@user-Manatube Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم ❤❤❤ ትለያለህ በቃ ስኬትን ገልፀሃል💜
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እንደአንተ አይነቱ ጀግና ቅንአሳቢ ለሀገር የሚጠቅም ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ🎉
@Kubra4812
@Kubra4812 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከረህማን ብዙ ቀን ጀምሬ ትቸዋለሁ ትናትና እና ዛሬ ግን አላህ እንድሰማው ፈቀደልኝ እና ሰማሁት ምናልባት የምጠቀምምበት የምቀየርበት ሰበብ ሊሆን ነው መሰለኝ
@mercymercy7859
@mercymercy7859 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልአሀሙዱሊላሀ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረኝ ጌታ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እስከነ ሙሉ ቤተሰብህ ❤❤❤
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
የኔ ስኬት የአላህን ትእዛዝና የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን መንገድ መከተል ነው 👍 አላሁ አክበር ረበና ይጠብቅህ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅህም
@serkadisassefa4085
@serkadisassefa4085 Жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አደንቅሀለሁ አከብርሃለሁ እንደዚህ ልብ ሰርስሮ የሚነካነካ አስትማሪና አስደሳች ታሪክ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ምን ግዜም ክበር❤
@lielinasolomon944
@lielinasolomon944 Жыл бұрын
ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው ቢሰማ የማይጠገብ በጣም ሳቢና ማራኪ መሬት ጠብ የማይል የሚጣፍጥና አስተማሪ ድንቅ እርጋታው የሚሰጣቸው ምሳሌዎች ልዩ ናቸው ከፍበልልኝ
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የዳዊት ፋሚሊ ጀዛከላህ የአኪ ሁለተኛጋብዙልን
@tofikaqsa143
@tofikaqsa143 Жыл бұрын
Best mind. Best talking. Best acting. Amaizing remaider. A Strong player. Evidential
@Mame-Sultan
@Mame-Sultan Жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰዪዲና ሙሐመድ ❤❤❤
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ይክ ነው አላህን የሚለምን አላህን የሚፈራ ሁሉ ስኬታማ ይሆናል አለሀምዲሊላህ
@abebechtefera8416
@abebechtefera8416 Жыл бұрын
የመጨረሻ ንግግሩን ሲሰሙት ውለው ሲሰሙት ቢያድሩ እማይጠገብ አንደበተ ርእቱ ጠንካራ እራሱን እስጠርቶ አገሩንም ያኮራ አስተማሪ መካሪ ድንቅ ኢትዮጵዊ ስው መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን!🔥❤️🙏
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen !🙏
@MesfinMekonen-b7j
@MesfinMekonen-b7j Жыл бұрын
የማውቀው እና ያየሁት ሁለት ቀን ነው ባየኝ የመጀመሪቀን መቼም የማረሣው ውለታው አለብኝ በጣም አከብርሀለሁ እድሜና ጤና ይሥጥክ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ እድሜና ጤና ይሥጥክ
@aymensa9483
@aymensa9483 Жыл бұрын
ወላሂ አሁን ገና ዳዊት ድሪም መሳጭ ታሪክ ሰታቀርቡ እሰልምናን ከፍ አርጋሀል አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢሂ ወኢሚሂ ያረሱረላህ አቤት አገላልፅ ለእስልምናው ሰለሚስቱ ሰለ ማንንቱ የገለፀበት መሰመር በጣም ወደደኩለት የኔ ጀግና ያገሬ ልጆች አሁንም ብዙ አላቹ በታይለት የምሰሩ በዛው ሰለወልቂጤ አይር መገድ እደሚሰራ ብታብበት❤
@zulfa6303
@zulfa6303 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ብዙም አልከታተለውም ነበር ባንተ ወደድኩት ምቶደው አላህ ይውደድህ❤❤❤
@kenzuasfawasfaw1405
@kenzuasfawasfaw1405 Жыл бұрын
ምን አይነት ስብዕና ነዉ ለሚስት ክብር ለሀይማኖት ክብር❤❤❤
@miskuseid
@miskuseid Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስሚል አገላልፅ ቀሪ ዘመንህን አላህ ያቆይልህ❤❤
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp Жыл бұрын
አጅብ አሁን ሚድያላይ ወተው አዋቂነኝ ከሚሉት ባጭር ደቂቃ ምርጥ መልእክት ያስቀመጠ የኢስላም ጀግና 👌❤☝👍👍
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Жыл бұрын
በእምታምነው እምነት ሀይማኖት አላማ ካለህ ከንፁህ ልብ ቅንነት ጋር ያሰብክበት ትደርሳለህ ። 💪👍🙏
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Жыл бұрын
የእኛ ኢትዮጵያውያን ኩራት ጀግና ናችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tefekur168
@tefekur168 Жыл бұрын
አንድ ሚስት ባሏ ከመሠከረላት ❤❤❤
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
ካፕቴን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በደንብ ነው ያዳመጥኩት አቤት ጥንካሬህ በሀይማኖትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Жыл бұрын
ዋው ከትንሽ ተነስትህ ለዚ ትልቅ ጀረጃላይ መድረስ ትልቅ ጥንካሬን ነው ጀግና ነህ እግዝአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen !🙏 May God be with him always
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስላየሁ ጎበዝ በህሩዲን highschool አብረን ተምረናል በጣም ጎበዝ ነበር ንፋስ ስልክ am proud of you👏
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
አረ ብዙ ናቹ እዚህ ኮመንት ላይ አብራችሁት የተመራችሁት ሌሎችም የፃፋ አንብብያለሁ 😍😍😍
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
አተስ ስራህ ምን ይሆን
@EthiopiannaipoihtE
@EthiopiannaipoihtE Жыл бұрын
​@@ٱمويسرgnbagna😂
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 Жыл бұрын
​​@@EthiopiannaipoihtEማሻኣላህ ይህንም ያላገኘ ኣለ እንደኔ ኣረብ ሀገር ከመሄድ ዪሻላል
@rimeahmed6692
@rimeahmed6692 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጭምርልህ ዱንያውም አሄራውም ያሳምርልህምያሳምርልን እንዲህ ነው በእዱንያ ስንኖር በሃይማኖታችን መከተል ነው ይህ ዘመናዊ ነኝ ብለው እራሳችውና ትውልድን ለሚያበላሹት አላህ ልብ ይስጣችው ዳዊት ድሪምም በጣም አምስግናለሁ
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Aminnn yarab
@zufanzufan866
@zufanzufan866 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም አስደመምከኝ አሏህ ጀዛህን ዱኒያ አኼራህን ይክፈልህ በዲንህም አሏህ ያጠክርህ እዚህ መድረክ ላይ ደስ ያለኝ አሏህን በስሙ ስጠራ ደስስስስ አለኝ ዛሬ ጌዜ ኡስታዞች ሳይቀሩ መድረክ ወይም ከሌላ ሀይማኖት ሲደባለቁ ፈጣሪ እጂ አሏህ ማለት ትተዋል አንተ ግን አሏህ ስትል ውስጥ በሀሴት ተሞላ ዱኒያ አኼራህ ይስመር አባቴ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነው ጎበዝ ለመመሣሠል ጥረት አላደረገ በራስ መተናመን
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Жыл бұрын
ካፒቴን በህሩዲን አብዱሃሰን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አብረን በሰራንበት ግዜ ፍቅር ነህ ትዝ አለኝ
@lidacall2066
@lidacall2066 Жыл бұрын
እውነት ነው thanks bro❤
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ሰውች ናቸው ወደሚዲያ መምጣት ያለባቸው ትውልድ የሚቀየረው በነዚህ ነው ተደምጠው የማይጠገቡ
@ZamzamA-wo3ju
@ZamzamA-wo3ju Жыл бұрын
ትክክክክክልልልልልልልሸ
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
True
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle Жыл бұрын
I love the way he explained ❣️ thank’s Dream’s Family for inviting this Amazing person 🙏🏼
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ወንድማችን ድምፁ በራሡ የኻሊድ ክብሮን ጋ ይመሣሠላል❤
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 ай бұрын
የሚያቃራራባቸወ ነገርም አለ ያደ ሰፈር ልጆች ናቸወ ሱባሀነላህ
@ethioabdimak
@ethioabdimak Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ፡ አላህ ያቆይህ ፡ What an amazing personality, teaching.... i really love it.
@seadanur1373
@seadanur1373 Жыл бұрын
ስኬት ማለት ለኔ የአላህንና የመልእክተኛውን መንገድ መኖር ነው አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ....!!!!!
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
True, I agree
@Seni2019
@Seni2019 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ ካፒቴን ከንግግሮ እንደተረዳሁት ልክ ወንድሙ እንዳለው መልካም ሰው ይመስላል እምላክ ይባርክህ
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Жыл бұрын
መፎካከር ያለብን ከአለም ሰዎች ጋር ነው። ድንቅ መልክት ኢትዮዽያን በመንደር የሚገዳደሉ ትውልድ በበዛበት ዘመን እንዲህ አይነት ድንቅ ኢትዮዽያዊ ። አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ኢትዮዽያ ማህፀነ ለምለም
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዛሬ በአደበትህ በዱዑንያ የመሰከርክላት ባለቤትህ እንዳልከው በጀነት አላህ ይመስክርልክ በእውነት ትልቅ ሰው አስተዋይ አንደበተ እርቱ ነህ አላህ ይጨምርልክ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ Жыл бұрын
ማሻላተባረካላህ የመጀሪያ የኢሥላም ጀግና ብዙጊዜ ሙሥሊሞች እውቀት ሞያ ኖሯቸው ስለድቻቸው ማጸባረግ አይፈልጉም የኔጀግና አላህይጨምርል ጀግናነህ
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 262 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН