የቀን ስራ ከመስራት መሪዎችን እስከማፍራት | @DawitDreams | Ethiopia | Sileshi Sals

  Рет қаралды 576,125

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 673
@dawitdreams
@dawitdreams 10 ай бұрын
ይህን አስተማሪ ቪድዮ #ላይክ #ሼር እና #ኮመንት በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ።
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 ай бұрын
እሽ
@selamselam2754
@selamselam2754 10 ай бұрын
በጣም በብዙ ሼር ማድረግ ያለበት ቪድዮ ነዉ የዛሬዉ በጣም ይለያል። የናንተ ሰራተኞች ባጠቃላይ ሼር ያድርጉት
@solomontefera-pq9gv
@solomontefera-pq9gv 10 ай бұрын
@brightlife3177
@brightlife3177 10 ай бұрын
Abraham pls how can I get in touch with you? I want info about coaching? Do u have instagram?
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hagafadofee quxiisuunkaraadhalee umaniifiiluus busuus iisaatuudandahaa qubaanfiileequbaanbufnaa umaniimotumaadhaa motumaan umataa 5x5 mataawajiinii
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 10 ай бұрын
"ስልጣኔ የሚመጣው ከመሰልጠን ነዉ " wow powerful
@መስአ
@መስአ 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል። አንድ ነገር ልመርቅህ የምትፈራው አምላክህ ራዕይህን ያሳካልህ። ለራዕይህ መሳካት የሚረዱ ሰዎች ይስጥህ።።❤❤❤
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 10 ай бұрын
የኔ ልጅ እነሱ የፈለጉትን ይበሉ አንተ የያዝከው እውቀት ከእንቁ ይበልጣል ብልህ ከሆኑ ያዳምጡህ ተባረክ ብዛልን ኢትዮጵያ ኮራችብህ
@BetehelmAsfaw
@BetehelmAsfaw 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ማፍራት መጀመሯ ተስፋ ነው።❤❤❤
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 5 ай бұрын
🙏🙏😍😍
@fana3426
@fana3426 10 ай бұрын
እንደዚህ ብሩህ ወደፌት የሚያዩ ወጣቶችን ያብዛልን አምላክ። ተባረክልን።
@tizeta-n2z
@tizeta-n2z 10 ай бұрын
የዛሬው እግዳህ ልዩ ድንቅ ተሰጦ ያለው ከእድሜው የቀደመ በሳል ብሩህ በለምጡቅ.አፅምሮ ያለው ለአገራችን ብረሃን ነው ኑርልን ፈጣረሪ ይብርካቹ❤❤❤
@tebakinegn-ww4sf
@tebakinegn-ww4sf 10 ай бұрын
ዋዉ ምን አይነት ድንቅ አዕምሮ ያለው ሰው ነው !!! በእውነት ይህ ሰዉ ትውልድ የመቀየር አቅም አለዉ ባንዴ ብዙ ነገር ስላስተማረ videown ከሦስት ከፋፍየ እያጣጣምኩ ነዉ የሰማሁት። ምን የተመኘሁ መሰላቹሁ ቁጭ ብየ ከስሩ መማር ፤በእዉነት እ/ር ይባርክህ ፤ያሰብከዉ ሁሉ ይከናወንልህ በሰዎች ሁሉ ፊት ሞገስን አግኝ፤ በእንዳንተ አይነት ጀግኖች ሃገሬ ኢትዮጵያ ትባረክ፤አቦ ዘርህ ይብዛ ትውልድ ታልፎ ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤በወንዝ ዳር እንደተተከለች ፍሬዋንም በየጊዜው እንምትሰጥ ቅጠሏም እንደማይጠወልገው እንደዛች ዛፋ ሁን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 5 ай бұрын
🎉🎉🎉​@@mariammariam1007
@tgshumew3801
@tgshumew3801 3 ай бұрын
ሄል
@mudahkfd7163
@mudahkfd7163 10 ай бұрын
ይህ ሰው ማነው ? 😍 ጠቃሚ ሰው ነው የሆነ ፓወር አለው! ለገባው ሰው። ❤
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 10 ай бұрын
Betam👍
@redietwudiye9159
@redietwudiye9159 10 ай бұрын
100%
@birhanuGirmay
@birhanuGirmay 9 ай бұрын
he is powefull
@seliberiso7275
@seliberiso7275 7 ай бұрын
betam ❤❤
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 5 ай бұрын
Very very true 👌 👏
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 10 ай бұрын
ድንቅና ግሩም ነው ፤ እውነትም በስውር ማደግ "ከአንተ በዕውቀት በገንዘብ ሲመጣ ዝቅ ማለት ወደህ ሳይሆን በግድህ ትላለህ " *** ከአንተ በዕውቀት የሚበልጠውን ታከብራለህ *** በገንዘብ የሚበልጥ ሰው ሲመጣ ዝቅ ማለት ወደህ ሳይሆን በግድ የሚለው አባባል ግን የማይወክለን ሰዎች አለን!!!! ለዳዊት ድሪምስ 🙏🙏🙏🙏🙏
@alemnshwosine540
@alemnshwosine540 10 ай бұрын
ይህን ድንቅ ትምህርት በአነድ ክፍለ ማቅረብ ከባድ ነው ተከፋፍሎ ቢቀርብ ሰው ብዙ ሰው ለረጅም ሰዓት ቁጭ ብሎ መስማት የሚችልበት አቅም የለውምና እባካችሁ ብዙ ሰው እንዲሰማውና እንዲማርበት ከፍፋሉት ።
@nejashmohamed2778
@nejashmohamed2778 10 ай бұрын
egezabehere ewektehene ybarekeiehe
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 8 ай бұрын
True. Must be divided into parts
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 ай бұрын
የእዉነት የሚገርም ስጦታ ነዉ የሰጠከን ወንድማችን እኔ የገርመኝ ከልቡ ነዉ ቃላቶችን የሚጠቀመዉ ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@janemoha4420
@janemoha4420 8 ай бұрын
Amazing young person.
@DhsjsSud1jsjs
@DhsjsSud1jsjs 10 ай бұрын
አናመሰግናለሁ በእውነት አነቃቃችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችሆለሁ❤🙏
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጣል አሁንም በርታ ለካ አገሬ የተደበቀ ወርቅ አላት በርታ ብዙ የአንተ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ለእናትህ ምስጋና ይገባቸዋል። ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ። በርታ።
@zeyasfaw4689
@zeyasfaw4689 10 ай бұрын
ብዙ እውቀት ለትውልድ የሚተርፍ ኢነርጂ እኔ ብዙ ነው የተማርኩብህ አንተ የትኛውን ሁሉ ልትቀሰቅስ የተላክ ነህ በርታልን ሁሉም ጥሩ ይሆናል
@haregeweingirma
@haregeweingirma 10 ай бұрын
እውነትም በስውር ማደግ በጣም ነው የኮራሁብህ ተባረክ
@kalu252
@kalu252 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ. ትውልድ የላትም. ብዬ. አስብ ነበር ።በጣም. ተመስጪ ነው. ያየሁት. መሪያችን. እንዲያደርግ. ጸሎቴ. ነው. ለህዝቡም ለሀገርም. ታስፈልጋለ. እግዚአብሔር. ይጠብቅ ይሄ. ሁሉ. እውቀት. በነጻ. ከየት. ይገኛል ሰው ቴክኖሎጂን. ለስድብ. ለመፎካከር. ለንቀት. ነው. ሚጠቀመው. በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ተስፋ. አለን
@HonelignTedeke
@HonelignTedeke 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁልግዜ የራሱን ሰዎች ያዘጋጃል ልክ እደዚህ ልጅ ብረሀን የሆነ አገሬን ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ተስፋችንም በእግዚአብሔር ነው ሁሉ ቦታ የእግዚአብሔር ልጆች አሉት
@HaymanotMihrete
@HaymanotMihrete 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለምታካፍሉን ህይወትን የመምራት ክህሎት ስለሰጣችሁን እኔም ወደዚህ አለም የመጣሁበትን አላማ በትንሹም ቢሆን ተረድቻለሁ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ የገቡ አሉታዊ አመለካክቶ በህይወቴ ላይ ከሰወች ጋር ተግባብቶ ለመስራት በጣም ይቸግረኛል ያንተ ስልጠና በጣም ያስፈልገኛል አሁን ላይ በአረቡ አገር ነው ያለሁት 3 አመት ብሗላ አገሬ እገባለሁ ብየአምናለሁ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 10 ай бұрын
ስለ ሀገሬ ሳስብ ከልቤ አዝን ነበር እንደ አንተ ያሉ ወጣቶች ብቅ ብቅ ማለት መጀመራቸው የተስፋ ብልጭታ ይታየኛል ❤!! የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ !!! ወጣቶቻችን ንቁ ፣ ንቁ ተለወጡ አገርን ለውጡ !!❤❤❤
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 10 ай бұрын
እሚገርም ወጣት እናመሰግናለን የሀገሬ ሰው ሆይ እንንቃ
@eyesusyadinaljesusislorde782
@eyesusyadinaljesusislorde782 9 ай бұрын
My God make your dreams successful ❤
@janemoha4420
@janemoha4420 8 ай бұрын
Amazing🎉
@selamlifeandstyle4666
@selamlifeandstyle4666 10 ай бұрын
Amazing ወጣት😮 yelij awaki!! What a wisdom!!!!!! you are a well-spoken person. I hope you are running for the Ethiopian presidency. Keep up the great work ❤❤❤
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 5 ай бұрын
Right ✅ Well said !
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 10 ай бұрын
ዋዉ የሚገርም የመግለጽ ብቃት ከልብ የመነጨ ❤❤❤❤❤❤
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 10 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመሰገን ለበረከት የተፈጠሪክ ነህ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን አብርሽም አንወዳሃለን እርጋታህ ይለያል ሰለ ሁሉ አናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 8 ай бұрын
This is what Ethiopia needs. Not negative politicians and pessimistic people. Bravo. Keep it up. Your brother from Eritrea 🇪🇷
@shewangizawayele6334
@shewangizawayele6334 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ፣አልጠግብሕም ኑርልኝ
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከቃላት በላይ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ❤
@senaitgebretsadik8132
@senaitgebretsadik8132 10 ай бұрын
ሳልስ ከ 6 ወይም ሰባት አመት በፊት ሰንዳፋ አሰልጣኝ የነበረ ጊዜ ሲናገር የነበረው ሀኃይልናፓሽን ምንም አልተለወጠም ከተማሪዎቼ ጋር ብዙ ሰአት አሳልፏል በራሱ ፈቃድ ከሚጠበቅበት ኃላፊነት በላይ 🙏🏅
@akakiresort1723
@akakiresort1723 10 ай бұрын
እስካሁን ሳላውቅህ ይገርማል ጥሩ ነገር አሁም አረፍደም ተባረክ ያገርሰው
@mugibamugiba437
@mugibamugiba437 10 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ሰው ግልፅነትክን ና መተማመንኑን ብሩህ ተስፋክ ባጠቃላይ አካሄድ ተመችቶኛል ለትውልድ ታስፈልጋለ ወንድሜ አላህ ይጠብቅ
@AbebaMegersa
@AbebaMegersa 10 ай бұрын
የምርም ስለሺ መሪነት ከራስ ነው ተላብሰኅዋል አንተ ብዙ ነገሮችን መቀየር እና ማሳደግ የምትችል ምርጥ መሪ ነህ በርታ
@abenezerassefa3325
@abenezerassefa3325 10 ай бұрын
I am glad ethiopia have an incredible person like you.
@ayubmohamed3758
@ayubmohamed3758 10 ай бұрын
I’m glad Ethiopia have an incredible person like but you talk about leaders they are all scum, greedy and racism. Plus they’re not qualified to the country. You can lead the country based on racism, you lead the country one nation one country. Our leaders they can’t even simply show the Degree they say they have 😂😂😂
@Fatuma-hc9oy
@Fatuma-hc9oy 10 ай бұрын
wow አንበሳነህ 😍❤ እንደአንተ አይት ለ Ethiopa ታሰፈልጋለህ wow ምስጥብየ ነው የአዳመጥኩህ❤
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 8 ай бұрын
እጅግ የሚደነቅ ትምህርት!!! ብሩህ ዓዕምሮ" አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ" ኢትዮጵያ" አንተን መሰል ትጉሃን ወጣቶች ይብዙ ዓሜን !!! :: ❤❤❤
@GedionNebere
@GedionNebere Ай бұрын
I proud of you so much
@hanageberlebanose255
@hanageberlebanose255 10 ай бұрын
በስመአብ! አብረሐም ምን አይነት ግሩም ሰው ነው ደሞ አሑን ያቀረብከው በስመአብ እግዚያብሔር ይጠብቀው በውነት ሰሰትኩት እኔ ውስጤ እንዲ ተንሰፍስፎ ከሰማውሕ እናትሕ እንዴት ትሖን ወይኔ ጉዷ ይሕ መድረክ ሑሌም ገራሚ እና አስገራሚ ሰዎች ይቀርቡበታል የዚ ግን ይለያል መዳኒያለም ይጠብቅሕ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም የው ከተለቀቀበት ቀን እስከዚሕች መቅጽበት ድረስ እንደ አቡነ ዘበሰማያት እየደገምኩት ነው በርግጥ ወደ ዳዊት ድሪምስ ቤት የሚመጡት ሑሉም መመሐራን የሚያስተምሩት ተምሕርት ሁሉ ላንዴ ተሰምቶ የሚታለፍ አይደለም ቢያንስ 2 ጊዜ ያልሰማሁት የማክሰኞ እንግዳም ሆነ የዚሕ ኘሮድካስት እንግዳ የለም አብርሐም በጣም በርታ በውነቱ በዚሕ ሰው አሰከርከን ይሕ ሰው የመለመላቸው መንግስታት ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ማሰብ ነው በለው ኢትዮጲያ አለፈላት በቃ የአባትሕን ነብስ ይማርልን ማንነትሕን በስምሕ ነገርሕ በማስታወሻ አስቀመጠልሕ ነብሱ በአጸደ ገነት ትሑንልን እንደሱ አይነት አባቶችን ያብዛልን ወልደው የልጃቸውን ማንነት በደንብ የሚመለከቱ እናትሕንም እድሜና ጤና ይስጥልን በግሩም ሐላፊነት ለዚ ስላቀቃችሕ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
በትክክል.
@samera7145
@samera7145 7 ай бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 10 ай бұрын
በጣም ግሩም ድንቅ ውይይት ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተማረ ማለት እንዳንተ ነው።ፈጣሪ ያበርታህ ቀጥልበት።
@alemtsahaywededegn5420
@alemtsahaywededegn5420 9 ай бұрын
በእመምላክ ይህን ድንቅ ሰው ደጋግምህ ጋብዘው እባክህ ቢደመጥ።።።የማይሰለች ❤ ቃል የለኝም
@Askumarym
@Askumarym 10 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ጠያቂውም ተጠያቂውም ምርጥ ናችሁ በርቱ
@LifeRxs
@LifeRxs 10 ай бұрын
የእውነት ይሄ ለኔ ነው የተዘጋጅው የምር ነው የተማርኩት ከልብ አምሰግናለው።
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 9 ай бұрын
የእውነት በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁበት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁኝ👏👏👏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
POWERFUL.
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 9 ай бұрын
ድንቅ ነው በርግጠኝነት መሪ ነህ ተቆም ብቻ ሳይሆን እገር ትመራለህ ብዬ እስባለሁ ያለም ፖለቲካ እደዚህ ከገባን መሪ መሳደባችንን ትተን እያንዳድ መሰልጠን ይጠበቅበታል በተለይ ወጣቱ💚💛❤️👍🏾🙏🏽
@samri1215
@samri1215 6 ай бұрын
እናንተ ዓይነትን ትውልድ ያብዛልን 🙏🙏🙏
@shewangizawgirma
@shewangizawgirma 9 ай бұрын
ይህ ልጅ በጣም ምጡቅ ነው፡፡ ራሱን ወደ ራሱና በሰዎች ውስጥ ያያል፡፡ እድሜህ ሙሉ የተባረከ ይሁን አቦ፡፡
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 4 ай бұрын
በቅርበት አብረው ከእርሱ ጋር የሰሩ ሰዎች ሲናገሩ ስሰማ ገንዘብ ወዳድ እንደሆነ ፤ ለ Internship ከመጡት በጮሌነት ለራሱ እንደሚሰራ ነግረውኛል። እኔ በግሌ ታዝቤዋለው።
@dailybiblewisdom1
@dailybiblewisdom1 9 ай бұрын
Abrsh, Great work keep it up
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 10 ай бұрын
When i watch this type of young men I see hope for our country . Thank you both
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 8 ай бұрын
ዋው ይህ ልጅ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ያስቀሰመን። እናመሰግናለን ስለሺ
@fuadihass9922
@fuadihass9922 10 ай бұрын
Good to see u Sals...i took his leadership class along time ago... and he is one of an awesome leader🙏
@Habtewoldu
@Habtewoldu 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!! ትላቁ እስክንድር ነጋ የመላው ኢትዮጵያ አማራ ፋኖ መሪ ነው
@rozaderese6341
@rozaderese6341 10 ай бұрын
እሚገርም ስብእና ነው ያለው ።እግዚአብሔር ሀሳብህ ይሳካልህ።ምክኒያቱም ሀገሬ አንተን ስለምትፍልግህ።
@lemlemdeboch2200
@lemlemdeboch2200 5 ай бұрын
እጅግ የሚደነቅ ትምህርት! ብሩህ ዓዕምሮ" አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ" እንደ አንተ ዓይነትን ትውልድ ያብዛልን !!
@lyricsmerewa8657
@lyricsmerewa8657 10 ай бұрын
Sals we always proud of you! Keep it up
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 10 ай бұрын
So much Respect bro?
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 9 ай бұрын
ጣፋጭ አንደበት ወድጄዉ ያዳመጥኩት🥰🙏🙏🙏
@BaNa-f2r
@BaNa-f2r 10 ай бұрын
ተባረክ ፈጣሪ አይቀይርህ ብዙ መልካም ትውልድ አፍራ
@seblewongelminlargh5060
@seblewongelminlargh5060 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን። ህይወቴ ላይ ጣልቃ የገባ ትምህርት ነው የተማርኩት.
@mulugetabekele9375
@mulugetabekele9375 3 ай бұрын
አንዳንዴ እግዚአብሔር ተስፋ ሊሰጠን እንዲ አይነት ወጣት እግዚአብሔር ይሰጣል አመሰግናለሁ ወንድሜ😍😍😍❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@ZedagimZerhun
@ZedagimZerhun 10 ай бұрын
SELESH BETAM NEWU YETEMECHEYN LEZI TILIK KIBIR ALEYN WOW KNOWLEDGE WOW WISDOM❤❤❤❤❤❤❤
@hassensalih6910
@hassensalih6910 10 ай бұрын
It’s an amazing interview you guys understand the root cause off the problem that we facing as a country
@mebiratuayele-pq2uy
@mebiratuayele-pq2uy 10 ай бұрын
Thank you!!! I am gratiful for your postive outlook and supporting!
@SurafelMekonnen-e9l
@SurafelMekonnen-e9l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን አብረን እንደምን ሰራ ሙሉ እምነት አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 5 ай бұрын
ለብዙ ሠዎች ምሳሌ ትሆናለኸ እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 10 ай бұрын
He understood what is going on thank you to invited him 🙏🙏🙏
@media9836
@media9836 10 ай бұрын
I'm proud of you sals and very happy when I see you
@tigistuderese664
@tigistuderese664 8 ай бұрын
ይህን ድንቅ ሰው ይዛችሁ ስለቅባችሁ በጣም አመሰግናለሁ! እሱንም እግዜር ይርዳው ያሰበውን ያስፈጽመው! ደጋግማችሁ በተለያዩ ርዕሶች ብታቀርቡት ብዬ እመኛለሁ!!
@Kingdomofheaven942
@Kingdomofheaven942 10 ай бұрын
Thank you Mr. Sileshi for your great accomplishment in building the nation. I am also impressed your testimony what God did for you. You are humble and smart!
@ellenieellenie5941
@ellenieellenie5941 10 ай бұрын
Best podcast, amazing lesson for life .
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s 10 ай бұрын
THENK YOU SALS GOD BLESS YOU MORE ❤❤❤
@ShewaregGenet
@ShewaregGenet 7 ай бұрын
አቦ ተባረክ የመነሻህን ባለመርሳትህ እግዚአብሔር ያሰብከውንያሰፈፅምኽ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
ABSOLUTELY.
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 9 ай бұрын
I am so happy you are so hample kind and educated. God bless you
@BelegeSemu
@BelegeSemu 10 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@tigistephrem866
@tigistephrem866 9 ай бұрын
ተስፋ ተስፋ ተስፋ....ኢትዮጵያዬ.... ተባረክ .... አግዚአብሔር ይጠብቅህ , አግዚአብሔር ይጠቀምብህ
@EmewedshiAwoke
@EmewedshiAwoke 6 ай бұрын
በስወር ማደግ ዋው የእውነት ያንቀላፋውን ወጣት ማንቁያ ነክ
@demozgola
@demozgola 10 ай бұрын
I m impressed with this kid!! God bless
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 10 ай бұрын
ተመስገን ሃሳብህ ይስካልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን እኔ ትልቅ ሕልም ኣለኝ ብርሃንሽ ቅርብ ነው ሃገሬ ይቐንየልና ❤❤❤
@feridyonis8676
@feridyonis8676 10 ай бұрын
I must admit, you are the most captivating individual I've ever encountered in Ethiopia. Your artistic flair and depth of knowledge are truly admirable.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 10 ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ የብቃት ጥግ ሰዉ የምለዉን ቃላትን ጠቅልለህ ይዘሃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 ай бұрын
ዋዉ እሚገርም ንቃት ና እዉቀት አለህ ረእኛ የትነን ረ ኢትዮጵያዊያኖች እንቃ።
@GormasWorku
@GormasWorku 8 ай бұрын
የምንጊዜም ምርጥ podcast ነው። ቃል የለኝም ሀገራችንን መምራት ያለባቸው እንደዚህ ያሉ ሰዎች ናቸው ። ተማሪህ ልሆን ጅግጁ ነኝ
@DestawBerihun-u1l
@DestawBerihun-u1l 20 күн бұрын
ዋው እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ሲል እድሜ ይስጥህ የኔንም እድሜ ቢሆን ይስጥህ እኔም ሃገሬ ዝቅ ማለቷ ሁሌ ያስለቅሰኛል
@halakedegela1894
@halakedegela1894 10 ай бұрын
sileshi you are smart person be strong 💪.
@hareggebrehana
@hareggebrehana 9 ай бұрын
I really like this man he is so wise he teach us a lot i feel like God talk to me in every perspective God bless him long live brother and i want to thanks to Dawit dreams team God bless all of u!!!!
@MamaFG1382
@MamaFG1382 10 ай бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት አንዱ እኔ ያንተ ህልም ተክታይ ነኝ በርታ
@KewarkawSere
@KewarkawSere 10 ай бұрын
That’s what we need my brother 🙏🏼
@FunnyEthiopiame
@FunnyEthiopiame 10 ай бұрын
I am glad to see you here it’s very powerful podcast sals💚
@Tirhas-cb5hp
@Tirhas-cb5hp 10 ай бұрын
Really you are amazing the way you explain things.
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 10 ай бұрын
thank you sle...and abrsh you are very smart you understand a power of narration.
@jonijoni534
@jonijoni534 9 ай бұрын
i like this guy.ሱሪውን ማጥለቅና ማውለቅን ስራዬ ብሎ የያዘ ህብረተሰብ ያለውን አገላለፅ ወደድኩለት.የስራ ሰዎች አይደለንም.ሌላው ስለ institution building ያለው እውነት ነው.nice to meet this kind of young people.
@Ashenafimi
@Ashenafimi 10 ай бұрын
እናመሰግናለን wow አንበሳነህ
@KalkidanAlemu-nn9pt
@KalkidanAlemu-nn9pt 10 ай бұрын
wow ante yemere teleyaleh tebarek mareyame tebarekeh
@KalkidanTades
@KalkidanTades 8 ай бұрын
wow confdec des sil❤ባታረገውም ወኔ ብቻ ያኮራል ደግሞ ትችላለ ይሳካልሀል 🙏ተመስገን ያንተ አይነት ልጆች ስላላት ኢትዮጵያ 😊
@Olanito
@Olanito 9 ай бұрын
wow የምትገርም ሰው ነክ እውነትም ስለሺ ❤ እውነት ነው አንተ ለብዙ ሺ ሰዎች የምትደረስ አንድ የኢትዮጵያ ልጅ ነክ❤🥰😍 የምታምነው እግዚአብሔር ከ እናቱ ከ ማርያም ጋር ከፊትክ ይቅደሙልክ ፈጣሪ ያስብከውን ሁሉ ያሳካልክ ወንድሜ እናመሰግናለን-🙏🙏🙏
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43