Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)

  Рет қаралды 4,650,037

Dawit Tsige

Dawit Tsige

Күн бұрын

ዳር ዳር (Dar Dar)
የኔ ዜማ ባንድ
ግጥምና ዜማ አብዱ ኪያር
ቅንብር፤ ሚክሲንግና ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ
Distribution By ©Geez Creative
Available now on all digital stores
© Copyright: Dawit Tsige. Any unauthorized use copying or distribution is strictly prohibited.
Facebook - / dawittsigeofficial
Instagram - / dawittsige
Tiktok - / dawittsigeofficial
#Dardar #dawittsige #habesha #ethiopianmusic #dardar

Пікірлер: 1 900
@habtomyemane539
@habtomyemane539 3 ай бұрын
ያከበርካት ጥበብ የወደድካት ሞያ ለባልደረቦችህ የምትሰጠው ክብር ለአድማጮችህ ያለህ ጥንቃቄ በኢትዮጲያ ሙዚቃ ውስጥ ነግሰህ ትኖራለህ!!
@kidistadane2723
@kidistadane2723 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@KalHoney
@KalHoney 3 ай бұрын
❤❤❤wow tru adrghe new yadenkew...
@afro90s78
@afro90s78 3 ай бұрын
👌👌👌👌
@akiyaandualem7841
@akiyaandualem7841 3 ай бұрын
Wow yeleben nw yengrkulge
@NurhusenArefayne
@NurhusenArefayne 2 ай бұрын
Fact, thanks!
@HabenYemane-n1r
@HabenYemane-n1r 2 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ መጥፎ ነገሩ ማለቁ ነዉ በጣም ኖው ምወዶው ዳዊት from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@HabenYemane-n1r
@HabenYemane-n1r 2 ай бұрын
​@@seha8422ናይዚ ደርፊ ጸገሙ ቀልጢፉ ስለ ዝውዳእ እዩ
@MarkonBini
@MarkonBini 3 ай бұрын
የዳዊት ፅጌ አድናቂዎች አላቹ እስኪ እንያቹ 👍👍👍
@yeshume7403
@yeshume7403 3 ай бұрын
Alen alen
@yamiizeleke6540
@yamiizeleke6540 3 ай бұрын
alenn
@LoulLoule-sc8mk
@LoulLoule-sc8mk 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ለዚህ ስራ ሌሊት ሙሉ ሳዳምጥ እስከዚች ስዓትም ከማዳመጥ አልወጣሁም ❤❤❤❤❤
@SamuaelMsye-b4o
@SamuaelMsye-b4o 2 ай бұрын
Alen
@DawitGher-j3y
@DawitGher-j3y 2 ай бұрын
የሚገርምህ ባላገሩ ኣይዶል ሲወዳደር ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሱ download ኣርጌ እሰማቸው ነበር
@Meliekenaw
@Meliekenaw 3 ай бұрын
ለእውነተኛ አፍቃሪዉች ትልቅ እድል ነው እውነት ዳዊት እናመሰግንሀለን 🎉🎉🎉
@HituSule
@HituSule 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ እድል
@abonamedia
@abonamedia 3 ай бұрын
ይህንን ዘፈን የምትሰሙ ውዶች ፈጣሪ መልካም ኣፍቃሪ ይስጣቹ❤❤❤
@KalHoney
@KalHoney 3 ай бұрын
Amen aba
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 3 ай бұрын
Ameen Ameen 🤲🏻
@DagmaawiTerfe
@DagmaawiTerfe 3 ай бұрын
Amen
@yamiizeleke6540
@yamiizeleke6540 3 ай бұрын
amennnn
@freshstart-m1e
@freshstart-m1e 3 ай бұрын
Amen
@admasugebru
@admasugebru 4 сағат бұрын
ይህንን ዘፈን የምትሰሙ ሁሉ እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ
@habtakassahun
@habtakassahun 3 ай бұрын
አብዱ ኪያር ጀግና የዜማ እና የግጥም ደራሲ መሆኑን ለምትጠራጠሩ ይኸው አባቴ ዘፈን እና ዘፋኝ ሲገናኝ ዴቫ አንደኛ ነው
@fevenolana68
@fevenolana68 3 ай бұрын
አባ ማንም አይጠራጠርም አሁን ከወጡት ከ20በላ ይ አልበም የሚበልጠው አለ
@afro90s78
@afro90s78 3 ай бұрын
አውንም ቢሆን ግጥሙ ዎው የሚያስብል አደለም
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
True!! 🙏🙏🙏
@mosthos7941
@mosthos7941 2 ай бұрын
Zefagnu new yasamerew gitimu zim bilo new
@asebanias5840
@asebanias5840 2 ай бұрын
ኧረ አታካብድ ግጥሙ ምንም የተለየ ነገር የለውም ዜማውም ቢሆን እምብዛም ነው አብዱ ኪያር ደሞ ከጥልቀት አንጻር በአዲሱ አልበሙ ወረድ ብሏል የመጀመርያው እና ሁለተኛ አልበሙ የሰቀለ ነው
@MelakuAragaw-i5c
@MelakuAragaw-i5c 3 ай бұрын
እፍ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ሁሉንም ያካተተ ሁሉም በአንድነት የሚያዳምጠው አቦ ዘርኝነት አይኑ ይጥፋ
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 2 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት ቆሻሾች አይናቸው ይጥፋ
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 13 күн бұрын
Zeregnoch ke seltan siwerdu, be zer bank, kelel, haymanot mekuakom siyakom yane aynu yetefal ayzon
@Seya_ebro
@Seya_ebro 3 ай бұрын
ክብር ለA.B.D ጨርሶ ለሰጠሽ ክብር ላንቺ ዴቯ ፀዴ አርገሽ ላዜምሽ ክብር ለአበጋዝ እና በስራው ላይ ለተሳተፉት በሙሉ 🎉🎉🎉🎉🎉
@abdobatser7379
@abdobatser7379 3 ай бұрын
በአሁኑ ስአት የምታዳምጡ እህት ወንድሞቼ የማታ እንጄራ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ያረብ ያረብ❤❤🎉🎉
@Takur-legend
@Takur-legend 3 ай бұрын
ይሄንን ዘፈን የምትሰሙ በዓለም ዙሪያ ያላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ😊❤
@yabuyekdst9580
@yabuyekdst9580 2 ай бұрын
አሜን
@SelehadinEngda
@SelehadinEngda 2 ай бұрын
አንተ አሽቃባጭ
@Melextube
@Melextube 2 ай бұрын
Amen
@AbramboAbRamboAsres
@AbramboAbRamboAsres 2 ай бұрын
🎉
@kbribrhane7686
@kbribrhane7686 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 wendmie ❤
@SemiraBiratu
@SemiraBiratu 11 сағат бұрын
Dave❤❤❤❤❤ ጀግና ሙዚቃ ላንተ ብቻ ነው የተፈጠረው🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 ай бұрын
የባንዱ ጥራት እና ብቃት ለሙዚቃ ወዳጆች ክብር የሚያሳይ ሥራህ ቢደጋገም መልካም ነው👌
@birhanewondmaneh8260
@birhanewondmaneh8260 2 ай бұрын
በትውልድ ቅብብሎሽ ተመናምና የነበረች ሙዚቃ በዳዊት ጽጌ ነፍስ ዘራች! Spectacular!
@mgd4319
@mgd4319 3 ай бұрын
ያንተ ድምፅና የሚካኤል ጊታር እስከ ውስጤ ሰርፆ እየተሰማኝ ነው የሚካኤል ሃይሉ ኣድናቂ ነኝ love more
@Wedinebri
@Wedinebri 3 сағат бұрын
Dawit Hawey l really like your music from Eritrea 💙👌🏽
@abelabebe2872
@abelabebe2872 3 ай бұрын
የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝ ፤ በቃ ትችላለህ ማርያምን ፤ ብዙ ገና እንጠብቃለን ፤ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ !!!
@SamriMekonen-h2k
@SamriMekonen-h2k 2 ай бұрын
አሜን❤
@netseregeremewe8687
@netseregeremewe8687 2 ай бұрын
ፍቅርን ገጣሚው የገለፀበት መንገድ: የሙዚቃ መሳረወያው ቅንብር : የዳዊት የዜማ ቅላፄና ፍሰት ፍፁም ደስታን ይሰጣል ። ዳዊት በእውነት ትችላለህ።
@asmelashzeleke2209
@asmelashzeleke2209 3 ай бұрын
ሙዚቃን ከነ ሙሉ ክብሯ ዳዊት ፅጌ ጋር ተገኟታላችሁ!
@MebtMulu
@MebtMulu 3 ай бұрын
Betam❤❤❤❤
@FirewotWibeshet
@FirewotWibeshet 2 ай бұрын
እውነት ነው
@SarahMeleki-n1m
@SarahMeleki-n1m 2 ай бұрын
ለአፍቃሪዎች የሚመጥን ነው ❤እያሲንግሎች የነገውን እያሰብን እናዳምጣለን
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 3 ай бұрын
አበጋዝ ሺዎታ ፣። የነካው ነገር ሁሉ የሚወደድለት ፣ የጥበቡ ልክ እንኳን ከአድማጭ ፣ ከምርጥ ባለሙያተኞች አቅም በላይ የሆነ ፣ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የሚመስለው የሌለ ብቸኛና እንቁ ሰው ነው ፣ ። ዳዊትዬ በርታልኝ ፣ ። 🎉
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd Ай бұрын
እኔ ያደኩት ሙሉቀንን ስሰማ ነው በእዉነት የሙሉቀን ምትከ ነህ ። በርታ ጎበዝ ትለቅ ችሎታና ስጦታ ያለህ ዘፉኝ ነህ!!
@EdenGG-s5u
@EdenGG-s5u 3 ай бұрын
ገና ለገና በመፍራት አትጨነቂ የነገን ነገር መጪውን ምንም ላታውቂ በመጠራጠር በመፍራት ፍቅር አይሸሽም ዳር ዳር አትበይ የኔ አለም እኔ አልከዳሽም ጉሮሮህ ይባረክ ...ተባረክ 🥰🥰🥰
@KalHoney
@KalHoney 3 ай бұрын
Abate agelaletse.... Abate kalate... Kelbu yefker zefen...
@helenbihone1482
@helenbihone1482 3 ай бұрын
Daviy menem kalate yalem❤❤❤😂❤❤😂😂
@mihrethabtewold2074
@mihrethabtewold2074 Ай бұрын
dave bemelkth astareken
@WubaWubalem
@WubaWubalem 4 күн бұрын
@@EdenGG-s5u gororohe yebarak🤣🤣😂😂
@ak4ever818
@ak4ever818 2 ай бұрын
We love you Dawit. May God bless Eritrea 🇪🇷 & Ethiopia.
@mrmt-ff3er
@mrmt-ff3er 3 ай бұрын
ለኑሮዬ ጋብዣታለሁ ዳር ዳር እያለች ተወዳ ለምታስጨንቀኝ 😢😢
@yewubalemayehu8571
@yewubalemayehu8571 3 ай бұрын
ትክል ብለሐል
@KalHoney
@KalHoney 3 ай бұрын
Hoo 😅😅
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 3 ай бұрын
አይዞን
@SeidYimer-y7v
@SeidYimer-y7v 3 ай бұрын
ለምታዋጣ ነው የጋበዝካት
@almazalemu3601
@almazalemu3601 3 ай бұрын
ትክክል ወድሜ
@MimiAbebe-v7p
@MimiAbebe-v7p 2 ай бұрын
Yewunet ዳዊት ፅጌ ካይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ ይመችህ ብሮ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ
@YosiMan-y1k
@YosiMan-y1k 3 ай бұрын
ታቃላችው የማፈቅራት ልጅ ዳር ዳር እያለች በጥብጣኝ ነበር የውስጤን በዳዊት ዝርግፍ አረግላት አለሁ❤❤❤❤❤ ከልቤ አመሰግናለሁ ዳዊት ፅጌ❤❤❤
@DagimBelay-16
@DagimBelay-16 3 ай бұрын
በቀን 20 ጊዜ ብሰማዉም አልሰለች አለኝ ነገ እንደ አዲስ አዳምጠዋለሁ ዛሬን ልተኛ❤ዴቭዬ ዋዉ👏👏👏👏👏
@kaleab1768
@kaleab1768 3 ай бұрын
ለ100ኛ ጊዜ ሰማሁት! እንደገና በፍቅር እንዳምን አደረገኝ🥲🥲! He is setting the bar high!
@aghsepda
@aghsepda 2 ай бұрын
Stunning!👏👏👏❤❤❤ It is a time of renaissance for Ethiopian music.
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 3 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ መጥፎ ነገሩ ማለቁ ብቻ ነው🙌🙌🙌🙌🙏
@Dfresh-tr8dh
@Dfresh-tr8dh 3 ай бұрын
ከዘፈኑ አይቀር እንዲህ ነው። Video quality and sound quality plus music arrangement and lyrics ARIF newu 💥 THANK YOU GUYS 😉 The drummer is great.
@jemalhussen878
@jemalhussen878 3 ай бұрын
አቦ አረጋጋሀን የምን ጊዜም ምርጥ መረቅ የሆነ ሙዚቃ
@zebibaabate8212
@zebibaabate8212 Ай бұрын
ዴቭ ..... ጀግና ...... ነህ ......... ሁሌም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@ekram0007
@ekram0007 3 ай бұрын
አበጋዝ የነካው ነገር በጠቅላላ ማር ስኳር ነው ይጣፍጣል !!!!!
@RahelWolde-t5w
@RahelWolde-t5w 2 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ስሰማው የዋልኩት ነገርስ ዴቭዬ ሁሌም እንዳስደመምከን 👏👏👍✌️✌️
@Demeke-zz2rp
@Demeke-zz2rp 3 ай бұрын
ምርጥ ስራ ፣ከምርጥ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ዳር ዳር አትበል ዴቭሻ አንድ አልበም ሰርተህ በደስታ ደግሞ አስፈንድቀን። #ዳር ዳር ❤❤❤❤❤
@21Mathi16
@21Mathi16 2 ай бұрын
Dave, adnakih negn. From Eritrean Amchie 🇪🇷 🇪🇹 🇨🇦
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 ай бұрын
አምቼ ውስጤ ነው ... ያራዳ ልጅ 🤣❤ we LOVE u back Man
@AbVidz-Entertaiment
@AbVidz-Entertaiment 3 ай бұрын
ዳዊት በእውነቱ ሙዚቃ ምን እንደሆነ የገባው ሁሌም ክፍ እያለ የመጣ ትልቅ አርቲስት መሆኑን አሳይቶናል ። ግጥምና እና ዜማ አብዱ ኪያር ደሞ ትችሃላለህ በዚህ ግጥም ትክክለኛዉን የፍቅር ስሜት በተለይ ሴቶች የሚሰማቸው ስሜት በደንብ አድርጎ ገልጾታል። አበጋዙ (The Goat) ሚኪ(ትንሹ ኤሊያስ መልካ ) እንደተለመደመው ሁሌም 🔥 እዮባ ዳጊ . ሁላችሁም ሙዚቃ በሙሉ ባንድ ሲሰራ ያለዉን ጣእም አሳይታችሁናል እናመስግናለን .
@enenegn5719
@enenegn5719 2 ай бұрын
"Fkir yemitsenaw emnet sinor nuw" what a word❤❤❤❤❤❤
@abrahamdegu5267
@abrahamdegu5267 3 ай бұрын
የጋሽ ተመስገን ልጅ 🌹 ... Promise to love you forever ... እስከዛዉ this 🔥🔥🔥 song እንደ ቀብድ ይቆጠርልኝ የኔ እናት 😘😘😘 "በህይወት እያለዉ ፍቅሬ አይጎልብሽም " ወይዘሮ ሳሮን .... Love you እስክንጃጅ ❤❤❤
@EthioPrism
@EthioPrism 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርህን ይጠብቅልህ።
@sasrat7146
@sasrat7146 2 ай бұрын
Aww
@keyaantenayehu8722
@keyaantenayehu8722 22 күн бұрын
የሚደንቅ ነው የታላችሁ አማራዬ ❤❤❤❤❤❤ ያዝ እስክስስስስስስ እናመሠግናለን ይሄን የመሠለ ሙዚቃ ስላሠማሽን
@EYOSTVእዮስቲቪ
@EYOSTVእዮስቲቪ 3 ай бұрын
አብዱ ኪያር ግጥምና ዜማ ትችላለህ ዴቫ ያንተም የሙሉ crew performance ሚገርም ነው big ups ትችላላችሁ ⚡️🔥🌦
@እማዬ
@እማዬ 2 ай бұрын
በጭራሽ አላምንም ብየ ነበር ይሄን ሙዚቃ ከጋበዘኝ ወድህ በጣም አምኘዋለሁ ደስ ነሚል ሙዚቃ ነው👍👍👍🌹
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 3 ай бұрын
Ufff ሰላም አለው ዳሌ ማየት የለ ምናየው ነገረ ሁሉ ሰላም ይሰጣል ተባረኩ ሁላቹም ዘፈኑ ላይ የተፈሳተፋቹ ሁሉ ትልቅ ክብረ ከለኝ❤
@GetishTe
@GetishTe 14 күн бұрын
We are a fan of Dawit, the king of music
@solomongessesse5854
@solomongessesse5854 3 ай бұрын
የኔ ጀግና በሚቀጥለው በጥሩ ጥዑም የዜማ ቅንብር እና ወቅታዊ በሆነ ግጥም የአሰፋ አባተን "Eresechesh" ... "ትቼሽ እረስቼሽ ሆኜ እንደነገሬ፣ በምን አስታውሼሽ ሲያመኝ ዋለ ዛሬ" የሚለውን ይዘህ እንደምትመጣ እጠብቃለሁ።
@عاصمالعلي-ف4ش
@عاصمالعلي-ف4ش 9 күн бұрын
ዳዊት በጣም ቆንጆ ስራ ነው እኔ በጣም የዳዊት አድናቂ ነኝ እና በሱ ፈለግ መጓዝ እፈልጋለሁ እና ዳዊትና በዳዊት ዙሪያ የምትገኙ የጥበብ ባለሙያዎች አንድ እድል ብሰጡኝና እራሴን ብፈትሽ ደስ ይለኛል።
@tiztadesalegn4235
@tiztadesalegn4235 3 ай бұрын
በዚ ልክ ማንን ልወድ አችላለው...
@EnanaGifti
@EnanaGifti 3 ай бұрын
Manenm🤌🤌🤌🤌🤌
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix 3 ай бұрын
Bravo Dave
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 3 ай бұрын
እኔን❤😂😂😂😂
@emushkebede2649
@emushkebede2649 3 ай бұрын
Legen
@sebletessema1877
@sebletessema1877 3 ай бұрын
Eraseshen
@AzebgetachewYimer
@AzebgetachewYimer 3 ай бұрын
መልካም ሰው ምርጥ ድምፅ ለጆሮ ተስማሚ ሞያክን ሰው አካባሪ ሰላምክ ይብዛ
@damenubekele2674
@damenubekele2674 Ай бұрын
ዳዊት እግዚሀብሄር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NehmiFikadu
@NehmiFikadu 3 ай бұрын
የአብዱ ኪያር ድንቅ ግጥምና ዜማ🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@derartudendena2658
@derartudendena2658 2 ай бұрын
አበጋዙ እና ባንዱ ገራሚ ስራ። ሁሉ ነገሩ ጥንቅቅ ያለ ስራ ❤ አብዱኪያር እና ዳዊታችን ተገናኛችሁ።
@esmaelgetahun6889
@esmaelgetahun6889 3 ай бұрын
ዳዊት የምንግዜም ምርጥ ነህ አሁን ደሞ ይህ ዘፈን እኔ በትክክል ለፍቅሬ የምላት ነገር ቃል ባጣሁ ሰአት ነው የተለቀቀው ትላንት በተለቀቀ በ1ሰአት ውስጥ ነው ያየሁት እንደ እድል ሆኖ አብረን ነበርን ከፍቅሬጋር መኪናላይ ወዳው ድምፁን ጨምሬ በተደጋጋሚ አሰማኋት
@YeabsraEyasu
@YeabsraEyasu 2 ай бұрын
tadleh
@MengistuAbebe-i6m
@MengistuAbebe-i6m 2 ай бұрын
weregna
@NatiGeta-gr5fy
@NatiGeta-gr5fy 2 ай бұрын
አንተን ለመግለጽ ቃላት ያሰኛል የምልህ ነገር ቢኖረ ጥበብ ውለታህን ትክፈልህ well don😊😊😊
@eyasuayele9351
@eyasuayele9351 3 ай бұрын
What a ድምፅ😯😯። እረወገን ሙዚቃ ልኮን አገኘች እኔ እላለው
@dagi3464
@dagi3464 3 ай бұрын
Yohannes Tona Happy to see you amazing bass player 👏🏾
@MesiyMesiy-iq5ru
@MesiyMesiy-iq5ru 3 ай бұрын
ዴቪዬ ምን ይወጣልሀል ምርጥ እኮ ነህ ❤❤❤❤
@semereronaldo
@semereronaldo 2 ай бұрын
👋👋👋WOW👋👋👋Much respect to ABD DAVE & THE BAND❤❤❤
@tensayetensu5404
@tensayetensu5404 3 ай бұрын
ቆይ ግን ይሄ ልጅ በጣም ነው እንዴ መዝፈን የሚችለው ሁሉም ነገር ይዋጣለታል ምን ጉድ ነህ ግን ስራዬን ትቼ ስሰማህ ዋልኩ እኮ ዳር ዳር 1😘😘😘😘😘😘
@mohammedshifa8482
@mohammedshifa8482 Ай бұрын
All Crue & Vocalist Dave are Fantastic we are waiting for too much!!!👈👌👍🙏
@cloudyrain19
@cloudyrain19 2 ай бұрын
ይህ ዘፈን እንደኔ ለሃና ግርማ የመለስ ምት እንደሆነ የተሰሠማዉ ማነዉ
@semiraaweladem
@semiraaweladem 3 ай бұрын
አንተ ሙዚቃው ከነ ሙሉ ባንድ የምርጦች ምርጥ ናቹ ኢትዮጲያ ውስጥ አሉ የምንላቸው ምርጥ አቀናባሪዋች ናቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@anwar_amir
@anwar_amir 3 ай бұрын
he just randomly shows up and drops hits. kemr i havent recovered from the album still ko
@Yedesdes
@Yedesdes 2 ай бұрын
ክብር ለሙሉ ባንድ እጅግ በጣም ጥሩ ጥሩ ...........❤
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 3 ай бұрын
የኔ ውድ ምርጥ ሙዚቃ አመሰግናለሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን አትሰለቸም የኔ ጨዋ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🙏 ከዚህ በበለጠ ከፍ ብለህ ታይልኝ ምኞት ሀሳብህ ውጥንህ ሰምሮ ለማየት ያብቃኝ🙏አወድሀለሁ
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 3 ай бұрын
ዋው ዋው ላሌ ነው ገጣሚውንም ዜማ ሰጪውንም ሳላደንቅ አላልፍም እንዲሕ ነው ዘፈን የዱሮው ሊመለስልን ነው በርታ ዳዊትዬ 💚💛❤💚💛❤
@EstifanosWubalem
@EstifanosWubalem 3 ай бұрын
Dawit tsge ehta batam new metwadeh ❤
@DebebeMamo-w4h
@DebebeMamo-w4h 3 күн бұрын
የምወድህ ወንድሜ እረጂም እድሜ ይስጥህ ማርያምን ቃል ያጥረኛል የምር
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 3 ай бұрын
ልክ እንደተለቀቀ ነበር ባሌ የጋበዘኝ የውስጤን ነው የገለፅከው🥺 thanks so much ❤️
@bekibeki1382
@bekibeki1382 2 ай бұрын
ለአረ ጎበዝ ባልና ለሚስት አይሆንምኮ 😂😂
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 2 ай бұрын
@bekibeki1382 ታድለህ ለመሳቅ ትንሽ ነገር ትጠብቃለህ🙂 ገና አልተጋባንም ዝም ብለህ አትገልፍጥ
@Yabu90603
@Yabu90603 Ай бұрын
@@haymanottewbo-wu6yc leba bayew kkkk
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 2 ай бұрын
ዳዊት ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ አበጋዝ ዋው አንደኞች❤❤❤🎉
@BamlakuMama
@BamlakuMama 3 ай бұрын
ይህ ዘፈን ደግሞ ከሊሎች ልይት ይላል ዳዊት የምትወዱ ይመቻችሁ
@helentesfu9416
@helentesfu9416 3 ай бұрын
Dawit always the best❤️🇪🇷
@Seada-s3i
@Seada-s3i 2 ай бұрын
ዋዉ ይሄ ደግሞ አንደኛ ነዉ❤❤❤
@ashenafilulseged4277
@ashenafilulseged4277 2 ай бұрын
ተጠንቅቆ ስራን መሰራት ለሰውም ለእራሰም ክብር ነው 1ኛ ሁሌም !!!!!!
@kideClassic
@kideClassic 3 ай бұрын
ለ ዳዊት ሚወድ ሰው ላይክ እያረጋቹ እለፉ❤❤❤
@AmronGet1983
@AmronGet1983 2 ай бұрын
የ ብሩክ አፍወርቅ እና የ አበጋዝ ጥምረት ልክ እንደ አባት እና ልጅ ይህን ማየት ምነኛ መታደል ነው እንደ አንድ ታላቅ ወንድም እኮራብሀለው ብሩክ አፍወርቅ(ኪቦርዲስት)❤❤
@Brook-k6i
@Brook-k6i 3 ай бұрын
የዚህ ጥዑም ስራ ግጥም እና ዜማ ደራሲ ለሆነው አብዱ ኪያር (እውነተኛው አራዳው) 🙏🙏🙏
@Sam-i1b2s
@Sam-i1b2s 2 ай бұрын
እጅግ ውብ ነው የማይጠገብ ነው ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤
@leulmulugeta1907
@leulmulugeta1907 3 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው ዴቫ ትለያለክ 🎉
@KalHoney
@KalHoney 3 ай бұрын
Ewnet belhale...@leulmulugeta1907
@tdotewahido1
@tdotewahido1 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ ድምፀ መረዋው አርትስት ዳዊት ፅጌ ብሰሙ ብሰሙ ሁሌም የማይጠገብ ድምፃዊ ነው❤️🙏
@YabseraSOLOMON-e8v
@YabseraSOLOMON-e8v 2 ай бұрын
Amazing ❤❤❤❤❤
@MolalitEntertainment
@MolalitEntertainment 2 ай бұрын
ዴቭ አንተ ትለያለህ❤❤❤ አብዱ ኪያር ገራሚ ሰው ለሌሎችም እንደዚህ አይነት እድሎችን በብዛት እንደምታበረክት ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤ አበጋዝ ስላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው❤❤❤ በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ክብር ይገባችኋል❤❤❤
@mesfinshiferaw5425
@mesfinshiferaw5425 2 ай бұрын
ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ❤......አፌ ቁርጥ ይበልልህ
@Mafi954
@Mafi954 3 ай бұрын
Dave❤ Mirt sira enamesgenalen❤❤ Ay chalim enjii libin libin kefto masayetin wude wede......❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meronterefe2363
@meronterefe2363 3 ай бұрын
ዴቫዬ ጆሮአችንን ስላከምክልን ጥዑም ዜማ ስላደርከንእነመሰግናለን ፡፡
@DebisaDaricha-c7x
@DebisaDaricha-c7x 2 ай бұрын
Dave really I'm proud you. I was born in the Oromo Nation but all Ethiopian nations are one. I LOVE YOU forever and everlasting the same to HACHALU HUNDESA.
@fasilshimeles4202
@fasilshimeles4202 3 ай бұрын
Dar dar. Wow. Antem le album dar dar eyalk mehonun teredtenal . Tafach album entebekalen
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 2 ай бұрын
የመጨረሻ አንደኛ ከፀባይ ጋ አደራ ምንም አይነት ሚዲያ ጋ እንዳትቀርብ የኔ ምርጥ።
@johngold5099
@johngold5099 3 ай бұрын
ለሚስቴ ለመጋበዝ ስል ብቻ የለለባትን ተጠራጣሪ ነች ብየ እራሴን ልሸውደው ነው እንግዲህ❤❤❤❤
@yewbdarteklu6533
@yewbdarteklu6533 2 ай бұрын
😂😂
@Danaitkabeil-up5ml
@Danaitkabeil-up5ml 2 ай бұрын
Keebale
@AbrhmiAbrhm
@AbrhmiAbrhm 3 ай бұрын
Dave is no 1 now in Ethiopia
@siyeberhe5060
@siyeberhe5060 3 ай бұрын
ABD ቃል የለኝም ✊ ዴቮ ሂወት መዝራትን ባንተ ኣየሁ the Band team ለታሪክ ትኖራላቹ በነካ እጃቹ በየቀኑ ደጋግሙን 🫶
@girumsolomon8275
@girumsolomon8275 2 ай бұрын
የዘመኑ እንከን የማይውጣለት ምረጥ ድምፃዊ ❤❤❤.....እናመሰግናለን
@Rabiya-g7k
@Rabiya-g7k 3 ай бұрын
ተጋብጀ ልሰማው ነው የመጣሁት ሙሉን 😅😅 ዋውው ደስ ይሚል ነው❤
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 ай бұрын
እኔም😢😂
@Danaitkabeil-up5ml
@Danaitkabeil-up5ml 2 ай бұрын
ከአብለፍረአም 4:07
@cerkic3510
@cerkic3510 2 ай бұрын
እኔም
@semiraali2173
@semiraali2173 25 күн бұрын
ዳዊት ውስጥ አበጋዝን ነው የሚያሳዬኝ❤❤❤
@KidistTesmama
@KidistTesmama 3 ай бұрын
የዘመናችን ድንቅ ድምፃዊ ቃል የለኝም በቃ ትለያለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ🥰🥰🤩
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 3 ай бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ ነው ዳዊትዬ መጬም ያንተ ዘወን ሆድ ባባር ያደርጋል ፍቅር እንደገና እንዲይዘን ነው ያደረከው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@sisayturufi2269
@sisayturufi2269 2 ай бұрын
ላትወርድ ወደ ላይ እየወጣህ ባየው ግዜ በጣም ደስ አለኝ አሁንም እግዚያብሔር ከፍ ያርግህ ምርጥ ሙዚቃ ግን አንድ ነገር ቅር ብሎኛል ተከፍሎህ እንደሆነ አላውቅም ከተከፈለህ መልካምነው ካልተከፈለህ ግን ትልቅ ማስታወቂያ እየሰራህ ነው Calvin Klein T - shirt ለብሰህ በቀናት ውስጥ ከሚሊዮን በላይ ቪው አለህ
@BetiArege
@BetiArege 3 ай бұрын
በጣም አሪፈ ሰራ ነው ዲብ ከዚ በላየ እንጠብቃለን አገራችን ሰላም ያረገልን
@DaniManjus
@DaniManjus Ай бұрын
ፎሎው እናገበርና ናሓግዞ ኩሩዓት ኢትዮጵያውያን ኣሕዋትና
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
V $ X V PRiNCE x DE LACURE - СУ (Mood Video)
3:06
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,1 МЛН
Say Mo ft. Akha - Buenas noches (Official Music Video)
2:20
INSTASAMKA - POPSTAR (prod. realmoneyken)
2:18
INSTASAMKA
Рет қаралды 6 МЛН
Жандос Қаржаубай - Көзмоншағым
2:55
Bakr - За любовь (Lyric Video)
3:01
Bakr
Рет қаралды 386 М.