ዳያስፖራው ያወጣው ገንዘብ 1% አይሞላም! | አርትስ ዜና @artstvworldnews

  Рет қаралды 20,180

Arts TV World News

Arts TV World News

2 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworldnews
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorldNews #ArtsTvWorld #ArtsNews #EthiopianNews
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 33
@tbagfikadu
@tbagfikadu 2 ай бұрын
እነሱማ(ዲያስፖራዎች) እዛ ቁጭ ብለው ሀገራችንን ያፍርሱ እንጅ የምን እገዛ ከነሱ መጠበቅ ነው።ሀብታሞች እንኳን ድጎማ ሊያረጉ የመንግስትንም ግብር አይከፍሉም።,ግብር በትክክል ቢከፍሉማ ኖሮ ሀብታም አይሆኑም ነበር።ድሀ ይኑር ሁሉንም ለቻለው
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 2 ай бұрын
እነሱ ለማፍረስ ለልማት ምን በወጣቸው ያወጣሉ አዛው አረፈው በተቀመጡና በለቀቁን በቀረብን ብራቸው
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 ай бұрын
ዲያስፓራ ለብጥብጥ ነው የሚያዋጡት።
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 2 ай бұрын
ድንጋይ ብላ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 ай бұрын
@@genanawtesema1552 የተሰደድክበት አገር ድንጋይ አብልተውህ ነው የሚበላ የመሰለህ? እኔ በአገሬ ነጭ የአደአ ጤፍ እያለልኝ ለምን ድንጋይ? ስደተኛ ስድብ ያውቃል።
@Black-2024
@Black-2024 2 ай бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 2 ай бұрын
We need easy access to contribute.
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 2 ай бұрын
ብዙዋቹ በዉጭ የሚኖሩ እንኳን ለሀገራቸዉ ሊያዋጡ ቀርቶ ለግድቡ ያዋጠነዉን ሳይቀር ለስራ እንዳይዉል ገንዘቡ በአሜሪካ እገዳ እንዲደረግ ያደረጉ ምሁር ተብዬዋች የማይረሳ ተጣርቶ ለታሪክ መኖር ይኖርበታል ይህን ድርጊት በግዜዉ የኢትዮጵያ አንባሳደር የነበሩት አምባሳደር ግርማ ብሩ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ እነዚህ የናት ጡት ነካሾች ሀፍረተ ቢስ ምቀኞች ዛሬም ለሀገሪቱ እሾህ እየሆኑ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@user-fn7ds5lq1t
@user-fn7ds5lq1t 2 ай бұрын
ገንዘባቸው ቀርቶ ሰላም በሰጡን ።
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 2 ай бұрын
We will not needed diasporas money but they must leave us we're good and we will enough to build our country
@abugidabrandtube2332
@abugidabrandtube2332 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 2 ай бұрын
Ewnet nw
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 ай бұрын
Diaspora Selef mewetatena betekur genzeb melak becha new serw.
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 ай бұрын
ሌላ ሳክስ ሌላ ጩኸት ሌላ ትኩሳት አልቆ ነው የሚመረቀው
@user-pn5in7sh6h
@user-pn5in7sh6h 2 ай бұрын
lemiricha qen eyetetbeke new sis
@ebb2485
@ebb2485 2 ай бұрын
Can someone ask why this app is still not working? I have tried since yesterday to donate for the dam, but the app is not working at all.
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 ай бұрын
13 አመት ሙሉ ተኝታችሁ ካለቀ በዃላ ነው የምትቀናጁት?
@messironldo2345
@messironldo2345 2 ай бұрын
Trying this app. till doesn’t work
@aregahegnaccadamia6020
@aregahegnaccadamia6020 2 ай бұрын
Big Shame!
@feyal_61
@feyal_61 2 ай бұрын
Don’t forget calling Trump
@demerekesto9693
@demerekesto9693 2 ай бұрын
ዲያስፎራው ደጋፊ ነው ወይስ ተቃዋሚ ? ለምን ?
@zahraksa3432
@zahraksa3432 2 ай бұрын
ለድሮን መግዣ ነው የምንልከው የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ስዴ አመርታለሁ ብላችሁ የለም በስ አስጨርሱ ግድቡን እኛ ብዙ የተራበ እና ግድላችሁ የተረፉ ወገኖች አሉን ለነሱነው የምናወጣው ስራ ላይ ነን
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 2 ай бұрын
Diaspora is number one for propoganda the last for support their country!!!!
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 ай бұрын
የዲያስፖራ ቅሌት 😂 ለነገሩ አንፈርድባቹም ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ ያለው እኮ ዲያስፖራ ነው ውርደታም አፋቸውን ሞልተው እኮ ስለ ኢትዮጵያ የሚያወሩም አሉ እኮ😂 😂😂0%😂😂ጭራሽ ይገርማል ግድቡ ከኛ የማዳም ቅመሞችና ሀገር ውስጥ ባለው ማሀበረሰብ ነው 🇪🇹🇪🇹💪💪
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 2 ай бұрын
ላንተ ዱባይ መዝናኛ ለባለ ስልጣናት ልጆች መማሪያ ሰማን እኮ 100,000$ ለሃጅ ስትከፍሉ ለሱማሌዉ መሪ
@AskuGemechu
@AskuGemechu 2 ай бұрын
አትዋሽ ለዘረኛ መንግስት አዝነን ነው
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt 2 ай бұрын
ዲያስፓራው በገዥው መንግስት ላይ ፊቱን ስላዞረበት የተሰራ ዜና!
@JournalistIntrnational
@JournalistIntrnational 2 ай бұрын
Gin eko gidbu lemiskin ye,Ethiopia hizb new
@mekontesh7059
@mekontesh7059 2 ай бұрын
True
@abiybekele8913
@abiybekele8913 2 ай бұрын
Arts TV stop being a mouth piece of PP.Ethiopia is one of the poorest nations in the world so all who invested were either those who settled from abroad or a remit sent from us.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
"ደሃልገል" - አሻራችን | ዘጋቢ
39:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 23 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН