No video

ውዴ የዚህን ነገር አሰራር ካየሽ በኋላ ታመሰግኝኛለሽ/ በጣም የሚጥም የምግብ አሰራር/Ethiopian food/habesha cooking

  Рет қаралды 136,431

ምግብ ከገጠር migib kege

ምግብ ከገጠር migib kege

Күн бұрын

#የምግብ አዘገጃጀት
#ethiopian
#ቁርስ

Пікірлер: 86
@eagle4452
@eagle4452 6 ай бұрын
ዋው ከምግቡ ይልቅ ቀረፃሽ በጣም ደስ ይላል ለ መጀመሪያ ግዚ እንደዚ አይነት ቀረፃ ሀበሻ ጋር ሳይ ። ብዙ ሚልዪን ተከታይ ያላቸው አብሳየች የምንወዳቸው ቀረፃቸው ሆሉን ስለሚያካትቶ ነው
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
አመሰግናለው ውዴ
@eagle4452
@eagle4452 6 ай бұрын
​​@@Mesobcooking እነዚን ቨድዩወች ገብተሽ እያችው ካንቺ የቀረፃ ሀሳብ ጋር በጣም ይሂዳሉ kzbin.info/www/bejne/d2THp2yEjteei6csi=Pv3cacelLo1WXbE6 kzbin.info/www/bejne/p6bJm4lop5Zor68si=FCXV2RshDSLAOyXn
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
@@eagle4452 አመሠግናለው
@eagle4452
@eagle4452 6 ай бұрын
​@@Mesobcooking🙏
@creativefood5162
@creativefood5162 6 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ አሰራር ነው አቦ እጅሽ ይባረክ አሁኑኑ እሰራዋለው❤
@nathijasmine
@nathijasmine 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ።ከቪዲዮ ቀረፃው ጀምሮ እስከ ምግብ ስራው ድረስ ሁሉም ጥንቅቅ ያለ እና ለእይታ ማራኪ የሆነ ስራ ነው ምትሰሪው
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
አመሰግናለው
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 6 ай бұрын
ዋው ዋው 👍 ያስብላል
@aynalemawelachew5313
@aynalemawelachew5313 6 ай бұрын
ዋው ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ። ❤
@Burtetube1
@Burtetube1 6 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል❤❤❤
@mahiethio
@mahiethio 6 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ ዛሬ ገና ነው ወደዚ ቻናል የመጣውት
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
ዋው እንዴት ያምራል
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 26 күн бұрын
በርቺ ጎበዝ
@Mesobcooking
@Mesobcooking 26 күн бұрын
@@etsegenetabera8015 ameseginalew
@mimigobena4327
@mimigobena4327 6 ай бұрын
በርቺ ግሩም ስራ ነው ጎራ በይ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 6 ай бұрын
በጣም ለአሰራር ቀላል ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሸን ሰርቼ እሞክራለሁ ተባረክ❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
አመሰግናለው
@elfeeyohanis8308
@elfeeyohanis8308 5 ай бұрын
አሪፍ ነው የሰራሽው በርቺ ጣባው ግን የሚያምረው በክትፎ ነው በነጭ ቦል ብታረጊው የተሻለ የሚያምር ይመስለኛል ሰርቼ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 3 ай бұрын
Megeb kegeter teblo ቦል ale ende
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 3 ай бұрын
Megeb kegeter teblo ቦል ale ende
@Eden_T
@Eden_T 6 ай бұрын
በርቺ 👍
@Fatuma155
@Fatuma155 5 ай бұрын
ጎበዝ በርች
@TigestAlemu
@TigestAlemu 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@kidangerezhar5304
@kidangerezhar5304 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@edenkebede3633
@edenkebede3633 6 ай бұрын
Scrumptious 😋
@user-te1be6pi8m
@user-te1be6pi8m 6 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላህ
@victorious.5394
@victorious.5394 6 ай бұрын
Very healthy meal.Thank you.
@destayeg
@destayeg 6 ай бұрын
surprise bezih 😂😂😂 but its healthy and looks delicious
@user-ii2hf3vm5e
@user-ii2hf3vm5e 5 ай бұрын
Wowwwww
@user-cx8wz9gq9z
@user-cx8wz9gq9z 5 ай бұрын
ገና ከጅምሩ ላይክ!💕ምርርጥጥ ነው!💕
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 5 ай бұрын
Betam yamral
@hamytesema3231
@hamytesema3231 5 ай бұрын
ይመችስ ፣ ያራዳ ልጅ ምርጥ ነው
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@abumahir1835
@abumahir1835 6 ай бұрын
Masha allh
@abumahir1835
@abumahir1835 6 ай бұрын
Endayhut srcha kamshaw alhung konjo naw bhubz👍
@aynalemassefa3098
@aynalemassefa3098 5 ай бұрын
Yehede recettes(indeiyen food new
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 6 ай бұрын
❤❤❤ amazing
@mesaysisay404
@mesaysisay404 Ай бұрын
ጎበዝ ግን የምትሠሪባቸውን የግባአቱን መጠን ብትፆፉው ለምሣሌ ሁለት ድንች አንደዚ አያልሸ በርቺ 3:23
@Mesobcooking
@Mesobcooking Ай бұрын
@@mesaysisay404 🙏
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
@hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 5 ай бұрын
wow ባህላችንን የጠበቀ ምድጃው ሸክላ ድስት አንደኛ💔
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 5 ай бұрын
egeshe yebarake ❤❤❤❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
🙏
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 6 ай бұрын
ደሥ የሚል ምጎብ ግን ዘይት አታ ብዢ
@BettyGizaw-i7o
@BettyGizaw-i7o Ай бұрын
betam enamesegnalen❤ & dubew kebesele behula be spone neka neka btadergiu na abro yemihed mabaya btasayn🤔
@Mesobcooking
@Mesobcooking Ай бұрын
@@BettyGizaw-i7o 🙏
@sarahawler1292
@sarahawler1292 5 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ እጆችሽን ይባርካቸው
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
አመሰግናለው ውዴ
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 5 ай бұрын
ጎመን ጣልጣል ያለበት ንፍሮ ? ለTest ሎሚ or vinegar ለhabsha የሚያቃጥልና sour እንወዳለን this is my opinion
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
🙏
@hry99
@hry99 5 ай бұрын
I wish የአንቺ ጉረቤት ብሆን 🙏🏿👍🏿
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
Min alebet😂
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 6 ай бұрын
Wwwwwa keslu siyamir nafekeg
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ያምራል subscribe
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
❤😊
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 6 ай бұрын
😮😮
@bukezneredeyiz
@bukezneredeyiz 3 ай бұрын
ስለቲ ዝገበርኩሞ ጻዕሪ የቐንየልና፡ ጥዑም ይመስል፡ መግቢኹም ኣስተማቕሩ፡ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ቪድዮ እዩ ነይሩ።🙏
@Mesobcooking
@Mesobcooking 3 ай бұрын
አመሰግናለው
@seblegetachew7105
@seblegetachew7105 6 ай бұрын
gomenu betame besele
@chuchuchuchu8393
@chuchuchuchu8393 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@uaeuae9958
@uaeuae9958 6 ай бұрын
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 6 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ፖሶሊያ ያልሽውን አላውቀውም ልታሳውቂኝ ትችያለሽ❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
Ohh yikirta ፎሶልያ ነው የአፃፃፍ ስህተት ነው ውዴ
@SenaitTefera-iw6um
@SenaitTefera-iw6um 6 ай бұрын
Meribeshsashin siwedew yamiral
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
Ameseginalew
@marthagebermikale1849
@marthagebermikale1849 6 ай бұрын
Yekesel midejawe keyet mazez yihcalale? Ehete betame gobez
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
አለ ኮ በየቦታው
@user-wc5eb3cs4h
@user-wc5eb3cs4h 6 ай бұрын
Wow ግን ?
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
ግን ምን ውዴ?
@enkuworkalemahu6543
@enkuworkalemahu6543 6 ай бұрын
Kezas be dabo nw weys be enjera nw mibelaw
@EyrusalemSolomon-vv3ni
@EyrusalemSolomon-vv3ni 6 ай бұрын
በጣም ነው ሚያምረው ግን በምንድነው ሚበላው?
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
ብቻውን በማንክያ አሪፍ ነው
@foziaha8653
@foziaha8653 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@elsagetye
@elsagetye 5 ай бұрын
botaw betam new yemyamrew yet hager new?
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
Ethio gwsa egn wude አመሰግናለው
@user-nq1eu2os3o
@user-nq1eu2os3o 5 ай бұрын
አበላሉንም አሳይና
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
በ ማንክያ ምርጥ ነው
@kesehctesefa3454
@kesehctesefa3454 5 ай бұрын
በምድነው የሚበላው
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
Bichawn arif new
@woynifissehaye9143
@woynifissehaye9143 6 ай бұрын
እምትሪው ሁሉ በጣም እወደዋሉ እንዳንዱን ሞክሬዋለሁ በጣም ወድጂዋሉ አመሰግናለሁ
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
Ameseginalew wude
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 6 ай бұрын
ቀዩ ሽንብራ ቢሆንስ
@Mesobcooking
@Mesobcooking 6 ай бұрын
ይቻላል ውዴ
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 20 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 11 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН