Debate:

  Рет қаралды 11,005

💡እንማማር (Innimamar)

💡እንማማር (Innimamar)

Күн бұрын

Debate: #ቁርባን እውን የክርስቶስ ስጋና ደም ነውን?
Protestant vs Orthodox Debate | ከነዓን vs አክሊል
#HabeshaDebates

Пікірлер: 50
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
ወንድማችን አክሊሉ አሁንም ስለ መድኃኔታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምትመሰክርበትን ፀጋዉን እድሜዉን ያድልህ የማያምኖትን ወንድሞቻችንን አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 mn yaltemeleselachu tiyake ale koy?🤣🤣🤣
@workushiferaw
@workushiferaw Жыл бұрын
ወንድማችን አክሊል አገልግሎትህን እግዚአብሔር ያብዛልን ፤ በእነዚህ የእውነት በቃሎችህ የምንድን እንበዛ ዘንድ ።
@Yaya_stringart
@Yaya_stringart 4 ай бұрын
amen
@mulukenabera5002
@mulukenabera5002 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አኬ ጌታ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝመው
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ወንድሜ አክሊል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልክ ፓስተሩ ካንተ ሊማር ነው የመጣው በሚገባ አብራርተክለታል ልቡን እግዚአብሔር ይመልስለት ሲያሳዝን አማረኛው ሳይገባው ኢግሊዘኛ ውስጥ ገባ አይዞክ በሀገርክ ቋንቋ ኩራ🥰🥰🥰
@tarekegnbaye7216
@tarekegnbaye7216 2 жыл бұрын
አኪዬ ውንድሜ አግዚአብሔር ይባርክህ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
አክሊልየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ። ለፕሮቴስታንቱ ልቦና ይስጥህ። ወደ ቤቱ ይመልስህ።
@YohannesYo
@YohannesYo Жыл бұрын
ይሄ ከንአን የሚሉት ሰውዬ አፍልቶ ነበር ተጨምቆ ተሰጣ እንግዲህ ውይይት የሚባል የሚያስብ አይመሥለኝም 😂 አክሊል አግዚአብሔር ይባርክ 😍
@lemlemandargachew5164
@lemlemandargachew5164 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ለመሟገት ከመውጣትህና ሐይማኖትህንም ከማሥገመትህ በፊት በድፍረት ብዙ ከመናገርህም በፊት ከአክሊል ወንድሜ ልማር ነው የመጣሁት ብትለንኮ እኛም አንተነን ምንም እንደማያውቅ ተማሪ ቆጥረን ወደፊት ግን ሁሉንም የፕሮቴስታንት ፖስተሮቼን ሠብስቤ በዙ ነገር ታስተምረናለህ ነው የሚባለው ሁላችሁም አንዳይነት መረዳት ነው ያላችሁ መልከጥፉ በስም ይደገፉ የሚለውን አባባል ብቻ ነው ያረጋገጥክልኝ ወንድሜ ከንዓን፡፡ ፍየሎቹን በግራ በጎቹን በቀኝ ብሎስ የለያቸውን ጌታችን እንዴት ነው የተረዳሀው እችንም በዛው ብትጠይቀው በደንብ ያስረዳሀል ብዬ እገምታለሁ፡፡
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ትክክል እማ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
@asnakukal233
@asnakukal233 2 жыл бұрын
ከነዓን ወንድሜ እምታቀርባቸው ማስረጃዎችና አክሊል ነው ያላለውን እንዳለው አርገህ እራስህን ምታስደስትበት ነገር ምን ያክል. ከአቅም በታች ሆነክ እንደ ቀረብክ ነው ሚያሳየን...............ሌላ ማንንም እሚረዳውን ነገር ደጋግመክ. እንዳልገባን ለማስረዳት ስትጋጋጥ.....ብዙ ደከምክብን
@abinetpaulos8166
@abinetpaulos8166 Жыл бұрын
በሳይንስ ሐይማኖትን አትመዝን አምላክ ያለአባት በምድር የተወለደው እንዴት ነው? ድንግልስ እንዴት ያለወንድ ዘር ፀነሰች? አምላካችን ማስተላለፍ የፈለገውን በመንፈስ መረዳት ያስፈልጋል!
@HaymanoteAbewzeorthodox
@HaymanoteAbewzeorthodox 2 жыл бұрын
aklil kale heywet yasemalen tsegawen yabezaleh!
@selamawithailu8197
@selamawithailu8197 2 жыл бұрын
Aklil Yemigerm timihert new Yesethen
@tigistnugusetsionemariam6152
@tigistnugusetsionemariam6152 2 жыл бұрын
Akelile yegna 😘💗💕💕mariam tetebekeh
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
አኬ❤❤❤ትለያለህ
@dawit2583
@dawit2583 Жыл бұрын
AKLIL THANK YOU
@user-qq6ne7ux2u
@user-qq6ne7ux2u 6 ай бұрын
Kenean please read,open your eyes,open your heart to learn.Thank you Ake!
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈሱን ያላብሰክ አክሊል በርታልን❤❤❤
@sksystemak
@sksystemak 2 жыл бұрын
ከነዓን ሲጨመቅ😂😂!!
@user-lt6dp4wj1i
@user-lt6dp4wj1i 2 жыл бұрын
አክሊሊን ነው የምታሥተምረው ኸኸኸኸኸኸ
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 11 ай бұрын
Akilile wondime Zemenh yibarek ....I am always proud of u !!!
@meseretgaredew1359
@meseretgaredew1359 2 жыл бұрын
ሰላም ላንት ወንድሜ ከንአን እባክህ ተመለስ ቃላት ከማውጣት በፊት ትንሽ እብስ ልምድ ድፍረት እድይሆንብህ
@menuyimesleke6937
@menuyimesleke6937 2 жыл бұрын
Aklil wendme tleyaleh kederejah werdeh kendezi kemaymetnuh sewoch gar bemewalih baznim ke ewket netsa yehonutn mastemar gdeta endalebh sasib demo des yilegnal
@lemlemandargachew5164
@lemlemandargachew5164 2 жыл бұрын
እነሡ የሚወስዱት በርግጥ አይደለም ከሆነ እስማማለሁ እኛ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች የጌታ ስጋና ደም ነው ብለን እናምናለን ስለዚህ እሡም ትክክል ይመስለኛል ስለራሣቸውሐይማኖትና እምነት ስለሆነ የሚናገረው፡፡
@user-fu2oi1cw6i
@user-fu2oi1cw6i 5 ай бұрын
Aklil joroye yekeneann nggr madamex aqatew tekeklenyaw yebetertiann temhert new mtastemrew egziabher yebarkh
@endriasyimer6503
@endriasyimer6503 2 жыл бұрын
አንተ ጴንጤው እባክህ አረባክህ ትንሽ እፈር ካልገባህ ጠይቅ በጣም ደፋር አትሁን አለማወቅህን አደባባይ አታውጣ
@__sincerity7606
@__sincerity7606 2 жыл бұрын
ወንድም ከነአን አክሊልን ደፍረህ ለመሞገት በመቅረብህ አደንቅሃለው። ግን እመን ለራስህ ነው!
@babasol3673
@babasol3673 Жыл бұрын
አኬ የእኔ ጀግና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤
@kalkidanmiteku2552
@kalkidanmiteku2552 Жыл бұрын
Aki am glad seeing u in here this ma 1st time hulem tiktalk lay new maktatlk bezu bante temryalew fetare hulem yetbkeh
@natnaelbekele7477
@natnaelbekele7477 Жыл бұрын
Tebarek
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 Жыл бұрын
ere wendimoch zimita werk new kemaweratchu befit silemitawerut neger ergitegna hunu wendime akilil tsegawin yabizalk amen...
@yordanosgebremariam6000
@yordanosgebremariam6000 2 жыл бұрын
አረረረረረረረረ!!ወንጌል ተምሮ ገባ
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 2 жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ በፈጣሪ ላለማመን ስትል እዳሪ ሆኖ ይወጣል ትላለህ ??? አንተን ብሎ ከነአን
@lyudaledvyagina2746
@lyudaledvyagina2746 15 күн бұрын
Ene.baakena.baabu.ekorlo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
አማረኛው አልሆነልክም እንግሊዝኛ ላይ ተንጠለጠልክ ከመፀፍቅድስ መልስ መንፈስ ተመለሰ አባቶች ትክክል ናቸው
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
ምን ያህል የቆሸሸ ስጋዊ ጥያቄ ነው ፣ ሙስሊምም እንዴት አምላክ የሰውን ፈቃድ ፈፀመ እያሉ ይናገራሉ ይህን ጥያቄ ክርስቲያን ነን ብለው ከሚመጻደቁ መምጣቱ ያሳዝናል፡፡ ለመሆኑ እስቲ ፕሮቴስታንቱን እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቀው በጥምቀት መንፈስን እንቀበላለን ታድያ እንደስጋዊ እንዴ ውሐው በፈሳሽ መልክ ይወጣል ስለዚህ ... ይቅር ይበላቹ እናንተ ስጋዊዎች
@babasol3673
@babasol3673 Жыл бұрын
ከነአን ትንፋሽ አጠረው እኮ አኬ ጨመቀው🤣🤣🤣🤣🤣
@aslefa9989
@aslefa9989 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ያስብህ ከአፉህ ስታወወጣው እንኳን አይከብድህም እዳሪ ፈጣሪ ያስብህ
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
ሁሌ የሚያስቡት ስለምግብ ስለመጠጥ ፣ ስለ ጠለማዊ ነገር ነው ??? በውኑ የክርስቶስ መንግስት መንፈሳዊ እንጅ መብልና መጠጥ ነችን ፣ የክርስቶስስ ስጋ የማይለወጥ ሆኖ የተነሳ እንጂ በመብልና በመጠጥ የሚገለጥ ነውን ???? አረ ባካቹ ተዉ ቢያንስ አምላክን እየተሳደብን የማይሰረይ ሐጢያት አትስሩ
@ethiofun51
@ethiofun51 2 жыл бұрын
ayii kenean amnih nbr zare gn keteketesh🤣🤣
@user-fu2oi1cw6i
@user-fu2oi1cw6i 5 ай бұрын
Aklil edmehn yarzmew
@mulukenabera5002
@mulukenabera5002 2 жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ወንድሜ ከሌሎቹ ትለያለ ጌታ ይባርክህ እረጋ ያልክ ሰው ነህ
@firomsademissie704
@firomsademissie704 Жыл бұрын
Ene ye akililun point meyaz new yekebedegn abzagnawun time yemiyatefaw tekerakariwin mankwashesh lay, mananak lay new I didnt see such a big and convincing point as well.....please focus on the dialogue
@2pacdawit15
@2pacdawit15 2 жыл бұрын
ስምህን ቀይረው ከከነዐን ወደ ሳጥንሻ አይምንፍቅና።።።
@tube-nm8ox
@tube-nm8ox 2 жыл бұрын
diss ylal
@eyesusyadenal2214
@eyesusyadenal2214 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣adisu yeortodoxaweyan fashion bemtshaf kedus mugeta sekebedachew sew yetsafewen eyetenageru yedenakoru jemerr akelil kome nw yachebechebekut hahaha bewenet ketelebet engedi kenean yalewn yalesemachu antem achebchabiyochehem melekam menged😂😂
@user-fu2oi1cw6i
@user-fu2oi1cw6i 5 ай бұрын
Engdew metsehaf beglets yenageral lemtmelsut mels mecheneq yalebachu enante nachu egziabher lbonahn yabraleh wendme
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН
What does Satoru Gojo have? #cosplay#joker#Harley Quinn
00:10
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 12 МЛН
ብሩን ወደ ዶላር ቀየረችው 19 March 2023
1:54:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 53 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН