Ethiopia New Orthodox mezmur By Artist Amsale Tizazu /አለፍኩኝ ድንግል/

  Рет қаралды 1,606,283

Dekike betu

Dekike betu

Күн бұрын

Medhanialem Sweden Stockholm

Пікірлер: 659
@demelashdemeke6829
@demelashdemeke6829 3 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ ሳላውቀው እና ሳላስበው እንባዬ በጉንጬ ላይ ይፈሳል ምክንያቱ ደግሞ 2015 በስደት ከአገሬ የወጣሁበት እና ብዙ ውጣ ውረድ ያለፍኩበት ስለሆነ ነው ወንድሞቻችንን ሊቢያ ላይ አይዛቦች አንገታቸውን ስቀሏቸው እኔም እዛው በረሃ ነበርኩ በሳምንት ልዩነት ቦታው ላይ ደረስን ግን እመ አምላክ ታሪኳ ብዙ ነው ጥላ ከለላ ሆና እኔን እና ጓደኞቼን አተረፈችን በዛም አልበቃ የድንግል ማሪያም ገድል በሗላም ያንን አስፈር እና አስከፊ የባህር ማእበል አሻግራ ልክ በእለተ ቀኗ ያውም በክብረ በአሏ የግንቦት ማሪያም እለት ከሞት አትርፋን ካሰብኩበት አውሮፓ አገባችኝ እናም ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን!!!
@adudu3610
@adudu3610 Жыл бұрын
አሜን ወድሜ አሁንም እመብርሃን ትጠብቅህ እኔም በጣም ነው የመወደው ደንግል ማሪያም ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን
@merontemsgen-vx1tz
@merontemsgen-vx1tz Жыл бұрын
Amen enatachin esuwa endemitoden egnam banwdatim fikiruwan tabizaln emayeye
@martabelay8632
@martabelay8632 Жыл бұрын
😢
@lemlemgerezihar
@lemlemgerezihar Жыл бұрын
ተመስገን ወንድሜ እንካን ለዚህ መናገር አበቃህ እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ዉለታኮ ተነግሮ አያልቅምና ክብር ይሁን ለ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም
@fanaaalalalaalalala6342
@fanaaalalalaalalala6342 Жыл бұрын
😢😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@salamabebe1008
@salamabebe1008 9 ай бұрын
እኔም አንድ ቀን እመቤቴን የማመሰግንበት ቀን ይመጣል እሸከዛ የኔ አማኑኤል የእዮብን ትእግሰት ሰጠኝ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እመቤቴ እኔ ባርያሸን አሰቢኝ የሰደት ሰንቄ አንቺ ነሸ አበርችኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hosn99-ql8ko
@Hosn99-ql8ko 3 ай бұрын
❤❤❤.awo.ytalfal
@ሓጥያተናኢየናይእመብርሃን
@ሓጥያተናኢየናይእመብርሃን 4 жыл бұрын
I love you Ethiopian orthodox mezmur i am from Eritrean 🇪🇷+🇪🇹=💞💓💗💝💖
@emufikir6014
@emufikir6014 5 жыл бұрын
ወይ ድምፀሽ ሲያምር ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@semaineshserke8099
@semaineshserke8099 3 жыл бұрын
Zdx
@እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ
@እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ 5 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ብዬ እመቤትን የማመሰግንበት ቀን ይናፍቀኛል ለእህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል አሜን፫❤
@wederweder8229
@wederweder8229 5 жыл бұрын
እኔም ናፈቀኝ
@ermibot8950
@ermibot8950 5 жыл бұрын
LEMEN AHUN ATECHEYEM ENDE??
@ermibot8950
@ermibot8950 5 жыл бұрын
LEMESGANA BOTA AYEWOSENEWM BEGIZEWEM YALGIZEWEM TSAENA YELAL EHET /WENDEM
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ናፈቀኝ ስደት አይኑ ይጥፋ
@gadisehhalagorgis7083
@gadisehhalagorgis7083 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 5 жыл бұрын
ሔሉ እንካን ለዝሕ አበቃሽ ሁሌም በቤቱ ያኑርሽ ቀሪው ዘመንሽ የድንግል ልጅ ይባርክልሽ።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
👆👆👆👍⛪⛪⛪
@ሠምራየተዋህዶልጅ
@ሠምራየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ድንግል ማርያም በያለንበት ቦታ ትጠብቀን ኦርቶዶክስ ትኑር ለዘላለም
@የጀግናልጅ-ለ4ነ
@የጀግናልጅ-ለ4ነ 5 жыл бұрын
አለፍኩኝ ድንግል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማል እህታችን ፀጋና በረከቱን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😘😘😗😘😘
@masreshamamo6153
@masreshamamo6153 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፤ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን። ❤️❤️❤️❤️❤️
@ABIABI-2013
@ABIABI-2013 5 жыл бұрын
ኣቱም ሰባት ኩሉ ሰብ ዘማራይ ተዝኸዉን ሲ እዚ ጨራም ዓለም ኮ ምለመዐት ! ብሓቂ ቃል ሂወት የስማዕልና Helen ኣምላኽ ናብ የማን መሪሕኪ ኣሎ ሞ ሃየ ሳዓብዮ!
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 6 ай бұрын
Bhaki emo alewit endo mo koynna😭😭😭😭😭😭😭🙏
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 5 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማል እልልልልልልልልልል ♥
@ወዲእምባዓንሰበታይ
@ወዲእምባዓንሰበታይ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስማልና ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባረክ ይቀደስን፣ ኣቤት ደስታይ እናሻዕ እዩ ዝፍልፍል ኦርቶደግስ ተውስህዶ ብምኻነይ ኣምላኽ ይክበር ይመስገን!!
@emuyemaryamlij5358
@emuyemaryamlij5358 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@Khgg-ge3hb
@Khgg-ge3hb 5 жыл бұрын
@@emuyemaryamlij5358 amniamni
@fifiharb4449
@fifiharb4449 5 жыл бұрын
kali hiwot yasemalegh
@SandraSandra-mp8zk
@SandraSandra-mp8zk 4 жыл бұрын
emu yemaryam lij
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጅ ወኖ መወለድ መታደል ነው ተዋሕዶ ልጅ ስለ አደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@anteyalkewuyhung.b.t903
@anteyalkewuyhung.b.t903 5 жыл бұрын
እያስተዋለን ቢሆን መልካም ነው ስርዕአተ ቤተ ክርስቲያን እንጠብቅ ቃሉ ብቻ ሳይሆን አቋቋማችን አለባበሳችንም ጭምር የተዋህዶ መሆን አለበት!!!
@selamselam151
@selamselam151 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያኑርሽ እናቶቻችን እረ ፀጉራችሁ ሸፍኑ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ
@bbzbbn1444
@bbzbbn1444 5 жыл бұрын
Enikowani Orthodox ayimasilum
@imabetbahaaru4668
@imabetbahaaru4668 5 жыл бұрын
Ellellelle Ellellelle Ellellelle
@belaybelay38
@belaybelay38 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማል ምን መታደል ነዉ ኦርቶዳክስ መሆን
@tesefadineto4010
@tesefadineto4010 4 жыл бұрын
አሜን3
@ገነትአየለ-ነ7ሐ
@ገነትአየለ-ነ7ሐ 4 жыл бұрын
Axnfu
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 4 жыл бұрын
አሜን፫
@baharbahar7711
@baharbahar7711 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ብሬጓልወረዳሳዕሲዕፃዕዳእ
@ብሬጓልወረዳሳዕሲዕፃዕዳእ 5 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ካብዚ ንላዕሊ ሓይሊ ይሃብኪ ዝሓፍተይ ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ኣምላክ።ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yedngillij3990
@yedngillij3990 4 жыл бұрын
አለፍኩኝህ ድንግል ማዕበሉ አለፍኩ ድንግል ውጣ ውረዱንምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራ ስምሽን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤️🙏
@medhanegoitom8972
@medhanegoitom8972 5 жыл бұрын
I listen this lovely mezmur for almost 1 month without stopping and may God bless you our sister
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 5 жыл бұрын
Gad bless u
@ኪያአንተለኔብቻ
@ኪያአንተለኔብቻ 4 жыл бұрын
ምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራ ስምሽን 🙏👏👏 እናቴ ሆይ ጉልበቴ ነሽና ምስጋና ይገባሻል
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 жыл бұрын
እናቴ ስምሽን ስጠራ ወለታሽ በፊቴ ድቅን ሲል በእንባ እታጠባለው እመቤቴ ክብር ላንቺ የኔ አዛኝ እናት
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 5 жыл бұрын
አሜን
@tigst6985
@tigst6985 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@nourgirl8894
@nourgirl8894 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selameyu83
@selameyu83 5 жыл бұрын
@@tigst6985mp t0pb
@tigst6985
@tigst6985 5 жыл бұрын
@@selameyu83 አቤት
@EdilawitFortune-ch2og
@EdilawitFortune-ch2og 6 ай бұрын
Alefkugn dngl maibelun.....❤❤❤❤
@ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ
@ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህት ወንድሞቻችን ዘመናቸሁ በቤቱ ይለቅ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Elelelelelel elelelelelel zemra mlaktne yasmalne 👏👏👏😭😢😢😢
@sisterholdbaseghnout6857
@sisterholdbaseghnout6857 4 жыл бұрын
Elelelelel zemari melayketen yasemalen wud ye tewahido betsebochi be lie egzabhir semalebabseacjewn astkaklu mglakte mendenew mglalte
@meronkidane8661
@meronkidane8661 10 ай бұрын
ልብን የሚጠግን መዝሙር እፍፍፍፍ❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@አልማዝአልማዝ-ከ8ጰ
@አልማዝአልማዝ-ከ8ጰ 5 жыл бұрын
አለፍኩኝ ድንግል ማእበሉን አለፍኩኝ ድንግል ውጣውረድን ምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራ ስምሽን 💖💖💖
@MK-rg1og
@MK-rg1og 5 жыл бұрын
ኣሜን(3) ስለምንታይ ግን እተን ኣዴታት ከምኣዴታተን ዘይኮና ርእሰን ዘይጉልበባ 1ይ ቆሮ ምዕራፍ 11 ኣይትጻሕፈን ድዩ ዘይትሕብሩ።
@ሰላምህንፃ
@ሰላምህንፃ 5 жыл бұрын
Ameeen3 Ameeen3 Ameeen3 Eeellleeeee eeellleeeee eeellleeeee...
@melatabate__
@melatabate__ 4 жыл бұрын
Alefkugn dingil maebelun alefkugn dingel weta weredun merkuze silehonsh setera semishin 🙏🙏
@selammekuriya9189
@selammekuriya9189 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እናቴች ግን እንዴት እንዴት ነው የሚያረጋችሁ በእውነት ታሳፍራላችኩ ተከናነቡ እንጅ መዝናኛ ቦታ ያላችሁ መሰላችሁ እንዴ ስሰለጥኑ እና እሽቅብጥ ስትሉ በተዋህዶ ቤት ሳይሆን ሰፈር ሰፈሩን አድርጉ እሽ
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
Anchim Anehageresh Yasaferal :: Ehet " Be Tehetena Aseteyaet kalsh Tsafi. Endet Endet New miyaregachu malet ke Sedeb Aytenanesm :: Anchim lek Aydelshm
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 жыл бұрын
ትክክል ከነሱ ይሆን ነገር እይጠበቅም
@Addis360
@Addis360 4 жыл бұрын
techet berasu hatiyat new
@asterabate5029
@asterabate5029 3 жыл бұрын
@@alalico7282 በምን እሷ ትክክል ናት አሁንም ቢሆን ይህ ስርአት አይደለም እንዴ ነጠላ አላጡ ከሚይዙት ጰጉራቸዉን ቢሸፍኑት ምን ችግር አለዉ ?ያሉበት ሰርግቤት አይደለም እኮ እኛ ድምፅ ስላማረ ወይንም መልክ ስላማረ ሳይሆን መዝሙሩ የያዘዉን መልእክት እና ክርስቶስን ነዉ የምንከተለዉ እግዚአብሔር እኔን ካልሰበኩ የሰማይ መላእክትም ቢሆን ይወገዝ ብሏል። ይህ ለኛ ነዉ የሰማይ መላእክት ተሳስተዉ አይደለም እናስተዉል እህት ወንድሞቼ ክርስቲያን ባለባበሱ ባረማመዱ ሁሉ ወንጌልን መስበክ አለበት።።።
@እመአምላክያለችውሲደሰትይ
@እመአምላክያለችውሲደሰትይ 5 жыл бұрын
ስንዘፍን አጋንንት ደስ ይላቸዋል ቅዱሳን መላእክ ግን ያዝናል ከእ ንም ይርቃል ስንዘምር መላእክት ደስ ይላቸዋል ይቀርቡናል ! ዲያብሎስ ግን ይናደዳል ከነጭፍሮቹ ብለን ብሎ ይጠፋል።
@kashaymekrmen4935
@kashaymekrmen4935 5 жыл бұрын
እንዲት ቁዱሳን ያዝናሉ ለፈጣራይ ኣይደል የሜዘመርለት
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
@@kashaymekrmen4935 አንብብው ዘፈን ስንዘፍን መላእክት ያዝናሉ ስንዘምር ግን ይደሰታሉ ነው ያለችው
@kokobbrhane5826
@kokobbrhane5826 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KeiemAsaiif-kw9og
@KeiemAsaiif-kw9og Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መለእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@SahidFairu
@SahidFairu 10 ай бұрын
ዝማሬ መላይክ ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀዘኔን እምረሳበት መዝሙር ነዉ
@tadelutesfaye8352
@tadelutesfaye8352 3 жыл бұрын
Elelelelel zemari melekti yasamalen
@sanuelbrehe2452
@sanuelbrehe2452 5 жыл бұрын
Zemare melket yasmalen helu hafety I am happy Eritrean artist you god sprichwal son god bless you
@bashaduusanyiiorommofyg4036
@bashaduusanyiiorommofyg4036 5 жыл бұрын
Elelelelel 👏 🎤 Elelelelel 👏 🎤 Elelelelel 👏 🎤 Elelelelel 👏 🎤 Elelelelel 👏 🎤 Faarafannaa ergamaatootaa Kani miraa kakasu Kan laffee jajabessuu Kan dinna keenyaa dabilosii barbadesu Kan gooftaa gamachisu nuu haa dhagesisuu Ameen Ameen Ameen
@nicholasbharath9122
@nicholasbharath9122 3 жыл бұрын
Amsale!!!! May god 🙏 bless you . You have the voice of an Angel. Thank you Amsale .
@nicholasbharath9122
@nicholasbharath9122 3 жыл бұрын
In love with her enchantingly beautiful voice 😍😍😍🙏. Would love to hear more of her. I listen to her it puts me in a beautiful place.. So much thanks for sharing this with the world 🙏🙏🙏
@abooa8769
@abooa8769 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ናይ ብሓቂ ፂግኢ የብዘሐልኪ
@tegesttegest2797
@tegesttegest2797 3 жыл бұрын
Zemary melayikt yasmaln eihtachin berchilen amen👐👏👐👏👐👐👏👐👐👏👏👏👐👏❤💒💒💒💚💛❤❤
@kassadamitie3351
@kassadamitie3351 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማል ምን መታደል ነዉ ኦርቶዳክስ መሆን በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 Жыл бұрын
Emeberhane fitsamayene asamirilign, yalachi fikir le dekimame menore alichilim ❤negeme befikirish enbaye yifisese
@abenezr2121
@abenezr2121 2 ай бұрын
ሌላም መዝሙሮች ዘምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 5 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ፍቅሩዋ የገባው ያወድሳታል አሜን፫ ያለድንግል ማሪያም ኑሮ መራራ የዳቢሎስ መናአሪያ መኦን ነው ከዚ የሰራዊት አምላክ ይሰዉረን የሚያምን ከቅዱሳን ጋር ወደፊት
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አለፍኩኝ ድንግል ማዕበሉን አለፍኩኝ ማህበሉን ውጣውረዱን ምርኩዜ ስለሆንሽ ሰጠራ ስምሽን እልልልልልልልልልልልልሰ ዝማሬ መላጭክት ያሰማልን እርኩዝ መሰልሽኝ በሰላም ውለጅ ማርያም ታዋልድሽ
@ለሚጓልተዋህዶ
@ለሚጓልተዋህዶ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ😍❤
@asteraster8988
@asteraster8988 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen sagalee jireeyya dhayii💒💒💒💒💒💒💒💝💝Elelelelelelelelelelelelel. Amen
@endeshawalehegn2817
@endeshawalehegn2817 2 жыл бұрын
orthodox bemehone edlegna negn dingl hulachinm titebken ORTODOX❤❤
@BelaymelakuAnbessie-pb3fb
@BelaymelakuAnbessie-pb3fb Жыл бұрын
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ከነሱ ምን እንማር ለም ጨጉራቸው አይሸፈኑ ለምንስ አባቶች ዝምታ መረጡ😥😥😥😥
@na1554
@na1554 5 жыл бұрын
She has an amazing voice ❤️
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መለከትን ያሰማልን እናታችን ድንግል ማርያም ዛሬም አማልጅን እልልልልልልልልልልልልልልል
@mahderb4451
@mahderb4451 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አለፍኩኝ ድንግል! እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለከትን ያሰማልን!!!
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 5 жыл бұрын
Aelefkug Dingl maebelun Aelefkug Dingle wuta wuredun Mrkuza slehonsh stera smshin Elelelllllllllllllllllll Zmara melaekt yasemaln
@tikimtstube409
@tikimtstube409 5 жыл бұрын
Egziabher yakberesh Emebete behulum bota tedreselesh
@dawitpetros7144
@dawitpetros7144 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሚገርም መዝሙር
@HiyewotAsmamaw
@HiyewotAsmamaw 11 ай бұрын
ዝማሬመላዕክትንያሰማልን።መንግሰተሠማያትንያውርስልን።
@Fatemhh-z1l
@Fatemhh-z1l Ай бұрын
ኣሜን ዝማሬ መለአከቲ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahderb4451
@mahderb4451 3 жыл бұрын
እመብርሃን እኔን ከፊት ከፊት እየቀደመች ባህር ያሻገረችኝ ዛሬም በሰው አገር መንገዴ ብርሃን ያረገችልኝ እናቴ እመብርሃን ምርኩዜ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ድንግልእናቴአንቺጠብ-ዠ9ቨ
@ድንግልእናቴአንቺጠብ-ዠ9ቨ 5 жыл бұрын
እናቶች ግን ለምንድነው ጸጉራቸው ክፍት ያደረጉት ለምን አይሸፈኑም ተዋህዶ እንደዚ አይነት ስርዓት የላትም ለዘመራቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigistigebre3731
@tigistigebre3731 5 жыл бұрын
Really
@نجاةنجاااة-ذ4ث
@نجاةنجاااة-ذ4ث 5 жыл бұрын
እ እኔም እያልኩ ቀር ያስብላሉ
@bezabeza6732
@bezabeza6732 5 жыл бұрын
,Asfawymeise
@bezabeza6732
@bezabeza6732 5 жыл бұрын
@@نجاةنجاااة-ذ4ث be
@kahsayawet4482
@kahsayawet4482 4 жыл бұрын
@@نجاةنجاااة-ذ4ث 5tyuy888iiiio9988888888900
@እማክፉሽንአልስማ
@እማክፉሽንአልስማ 5 жыл бұрын
Zmare melaktn yasemaln👏👏👏
@martaerbiko3335
@martaerbiko3335 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አጥነት የምለመልም መዝሙር ነዉ ዝማር መላእክት ይስመልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alemdereje3481
@alemdereje3481 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@tedrosmahari9962
@tedrosmahari9962 5 жыл бұрын
proud you sister wellcom.kep it up
@abrahamtesfom2361
@abrahamtesfom2361 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስማልና ኣህዋታተይ ኣምላክ ጸግእ የብዝሃልኩም
@tigigetu3792
@tigigetu3792 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰው ግን በአንድ የተቃውሞ ስብሰባ ላይ የተሰበሰበ ነው የሚመስለው ይህንን የመሰለ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ሲሰማ ለእጃቸው ነው ወይስ ለአፋቸው የሰሰቱት ሁሉ የእግዚያብሄር ስጦታ እኮ ነው የእግዚያብሄር ስም ሲነሳ ወይም የናቱ የድንግል ማርያም ሁላችንም በደስታ ልንዘምር ይገባል
@northcell6085
@northcell6085 5 жыл бұрын
ዝማሬመላዕክትያስማልን እመብርሐን በቤቷታኑርሺ
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 7 ай бұрын
አለፍኩት ድግል ውይ አልቻልኩም አሰለቀሰኝ እደኔ እናቴ ማሪምን የሚወድ❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛላችሁ አለፍኩኝ ድንግል ውጣ ውርዱን አለፍኩኝ ድንግል ማህበሉን ምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራ ስምሽን የአማኑኤል እናት ቅድስ ድንግል ማርያም እናቴ ዘላለም ከፍ ከፍ በይ ክበርለኝ
@wondwessenkebedeasfaw7445
@wondwessenkebedeasfaw7445 4 жыл бұрын
sew yelegnimina bebaede hagere, aterakign dingel, beanchi terifalehu merkuze selehonesh seteraw simshen,alterterem begeze endemafew weta weredune. God bless Ethio tewhedo orthodox.
@atakltiguaush2509
@atakltiguaush2509 5 жыл бұрын
Zemare Melakti yesmalna xegu ab resi xegu yebzhalkum Betami teum mezmur
@haninatu1310
@haninatu1310 5 жыл бұрын
Zmare melakti yesmana tewahdo nzelalem tnber 🙏🙏🙏
@ErshadshirinVlogs
@ErshadshirinVlogs 5 жыл бұрын
ለዝማሬው ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን ግን ምዕመናን የቤተ ክርስቲያን ስራአት ያንሳቸዋል
@etalemtilahun4101
@etalemtilahun4101 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@talajems8696
@talajems8696 6 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔም በሰላም ሀገሬ ገብቻ እንዲህ ለመዘመር ያብቃኝ
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
ቃልህወትየሰማልኝ እመቤተ ትጠብቅልኝ ረዴአኤትዋ የለን 💐♥🌺🌹
@thtnawesubalew5931
@thtnawesubalew5931 5 жыл бұрын
zmarew ejig des yilal sreate betekrstean gn ebakachuh yikeber yikeber yikeber
@helengetachew9380
@helengetachew9380 2 жыл бұрын
አለፍኩት ድግል ውጣውረዱን ምርኩዜስለሆንሽ ስጠራስምሽን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetfanaye5523
@genetfanaye5523 5 жыл бұрын
Zemenshe yibareke aemin Alifekunge degili witawiredone aemen benizu tebareke
@hyabtv1879
@hyabtv1879 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amlak yezemenki gzie ybark yeni Enat. Betam now des yeleni.
@fikirsisay4215
@fikirsisay4215 Жыл бұрын
Kiber le kidanmhret 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@geberhiwettesfamariam9427
@geberhiwettesfamariam9427 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmare melaekt yesmalen nay zemen agelglotkum Egzabhier ybark
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@almazgabisaa6761
@almazgabisaa6761 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen zimare melikta yesemal Ortodoksi Lezelalam tinur 🙏🙏🙏🙏
@jxjdxhjd851
@jxjdxhjd851 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ተባረኪ አህቴ
@tigistyeemaariyaamlij9040
@tigistyeemaariyaamlij9040 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Faarfannaa Ergamoota isiin haa dhageesisuu
@abinazu6064
@abinazu6064 3 жыл бұрын
Zemare melakn yasemaln fexari erjem yagelgelot edme yesxeln
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቹቹየ እንኳን ለመዘመር አበቃሽ። እንኳን አደረሰሽ።ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። መቸም ሰው የአለማዊ ቢሆን አዳራሹ ግጥም ይል ነበር።
@mimikassa8268
@mimikassa8268 5 жыл бұрын
Zimare Melyik yasemalin amen amen amen
@ካብዚተፈልየምስክርስቶስኽ
@ካብዚተፈልየምስክርስቶስኽ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@eyobabraham2467
@eyobabraham2467 Жыл бұрын
Mamma
@ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
@ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አለፉኩኝ ድንግል ማእበሉን አለፉኩኝ ድንግል ውጣ ውረዱን ምርኩዜ ስለሆንሽ ስጠራ ስምሽን እልልልልልልልልልልልልል ተባረኩልኝ ፀጋውን ይብዛልሽ እልልልልልልልልልልልልልል
@ጁፒተርሚዲያ
@ጁፒተርሚዲያ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አለፍኩኝ ድንግል
@merydemeqe5465
@merydemeqe5465 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን ቀሪው ዘመንሽን የድግልጅ ይባርክልን
@Methiopia11
@Methiopia11 20 күн бұрын
አሜን፫ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@የኑሬጀሪካማአድናቂ
@የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
🌹⛪🇨🇬ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቃቹ ባላቹሁበት አሜን አሜን አሜን🙏
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 5 жыл бұрын
Ameeeennnn Ameeeennn Ameeennn Elllllleeee Ellllleeee Ellllleeeee Atetin Yemelamlim Zemare Maleyektin Yasemalen .!!!!!! Emabeta Adebteshin Tebarkish
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለአምላክ እናት ይሁን ምልጃዋ እይለየን ዝማር መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
14:14
Dekike betu
Рет қаралды 4,3 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 130 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
ለየት ያለ የፋል አሰራር
10:44
Birtukan Flavers
Рет қаралды 2
የሄቨን እናት መልስ ሰጠች#youtube
14:51
ሳራ ቱዩብ sara Tube
Рет қаралды 477
🔴 የድንግል ማርያም መዝሙሮች ||Ethiopian Orthodox Mezmur Maryam, @Hosaenatube1
45:29
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 130 МЛН