KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
New music Dereje Belay ደረጀ በላይ በቅርብ ቀን
1:21
Tamer Hosny & Ramy Sabry - Fealan Mabyetneseesh/تامر حسني و رامي صبري - فعلاً مبيتنسيش
5:14
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
0:34
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
Dereje Belay New Music This Week.[ልንለያይ ነዉ ወይ] linleyay new wey
Рет қаралды 393,211
Facebook
Twitter
Жүктеу
2300
Жазылу 8 М.
Artist Dereje Belay
Күн бұрын
Пікірлер: 230
@tsegenetyemariyamlji2070
4 жыл бұрын
ወይኔ በ እግዚያብሄር ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ደሬ እናመሰግናለን
@admasutrore1277
4 жыл бұрын
Very nice song my sister
@emamaethiopia3743
10 ай бұрын
የደሬን ሙዚቃ ሣይሠማ የሚውል ማነው እኔ ስተኛብቻነው የማቆመው መሥማቴን ኑርልን ሺአመት
@Bነኝስደተኛዋ
Жыл бұрын
መለየት ልጂ አይውጣልህ ሠው አስጠላኝ ዛሬስ ይሄን ሙዚቃ ስሠማ ሁሌ ማልቀስ
@FantshGedefaw
Жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ እንደኔ ሚወደው አለ ።
@Fanta12w3f
2 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤❤
@StopGo-uv4of
Ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@yeshialemu691
4 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ለኔ ህይዎት በጣም ትርጉም አለው ኡፍ አሁንስ የስደት ኑሮ እጂ እጂ አለኝ💔😢😢
@abewubale4515
2 жыл бұрын
Berchi yalfal yane teret new
@user-ti1amahara
2 жыл бұрын
በጣም 🥺
@saeedasaeeda9139
2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔
@ahammedabc1616
2 жыл бұрын
አይዞሺውዴያልፋልእሺ
@bibihaighly8816
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HayathBabu
5 ай бұрын
ዋው ሁሉም ትዝታ አለበት ማነው እንደኔ ትዝታ የሌለበት በዚህ በሙዚቃ
@meridesaley
21 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ስሜትን የሚገልፅ ሙዚቃ አንደኛ ነው
@hanitube8706
3 жыл бұрын
መቼም የማረሳውን ሰው ትዝታ አለብኝ😭
@አዩሽጉራጌዋ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭እኔም
@hayathayat3601
2 жыл бұрын
በጣም ያውም የሰፈሬ ልጅ ባልተቤት አሁን ብንለያይም መቸም አረሳውም
@fjf7535
Жыл бұрын
@@hayathayat3601እኔም አየየየየየየ
@HawuletHusen
7 ай бұрын
እኔ ራሱ😢😢❤@@hayathayat3601
@ShSb-dk7qj
7 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢
@hayathayat3601
Жыл бұрын
እህህህህህህ የልቤ ላይ እሳት የምሳሳልህ ፍቅሬዋ አብሮ አደጌዋ ትዝታህ ብቻ ቀረኝ ለኔ
@HalimaSeid-y4r
Жыл бұрын
😢😢😢
@حياهمحمد-ح1ن
3 ай бұрын
አይዞሽ ውደ እኔም እዳቸውነኝ
@melkammel436
3 жыл бұрын
ደርዬ ዋው የማይሠለቸኝ ሥራ ነው
@FanomektYe
11 ай бұрын
አይይይ ሙዚቃ የኔ አደኛ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤😢😢 4:55
@amallalashi-6400
Жыл бұрын
ብዙየከፈልኩበት ትታሬ የልጀአባት አይይ ዛሬተላያየን 😢😢
@ellyasjemal1798
2 жыл бұрын
ወይኔ የዚህ ሙዚቃ ሥንቱንአባባው መለየትየሞከረው ያቀዋል፡፡
@tarikkassa4840
4 жыл бұрын
በርታ ያገር ልጅ
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
መለየት ባይኖር መተዋውቅ ጥሩ ነበር🥺💔🥰🥰🥰🥰
@birtukantube1156
3 жыл бұрын
ለብዙ ጊዜ ጠፍቶብኝ ዛሬ አገኘሁት ኡፍፍፍ 😭💔😭😭
@MomLife02
26 күн бұрын
አይ ትዝታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማን እንደ ልጂነት
@DjfbcfGcjth
Жыл бұрын
ከሀገር ስወጣ በዚህ ሙዚቃ ከጓደኞቸ ጋር ያለቀስኩት እንባ መቸም አይረሳኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@የዱባይዋ
5 ай бұрын
እህህህእኔም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@lubabaahmed1407
4 ай бұрын
እኔም አይይይ😢
@hayatgetahun3391
Жыл бұрын
😭😭😭😭 የ6አመት ፍቅሬጋ ተለያየሁ አይ መለየት ለሁለት ቀን ስንኳረፍ ይህን ሙዚቃ ይጋብዘኝነበር ዛሬግን የቁርጥ ቀን ሆነ እና ተለያየን ዳግም ላንገናኝ 😭ሀገር ለቀህ ወጣህ እኔም ወጥቻለሁ ያላንተ ምን ሊያምርብኝ 😭😭😭
@fjf7535
Жыл бұрын
እኔም 8አመት ባሌ የልጆቸ አባት ምን ላርግ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@milanchristian2024
8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@gashungusu1323
2 жыл бұрын
ደሬ እዎድሃለሁ👏👏👏👍👍👍
@hayat6249
2 жыл бұрын
ልረሳዉ የማልችለዉን ሰዉ ያስታዉሰኛል
@ማረግ
2 ай бұрын
መቸም የማልረሳው ሰው ትዝታ አለብኝ😢😢😢😢
@YcuI6f
9 ай бұрын
አይይይይይይይይይ💔💔💔💔💔💔መቸም የማይረሳ
@FatemaMohammed-i1z
3 ай бұрын
❤️❤️❤️
@GebremedhnEsubalew
2 ай бұрын
መለያያየት ክፉ በጣም ሆዴን ባር ባር አለኝ ትዝታ ትዝታ
@ከሠፈርክ
5 ай бұрын
እህህህ😥😥😥ትዝታ ብቻ😥😥😥😥
@ኩንፊየኩን-ጐ9ከ
Жыл бұрын
😭😭😭🌹💕 ብዙ ትዘታውች ያሉበት ሙዚቃ 5 ክፍል አፓለት መምህሎች ጋ በዚህ ሙዚቃ 8ክፍል ሚኒስትሬ ከትፍተን ቦሀላ በዚህ ሞዚቃ እና ውጭ ስመጣ ከቤተስብ ጋ በዚህ ሞዚቃ ውይኔ ትይታ
@ስደተኛዋነኝ-ጰ9ሰ
3 жыл бұрын
ልንለያይ ነወይ አይ ስደት ከሚወዱት ጋር ይለያያል 💔💔
@የዱባይዋ
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@romangina5121
8 ай бұрын
ልብነው የሜነካው ሙዜቃው የደረሰበት ያቃልልልልል😢😢
@salamaraya4058
2 жыл бұрын
ኣይይይይይይ ትዝታ ከልብ የማይ ጠፋ እኮነው💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💔💕💔💔
@seadatube5368
2 жыл бұрын
የምላሼ ግዜ ሚዜወቼ ጋበዙኝ በቀጣይ እስከመጨረሻው ተለየኋቸው እንደ ቀልድ 8አመት የፈረሰው ቤቴ ሳይሰራ ተባህር ማዶ በርሬ የሰው እሰራለሁ የነብሴ ፈርሶ ሁሉ ነገር ተረት ሀገር አልኖር በሰፈር መንደሩ አንድ እንኳን አብሮ አደግ አላገኘሁም የእኔ ነገር ሁሉ በጅምር አላዬ ተው አይቸግርህም
@melesewubneh
6 ай бұрын
እውነት የልቤ ሰው🎉 በርታልኝ ጥሩ ስራ እጠብቃለሁ!
@abeyeedawit3474
3 жыл бұрын
Wow wow wow ethiopia tizta Kongo cilp Arif video kenber terat yalew video enflgaln Arif music video enflgaln . Cilp setsralet filem ymysruten asatef tawkyucen kante gar abru endysru lemsale sayat demsa ena 1 wend artist
@Zemzem0Kebede
4 ай бұрын
እደዉ በትዝታ መኖር ስደት የስራንዛሬ አድኛችንኳን አብረን የለንም
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
3 жыл бұрын
ትዝታ አለብኝ😢
@makiaaragan9066
4 жыл бұрын
Wayii gudiii inesii alchalikumii
@BizuayehuTadele
5 ай бұрын
እህህህህህ። መለያየት ሚሉት ነገር ክፉ። የህይወት አካል ነው ምን ይደረጋል
@kelemualemayehu2189
4 жыл бұрын
ግሩም ቅላጼ
@DGjj-r6v
4 ай бұрын
ትዝታ ብቻ❤😢😢😢😢😢😢😢
@Dwjsjzj111
Жыл бұрын
አይይይይይትዝታቀሰቀስክብኝ❤❤❤❤❤
@gashungusu1323
2 жыл бұрын
እጂግ በጣም ደስስስስስ የሚል ዜማ 100000% 👍
@Tube-uc9yi
4 жыл бұрын
ደሬ ምርጡ በአዲስ ስራህ ብቅ በልልን 😍😍
@dere12
4 жыл бұрын
coming
@temesgenshitalem8183
2 жыл бұрын
አድናቂህነኝበርታወድሜ
@tiyabint
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም እደወደድኩት ሳላደንቅ አላልፍም
@meaziyoutube7899
3 жыл бұрын
የባሊ ይብዣ 😭😭😭እሁን እግብቱል አይ ግዜ እኔም በስደት ስከራተት አለሆ😭😭😭
@dere12
3 жыл бұрын
ayzosh
@teruainetminichel9692
2 жыл бұрын
Ayzon
@አዩሽጉራጌዋ
2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ብቻ አይደለሽም 🥺🥺🥺
@hayathayat3601
2 жыл бұрын
አብሺር ውደ ይህ የሁላችንም ነው እህህህህ እኔም ይህው በስደት እከራተት አለሁ እሱም እኔን ፈቶ አግብቶ የልጅ አባት ሆነ
@ssaa-xc4sn
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አይይይይትዝታ ምንልበል ከሆደየማይወጣሰውነበረኝ ግንንንንን
@JamalMohammad-t7t
6 ай бұрын
ግንምን ይጨርስ
@halimayeamer7091
3 жыл бұрын
አይይይትዝታብቻ ደርየእናመሠግናለን
@MoMo-lf6if
5 ай бұрын
ወላሂ ይህን ሙዚቃ ስሰ ማው በጣም ሆዴ ይብርሰኝል 😭😭😭
@ሕመምተኛው
2 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ተለያይተናል🚬💔💔💔🚬
@BanchiAbera-m5k
2 ай бұрын
ይችን ቀን ምነው ተደገመችብኝ ባመቱ አስለቀስከኝ ሁለተኛ ምነው ፈጣሪ በቃብትለኝ በፍቅር ማልቀስ
@YergadKifle
5 ай бұрын
እኔስ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ሆድ ይብሠኛል 😭😭😭😭
@ttgy3078
Жыл бұрын
አይ ትዝታ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@MeronTilahun-f8v
Жыл бұрын
Efu yihan music swedew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zdzd8790
Жыл бұрын
ILove you this Song😢
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
3 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይይይ ወይኔ ትዝታኡፍፍፍፍፍፍፍ
@kelemawiguzo9611
2 жыл бұрын
First time I heard this music through a high school mini media on the closing day and some were on crying! It reminds me, and I miss all of them! 💔
@ራቢወለየዋ
2 жыл бұрын
አይይ ትዝታ
@dawudKassim-w9o
2 ай бұрын
አይይይይ❤❤❤❤ሥደት
@ተወከልአላኣላሕ
Жыл бұрын
አይይይይይ ትዝታ
@Vfng-k5b
2 ай бұрын
ትዝታ ብቻ💔💔😥😥😥😥😥😥😥
@aminasaed4170
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ መኖረ ጠለሁ
@የዱባይዋ
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@TgsitLove
4 ай бұрын
መለየት ክፋ እጣ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ልኑርለሚወደኝ-ጘ9ጘ
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔ አንዱንም ሣላቀዉ ሆድ ይብሠኛል ሥሠማዉ
@toybaoumer411
7 ай бұрын
ሥደትአይኑይጥፊ😭😭
@gxhd8869
7 ай бұрын
አይይትዝታA❤
@teruainetminichel9692
2 жыл бұрын
betam arif music new
@almazalmaz8997
Жыл бұрын
Btam Emwdw Muzeca
@MdKhanvai-s1u
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቺህ
@ahlamahmed5408
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ባጄቴ አኑሬሽ
@JdJp-j2r
Жыл бұрын
አይዋ❤❤❤❤❤❤❤
@mesilove1387
4 жыл бұрын
Wow ❤
@מהידרנצו-ו3מ
Жыл бұрын
❤ የልቤ ህመም አገረሸብኝ
@kariyachankoolaman9821
2 жыл бұрын
ወይይይ ትዝቲ ልንለያይ ነው
@Eladana-z7g
2 ай бұрын
አሁንስ በትዝታምክንያት በስደት አልቅሼ መሞቴነው ስተኛም ስነሳም ስሰራም ዝምብዬማልቀስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@seadifkr12342
2 жыл бұрын
ዛሬነው የህቴ በረራ በሰላም ግቢልኝ ትልቋየ ግን እደት ልለይሽ😥😥
@mesiyeአለማጣዋ
7 ай бұрын
መለያየት ባይኖሪ መተዋወቅ ጥሩ ነበሪ😢😢😢😢
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
Жыл бұрын
ጂግናየ❤❤❤
@ጎጃሜውያ
Жыл бұрын
ይድረስ ሳልጠግባት ሳላሰበው ለተለየችኝ ፍቅረኛየ
@MdRubel-fv4qiፍቅርይ
Жыл бұрын
❤❤❤❤አይይይይይይይይይይ
@wondwosenalebachew2278
6 ай бұрын
የዜማ ሊቁ ለኔ ያሬድን የሚያስንቀኝ ታላቁ ደራሲ አበበ መለሰ የሰራዉ ዜማ ነዉ።
@ብሌንጎጃሜዋ
2 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም ደሬ ትለያለህ እኮ
@abcdabcd-ml6sg
3 жыл бұрын
ደሬ በአድስ ስራ ብቅ በልልን
@ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ
8 ай бұрын
አይ የሰዉሀገር 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@የዱባይዋ
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ
14 күн бұрын
@@የዱባይዋእኔበበሀርስመጣ😢እያዘፈኩትነበር ማር😥😥😥😥😥😥😥😥
@የዱባይዋ
14 күн бұрын
@@ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ የኔውድ በባህር ነው የመጣሽው አይዞሽ ውደዋ
@NansiNani-fh2pw
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤የ
@MehretAlemayehu
7 ай бұрын
ግን አሁንላይ ምንም ደስታ እየተሰማኝ አደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢😢እጭ አሁንስ መሞትም መታደልሆኖል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dere12
7 ай бұрын
አይዞን
@RukiaSeid-n1e
2 ай бұрын
አይዞህ
@yrshlmisrl3442
4 жыл бұрын
ደረጄ እንዴት እንደምወድህ ማን ይንገርህ
@heyathussi-mm9fq
3 ай бұрын
ወደስደትልመጣስል፣ባሌየጋበዘኝነውየምር💝💝💝💝💝💝
@yeshiyeshi308
4 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን አከብርሃለሁ !!!በዚህ ሙዚቃ ልረሳው የማልችለው ቀንና አንድ ሰው ነበር ምን ዋጋ አለው ሰውም እንደሙዚቃው ድጋሜ የሚገኝ ቢሆንንን 💔💔😭😭
@heymanotteshgar2419
2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@እስማኢልሀያት
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ዉስጤ ቅጥል አለ😢😢😢😢
@hayathayat3601
Жыл бұрын
ነበር ታዳ ምን ዋጋ አለው በትዝታ እያረሩ መኖር ብቻ
@SusuBaba-zw5vp
Жыл бұрын
😭
@ssaw408
2 жыл бұрын
አይይይይይይ😥😥😥😥
@temesgenshitalem8183
2 жыл бұрын
ሁሉምሙዚቃህአሪፍናቸው
@tafasamsung9781
2 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይስደት
@zamzamzamzam485
Жыл бұрын
ሚንስቲሪ 8ተኛ ክፍል ስጨረስ የተጋበዝኩት😢😢😢😢😢😢😢ጎደኞቸ
@kedjaymam
Жыл бұрын
አይ ትዝታ ወላሂ እኔም ከጓደኞቸጋ በዚ ተለያየን ደግመን አልተገናኘነም😭😭😭😭😭
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
4 жыл бұрын
ሰሙኝማ. ይሄቻናል. የሱነውወይሰ. በሱሰም. ከፍታቸሁነው. የምር. የሱ ከሆነ. በጣም ነው. እምወደው. በተለይከድምፁጋር. አድሰይለቀቅልን.
@mesilove1387
4 жыл бұрын
Awo yasunaew subscribe like aderegut
@dere12
4 жыл бұрын
amesegnalehu. yihe yene channel new.
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
4 жыл бұрын
@@mesilove1387 እሸውድ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
4 жыл бұрын
@@dere12 እሸ. በርታ
@TiruBimrew
8 ай бұрын
እውነተኛ የህይወቴ ታሪክ ነው አሁን ያለ ውበት ሁኔታ
@የዱባይዋ
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@የገጠሩነኝ
3 жыл бұрын
ትተሽኝ ለሄድሽው ለውዷ ባለቤቴ. ይድረስሽ እኔስ አሁንም እዛው ነኝ
@نجاتنجات-ز9د
2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ያማል 😭😭😭😭
@yalamorktagele9019
Жыл бұрын
😭😭😭
@LESHETADANGNE
10 ай бұрын
ለወንዶችአላዝንምእናተምጨካኝናችሁ😢😢😢
@TigstEigju
9 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭😭😭@@LESHETADANGNE
@SartS-kq5yi
Жыл бұрын
ወይኔትዝታ😂😂😂
@AlemuAdefirs
Жыл бұрын
Ere anleyaim
@DjfbcfGcjth
Жыл бұрын
ዉይይይይይይይይይ
@FikerJan
5 ай бұрын
Waw yimechi
@rahmaabdu3280
Жыл бұрын
አይይይይ
@Jmileh
8 ай бұрын
አይ ስደት የስራህን
1:21
New music Dereje Belay ደረጀ በላይ በቅርብ ቀን
Artist Dereje Belay
Рет қаралды 6 М.
5:14
Tamer Hosny & Ramy Sabry - Fealan Mabyetneseesh/تامر حسني و رامي صبري - فعلاً مبيتنسيش
Tamer Hosny
Рет қаралды 14 МЛН
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
29:44
Dereje dubale Albums
Selina Tesfaye
Рет қаралды 239 М.
1:00:09
Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ብብ ከፌላው | BI Kefilaw Sir | በሚል የአልበም ርዕስ በ1993 ዓም. ታትመው ለገበያ የቀረቡ 12 ዘፈኖችን
Yehunie Belay
Рет қаралды 210 М.
19:40
Dawit Tsige - Yezemen Kanawoch Vol 1. l ዳዊት ፅጌ - የዘመን ቃናዎች - ፩
Dawit Tsige
Рет қаралды 6 МЛН
12:37
AVSEQ01
tsegenet zeleke
Рет қаралды 897 М.
24:21
Gossaye Tesfaye Best 5 Music Collection - ጎሳዬ ተስፋዬ ምርጥ 5 የሙዚቃ ስብስብ I Ethiopian Music
ዳንኪራ Lyrics
Рет қаралды 46 М.
16:55
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 312 М.
19:14
Madingo Afework best collection Songs.
Best hits
Рет қаралды 378 М.
5:39
Zeyeregn
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 562 М.
6:11
ደረጀ በላይ እንደ አመሉ
ዜድ የገጠሯ
Рет қаралды 133 М.
28:19
ትዝታ - Collection Ethiopian Music Nonstop Mix 2025
Dj ELON (ZRYA)
Рет қаралды 121 М.
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН